Тёмный

ሳይቀቀል በቀላሉ የሚሰራ ኬኔቶ/ለየት ያለ አሰራር /በ2 ቀን ብቻ በፍጥነት የሚደርስ /how to make kenato /Ethiopian drink kenato 

Ethio New Generation media
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

How to make kenato /Ethiopian drink kenato
#ethio_new_generation_media
#Kenneto_Procedure
#Easy_Kenneto_Procedure
ግብዓቶች
ገብስ 3 ኩባያ( 510 ግ)
ማር 2 ኩባያ ( 680 ግ)/ስኳር 2 ኩባያ ( 400 ግ)
ብርቱካን 4 መካከለኛ ( 665 ግ ) ልኬቱ ያልተጨመቀ ነው
ሎሚ 3 መካከለኛ (100 ግ) ልኬቱ ያልተጨመቀ ነው
ውሃ 7ሊትር እንደአስፈላጊነቱ
ኮካ 1 ኩባያ (250 ሚሊ)
Ingredients
3 cups of barley (510 g)
Honey 2 cups (680 g) / Sugar 2 cups (400 g)
Orange 4 medium (665 g) is the size of uncompressed
Lemon 3 medium (100 g) size is unsqueezed
7 liters of water as needed
Coca 1 cup (250 ml)

Опубликовано:

 

24 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@EmuDinku
@EmuDinku 7 дней назад
ዋው ከለሩ ያምራል
@netsanetwagaw374
@netsanetwagaw374 10 месяцев назад
ጥሩ ስራ ነዉ እህት በርቺ በተሻለና ቀለል ባለ አቀራረብ ስላቀረብሽልን ተመችቶኛል
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 10 месяцев назад
ዛሬ ሰራሁት ደስ እያለኝ በጣም ቀላል ፈጣን ነው,በጁስ መፋጫ ይፈጫል ደስ ይላል ስታው እራሱ ሲፈጭ በጣም ነው የሚያደቀው ልክ እንደወፈጮ ቤት ከለሩም ያምራል.በጣም ነው የወደድኩት ገና አልጠ ጣሁትም ስጠ ጣው ልዩ እንደሚሆን ያስታውቃል. ሞክሩት እላለሁ.🙏🙏🙏✊
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 месяца назад
ማሽአላህ ጎበዝ ንፅህና ጥራት ተመቸሽኝ አይዞሽ በርች❤
@MeseretKebede-gf2bp
@MeseretKebede-gf2bp 19 дней назад
በጣም ነው የሚያምረው
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 5 месяцев назад
ዋውውውው እጅግ በጣም ደስ ይለል በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-to7vi2bx8f
@user-to7vi2bx8f 2 месяца назад
በጣም ጥሩ አሰራር ነው
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 2 месяца назад
Ejeshe yebarek ehete mekekelun alewodewum neber tebarekii
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Месяц назад
ዋዉ ነዉ ያምላል ለፋስካ እሞክራለሁ ዉዴ እናመሰግናለን
@user-jj5tc8lm5f
@user-jj5tc8lm5f 2 месяца назад
ትችያለሽ በርቺ ❤
@TgAbdo
@TgAbdo 2 месяца назад
ምርጥነው
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 2 месяца назад
ማሻአላህ ቀላልና ፈጣን የሆነ አሰራር ነው ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ። ከለሩም ያምራል። ኮካውን ግን በሌላ natural በሆነ ነገር መተካት ቢቻል 👌
@Jerusalem1596
@Jerusalem1596 2 месяца назад
Wow 👌
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 10 месяцев назад
እንዴት ነሽ እህታችን ተባረኪ ጥሩ ስራ ነው.
@user-lh4fw1xi8t
@user-lh4fw1xi8t 10 месяцев назад
gobez berchi ehit
@astertollamerechea7951
@astertollamerechea7951 5 месяцев назад
እሺ እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ
@alem6447
@alem6447 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በቀላሉ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@saragirma4132
@saragirma4132 5 месяцев назад
😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊2😂3a
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 2 месяца назад
ማሻአላህጎበዝ❤
@user-fh5rk4hk8d
@user-fh5rk4hk8d 3 месяца назад
Good
@makyamd6204
@makyamd6204 2 месяца назад
ማሻአላህበረቺ።እኒም ልክእደዚህነበረእምሰራው ግንብረቱካን
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 3 месяца назад
Yen konjo ersho aydergem betam dess yemel new
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
እርሾ አያስፈልገውም ማሩ ቶሎ ነው የሚያፈላው
@elisaayele6647
@elisaayele6647 8 месяцев назад
Betam gobeznesh nesh berchi
@mahlet6809
@mahlet6809 4 месяца назад
Tenama aserar new berchi Bekokaw fanta zinjbl btadergibet kononew yfelal lteam tru new
@emebeteshete8127
@emebeteshete8127 2 месяца назад
❤❤❤
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l 10 месяцев назад
betam wodjewalehu gelagle adel ende ejish yibarek
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 2 месяца назад
ውዷ ዋው ተመችቶኛል በርቺ በሁሉም ገጨሁሽ ግጪኝ በቅንነት
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 10 месяцев назад
ተባረኪ ከወትሮው የተለዬ ነው,በእውነት በጣም እየጠቀምሽን ነው.እድሜ ይስጥልን, ፩ ጥያቄ ኮካ ባንጠቀምስ ለጤና ጥሩ አይደለም ስለሚባል? በተረፈ በእውነት ነው የምልሽ ለመስራት አስቤ ገና ቆልቼ,ዘፋዝፌ,አፋልቼ እያልኩ ነበር,ከለመድነው አሰራር የተለዬ ነው ያምራል ከሐሩም.እናመሰግናለን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 месяцев назад
ሰላም ኮካው በፍጥነት እንዲፈላ ነው እንጂ ጊዜ ካለ እስከ 5 ቀን በደንብ በራሱ ይፈላል ምንም እርሾ ኮካ ሳይጨመር
@user-jr1cw2gv1v
@user-jr1cw2gv1v 3 месяца назад
ያሰክራል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
በፍጹም ምንም አይነት የአልኮል ግብዓት አልተጨመረም
@edenalex9537
@edenalex9537 10 месяцев назад
Leyet yale new emokrewalehu amesegnalehu
@saadaa6222
@saadaa6222 Месяц назад
👍👍👍🌷
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 10 месяцев назад
ላይክ ሼር እናድርግ ለምንዎዳቸው ሁሉ, ላይክክክክ ላክክክክ ሼርርርርርርርርርርርርር
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 2 месяца назад
እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው አሰራር ነው እርሾ ግን ሲገባ አላየሁም በተጨማሪም ኮካ ባይገባ ለጤና ጥሩ ስላልሆነ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
እርሾ አይገባም ማሩ ስለሚያፈላው ሌላው ኮካውን አለመጨመር ይቻላል የመፍላቱን ፍጥነት እንዲያግዝ ብቻ ነው የተጨመረው
@mekashatadesse6989
@mekashatadesse6989 Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉
@Etagwetagw
@Etagwetagw 2 месяца назад
ሰላም ሰላምለዚህ ቤት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ሰላም እህታችን እንኳን ወደቻናላችን በደህና መጣሽ
@rahwaleake5647
@rahwaleake5647 2 месяца назад
Tkur mar yhunal wey
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
በደንብ ይሆናል
@--vt6id973
@--vt6id973 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 2 месяца назад
ትንሽ ነጭ ሽንኩርት ባያንሰው ዋው ነው👌👌
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 месяца назад
😂😂😂😂😂ምነዉ በሰላም ነዉ ነጭ ሸንኩርት🤮
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 2 месяца назад
እየቀለድሽ መሆን አለበት😂😂😂😂
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 2 месяца назад
😁😁😁​@@fhjfj-vt9ei
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 Месяц назад
😂
@Besri74
@Besri74 Месяц назад
𝔼𝕣𝕤𝕙𝕠 𝕪𝕖𝕝𝕨𝕖𝕞
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Месяц назад
የለውም እርሾ አያስፈልነውም ማሩ ስለሚያፈላው
@MariaIsmaile
@MariaIsmaile 2 месяца назад
Gen aleketenem wefer sile new metemew
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ገብሱ ሲቆላ በጣም ስላልጠቆረ ኬኔቶው የቀጠነ ይመስላል እንጂ ወፍራም ነው
@user-eq6bh6hi6d
@user-eq6bh6hi6d 2 месяца назад
Lomi ena burtukan yederegal enda
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ለጣዕም ነው አለመጨመር ይቻላል
@MisirIove
@MisirIove 7 месяцев назад
አንድ ጥያቄ አለኝ ዉሃዉ ትኩስ ወይስ ቀዝቃዛ ነዉ የምንጠቀመዉ😊😊
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 месяцев назад
ቀዝቃዛ ውሃ
@MisirIove
@MisirIove 7 месяцев назад
ስለመለስልኝ አመሰግናለዉ
@ethiopiaethiopian
@ethiopiaethiopian 2 месяца назад
የጁሱ መፍጫ አይቃጠልም ደረቅ ነገር ሲፈጭበት?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
የመፍጫችን አይነት ሊለያይ ይችላል የእኔ ጂፓስ ነው 7አመቱ ነው እንደዚህ የምፈጭበት እስካሁን ምንም አልሆነም እርስዎም ትንሽ ፈጭተው ይሞክሩት ካልሆነ ግን በቡና መፍጫም መፍጨት ይቻላል
@nejatmulugeta692
@nejatmulugeta692 2 месяца назад
እርሾ አያስፈልገውም ማለት ነው? በብርቱካን ፋንታ ቀረፋ ቢደረግስ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
እርሾ አያስፈልገውም ማሩ ቶሎ እንዲፈላ ያደርገዋል ብርቱካኑ ለጣዕም ስለሆነ የሚጨመረው ቀረፋ ማድረግ ይቻላል
@user-vt5dl6or1j
@user-vt5dl6or1j Месяц назад
በ1 ቀን ግን ይፈላል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Месяц назад
አየሩ ሞቃታማ ከሆነ ጠዋት ተዘጋጅቶ ለማታ ይደርሳል
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 2 месяца назад
ጥሩ ነው ግን መፍላት ያለበት ይመስለኛል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ማሩ በዋነኝነት የሚያስፈልገው ለዛ ነው በፍጥነት እንዲያፈላው
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u 3 месяца назад
መር ሱካር ቡርትካን ሉሜ ብቻ ናው አይዳል ያታጣቃምሽ እርሾ አያስፋልግም አይዳል መልሽልኝ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
አዎ እርሾ አያስፈለግም ማሩ በፍጥነት ነው የሚያፈላው፤ሌላው እርሾ ሲጨመር ጨጓራ በጣም ያማል
@KalkidanYaregal-do1by
@KalkidanYaregal-do1by 2 месяца назад
መደሪን ባደርግስ??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ይቻላል
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 2 месяца назад
ጥሩ ነው ግን አቀጠንሽው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ውሃውን እንደፍላጎትዎ መቀነስም መጨመርም ይቻላል
@addisalemtsegaye2311
@addisalemtsegaye2311 9 месяцев назад
በስኳርብቻመስራትኡይኅ ቻልም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 месяцев назад
ይቻላል
@WasKan-ez5ec
@WasKan-ez5ec 2 месяца назад
ይቻላል
@temimahusseinMohammed
@temimahusseinMohammed 2 месяца назад
ማር ተጨምሮ 30 ደቂቃ ከቆየ ለሙስሊም አይመከርም!
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
ይቅርታ ስለሱ አላውቅም ግን ምክንያቱን ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆኖ ግልጽ ቢያደርጉልን
@Hayimanot-hp2nx
@Hayimanot-hp2nx Месяц назад
እኮ ለምን ለሙስሊም ማር ምንድን ነዉ ይብራራልን
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 Месяц назад
ሰለሚፈላነውወላምድነው???
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
እኔ የማይገባኝ ለምን እንዴሀገራችን አትሰሩሜ ሉሚ ብርቱካን የተለያ አይጨመር
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
ውድ ተመልካቾቻችን ቪዲዮው ላይ የተጠቀሱትን ግብዓቶች ሁሉንም መጨመር ግዴታ አደለም እርስዎ የሚፈልጉትን ብቻ ጨምረው መጠቀም ይችላሉ ነገር ግን የዚህ ቪዲዮ ዋና አላማ 1.የእናቶችን ድካም መቀነስ 2.የተሻለ ጣዕም መስጠት 3.እኔ ሁሌም የምጠቀመው እንደዚህ እየሰራሁ ነው እና ቤተሰብና ወዳጆቸ በጣም ነው የሚወዱት እናም ለምን ለሌሎች አላካፍልም በማለት ነው 4.ብርቱካን፣ሎሚ ...ላሉት ኬኔቶ ሆድ እንዳይነፋ እና ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል 5.ሌላው ደግሞ ማር 1.እንደ እርሾ ያገለግላል በፍጥነት እንዲፈላ ይረዳል 2.የስኳር አጠቃቀም ለመቀነስ ስኳርን ከመጠቀም ማር የተሻለ ይሆናል ከጤና አንፃር
@amaamm4474
@amaamm4474 2 месяца назад
ትክክክል👍​@@EthioNewgenerationmedia16
@user-gm5mi7le4n
@user-gm5mi7le4n 2 месяца назад
@@EthioNewgenerationmedia16 gobez berchi
@yarab4997
@yarab4997 2 месяца назад
@@EthioNewgenerationmedia16 የምወድሺ እኔ የሀገሬን ሙያ ስለረሳኩ መማር እፈልጋለሁ ሁሉንም ዙሬ አየሁ አንድ አይነት ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@woinabebaassefa1064
@woinabebaassefa1064 2 месяца назад
ለምን ማሩ ከተጣራ በኋላ አይገባም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
በዋነኝነት ማሩ የሚያስፈልገው ወይም መጀመሪያ የሚጨመረው እንደ እርሾ ነው የሚያገለግለው ቶሎ እንዲፈላ ይረዳዋል ሌላው ደግሞ ሰፈፍ ያለው ማር ከሆነ ሰፈፉ መጣራት አለበተ
@seada616
@seada616 5 месяцев назад
ሙስሊሞች እንዳታልፉኝ ከ3ቀን በላይ ማቆየት ነዉ የማይቻለዉ መጠቀም ❤
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 месяцев назад
መጠቀምም ማቆየትም ይቻላል ነገር ግን ከመጠን በላይ እንዳይብላላ ከ3 ቀን በኋላ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ሲፈለግ እያወጡ መጠቀም ነው።
@asqw6481
@asqw6481 2 месяца назад
​@@EthioNewgenerationmedia16እኔ እንደሰማሁት ፈታዋ ተጠይቆ ሀሚራ እርሾ እንዳትጨምሩ ነዉ የሰማሁት
@BezawitBiniyam-io8jn
@BezawitBiniyam-io8jn 2 месяца назад
ስኳር አያስፈልግም እንዴ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
በማር ፋንታ ስኳር መጠቀም ይቻላል ነገር ግን በስኳር ከተሰራ ለመፍላት ተጨማሪ ቀን ይፈልጋል ማሩ እንደ እርሾም ነው የሚያገለግለው
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 2 месяца назад
​@@EthioNewgenerationmedia16እህት ዱባይ ይገኛል እንዴ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 2 месяца назад
​@@EthioNewgenerationmedia16ባረበኛ ስሙን ምታቂ ከሆነ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
የትኛው ማሩ ወይስ ገብሱ ?
@user-sk3qm6vt1d
@user-sk3qm6vt1d 2 месяца назад
ወረኛ
Далее
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 7 млн
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58