Тёмный

ብርዝ አሰራር / 2 አይነት ብርዝ አሰራር/brz/how to make brz/Ethiopian drink brz/Ethio new generation media 

Ethio New Generation media
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

How to make brz / 2 types of brz / brz / how to make brz / Ethiopian drink brz / ethio_new_generation_media
#Ethio_new_generation_media
#brz_aserar
#ethiopian_drink_brz
ግብዓቶች
በ3 ቀን የሚደርስ
ማር 1ኩባያ
እርሾ 1/4 የሻይ ማንኪያ
ውሃ 5 ኩባያ
በ1ቀን የሚደርስ
ማር 1ኩባያ
የሎሚ ጭማቂ 3የሾርባ ማንኪያ
ውሃ 5 ኩባያ
ingredients
Arrived in 3 days
Honey 1cup
Yeast 1/4 teaspoon
5 cups of water
Arrived in 1 day
Honey 1 cup
3 tablespoons of lemon juice
Water 5 cups
related keywords
ብርዝ አሰራር / 2 አይነት ብርዝ አሰራር/brz/how to make brz/Ethiopian drink brz/Ethio new generation media,ብርዝ አሰራር,የብርዝ አሰራር,ብርዝ,ethiopian drink,ethiopian food,ethiopian food cooking videos,ethiopian food mukbang,የሩዝ ብርዝ አሰራር,ፈጣን ብርዝ አሰራር,የገብስ ብርዝ አሰራር,ፈጣን የብርዝ አሰራር,ብርዝ እንዴት ይሰራል,ብርዝ በአንድ ቀን,how to make brz,ብርዝ አዘገጃጀት,ብርዝ ጠጅ,ብርዝን ብሬክ,ethiopian drink tej,የአናናስ ብርዝ,የገብስ ብርዝ,ethiopian drinks recipe,ethiopian drink tej recipe,ethiopian drinks non alcoholic,ጠጅ አሰራር

Опубликовано:

 

24 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 9 месяцев назад
Gobez balemuya enameseginsgalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@twaibatwaiba5239
@twaibatwaiba5239 10 дней назад
በማርብቻመስራትእቻላልእደ 😮
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 дней назад
ይቻላል ትንሽ ሎሚ ቢጨመር ደግሞ ጥሩ ነው
@1momona
@1momona 3 месяца назад
ወዲያው ሰርቼ እስከ ንጋታው ፍርጅ ማቆየት እችላለው እህት?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 месяца назад
ለአንድ ቀን ፍሪጅ ማስገባት አያስፈልግም እንደውም ውጪ መሆኑ በጣም ቆነጆ ሆኖ ይብላላል
@gezehagneggi
@gezehagneggi 2 месяца назад
Is the yeast is baking soda?😊
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
የዳቦ እርሾ
@samarr1112
@samarr1112 2 месяца назад
ለ3ቀን የተባለው ፍሪጅ ይገባል 🙏
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 месяца назад
በጣም እንዳይፈላ ከተፈለገ ፍሪጅ ማስገባት ካልሆነ ግን ውጪ መሆን ይችላል
@samarr1112
@samarr1112 2 месяца назад
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ እናቴ 🙏
@yefikirenatyeamen5214
@yefikirenatyeamen5214 9 месяцев назад
በአንድ ቀን የሚደርሰው ተሰርቶ ሳይበላሽ ስንት ቀን ይቆያል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 месяцев назад
ከ 3 ቀን በኋላ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጦ እያወጡ መጠቀም ይቻላል
@user-ze5nz5uw9n
@user-ze5nz5uw9n 4 месяца назад
ሁለተኛው እርሾ አይገባም ወይ ተረስቶ ይሆን
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 4 месяца назад
እርሾ አያስፈልገውም(በአንድ ቀን የሚደርሰው )
Далее
OVOZ
01:00
Просмотров 1,4 млн
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 126 тыс.