Тёмный

ሳይንስ እና ፍልስፍና በጎሪጥ የሚተያዩ ናቸው! ለምን? የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ሰባት ተወዳጅ መፅሐፍ!|ነገረ መጽሐፍ|Negeremetsehaf 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@fisihamekonen7489
@fisihamekonen7489 3 месяца назад
ጥሩ ዝግጅት ነው እንዳለ ጌታ።
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 4 месяца назад
በጣም ትልቅ ትምህርት የሚገኝበት እንዳለ እጅግ እምትመሰገን ሰው ነህ ። ለትውድ የሚተላለፍ ታሪክ ፡እውቀት ነው እግዚአብሐ‍ር ይባርክህ ። ኘሮፌሰር መቼም ታሪክን በለዛ በችሎታ መተረክ የሚችለ‍ኡ በርግጥም የአእውቀት ኘሮፌሰር ነዎት በጣም እናመሰግናለን። እድሜ ና ጤና ይስጥዎ።
@KirubelYegenetleje
@KirubelYegenetleje 4 месяца назад
ሲተርኩ በጣም ጎበዝ ናቸው እድሜ ይስጥልን እንደ ሀሳብ ሃይማኖትን በሳይንስ ምክንያታዊነት ለመረዳት መሞከር እሚቻል አይመስለኘም ሃይማኖትን መረዳት እሚቻለው በራሱ አወድ ነው አሱም ማመን ነው ከዛ ነው መረዳት እሚቀጥለው
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 4 месяца назад
ትክክል
@yenusadem5995
@yenusadem5995 4 месяца назад
ሸጋ ነው፣ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 месяца назад
አሜን 🙏
@nahommimi9882
@nahommimi9882 4 месяца назад
አርዕስቱ "አርሙኝ" 'አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም' የአቶ ተማቹ ታሪክ ይመስለኛል ደራሲው ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው
@anteneh41
@anteneh41 4 месяца назад
Exactly
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 Месяц назад
👌
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 13 дней назад
Coment yemitaregu bekininet bihon d/Dr endale geta edime ketena yistih
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 3 месяца назад
እውነት እንደሎሌ ደጋግሜ የምሰማው እኔም አድናቂው
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 4 месяца назад
በውቀቱ ስዩም ጎበዝ ገጣሚ ነው። ነገር ግን ሥራዎቹ ስድነት ይጫናቸዋል። ጨዋነት ይጎድላቸዋል። በዚህ ምክንያት : ከልጆቼ ወይም ከቤተሰቤ ጋር ሆኜ ድምፄን ከፍ አድርጌ ማንበብ ወይም በዩትዩብ ሲነበብ ማድመጥ አልቻልኩም። ከናካቴውም የሱን ግጥሞች ተውኳቸው።
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 4 месяца назад
ትክክል ብልግና ይበዛዋል
@gdamteful
@gdamteful 4 месяца назад
I like it so much so stimulating!
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mussiegetachew5813
@mussiegetachew5813 2 месяца назад
ይኼ ምንጣፍ ላይ ድርሳናትን ማንጠፍ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው?
@Antsokia-co2vy
@Antsokia-co2vy 4 месяца назад
ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ እምነትዎን እከብራለሁ ዶ/ር ለገሰ ወትሮንም የህዋ ሳይንቲስቱንም አደንቃለሁ ዶ/ር ለገሰ በሳይንስና በክርስትና መካከል የሚያጣላቸው የለም ይላሉ ደግሞ ሌሎች ብዙ ሳይንቲስቶችም የእምነት ሰዎች አሉ (ክሪየሽንስቶች) ከፈለጉ ሊንኩን መላክ እችላለሁ ግን የእምነት ሰዎች
@IStyle714
@IStyle714 4 месяца назад
21:54 ላይ ጀልባ እየው ጀልባው ላይ ያየሁት ነገር ግን ጥያቄ ፈጥሮብኛል ለምን?
@Hmeskelwtsadik
@Hmeskelwtsadik 4 месяца назад
ፕሮፌሰር:ሳይንስ ፍስፍና አይደለም ማለት ነው? ለእንዳለ ርዕዮተ -ዓለማዊ ፍልስፈና የተፈጥሮ ሳይንስ ፍልስፍናphd ምን ማለት ነዉ?
@adonawitsamuel
@adonawitsamuel 4 месяца назад
መማር እንዲህ ነው! ኃይማኖት የእውቀት ጉድለት የንቃት እጦት ውጤት ነው! እግዜር የግሩም ተረት ውጤት ነው። ከሞት በኋላ ያለውም መቃብር ነው።
@yonasashagari9158
@yonasashagari9158 4 месяца назад
ፍጻሜው ግን ሲኦል ነው
@ayichalimzewdie-ck3qx
@ayichalimzewdie-ck3qx 4 месяца назад
ስምህ/ሽ ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ የተዘረፈ ነው።
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 4 месяца назад
የሲኦል በር ወለ ል ብሎ ይጠብቅሀል አይዞህ ስልጡኑ ሰው
@dejenufeleke7163
@dejenufeleke7163 4 месяца назад
በምን መስፈሪያ ነው ሃይማኖት የእውቀት ጉድለት ሆኖ የተበየነው? ብያኔውንስ ማን ነው የሚሰጠው? እውቀትስ ምንድን ነው? ቆንጽሎ ማወቅ መቼን ደፋር ድምዳሜ ላይ ያደርሳል፤ አሊያማ አዋቂ የተባለ እንዲህ አይነት ደፋርና ግልብ ድምዳሜ ላይ ሊደርስ አይችልም ቢያንስ በዚያ በኩል ያለውን እውቀት እስኪ መረምር ድረስ።
@ANDAMLAKJ
@ANDAMLAKJ 4 месяца назад
But Science was Natural Philosophy!
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 4 месяца назад
ፕሮፌሴር ተድላ ነጥብ ጣሉ እንዳለጌታ ከበደ የትግራይ እና ትግራዋይ ነገር ሲነሳ ይነስረዋል እና ደም ፍላቱ ትንሽ ከፍ ሳያረጉለት አይቀርም:: እንዳለ ከሰዎች በስጦታ የሚያገኛቸው መፃህፍት ጥሩጥሩውን ለራሱ ለቤቱ ያስቀርና ቀሪውን ለየትምህርት ቤቱና መፃህርፍት ቤቱ ያድላል:: ብልጥ !!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 месяца назад
ምናለ ይህንን የዘር ነገር ብትተው እንደድሮአችን አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንሁን🙏
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 4 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TIMwP121MNk.htmlsi=Y3j7EK8x1PF1FUH8
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 4 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Sp4EQ4rpRxo.htmlsi=p1aBRN9NFMjHg8tY
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 месяца назад
@@eskedartessema6318 You are 33 yrs late for that
@MyD1010
@MyD1010 4 месяца назад
ብሶት እና ሀሜት መቼም ደግ አይደለም ጋሼ ምንም ይሁን ሳናይ ስለምናወራው ነገር አስብ እናድርግ
@simongirmachew3661
@simongirmachew3661 4 месяца назад
Emirutus professor Shibru Tedla, thank you.
@ephremtaye1767
@ephremtaye1767 3 месяца назад
የመጽሐፉ ርዕስ "የተውኔት ጉባዔ" ሲሆን የአቶ ተማቹ ታሪክ ያለበት ክፍል ርዕስ ግን "አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም" ነው። የተውኔት ጉባዔ
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie 3 месяца назад
ድሮ ባንዲራ ሲወርድ ቀጥ ብለን እንደምንቆመው "ቀጥ'' ያደረገኝ ቃለ-መጠይቅ ነው። ዶ/ር እንዳለጌታ መጥነሃቸዋል። ዶ/ር ሽብሩ ብስል፥ ሙክክ ያሉ ምላሾቻቸው አስደምሞኛል። በዕውቀቱን ስለተረዱት ደሥሥሥ ብሎኛል።
@yohan7782
@yohan7782 4 месяца назад
"ያንኑ ሃይማኖት ያበሰረውን መፅሐፍ እንደ ማስረጃ አያዋጣም " 👌🏿 ትልቅ እውነት ነው የተማሩትም ሊቀበሉ ያማይፈልጉት.
@MickeyWisdom1
@MickeyWisdom1 4 месяца назад
we finally got non religious scientist in Ethiopia, what a mind ❤
@tafgirma
@tafgirma 4 месяца назад
መንፈሳዊነትና ፍልስፍና በተቃራኒነት የቆሙ የአስተሳሰብ መሰረቶች ናቸው ተብሎ በብዙዎች ቢታመንባቸውም ቅሉ ስለዚህ ጉዳይ ዝናን ካተረፉ ሳይንቲስቶች መሃል ስሙ የሚጠቀሰው አሜሪካዊው Carl Sagan በአንድ ወቅት የሚከተለውን ቃል ተናግሮ ነበር፡ “ The notion that spirituality and science are mutually exclusive, does a disservice to both ”
@NegA-g2i
@NegA-g2i 4 месяца назад
Thank you. I think there is a typo in the quote .The misspelt 'deserves' should be replaced by 'disservice'. Incidentally, Carl Sagan, remained an agnostic. It is not true,however,to say that every scientist was and still is an atheist or agnostic. Currently, it is estimated about 35-40% of the scientists in W Europe aren't. Francis Collins, the eminent American physician-geneticist, The Human Genome Project leader and a Nobel Laureate, for example, is a believing Christian. Through his book 'The Language Of God', contrasted with the stridently atheistic Richard Dawkin's 'The God Delusion', Collins tells us why he believes.
@tafgirma
@tafgirma 4 месяца назад
I don’t how you arrived at the conclusion that I suggested that all scientists are agnostics or atheists. If you looked carefully at my last comment I didn’t make any implication to that end. I guess some people get their physical exercise from jumping into conclusions.
@tafgirma
@tafgirma 4 месяца назад
@@NegA-g2i Regardless of a widely held belief, it’s very presumptuous for someone to claim knowing what’s in the recess of a person’s heart irrespective of someone’s station in life be it a scientist or a farmer. Case in point, many in their so- called deathbed confessions are known to proclaim their true feelings about matters of life beyond the grave.. So, it would be wrong to make a blanket statement concerning individual’s faith particularly. “ generalization is false including this one “ Mark Twain
@tafgirma
@tafgirma 4 месяца назад
@@NegA-g2iThank you,the feeling is mutual
@NegA-g2i
@NegA-g2i 4 месяца назад
@@tafgirma Thank you again for sharing your views. I believe there is a spirit of generosity and richness gained in a graceful exchange of ideas. My statement'... It is not true, however, to say that every scientist was and still is an atheist or agnostic..' is not, I hasten to add, directed against you. Your Sagan quote clearly shows that you are not a subscriber to that view. Instead, I make the incidental and general remark on the widely held notion that science and religious belief are incompatible and most if not all scientists are,ipso facto, non-believers. I take issue with that. And that is the tenor of my comment.
@YoniSenge-kx7qb
@YoniSenge-kx7qb 27 дней назад
53:51 😮😅😮
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 4 месяца назад
ጠያቂው ግልብ ጥራዝነጠቅና ለአእውቀት ደንታ የሌለው እወቁኝ ባይ ነው።
@farisgedle2435
@farisgedle2435 4 месяца назад
so, why dont you interview the professor?🚯🚯👙👙
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 4 месяца назад
እንዳለጌታ ከበደ ነዉ ግልብ??😳😳
@degubayu4855
@degubayu4855 3 месяца назад
ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ነዉ ግልብ????🙄🙄🙄🙄 አቤት ድፍረት እና አለማወቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 3 месяца назад
min indemitel gebetohal gn sel endalegeta kebed new mitaweraw..abebeh temeles
Далее
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 186 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн
ቼክ ለዋስትና አይሰጥም!!!
23:42
Просмотров 4,9 тыс.