Тёмный

ሴት፡ሱሪ፡አትልበስ። 

Hanna ZeEthiopia
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@BezaYakob
@BezaYakob 3 месяца назад
ሀኒዬ እህቴ በጣም ነው የምከታተልሽ ጥሩ ትምህርት እየወሰድኩኝ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምር የሁላችንንም በ inobx ባወራሽ ደስ ይለኛል
@selamgh3379
@selamgh3379 9 дней назад
kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
እኳን ደህና መጣሽ እህቴ❤❤😢😢 እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ባለ ትዳር ባለ ሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን በማወቅም ባለማወቅም የተነሳ ወደ ስደት ወጣሁ ካምስት አመት በፊት አሁን ግን ተምሬ ሃይማኖቴን በማወቄ እጂግ ደስተኛ ነኝ ግን ካመት ወድህ አይኔን ያመኛን እና አሁን ሁሉም ነገር ጨለመብኝ አዳደየ ደግሞ ለምኔ ነዉ ሁሉም አላፊነዉ አገሬን ገብቸ አምላኬን ይዠ ከያስኩ ገዘብ ምቾት ምን ያረግልኛን እሚል ሃሳብ በዉስሴ ይመላለስብኛን በጣምተቸግሬ አለሁ ምክርሽን ለግሽኝ እህቴ😭😭
@hannadesta382
@hannadesta382 3 месяца назад
ሀገርሽ ላይ ቤት እና መተዳደሪያ ካለሽ ማን እንዳገር
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
@@hannadesta382 እሽ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ😢😢
@bayushbegashaw7586
@bayushbegashaw7586 3 месяца назад
በሃሳብሽ ሁሉ መድሀኒት አለም ይግባ ይርዳሽ
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ሁሉም ነገር ሀላፊ ጠፊይ ነዉ የማይሞት የማይሻር የማይረጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
@@bayushbegashaw7586 አሜን ፫
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 месяца назад
ተሎ ተሎ ነይ እንወድሻለን አንች ሳይ ብዙ መናፍስት እርኮሳን ይርቁኛል ደስ ይለኛል
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
አሜን❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን❤
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@LEGNA27
@LEGNA27 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያሳካልኝ እኔም አስቤያለሁ ቀሚስ ብቻ ለመልበስ አሁን ካለሁበት በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ❤
@yrgg1047
@yrgg1047 3 месяца назад
Yene wude ehta egzbiher yesateln teru temarta new Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalh 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሀንዬ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@mystoe9261
@mystoe9261 3 месяца назад
አዎን ይሄ ፔጅ በጣም ምርጥ ፔጅ ነው / በተለይ መጽሐፈ አክሲማሮስንና/መጽሐፈ ሚስጥርን ትርጓሜአቸውን በጣም ፈትፍቶ ነው እሚያሰተምረው/
@redietblatu6458
@redietblatu6458 3 месяца назад
ሰላም ፔጁ ስሙ ምንድን ነው ? ምን ላይ ነው የሚገኘው ?
@mystoe9261
@mystoe9261 3 месяца назад
@@redietblatu6458 ፔጁ ስሙ መዝገበ እውነት የሚል ነው በጣም ብዙ ነገር ነው እሚያሰተምረው።ወንድማችን።
@mystoe9261
@mystoe9261 3 месяца назад
@@redietblatu6458 የፔጁ ስም መዝገበ እውነት እሚባለው👍
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 3 месяца назад
HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU HANICHO !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 3 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@Atomium-m8n
@Atomium-m8n 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 3 месяца назад
የvideo የመጀመሪያ አይሰማም
@Kmylovelife
@Kmylovelife 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ ትክክል
@user-Hiwi
@user-Hiwi 3 месяца назад
lemen dmtsun tatefiwalesh eyegeban eko ayidelem lemangnawen enamesegnalen ehtachin kechlsh astekakiy yihen thank you.
@berktitube1339
@berktitube1339 3 месяца назад
ያስቃሉ ብዬ የሚለው ቃል ለዚህ ፔጅና አሁን አንች ካለሽበት ሕይወት ጋር አይሄድምና አትጠቀሚው። አንደኛ የሚያስቅ ነገር የለውም። የሚያስተምር እንጅ ። የሚያስቅ ነገርም አትልቀቂልኝ ። የሌሎቹ ይበቃናል።
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 3 месяца назад
እሺ እህቴ የሚገርሙ በሚለው ተረጂው::
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 3 месяца назад
ተምሳሌት የሆንሽዉ እህታችን ሰላም
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከሱሪ አዉጥቶኛል ክብር ይግባዉ ❤
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 месяца назад
እኔ ማዳም ቤት ኢኒፎርማችን ሱሪ ነው ሌላ ልብሶቼ ቀሚስ ነው የምለብሰው ለስራም ቢሆንም አልወደው ግን አማራጭ የለኝም።
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 3 месяца назад
Amen amen amen
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
እህታችን እናመሰግናለን ግን ብታብራሪልን ጥሩ ይመስለኛል ስንት ሰው እኮ እንግሊዝኛ የማይገባው አለ
@Workqwha
@Workqwha 3 месяца назад
እኳን ደህና መጣሽ ሀኒ
@Kbromyegzabharlej
@Kbromyegzabharlej 3 месяца назад
❤❤ amen
@yostinadawit6586
@yostinadawit6586 3 месяца назад
haniye berci yene konjo kalhiwote yasmalen
@itsaliveunfortunatly8961
@itsaliveunfortunatly8961 2 месяца назад
Can you live a link of the flat earth thing?
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu 3 месяца назад
እህታችን አትጥፊ እግዚአብሔር ያቨርታሽ
@hannadesta382
@hannadesta382 3 месяца назад
Yene konjo tebareki
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 месяца назад
Hi my love what’s up You gotta interpret it. How many your subscribers do you think understand an English every time you bring up an English reaction you have to let us know what they’re saying Sister. I love you.❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 месяца назад
በእግሌዘኛ ደግሞ አንተ ቤድዮ ስራበት እርሶ በአማረኛ ነዉ ምትመስክር ወንጌልን
@Ethio_Generation
@Ethio_Generation 3 месяца назад
hanaye berchilin ehtachin eshi
@mekdesmamo573
@mekdesmamo573 3 месяца назад
Hannaye saysh menfesawi knat yadrbgnal.enem suri lalemelbes eyetagelku new 1suri bcha kertagnalech bemulu aswegje.ewnet new sent set yemiyasmeslat kemiswa new.beka.selamsh ybza.
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 3 месяца назад
Hi hana endat nesh Kristina endat yezoshal lejshe endat nech balbatshe ethiopia kemtash bhal seltdrshe awrtshe atwkm
@BinyamOkbazgi-gj3yt
@BinyamOkbazgi-gj3yt 3 месяца назад
❤ ❤ ❤
@YohannesMuluneh-y9p
@YohannesMuluneh-y9p 3 месяца назад
ሰላም አይሰማም
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 3 месяца назад
፬ኛ ነኝ
@YonasNadew-Yoninad
@YonasNadew-Yoninad 3 месяца назад
sound
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 3 месяца назад
አንዳንንድ አይሰማም
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 3 месяца назад
... 💚💛❤🙏
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@GetalewDemas-ny3jd
@GetalewDemas-ny3jd 3 месяца назад
🥰🥰
@mulugetagetu8971
@mulugetagetu8971 3 месяца назад
SELAM LANCHI YIHUN HANA
Далее
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
18:12
Просмотров 9 тыс.
ጽንስ ከማህጸን አታስወርዱ::
17:01
Китайка нашла Метиорит😂😆
00:21
የዘንድሮ ሽምግልና ቅጥ አጣ::
24:49
Папа уходит
0:13
Просмотров 1 млн
How Many Twins Can You Spot?
0:17
Просмотров 11 млн