Тёмный

ጭፈራ ቤት ሰይጣንን ማምለኪያ ቤት ነው:: 

Hanna ZeEthiopia
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

11 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@berhana2488
@berhana2488 25 дней назад
አቀራረብሽ በእራሱ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ነው። እንግሊዝኛ ቋንቋ እንደማትቸገሪ እገነዘባለሁ። የእን መምህር ተስፋዬ አስተምህሮን የምትከታተይ ከሆነ፣ ገጠመኝን በመተርጎም ትልቅ ስራ መስራት ትችያለሽ። በዚህ ነገር እሱ ደግሞ ፈቃደኛ ስለመሆኑ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለኝም። መልስሽን እጠብቃለሁ። በርቺ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 25 дней назад
ምርጥ ሃሳብ ነው ብዙ ሰው ይነቃ ነበር እሷ ፍቃደኛ ከሆነች መምህር ተሶፋዬ በጣም ደስ ይለዋል
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 25 дней назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ይህን ብታደርግ ብዙ ሰዋች ይድኑ ነበር የአንድ ሰው ነፍስ ማዳንም ቀላል አይደለም በርችልን ሀኒ
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 24 дня назад
በጣም ድንቅ ሃሳብ ነው። የመምህር ተስፋዬ አስተምሮ ለዚህ ትውልድ የተሰጠ ከጠላት ማምለጫ ነው ወጣቶች ተጠቀሙበት
@feritsirgut7103
@feritsirgut7103 24 дня назад
Hani Please ene guadegnaye hendawi new ena orthodox mehone yefelegnl ene English bezum adelehum Please tebaberegne sele egeziabeher beleshe lene aned nebes memeles telek neger Please 🙏 ❤️
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 24 дня назад
በጣም ትልቅ ሀስበ ነዉ እግዝአብሔር የረደቨ❤❤❤
@moktad6722
@moktad6722 24 дня назад
ሴት ልጅ ራሷን በመንፈሳዊ ልብስ ስታስውብ ምን ያክል ታምራለች ውበትሽ ልዩ ነው ሐኒ አምላክ ያጽናሽ።
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 23 дня назад
ግርማ ሞገሷ ደስ ሲል። ተባረኪ።
@bilalhussen7257
@bilalhussen7257 18 дней назад
ተዲየ ሂጀብ ለምን ትጠለለቹህ ኢሀው ሀነ ሂጀብ ለብሰ እንዴት እንደሰመሩወት
@Yayeshe
@Yayeshe 25 дней назад
እህታችን እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሸ ከመምህር ተሥፋዬጋር ተገናኝታችሁ ብታወሩ ደሥ ይለናል በርቺ
@user-mikias12
@user-mikias12 25 дней назад
በጣም አስተማሪ ነው እህታችን ጠንክሪልን
@Eshatu-mv9zt
@Eshatu-mv9zt 24 дня назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ከምትሰሪው ቭድዮ አስተማሪነት በተጨማሪ ክርስትያናዊ አለባበስሽን በሁሉም ቭድዮሽ ላይ ብታስታውሽቸው ጥሩ ነው በጣም ብዙ እህቶቻችን የራቁት ልብስ ዘመናውይነት እየመሰላቸው እየጠፉ ነው እንቺ ይህን ሕይወት ስለምታውቂው ምንም ባዶ ህይወት እንደሆነ አስተምሪ። አንቺም ያንን ሕይወት አሽንፈሽ ለዚህ ለተረጋጋ እና ለማረ ክርስቲያናዊ አይከንነት ለመረጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ በፈረሀ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ።
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 21 день назад
እህቴ በርቼልኝ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽ ስርአትሽ ተመስገን ጭፈራቤት ዘፈን በአጠቃላይ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ የዛሬ 11 አመት አሁን ደሞ መምህር ተስፋዬ የበለጠ እንድጠነክር አርጎኛል ባጠቃላይ ድሮ ሚካፕ በማረግበት ግዜ በጣም ያስጠላል አሁን ያለሁበት ማንነቴን እወደዋለሁ ፀሎት ሀይል አለው በርቱ ና ፀልዬ አሜን
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 24 дня назад
*የዱሮዋ አለማዊ ሃንዬ እና የአሁኑ የእግዚአብሔር ሜክ አፕ ፀጋ የበዛላት ሃንዬ በተረጋጋ ኣእምሮው 2ቴ የሚያስብ ሁሉ ትውልድን ለማስቀጠል ሲል ለመኖር የሚበልጠውን አይቶ ብዙ ይማራል! ይለወጣል! ይለውጣል!ሃንዬ አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ሰጥቶቨ ያፅናቨ!❤*
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 24 дня назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@lidiyat
@lidiyat 25 дней назад
ሃኒየ እህቴ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 25 дней назад
ሀኒቾ ሰላምሽ ይባዛ በጣም ነው የምወድሽ ለኢትዮጵያ ያለሽ ክብርና ፍቅር እጅግ ደስ ይላል ደስ ብሎናል ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ከልቤ እወደዋለሁ የእመቤቴ ጥበቃ አይለይሽ ፡፡
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 25 дней назад
በርቺ ሃንቾ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን::
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 25 дней назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ሀኔ ግን በጣም ጠፍተሻል ተሎ ተሎ ነይና አስተምሪን በርችልን።
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 13 дней назад
አሜን እህታችን መድሀኒያለምይጠብቀን እህታችን
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 25 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርች የኔ ውድ❤❤
@user-do9bx7ic1z
@user-do9bx7ic1z 22 дня назад
ጥሩ እይታ እና ማስተዋል ነው እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ በንጽህናና በጽድቅ ስራ ያቆያን።
@ThaUnc-ko8hp
@ThaUnc-ko8hp 25 дней назад
EVERY SINCE I HEARD YOUR STORY WITH "GO BLACK TO AFRICA" I'VE HAD NOTHING BUT ADMIRATION FOR YOU.....THE MOST HIGH TRULY FAVORS YOU.....WHEN YOU SAID THAT YOU PREFERRED TO BE AROUND THE BLACK AMERICANS MADE YOU A RARE GEM, NOT CAUGHT UP ON AFRICAN TRIBALISM. BLESS YO HEART❤ YOUR LIKE A YOUNG MOTHER TERESA..STAY SANCTIFIED ❤ P.S. I CAN'T UNDERSTAND NOTHING YOUR SAYING, BUT I'M STILL SUBSCRIBED ❤
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f 24 дня назад
እመብርሐን እጅሸን ይዛ ከዛ መናጢሀገር እንዳወጣችሸ በሔድሸበት ሁሉ ከፊት ከፊት ትቅደምልሸ የኔ እህት በርችልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 25 дней назад
እህታችን እናመሰግናለን ስለምታቀርቢልን መልካም ነገር
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 22 дня назад
እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ውድ ደስ ስቲ ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ
@user-dx9tn6bi2r
@user-dx9tn6bi2r 25 дней назад
ሐንቾ በርቺ በተለይ ሐገር ቤት ሆነው በአይምሮአቸው የሰው ሐገር የናፈቃቸውን ቀኝ ተገዢዎችን በተለይ የነጮችን አህዛባዊ ህይወታቸው ላይ በትርጉም ብታቶክሪ ደስ ይለኛል ፣ሐንቾዬ ባክሽ እምለምንሽ በምንም ሀኔታ ወደ ፖለቲካው መንገድ እንዳትገቢ አደራ እልሻለው ።
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 25 дней назад
ፖለቲከኞቹ ሀይማኖቷን ሲነቅፉ ዝም ማለት ነው ያለባት በእርግጥ እናታቸው ሰባተኛው ንጉስ ያላለቸው ንጉስ ስለሆኑ ሀይማኖቱን እየነቀፉ ያሉት እሳቸውን መካብ እንጂ መንቀፍ ስለማይፈቀድ መጠንቀቅ አይከፋም
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 24 дня назад
እኀታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በቤቱ ያጽናሽ በጸጋ እና በረድኤቱ ይጠብቅሽ።
@zenamichael479
@zenamichael479 24 дня назад
በርችይ እህታችን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 24 дня назад
ጎበዝ. ልጅ. በርቺ. 🎉🎉🎉🎉
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 22 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 25 дней назад
EGZIABHER YIMESGEN selamishe yibza ehitachin kalehywet yasemaln emaa
@YohaniGeteneh
@YohaniGeteneh 23 дня назад
Melkam Ena astemari hasab eyakafelshen New berchi
@user-dm5uy4ft2r
@user-dm5uy4ft2r 20 дней назад
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 13 дней назад
እግዚአብሄር ያስብሽእህታችን በርቺልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 25 дней назад
ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን በርቺ
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 24 дня назад
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
@GEBR1919
@GEBR1919 19 дней назад
እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏 እግዚአብሔር አይዘበትበትም ግገላትያ 6:7፦ ለምን እግዚአብሔር በፈጠረን አንኮራም እእ ከእግዚአብሔር ጋር ትግል ለምን እንፈጥራለን ? እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተው ማስተዋልን ስጠን🙏
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 13 дней назад
አሜን ማስተዋሉንያድለን
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 24 дня назад
Tebarik ehty
@alemtekle506
@alemtekle506 24 дня назад
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ በርቺ 😊❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 24 дня назад
በርችልን እህታችን
@SenaitSenait-jy6sd
@SenaitSenait-jy6sd 22 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@TegstTegst
@TegstTegst 25 дней назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለመለወጥ ያብቃን
@jsolomon6964
@jsolomon6964 23 дня назад
ሃኒቾየ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 25 дней назад
ሰላም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሀንዬ በርቺ እማ
@yetewahdoleje5789
@yetewahdoleje5789 12 дней назад
እህትአለም❤ አብዝቶ መዳሐኒአለም ይባርክሽ ሰውየውን እኮ አየሁት Toronto ነው ያለው የመቤቴን ስእለ አድኖ እድርጎ የነበርው❤❤
@sarahawler1292
@sarahawler1292 24 дня назад
ሃኒቺዬ የእኔ ቆንጆ እህት እንዴት እንደምወድሽ እኮ ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ እስከመላው ቤተሰቦችሽ ሁሉ ይባርክሽ ይቀድስሽ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 24 дня назад
በርቺ ወዷ እህታችን አንችን የመሰል እህት በዚህ ዘመን ኬት ይገኛል
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 24 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 24 дня назад
በርቺ እማ❤
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 23 дня назад
እግዚአብሔር በ ቤቱ ያፅናሽ እህታችን። በርቺ
@athenastv1557
@athenastv1557 25 дней назад
Hi dear from greece.. It is important to focus our mind i think to things that makes women more strong..
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 25 дней назад
በርቺ ሀኒ
@zmina8802
@zmina8802 25 дней назад
Yene konjooo fetari amlak yebarkshe 🤲🤲🤲🤲🤲
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 23 дня назад
እህታችን በርቺልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 በርቺ🙏
@user-je5fz8en1z
@user-je5fz8en1z 25 дней назад
እናመሠግናለን እህታችን ሀኒዬ❤❤❤
@hit2579
@hit2579 19 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዮሐንስ ብሔረ ሕያዋን ነወ ያለው?
@ubuntuentertainment5824
@ubuntuentertainment5824 25 дней назад
Keep the good work up sister❤
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 23 дня назад
Agayiti ALemi silasewochi Yitebikushi kenebetesebochishi❤❤❤
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q 25 дней назад
Betam Konjo Lij
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 24 дня назад
HOLY GOD BLESS YOU ! HANICHOO!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 23 дня назад
ኣቤቱ የምህረት ባለ ቤት ሆይ ለውጠኝ😢
@saronabi1387
@saronabi1387 25 дней назад
Haniyeee tebareki selemetesechin temehirt enamesegeneshalen❤❤❤❤❤
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 25 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒ እንዴት ነሽ
@Eyob797
@Eyob797 24 дня назад
@15:00 ላይ "Matthew stabbed in Ethiopia" የሚል ሰይጣናዊ ው(ሽ)ት ዓየሁ። ሐዋርያው ማቴዎስ የተገደለው የፋ(ሽ)ስት ጣልያን ዋና ከተማ በሆነ(ች)ው ሮም ላይ ነው። አገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር ኢትዮጵያ ላይ አይደለም። ሐዋርያው ማቴዎስ ኢትዮጵያ ተገደለ የሚል ው(ሽ)ት የሚያወሩት የዲያብሎስ ል(ጆች) ፋ(ሽ)ስት ጣልያን/ምዕራባውያን ና(ቸ)ው።
@_beth20_
@_beth20_ 18 дней назад
Eko enem eko germogn teyekuat, Ethiopian ye hawariyat geday adrigew makrebachew yanadidal 😡
@sebleabera4939
@sebleabera4939 25 дней назад
Amen haniye fetari zemenshn yebarkw
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 24 дня назад
አሜን
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 23 дня назад
Amen
@AdmiringAirplaneWindow-yv9hv
@AdmiringAirplaneWindow-yv9hv 25 дней назад
Berchi Hana
@haregberu5088
@haregberu5088 24 дня назад
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በፆለትሽ አስቢኝ❤
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 13 дней назад
ፀጋውንያብዛልሽ
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 24 дня назад
❤❤❤
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 25 дней назад
Gobez berchi.
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 25 дней назад
Berchi ehetea
@Sheketi
@Sheketi 22 дня назад
ሀኒ የካቶሊክ ስእል አድህኖ አትሽጪ በእኛ መልክ የተሳሉትን ተጠቀሚ እባክሽ ❤
@AsmeretCavas
@AsmeretCavas 24 дня назад
He is in canada my sister Keep it up
@LaquuAshu
@LaquuAshu 25 дней назад
Amen Amen Amen 🙏🏻
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 8 дней назад
ጌታ ሆይ ይህችን እህት ልጅህን ጠብቅልን::
@Kalkidan-ci8oc
@Kalkidan-ci8oc 24 дня назад
Betam new miwodish ,sibiena yalesh nesh
@abitybekele1150
@abitybekele1150 24 дня назад
ምነው ጠፋሽ አንዬ በሰላም ነው?❤❤❤
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 25 дней назад
የዝሙት ቦታ ነው
@Betty-ff4nf
@Betty-ff4nf 24 дня назад
❤❤❤❤
@tewo7technology181
@tewo7technology181 25 дней назад
🙏🙏ሃኒ
@_beth20_
@_beth20_ 18 дней назад
Thank You sharing the videos to us hanna , God bless you! I have a question regarding the last video, did mathew really get stabbed and die in Ethiopia? Because as far as i know, Ethiopia was a loving and welcoming country, this is a new info to me.🤔
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 19 дней назад
😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@WT20224
@WT20224 24 дня назад
Matthew Stabbed in Ethiopia Yemilew esti mini yahil ewinet new sijemer Matiwos wed Ethiopia Metito neber wey ene esikemaqew dires Ethiopia anidim ye hawari demi alifesesebatim. Silezih Check arigesh videowin edit adirigiw miss guid endataregi
@werkelulwerka
@werkelulwerka 8 дней назад
Ykerta endezi buzu aisfelegem lanchi lelela sew lela menged new yemeweseid new buzu mawiek tefat yametal bteklelala laine ko yfetenal disco new ezi sbkiet endaymeslesh
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 23 дня назад
እኛ ሚስሊሞች ሙዚቃ የሸይጣን የአጋንንት መሳሪያ ነው ብንል ብንነግራቸው አልሰማ ብለው ነው ወላ ሜካፕ ወላሙዚቃ ወላ ፀጉር መቀጠል ወላ ጥፍር መቀጠል ወላ ንቅሳት ወላ እያንዳንዱ ቦታ የለውም
@GhdgCnxv-mp9yc
@GhdgCnxv-mp9yc 23 дня назад
ሐኒዬ እኅትየ እግዚአብሔር ያበርታሽ..በት/ቱ ላይ ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተምሕሮችን ብታስቀድሚና አባቶችን ብጠይቂ ጥሩ ነው ለምሳሌ በሐዋርያቱ አሟሟት ላይ የነበረውን የቅዱስ ማቴዎስን ጠይቂ ና መምህር ብለሽ ያስገባሽውም ቤ/ን ካወገዘችው የ ግርማ ልጅ ነኝ የሚል ሰው ት/ት ማቅረብሽ ያሳዝናል..ና እውነትን ብቻ እንድታቀርቢ ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳሽ።
@mehrettsegaye5136
@mehrettsegaye5136 23 дня назад
ምን አደረገህ? ቢቻል አንተን እና እንዳየተ አይነትሮቹን የ ደብተራ ልጆች ነበረ ማውገዝ
@demehailu2127
@demehailu2127 24 дня назад
Ygermal be ahun sat kabe setoch ena wand ehetoch nw yalut
@habtamudejene5490
@habtamudejene5490 24 дня назад
ተፋሽ
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 23 дня назад
Zefen. Makom aktogal
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 19 дней назад
የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስን መዝሙር አዳምጪ
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 19 дней назад
@@brown-ge4hl eshi tnx
@_beth20_
@_beth20_ 18 дней назад
Tselot adrigi beteley wedassie mariyam ena mezmure dawit.
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 25 дней назад
እረ ተይ እንቺ ልጅ ሰባተኛውን ንጉስ አትዳፈሪ እሳቸው የሚያሞካሻቸውን እንጂ ስህተታቸውን የሚነቅፍ ሰው አይወዱምና እዳይጠምዱሽ እውነትንም ብታውቂ ዝም ማለት ነው የሚጠቅምሽ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 25 дней назад
ሰሰው የተመሰለ ዴቭል የተናጉረውን የስው ንግግር እስመስለሽ ም ይኛ መንግስት አይደለም መንግስቴ በይ ስላልታረደብሽ አትነካኪን ። እንደትግሬዎቹ የኛ ሲሆን በሀጥያታችን የመጣ እንደሆነ የነሱ ሲሆን ደሞ በደሴ ሊደፍሩ በሄድ ጊዜ እሬሳቸውን ከመረው ምንቢሉ ጥሩነው በሀጥያታችን መባሉ ቀረና ገደሉን እያሉ መጮህ ጅመሩ በሀጥያት ማለታቸው ቀረ ያንን ነው ያስታወሽኝ ።
@seli4850
@seli4850 24 дня назад
I do appreciate and respect your spirituality. But on top that please stop pronouning ch ch ....at the end of pronouncing its not good pronouncing sorry to comment you but w sense we are friends we have to talk openly in this channel
@user-xk5ry1jm3l
@user-xk5ry1jm3l 20 дней назад
Temecheshign catholic neshi
@DereseMengist
@DereseMengist 23 дня назад
ከንፈር ላይ የምትቀቡትስ አይቆጠርም ማለት ነው መጀመሪያ እራስሽን እይ
@Ninasee19
@Ninasee19 25 дней назад
Seriously you are absolutely too damn much. So judgmental- just because u don’t do something now, suddenly it is the worst thing a person can do, pleaseeeee that person at the club might have pure heart than you, I hope u are pleasing God with all ur clothings and beliefs but your judgement of others, makes u disparate to be seen different or unique that by itself is a sin. Holiness is humble not wanting to be seen not asking for approval of how u live ur life for Christ sake. Just 🛑
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 25 дней назад
Kkkkk why you mad??? I was in that club, party, smoking and all that which is a sin but I thought that was life but no its not! So instead of getting mad at this lady, you need to find away to clean from your sin...ya those club boys and girl has beautiful heart but still its a sin! So let's stop parting
@ytz4778
@ytz4778 25 дней назад
እኔ ልዩ ነኝ ለማለት ፈልጋ አልመሰለኝም ።ጭፈራ ቤት ብትሔጂ የሚያጋጥምሽን ነገረችሽ እንጂ ጭፈራ ቤት የሚሄዱ ስዎች ቅኖች አይደሉም አላለችሽም። እስቲ ጸሎት አድርጊ
@natatube2021
@natatube2021 23 дня назад
በጣም አስተማሪ ነው እህታችን ጠንክሪልን
@SenaitSenait-jy6sd
@SenaitSenait-jy6sd 22 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
Далее
እኛም ጥያቄ አለን::
21:42
Просмотров 9 тыс.
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 235 тыс.
Only you are left😭I beg you to do this🙏❓
00:19
Просмотров 744 тыс.
ያሬድ ነጉ ንስሐ ግባ።
19:48
Просмотров 13 тыс.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 901 тыс.
አባታችን:ሆይ::
19:23
Просмотров 9 тыс.
СКАЗАЛА ЖЕ НЕ ПОЙМАЕШЬ
0:19
Просмотров 2,2 млн