Тёмный

ሴት ልጅ አንተን ስትመርጥ| thing woman do that are green flages|relationship advice|for man|yod house 

yod house
Подписаться 76 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#relationshipadvice #forman#yodhouse
ሴት ልጅ አንተ ስታፈቅርህ ከሊላ ወንዶች በተለየ መንገድ ነው ላንተ ያላትን ስሜት ምትገልፀው
#relationshipadvice
#ethiopian

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@user-hayimanotetewahdo
@user-hayimanotetewahdo Год назад
የተናገርሽው ሁሉ ልክ ነሽ የኔም ፍቅረኛ እንደዚህ ናት
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Год назад
የኔ ጥረሰ ፍንጭት የደም ገንቦ በርቺ። ደስ ደሰ ብሎኛል !!!
@johanesfida2916
@johanesfida2916 Год назад
Wow Yodi you did grate thing specially for Ethiopian
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ዮዲ እንዴት ነሸ በጣም ደሰ የሚል አገላለፅ
@NatiYsoa
@NatiYsoa 6 месяцев назад
ያለምንም ምክንያት ሴት ልጅ ስትርቅ ምን ተሰምቷት ሊሆን ይችላል
@YEZABET
@YEZABET Год назад
መልካም ሰው ለመሆን ያለን ሁሉ ያለቅድመ ሁኔታ ማጋራት በቂ ነው።
@DawudUsman-s6h
@DawudUsman-s6h 4 месяца назад
yodite mamhirenashi qalatochishi indakabrshi argonyal long live maye sweet
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቀ1ጸ
በጣም ልዩ ነሽ
@livetube5974
@livetube5974 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሸ. በምስጢር ባዋራሽ ደስ ይለለኝ ነበር
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
t.me/Yodhouse
@yibekaltilahun998
@yibekaltilahun998 5 месяцев назад
ለምሳሌ ልቤን ከሰጠሁት ሌላ ምን ይፈልጋል ምትል ሴት ምን አይነት ሴት ናት?
@realdigital1630
@realdigital1630 Год назад
Thanks
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 Год назад
Yod house thank you yes indeed 🎤🎤🎤🎬🎬🎬
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
ዮዲዬ የምትሊያት ሴት የለችም እኔ ፈልጌ አጣኋት በእርግጥ አንች ስለ እውነተኛ አፍቃሪ ሴት ነው የምትነግሪን ነገር ግን እሷ የለችም
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
እመነኝ አለች የጊዜ ጉዳይ ነው ትመጣለች
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
@@yodhouse2713 ተስፋ አይቆረጥም ልክ ነሽ እጠብቃታለሁ በተስፋ
@meri5519
@meri5519 Год назад
@@kemekem1366 እኔ እውነተኛ ፍቅር እየናፈቀኝ ነው አላገጣጥም አለኝ ፈጣሪን ምን እዳደረኩት እኔጃ ሁሉም ውሸታም ናቸው አሁን ተስፈ ቆርጨ ተቀምጫለው ማርያምን መቼሽ እውነተኛ አፍቃሪ ለተፈቃሪ አያገጣጥም
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
@@meri5519 አላገጣጥም ብሎኮነው የተቸገርነው ፂዮንዬ ተስፋ አትቁረጭ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
ኧረ አለች
@daniman3870
@daniman3870 Год назад
"Focus on your goals and you will get many holes."
@ashag.k5972
@ashag.k5972 Год назад
በትክክል
@yoha9614
@yoha9614 Год назад
Today you hv earned my "like
@ethiopiatube2944
@ethiopiatube2944 Год назад
ጎበዝ
@kibromgebremariam8161
@kibromgebremariam8161 Год назад
Yekereta gen bale tedar neshe ? Achen yageba yetadel new
@girmaygermeso9094
@girmaygermeso9094 Год назад
ደስ ስትዪ ኡነት እኔ ኤርትራዊ ነን ወደድኩሽ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Год назад
ግን አንቺ ባል አለሽ?
@birhantesfaye5738
@birhantesfaye5738 Год назад
ዮዲ ባንች ትምህርት የተነሳ ጆሮየ በሽተኛ የኔ ዩ ቲዩብ በከፈትኩ ቁጥር በማዳመጥ ግን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው
@ተወኩልአለላህ
@ተወኩልአለላህ Год назад
ሚስቴ ጋር በትዳር አስር አመት ኖረናል የተለያዩ ስጦታወችን ትገዛልኛለች ትሰጠኛለች ብዙ ግን አሁን ጠባዋ ተቀይሮብኛል ስልክ ስደውልላት ብዙ ጊዜ አታነሳ እስራላይ ሆኔ ነው ትለኛለች አረብ አገር ነው እምንኖረው ባሁን ሳአት እኔ ካልደወልኩላት አደውልም ለምን አልደወልክልኝም ትለኛለች ሌላ ወንድ ጋር ማግጣብኝ እንደሁ ብየ ተጠራጠርኩ ሁለት ልጆች ወልደናል እረፍት እንውሰድ እና እንገናኝ ስላት ሁለት ወር እንስራ ትለኛለች እስከዛሬ በወር ነበር እምንገናኘው በናትሽ መልሽልኝ
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 Год назад
Tebeltehal bro
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 месяцев назад
እና ሁልጊዜም ላንተ ስጦታ መከባከብ አለባት እንዴ እሷም ትፈልጋለች የሚከባከባት
@mrbeanofficiallyaccount5584
ብታናግሪኝ ደስ ይለኝ ነበር
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
t.me/Yodhouse
@millamedia2053
@millamedia2053 Год назад
@@yodhouse2713 can I talk to you ?
@makvelkassa6348
@makvelkassa6348 Год назад
Telegram linku ayseram
@widasetube9824
@widasetube9824 Год назад
Yod ere tellegram lay lawerash bifelgim linksh embi alegn yehone neger adrgi
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
t.me/Yodhouse
@llllllllllllllll90-x9z
@llllllllllllllll90-x9z Год назад
ኪኪኪኪኪኪ ቫምፓየር አልሻት እውነትን ነው ገልጸሻታል እናመሰግናለን ዬድ በርቺሊኝ
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 Год назад
ብታዋሪኝ ብዬ አሰብኩ?
@zeynebmohammed9543
@zeynebmohammed9543 Год назад
ፕልቶስሽ ተመቺቶናል
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 Год назад
Tayi bakish le setoch fikr aysfelegim
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 месяцев назад
🤣🤣🤣
@ezzie_man
@ezzie_man Год назад
ሴት ልጅ #እንክብካቤ ትፈልጋለች ሲባል እንዴት ነው?! ማለቴ እስከማዉቀው እኮ ሴት ልጅ የሆነ አርግልኝ ትልህና ሁሉ ዝም ብለህ ብታረግላት አንተ ተንከባከብካት ብንለው ነው እንጅ እሷስማ ኢሄኔ ያን ያክል ክብር ላትሰጥህ ናትኮ
@daniman3870
@daniman3870 Год назад
ዬዲየ፡በቅድሚያ፡አመሰግናለሁ።ቀደም፡ብየ፡ቻናልሽን፡ባውቅ፡ጥሩ፡ነበር።የግሌን፡የፍቅር፡ታሪክ፡ላጋራሽ፡ፈለኩ።መፍትሄም፡ብትለግሽኝም፡ደስ፡ይለኛል።በአሜሪካ፡የፍቅር፡አጋሬን፡ከአራት፡ዓመት፡በፊት፡ቮስተን፡ከተማ፡ነው፡የተዋወኮት።በመጀመሪያ፡ላይ፡የእሷ፡ፍቅር፡ከእኔ፡እጥፍ፡ነበር፡ማለት፡እችላለሁ።በተለይ፡ፆታዊ፡ግንኙነት፡ከጀመርን፡በኋላ፡ከጠበኩት፡በላይ፡ፍቅሯን፡ከእኔ፡በተሻለ፡መልኩ፡ስታሳየኝ፡ነበር።እኔ፡ሳልሆን፡እሷ፡ነበረች፡ስጦታ፡በብዛት፡ስትሰጠኝ፡የነበረው።በተዋወቅን፡ዓመት፡ሳይሆነን፡አንድ፡ላይ፡መኖር፡ጀመርን።ባልጠበኩት፡ሰዓት፡በራሷ፡ጊዜ፡ወንድሟን፡አስተዋወቀችኝ።ሰርግ፡እንድናስብ፥ቤት፡እንድንገዛና፡ልጅ፡እንድንወልድ፡በብዛት፡ሃሳቧን፡ትገልጽልኝ፡ነበር።ነገርግን፡በጊዜ፡ሂደት፡እኔ፡ገንዘብ፡አወጣጤ፡ላይ፡ብዙ፡ስህተቶችን፡ሰርቸ፡በጣም፡ብዙ፡ገንዘብ፡ከሰርኩ።ከዛም፡ሰርጉም፡ቤቱንም፡ለጊዜው፡ተውኩት።እሷም፡ነግሬህ፡ነበር፡እያለች፡ስትጨቃጨቀኝ፡እኔም፡የእሷን፡ክብር፡የሚነኩ፡ንግግሮች፡በንዴት፡መናገር፡ጀመርኩ።እሷም፡ከዛ፡በኋላ፡በስሜት፡መራቅ፡ጀመረች።ፆታዊ፡ግንኙነትም፡አቆምች።እኔም፡አልጋ፡ለይቸ፡መተኛት፡ጀመርኩ።ከዚያም፡ለመለያየት፡ወሰንን።ልንለያይ፡አንድ፡ቀን፡ሲቀረን፡ግን፡ማርገዞን:ነገረችኝ።እሷም፡በጣም፡ደስተኝ፡ነበረች።እኔም፡መለያየቱን፡ትተን፡አንድ፡ላይ፡እንቀጥል፡ስላት፡ፍላጎቷን፡ሳትነግረኝ፡ዝም፡ብላ፡ተለየችኝ።ከዚያም፡ልጅ፡ከወለደች፡በኋላ፡በሽማግሌ፡አንድ፡ላይ፡መኖር፡ጀመርን።ነገርግን፡የበፊት፡ስሜቷ፡ሁሉ፡ቀዝቅዞ፡ወይም፡ሞቶ፡ነው፡ያገኘዋት።በሚገርም፡ሁኔታ፡ፆታዊ፡ግንኙነትም፡በጣም፡ትንሽ፡ቀናት፡ነበር፡የምናደርገው።እሷም፡ራሷን፡በጣም፡ጣለች፤ልጆንም፡እንደሚገባት፡አትንከባከብም፤እኔንም፡በስርዓት፡አታናግርኝም፤ይቅርታ፡ወይም፡አመሰግናለሁ፡አትልም፥ስራም፡ትታ፡ቤት፡መዋል፡ጀመረች።እኔም፡በጣም፡ሲበዛብኝ፡አጥፍተሽ፡ይቅርታ፡የማትይ፡ከሆነ፡በትንሽ፡በትልቁ፡ስትጨቃጨቀኝ፡እንለያይ፡ስላት፡ከአንተ፡ጋር፡ከምኖር፡ብቻየን፡ይሻለኛል፡ስትል፡እኔም፡ልለያት፡ወሰንኩ።የሚያሳዝነው፡ግን፡ከተለየዋት፡ከጥቂት፡ወራት፡በኋላ፡ግን፡ፍቅሯ፡እንዳዲስ፡ብሶብኛል።እሷ፡ጋር፡ግን፡ሙሉበሙሉ፡ከውስጧ፡እንዳስወጣችኝ፡ምልክቶችን፡አይቻለሁ።ልጄን፡ለመያት፡ስሄድ፡በስርዓት፡አታናግረኝም፥ንቀት፡ፊቷ፡ላይ፡ይነበባል፥ስልክ፡አትመልስም።በዙሪያዋ፡ባደረኩት፡ምልከታ፡ሌላ፡ወንድ፡ጋር፡ግንኙነት፡እንዳልጀመረች፡አረጋግጫለሁ።ባሳለፍነው፡ግንኙነታችን፡ውስጥ፡በማወቅም፡ሆነ፡ባለማወቅ፡ለሰራሁት፡ስህተት፡ይቅርታ፡ጠይቂያትም፡ምንም፡ይቅርታ፡አላደርግም፡ብላኛለች።የቅርብ፡ጎደኞቻን፡ሳናግር፡ግን፡ለአንተ፡ፍቅር፡እንዳላት፡ያስታውቅባታል፤በጣም፡ተናዳብህ፡ነው፡እንጅ፡ይሉኛል።ዬዲየ፡ምን፡ዓይነት፡ነገሮችን፡ባደርግ፡የእሷን፡ስሜት፡እንዴት፡አድርጌ፡መመለስና፡ልጃችንን፡የእናትም፡የአባትም፡ፍቅር፡እያገኘች፡አንድ፡ላይ፡ሆነን፡ማሳደግ፡ይቻላል? ነው፡ወይስ፡እሷን፡ሙሉበሙሉ፡ረስቼ፡ሌላ፡ሴት፡ጋር፡አዲስ፡ሕይዎት፡ልጀምር? አመሰግናለሁ፡ዬዲየ!
@jemaritube
@jemaritube Год назад
መልካም ሰው ለመሆን ያለን ሁሉ ያለቅድመ ሁኔታ ማጋራት በቂ ነው።
@birukmamo7954
@birukmamo7954 Год назад
ጎበዝ
@mesfinwolde8860
@mesfinwolde8860 Год назад
ተመችቶኛል
Далее
Распаковка Monster High Potions №4
00:46
Просмотров 50 тыс.