Тёмный

እንድትደውልልህ! |how to make agirl call and text you|for man |relationship advice |yod house 

yod house
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

#ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
#relationshipadviceforguys
#relationshipadraise
#yodhouse
#datingadvice
#dating advice for#
Relationship always psychology
#ethiopian
#sifuo

Опубликовано:

 

7 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@beautychannel8299
@beautychannel8299 Год назад
እኔ እንደ ሴት ልጅ ባህሪ በዚህ ምድር ላይ ግራ የሚያጋባ ፍጡር አይቸ አላውቅም፣ አቶሚክ ቦንብን አልበርት አንስታይን ሲፈጥር እንኳን ሴት የፈተነችውን ያክል አልደከመም፣ ገራሚ ፍጡር እኮ ናችሁ ሴቶችየ😃😂😃
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
እኮ😂😂😂😂😊
@fekaduarkebe
@fekaduarkebe 9 месяцев назад
Betam wusibisib fitiretoch nachew ewinet new gira yagabalu filagotachew min endehonem mawek ayichalim diha wend syiagengu esun titew wede bale genzeb genizeb yalew siyagengu beza ayregum wesib filega lela wend gar yihedalu ena mindinew ymemifeligut manim ayakim
@merd24
@merd24 18 дней назад
Thank you my btother ከእነሱ ይልቅ ኑክሌር ቦንብ መሥራት ይቀላል በተለይ የሐበሻ ሴቶች
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 Год назад
Thank you Yod house Bravo indeed bless ya 🎬🎬🎬🎤🎤🎤
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
ዮዲትዬ እውነት ብለሻል ምን ዋጋ አለው ፍቅር አፍቃሪዋን አታውቅም እህት አለም
@getsolomon
@getsolomon Год назад
ዮድ በጣም ጥሩ ምክር ነው!
@Danidan306
@Danidan306 Год назад
እንደ Yodit አይነት መረጃዎችን እንዲሁም መዝናኛዎችን ለማግኘት ግቡና SUBSCRIBE እና Like አድርጉኝ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ።
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
አመሰግናለሁ ዮዲትዬ በርቺ ስለሴቶች ባለመስራትሽ ቅር ቢለኝም የአብዬን ወደ እምዬ ገልብጬ ብዙነገር ተምሬበታለሁ ውዴ በርቺ 🙏🙏🙏🙏
@user-xb5kz3jc9x
@user-xb5kz3jc9x Год назад
ልክ ነሺ ውድ ከርብተን እንሰማለን ዬዲ ግን🙈
@seada9327
@seada9327 Год назад
@@user-xb5kz3jc9x 🤔
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
በደንብ ነው ምሰራው....እኛን የተመለከተ channel ይኖረናል!!!
@daniman3870
@daniman3870 Год назад
"Focus on your goals and you will get many holes."
@senaa3331
@senaa3331 6 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነገር
@tadessedadhii4860
@tadessedadhii4860 Год назад
ዩድ ቆንጆ ምክርሽ መሬት ጠብ አይልም አመሰግናለሁ
@davejatani2897
@davejatani2897 Год назад
I think good advice
@sadamhussen4889
@sadamhussen4889 Год назад
ታይ ባክሽ ሴት ልጅ እንድታስብልኝ እንድታስታውሰኝ ብዬ ምንም ነገር አላረግም ምክንያቱም ይሄ ማንነቴ አይፈቅድልኝም ግዜ ማባከን ነው ትርፍ ሴት ማሳደድህን ትተህ ብርን አሳድድ ወንድሜ ያኔ የፈለከውን ታገኛለሁ ለሁሉም ግዜ አለው
@habibaredi8201
@habibaredi8201 Год назад
አረ ሳዳም ሁሴን ገራሚ ሃሳብ ነው።😂😂😂
@sadamhussen4889
@sadamhussen4889 Год назад
@@habibaredi8201 አትይኝም
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
​@@sadamhussen4889ትክክል ወንድሜ እኔም ወንድ ልጅ ከማሳድድ ብየ ስራየን አላማየን እያሳደድኩ ነው😊😂😂
@user-pw4dw9xs4f
@user-pw4dw9xs4f 9 месяцев назад
የምር ውነትህነው
@todayismyday462
@todayismyday462 7 месяцев назад
Thanks sister
@user-et4ku9vo5d
@user-et4ku9vo5d Год назад
ተባረኪ !
@abebebekele273
@abebebekele273 Год назад
Yene Konjo berchi😍😘😗😙
@abayabay1554
@abayabay1554 Год назад
በርቺ'በጣም'ደስ'ይላል'ስለሴቶችማ:ካነሳሽ'ተዘርዝሮ'አያልቅም:ተይው'ሆድ'ይፍጨው':እነሱ:ወንድ'ከሚያፈቅሩ:ገንዘብ:ቢያፈቅሩ:ይሻላል
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Год назад
Thanks sis
@abenezerabebe9277
@abenezerabebe9277 Год назад
Yanchi trick hulem ayseram
@AmanuelIctsolution-ro1oc
@AmanuelIctsolution-ro1oc Месяц назад
አመሰግናለሁ ወድጄዋለሁ
@JerryFikrr-oh4rd
@JerryFikrr-oh4rd 11 месяцев назад
Betam tru tmhert new berchiln ehta
@dgytst406
@dgytst406 Год назад
ቆይአቺሁልግዜለውዶቺ ለምን ተሠሪያለሺ ሤትልጂ ትግሥተኛናት እሡእየኮራ ትታገዝ ይሆናል ግንከሄደቺ አትመለሥም እኔእደራሤ እሥተሣሠብነው
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Год назад
ሳህ😍
@HamerGere
@HamerGere 8 месяцев назад
ፍቅር እንዲህ የተወሳሰበ በጣም ምርምርና ፍልስፍና የሚያስፈልግ ኣይደለም ፡፡ፍቅር ራሱ ቋንቋ ኣለው ተፈጥራዊ ነገር ኣለው፡፡ በዛሬና በድሮ ዘመን ላይ ያለው ፍቅር ላይ እስኪ ኣውሪን፡፡ዛሬ እኮ ፍቅር ሸቀጥ ነው፡፡
@HamerGere
@HamerGere 6 месяцев назад
ትክክለኛውን የፍቅር ሚስጥርና ትንተና ይዘሽ ቅረቢ እዉነት ይኑረው ኣቀራረባችን ያኔ ነው እዉነተኛ ፍቅርን የምንገነባው እንደህዝብ መጪችንን እንስራ መልእክቴ ነው፡፡
@fre5837
@fre5837 Год назад
Thanks ❤❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Год назад
why we wait that much start😊
@SeidMustef-hg8fu
@SeidMustef-hg8fu 19 дней назад
በጣምነው የምትመቺኝ
@dgytst406
@dgytst406 Год назад
ወላሒ እኔእታገዛለሁ ከጠሉሁግን ከለመፈጠሩነው የምረሣው
@discocell5690
@discocell5690 Год назад
Wooww😍😍😍
@user-cy1xv8tn9r
@user-cy1xv8tn9r Месяц назад
Set lij felega say hon zem belo new phone numbers mesetut felagot selalachew aydelem
@tadiosbelay2307
@tadiosbelay2307 7 месяцев назад
lemedewol woyim text lemelaki genzeb kelelatis
@eyasukuratueye7359
@eyasukuratueye7359 Год назад
በጣም ደስ ይላል ዮድ
@Nonononononononono03
@Nonononononononono03 13 дней назад
wow mrtnew
@temesgenmatewos7962
@temesgenmatewos7962 Год назад
Min waga alewu samahush semahush beka be hiywote minm ayinet lawuti mayet alichalikum minm alitadalikum barase betam azinalehu.
@ptatom3947
@ptatom3947 Год назад
Abate semte bicha wode tegbar lemegibat kalitark wofi ayinorm
@getubulo9527
@getubulo9527 Год назад
Slm yod endet nesh tiyake metayek yichalal
@waliyabettting
@waliyabettting Год назад
ene anchin new mifeligew
@asnakeweldeyohannes7785
@asnakeweldeyohannes7785 Год назад
ebakish position yemilewun word atitekemi
@kush9926
@kush9926 Год назад
Beey bey englizegnashin akumi way targumiw
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 Месяц назад
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ የዚህ ቻናል ተከታታይ የሆናችሁ ሁሉ እኔ አንድ ዓመት ሁኖኛል መከታተል ከጀመርኩ ነገር ግን በኛ ጥበብ ሳይሆን በ እግዚአብሔር ጥበብ ይሁን እላለሁኝ ለሰው የማይቻል ለ እግዚአብሔር ይቻላል ፀልዩ ሚስት ከፈጣሪ ብቻ ና ብቻ ነው::
@jegnawminale8242
@jegnawminale8242 Год назад
Alegn lela alegn bla zegachgn ehte
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
👍👍👍😍❤
@damekebede4954
@damekebede4954 Год назад
Money talks pretty 😂😂😂😂
@michalgebre1289
@michalgebre1289 10 месяцев назад
ስጦታዎች ስጡ ነው የምትያው
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 10 дней назад
እኔ ፍቅር ምን አይነት እንደሆነ አላውቅም 🎉🎉🎉 ድንግል ወንድ ነኝ
@user-ri7qf3ys2f
@user-ri7qf3ys2f 6 месяцев назад
ፍቅር በቀመር አይመጣም
@beautychannel8299
@beautychannel8299 Год назад
90% ሴቶች የመጀመሪያ ምርጫቸው ብር፣ ሁለተኛው ብር፣ ሶስተኛው ብር ያለውን ወንድ ነው። እንዳለመታደል በዚህ ዘመን ወንዱ ብር ፊቷን አዙራበታለች😂፣ እና ሴቶችየ ወዴት እንደሚሄዱ ገና ጥናት ላይ ነን።
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
እኔ ሴት ነኝ ግን ሁላችንም አደለነም😊
@beautychannel8299
@beautychannel8299 Год назад
@@salamst8116 ሁላችሁም እንዳልሆናችሁማ 90% አድርጌዋለሁ፣ አንች ከ 10% ውስጥ ከሆንሽ ለትዳር ትክክለኛ ሴት ነሽ።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 месяцев назад
ባትደውል ለምን እናቷን አትበዳም ሣትወድ በግዷ ሲርባት ሆዷ ሲጎል ትደውል የለ እንዴ
@selhadinseid
@selhadinseid Год назад
ሴትን የራስ ለማረግ ብር ብቻ ይኑርክ ምትሉ ሰወች ገደል ግብ
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 Год назад
ለሴት አትስገድ ላምላክህ ስገድ ሴት አኩሪ!
@shueibmohamednor7139
@shueibmohamednor7139 Год назад
ዋው
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 Год назад
እነዚህ ነገሮች ድሮ ቀሩ በአሁኑ ሰዓት ሴቶች ፈን ሳይሆን ሚፈለጉት አይፎን ነው ቻባ ካለሽ ብቻ ነው የሚፈልጉት እናቱ!!!
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Месяц назад
ብራስሌት አላለችም😂😂 ሆሆ ስንት ግራም ኸረ ባክሽ
@asetube
@asetube Год назад
እረ አደውል ለምን ገደል አትገባም
@brookbrook1674
@brookbrook1674 Год назад
ቻርሊ ቻፕሊን እንዳንቺ አላሳቀኝም ሴቶችን ብቻ እያሞገሽ ነው ይቀራላ ወንድም እንደዛው ነው በእንደዚህ አይነት ካወዳደርን ማንም ሳያገባ ይቀራል
@habibaredi8201
@habibaredi8201 Год назад
😂😂😂😂😂
@rayumatuyoub6408
@rayumatuyoub6408 Год назад
ኳኳኳኳ
@feku9606
@feku9606 Год назад
እቃ ካልሰጠን ትርኢት ካላደረግን ጥቅሞቿን ካላሟላን ቴክስት አትልክም ስልክም አትደውልም ማለት ነው አይሴት ሰይጣኖች
@maeregmesfin8515
@maeregmesfin8515 Год назад
Hhhh er ataskign yodi …
@user-xx5wy5hc7l
@user-xx5wy5hc7l 4 месяца назад
😂😂
@merrarisaman519
@merrarisaman519 Год назад
ቅንድብሽም ያወራል ከአፍሽ በላይ ተመቸን ብላችሁ ትቀባጥራላችሁ አንች ሁሉንም ሴቶች ትወክያለሽን?
@mintuyell2506
@mintuyell2506 Год назад
ሴቶች የብር በርገር ሲጎሱ ነው ሚረኩት ሌላው ተረትተረት ነው
@habibaredi8201
@habibaredi8201 Год назад
ፈረደብን 😂😂😂😂😂
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችን አደለነም😢😂😂😂😂😂😂
@twacomputersystem6451
@twacomputersystem6451 Год назад
ሃሳብሽ ጥሩ ነው ነገር ግን አብዛኞቹ ሴቶች ፍላጎታቸው ብር......ነው።
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 Год назад
ብትደውል ባትደውል ገደል ትግባ በ1 ብር አስር ለገባ ለረከሰ ሴት ደግሞ ገንዘብ ካለህ እንደ ሸሚዝ ትቀያይራታለህ ለእቃ ጊዜ አትስጥ ተጠቅመህ መጣል ብቻ ለሷ ይሄ ሁሉ ወሬ አያስፈልጋትም ልፊ ብሎሽ ነው "ይዞ መገኘት ብቻ ቻው ጩኒ"
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Год назад
ወንድሚ ....ማውራት አለብን
Далее
The Secret Psychology of "Ignoring" a Girl
19:56
Просмотров 1,9 млн