Тёмный

ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት ... 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 132 тыс.
50% 1

ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት የምታሳያቸው ምልክቶች
#FikerYibeltal #Woman #Ethiopia
#AddisAbaba #Relationships
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Опубликовано:

 

12 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 330   
@mamtube7258
@mamtube7258 3 года назад
ፍቅር ይበልጣል ትምህርቱ አሪፍ ሆኖ ሳለ ጊዜ አትቆጥቢም ለማሳጠር ሞክሪ ሌላው ቃላት የለኝም በርቺ👌👌👌💓💓💓
@oumermehammed1730
@oumermehammed1730 3 года назад
በጣም አስተማሪና ያሳለፍኩተን ህይወት ያስታወሰኝ ጉዳይ ሆኖ አግኝቸዋለሁ በርቺ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 года назад
ጎበዝና ጠንካራ ሴት የምታነብ በናገራችን ላይ የእር ፎኑ ነገር እድል ይሰጠንና እንቀይረው እባክሽን እናመሰግናለን ፀሎት እንዳይረሳ ኣደራ እግዚአብሔር ከካሮና የጠብቃችሁ ውድድድድ!
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 3 года назад
Absolutely right from my experience!
@hageretg4601
@hageretg4601 3 года назад
ደስ የሚል ስቃይ ነው ፍቅር
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 3 года назад
ሠናይ ምሽት ወይኔ ተበላው ፈቅር የጠለፈኝ አልመሠለኝም ነበር ለካስ ጠልፎ ጨርሶኛል የተናገርሻቸው ነገሮች ሁሉም ከኔ ነው መኖሪያ ቤታቸው ።
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 3 года назад
@@mariamrmeich6417 kkkkk
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 3 года назад
@@sarahsarahsarah1973 ወየ ውዴ ማርያምን ተበላው
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 3 года назад
@@mariamrmeich6417 ayzosh😁
@elsatedasa7262
@elsatedasa7262 3 года назад
@@mariamrmeich6417 kkkkkk
@temesgenkasa7007
@temesgenkasa7007 3 года назад
ተመችቶኛል የኔ ቆጆ ትምርት እየአገኘሁበት ነው
@mistrebahru4163
@mistrebahru4163 3 года назад
I appreciate your experience all the points r perfect & I love psychology
@wondifrawfenta968
@wondifrawfenta968 3 года назад
ሚገርሙ ሀሳቦች ናቸው በርቺ እውነታውን ስለነገርሽን እናመሰግናለን...
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 3 года назад
እኔግን ባለትዳርነኝ አልሀምዱሊላህ የኔ ባል ልዬ ሠውነው ወላሂ ከወዶች ሁሉ ይለያል አልሀምዱሊላህ
@rozatube9991
@rozatube9991 3 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 3 года назад
Yemechesh
@user-ki9mq6fq5f
@user-ki9mq6fq5f 3 года назад
እንዳንች ይስጠን
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 3 года назад
ደስ ይላል እንደዚ አይነት ምስክርነት ግን ቅር ያለኝ ነገር ከወንዶች ይለያል የምትለዋን አማርኛ ኤክስፕርትዋ ፍቅር ብታብራራልን መልካም ነበር ፍቅርዬ እንዴት አየሻት ይቺን ንግግር
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 3 года назад
Masha Allah biyelishalew!!!
@zufanethiotube1210
@zufanethiotube1210 3 года назад
ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን ግን አንዳንድ ሰዎችን fb Live ላይ እሄንን በቪድዮ ለቀሽ አንድ ሰዉን በጣም በተደጋጋም ስድብ ኮሜንት ስር ተፅፎ አገኘሁትና በዉስጥ መስመር አወራሁት ለምን እንደምሰድብሽና ለእኛም ለእነሱም የምታቀርባቸዉ መልዕክት ጠበቃም ነዉ ግን ለምን ትሳደባለህ ተብየው ጠየኩት እኔንም ሰደበኝ አንዳንደ እስክ ኮሜንት ስር የምዳደቡትን ምን ትያለሽ በተለይ በአንዳች ላይ ክፋ ቃልም የምፅፈዉን ሰዉን አልወድም ብዙዎች ግዜ አስተማሪ መልዕክት ነዉ የምትለቅያቸዉ እና በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁል ግዜ ምክርሽ እህታችን ፈጣሪን ከክፋት ይጠብቅሽ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 года назад
That’s true from my Experience I like it
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 3 года назад
ፍቅርዬ እንዴት ነሺልን አቀራረብሽ እርጋታሽ በቃ ስምን መላክ ያወጣዋል ላንቺ ቢባል እውነት ነው ሲቀጥል ያየውት በኮመንቴ ያስተካከልሺውን ወድጄልሻለው በጣም ደስ ብሎኛል አከብርሻለው ሌሎች የፍቅር ቤተሰቦች እወዳችዋለው መልካም ግዜ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 3 года назад
Thanks very much
@biniamadela4227
@biniamadela4227 3 года назад
Thank you Fiker
@user-xl8ye2jf6u
@user-xl8ye2jf6u 2 года назад
ፍቅር ይበልጣል ትምርትሽ በጣም አሪፍ ነዉ ይከ የቅርበት ፍቅር ነዉ ደግሞ እስኪ ሥለርቀት ፍቅር ምን ትያለሽ ለምሣሌ ኤቶጲያና አሜርካ ቢሆኑሥ ምን ትያለሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
እናመሠግናለን
@biruktieiegu1279
@biruktieiegu1279 3 года назад
የኔውድ ደስየሚል መልክትነው በርቺልኝ
@laminelamine8399
@laminelamine8399 3 года назад
ሰላም ለኣንች ይሁን ፍቅር ይበልጣል... በጣም ቆንጅየ ብልህ የሆነች ሴት ነሽ እኔ በፍቅር ነው እመወድሸ.. ኣስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው የምታስተላለፊ እኔ ሁሌን ነው እምከታተልሽ ጥሩ ስራ ነዉ ቀጥይበት.
@gizachewaynalem947
@gizachewaynalem947 3 года назад
It is your gift ,so please will be talk about how to know good relation according to new new friendship
@grgshshmet2018
@grgshshmet2018 3 года назад
Gobez Thanks fikerrya 🙏🙏🙏 👍👍👍
@zewditutariku9955
@zewditutariku9955 3 года назад
ጥሩትምህርትነው
@thelazziest
@thelazziest 3 года назад
@2:39 - I wish you taught me that before my latest heartbreak (still wounded) ... EDIT: @13፡05 - እስቲ አንድ ጊዜ ሁላችንም “ለያዥ #ለገናዥ” እንላለን
@yo.b1434
@yo.b1434 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር
@rasilalialirasil3052
@rasilalialirasil3052 3 года назад
ልክ ነሽ እህቴ
@yahyaidris6287
@yahyaidris6287 3 года назад
በጣም ነው ሚወድሽና ሚያከብርሽ በርትልኝ
@taybaendris1931
@taybaendris1931 3 года назад
እናመሰግናለን ሲስቱ በጣም ነው የምወድሽ የምትመቺኝ ግልፀ ነሽ ሳቂታ ነሽ ፍገግታ የብዙ የሀዘን ልቦቺን ስለሚከፍት እኔም እዳቺው ፍገግታ አለብኝ ፍገግታ ውስጤ ነው ምችት ይበልሽ የኔ ቆንጆ
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer beknenet
@tarakadamibalo4227
@tarakadamibalo4227 Год назад
God bless you sister
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 3 года назад
ልክ ነሽ የኔ ውዴ😘😘❤❤❤
@michaelkifle7432
@michaelkifle7432 3 года назад
ጎቦዝ ቀጥልበት !!
@dawitdamtew5551
@dawitdamtew5551 3 года назад
fiker betam gobeze bereche egname enewedeshalene
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-pj6yl1vc7g
@user-pj6yl1vc7g 3 года назад
የእውነት በጣም አስተማሪ ሴትነሽ 💋💕💕💕
@ndalpha3439
@ndalpha3439 3 года назад
ዪመችሽ እህቴ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 3 года назад
Thanks
@user-gw4kz4jl7l
@user-gw4kz4jl7l 3 года назад
ልክ ነሽ 👍
@shshdhskdmdk7708
@shshdhskdmdk7708 3 года назад
ይመችሽ የኔ ጣፋጭ እውነት ነው ያም ሆኖ ግን አይረዱሽም ወንዶቹ
@daniboy533
@daniboy533 3 года назад
የኔ ፍቅር እናመሰግናለን
@AFROBEAUTY
@AFROBEAUTY 3 года назад
ኤርትራዊ ኔይ ያንቺ መደብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።keep it sis much love
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer bekenenet
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer
@paulosbekana5521
@paulosbekana5521 3 года назад
Good idea Fikir go on ...
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer bekenenet
@paulosbekana5521
@paulosbekana5521 3 года назад
@@tgtube9154 okey lets build friendship
@teshomeworku461
@teshomeworku461 2 года назад
Very important, *****
@abrahamadane3765
@abrahamadane3765 3 года назад
ወይኔ በጣም ደስ ትይለሸ በናትሽ እህቶች እንዲያነቡ አበረታቺያቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሁንማ ቤተኛ ነው ምሆነው👍👍👍👍👍✋👍✋ፍቅር ግን በጣም ጎጂ ነው።
@noornoo2813
@noornoo2813 2 года назад
ምርጥልጅ
@hiduhidaya8577
@hiduhidaya8577 2 года назад
ሆኖ መገኝት ወንዶች አላማ ይኑርህ ከተሣካ ተከታይህ ብዙ ነዉ እንኳን ሤት ....
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Год назад
እናመስገን አለን ፍቅርየ🙏🙏🙏
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
ትክክል ነሽ ወዴ ወንዶች አይርዱሽም ድዝዝናቸው ወንዶች እሽ ፍቅር ሰሰጫቸው ይጉዳሉ ወንዶች
@demisedaniel7251
@demisedaniel7251 3 года назад
thank u
@abdirazaknurgaba4573
@abdirazaknurgaba4573 3 года назад
አዎ ትክክል ነሺ እኔ ያለውን ያልሺው❤👍👍👍👍👍
@maki974
@maki974 3 года назад
aw yene konjo lik nesh
@user-wo5ur7kb3i
@user-wo5ur7kb3i 3 года назад
ድምፅሽ ያምራል
@hayatbekri199
@hayatbekri199 3 года назад
Like neshe yena konjo Andi like your voice 😍😍
@solomonwolde946
@solomonwolde946 3 года назад
በትክክልyene konjoo
@zinabudargie2624
@zinabudargie2624 3 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉ ቀጥይበት 👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@shshdhskdmdk7708
@shshdhskdmdk7708 3 года назад
ኡፍፍፍ ፍቅር ዛሬ መቶ በመቶ ትክክለኛ መረጃ ነው የሠጠሽኝ ደርሶብኝ ስላየውት ስተት የለውም
@Update27
@Update27 3 года назад
Berchi arif hasab nw👍👈
@alkwt7641
@alkwt7641 3 года назад
የኔቅመም በርች
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 3 года назад
ለማንኛውም፡ሰው፡ያስባል፡እግዚአብሔር፡ይፈጽማል፡ነው። በረከቱ፡አይለያን።
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 3 года назад
We'll come fiker yehonsh♡
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 3 года назад
አቦ ይመችሸ
@girmaymichael
@girmaymichael 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅር ይበልጣል
@user-sg6px7fe6p
@user-sg6px7fe6p 3 года назад
የኔ ቆንጆ
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 3 года назад
የኔ ቆጆ እኳን ደህና መጣሽ
@fatuma1126
@fatuma1126 3 года назад
ትክክልነሽ ማር
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Betseb enehun
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 года назад
እንኳን፣ደህናመጣሺማር
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer beknenet
@abdulmenanmohammed3362
@abdulmenanmohammed3362 3 года назад
You're special
@khaledbinfadel6090
@khaledbinfadel6090 3 года назад
የኔ ዉድ ደስ ትይኛለሽ
@johndesale5381
@johndesale5381 3 года назад
Yen konjo tafitshal?
@dessieademasu2727
@dessieademasu2727 8 месяцев назад
ወደድኩሺ❤❤❤
@domo731
@domo731 3 года назад
ልክክክ ነሽ ይላሉ
@nemaali1299
@nemaali1299 3 года назад
ሽኩረን
@abdulfetahaman
@abdulfetahaman 3 года назад
Tnxs
@muzeluge8151
@muzeluge8151 2 года назад
Good
@rwhahagos8504
@rwhahagos8504 3 года назад
ልክ ነሺ ኣነ 5 አምሰት ነው ብቅፍር ወስጥ ባጣም እምዋደወ ነበር ዛሬ ግን 😥💔 ኡፍፍፍፍፍፍ ሁደ💔💔💔💔💔😥
@aynalemmathewos9533
@aynalemmathewos9533 3 года назад
❤❤Tnk u fkr
@eyasy7435
@eyasy7435 3 года назад
ስወድሽ
@mengistutilahun1386
@mengistutilahun1386 3 года назад
ewunt anchin lena baregeshe single kehonesh konjit you are cool,toughtfull,beautiful.....
@gizattsega8063
@gizattsega8063 3 года назад
በጣም ልክነሽ ፍቅር ይበልጣል ምትይዉ ምታስተምሪን ሁሉ 100%አዳምጥ ሽ አለሁ
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer he knenet
@SbaatAds
@SbaatAds 6 месяцев назад
Waw yamral
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 года назад
ፍቅር ልዩ
@user-sy3hv7ee5w
@user-sy3hv7ee5w Год назад
ትክክል
@user-lt7ur6zj4o
@user-lt7ur6zj4o 3 года назад
የኔማር ስዎድሽ
@abrehammekasha5437
@abrehammekasha5437 2 года назад
interesting
@maneyegeta7181
@maneyegeta7181 3 года назад
Yene liyu dersobignal Ahun gin. 1 sew kgodagn behuwala kemanim fiker ayizegnm bemanim fiker alyazem
@danadana9998
@danadana9998 3 года назад
Yene konjo barchi
@umarume8817
@umarume8817 3 года назад
ስጠላም አይጣል ነዉ። እንወድሻለን እህት
@birtukantadesse8261
@birtukantadesse8261 2 года назад
Yene marrr siwodish eko Sila Rikati Fikir 1negar bayign please 😢🙏
@eliasabebe8138
@eliasabebe8138 3 года назад
yene konjo yene zenach ach eko aras leg honeshem zenach nesh bercleg ehte
@user-nt8ju8nl3x
@user-nt8ju8nl3x 2 года назад
ትክክል ነሽ ያኔቂማ ም😘
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 3 года назад
የእኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ
@tgtube9154
@tgtube9154 3 года назад
Endemamer beknenet
@habibjemal5638
@habibjemal5638 3 года назад
ተገኝታ 72 ሰዓት አብረን እንሁን ባለችኝ!
@derejeabebe3448
@derejeabebe3448 6 месяцев назад
Berchi...miliktochu alubish!
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
እናመሰግናለን።ሌላው ሴቶች ሴክስ በሚፈለጉበት ግዜ የሚያሳዩትን ባህሪ ምንድናቸው በሪሌሽንሺፕ ወይም በትዳር ውስጥ ክኛ አገር ባህል እንፃር
@issakassa8265
@issakassa8265 2 года назад
ምክርሺን ቀጥይበት
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 3 года назад
ፍቅር ምርጥ ሴት
@user-db3jb4ih5g
@user-db3jb4ih5g 7 месяцев назад
wow berchi
@EeEe-go1px
@EeEe-go1px 3 года назад
የኔ ቆንጆ ናሽ
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 3 года назад
እምገምተውን አጠነከርሽው፡፡ እንደተለመደው፤ Thank you. ቅመማችን!
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 3 года назад
የኔ ቅመም ሰወደሽኮ
@sol1921
@sol1921 3 года назад
ፍቅርዬ ሰላም ነው እኔ ምንም አመሏም ላውቀውም አልቻልኩም ትቀያየራለች ስትፈልግ ብቻ ነው የምታወራኝ እራሷ
@shemsushifa2555
@shemsushifa2555 3 года назад
በርቱ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
ፍቅር👋💗👌👌
Далее
የት ናት? | Yet Nat?
33:46
Просмотров 1,7 тыс.
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40