Тёмный

ወንድ ልጅ 10 ነገሮች ካሉት ምርጥ ባልና የፍቅር አጋር ይሆንሻል 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

እነዚህ 10 ነገሮች ካሉት ምርጥ ባል ይሆንሻል
.
.
.
.
Track: Eastern Promise - tubebackr [Audio Library Release]
Music provided by Audio Library Plus
Watch: • Eastern Promise - tube...

Опубликовано:

 

15 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@ermiyasgetu-xj2zt
@ermiyasgetu-xj2zt 6 месяцев назад
ይህ አይነቱ በፊልም እንጂ በእውነታው የለም ነው የምለው ወንድሜ ትምህርቱ ጥሩ ነው በርታ አመሰግናለሁ
@clickcell4333
@clickcell4333 6 месяцев назад
ባባዬ ❤የዚህ ዓይነት ወንድ ካገኘ ሹክ በለኝ😂
@momenasaeed241
@momenasaeed241 5 месяцев назад
ህልም እልም😂
@tigist19
@tigist19 6 месяцев назад
ይሄን የሚማለው ወንድ ገና አልተወለደም 😂 እናመሰግናለን ብሮ❤
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq 6 месяцев назад
❤❤👍👍👌🙏አላህ መልካምች ያዲርገን መልካሞቹም ይወፍቀን ያረብ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 6 месяцев назад
በጃቸው ከገባን ሌላ ይሆናሉ ሳንገባ ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ ሴትም ትሁን ወንድ ከተጋቡ በኃላ ብዙ ነገር አለ በትዳር ውስጥ እኔ አይቸዋለሁ አላህ መርጦ ይስጠን በእርግጥ የሠው ልጂ ሙሉ አይደለም ከባሌ ብዙ የምወድለትም እንዳለ የምጠላው ነገር አለ የተለያየነው በሀሳብ ባለመስማማት እናመሠግናለን ወንድማችን
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 6 месяцев назад
ትክክል እህቴ መጀመርያ እግርሸ ሰር ይወድቃሉ እጃቸዉ ሰንገባአ እኔማአ እህቴ ሰልኩ ቢዚ ሲሆን እዴት እደምናደድ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 6 месяцев назад
@@hadiamohammed4527 አይዞሽ ውዴ አትናደጂ እፊቱ ከተናደርሺ ይብለጥ ያናድሻል
@mrmohammed1999
@mrmohammed1999 6 месяцев назад
ተመስገን የኔው ሁሉምነገር ጥሩነው መጨርሻችንን ያሳምርልን❤❤❤
@hayathsein9020
@hayathsein9020 5 месяцев назад
የኔዉድ ይህየኔዉድ ባልነዉመጨረሻቺን ያሰምአርልን እጂ❤❤❤❤
@asnakugasasa
@asnakugasasa 6 месяцев назад
አይ እኔስ ግራ እየታጋባው ኔው 🤣🤣🤣
@koookikoooki8617
@koookikoooki8617 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@keduyenewa
@keduyenewa 6 месяцев назад
እኔማ ጥር እየተማርኩለት ሌላሠው መሥዬ ጀነጀኩት ከዛ እሱ የሆነች ልጅ በኢሞ እያወራችኝ ነው ታቃታለሽ ወይ ብሎ ያወሩትን ኮፒ አደርጎ ላከልኝ እኔ ደሞ እራሤ መሆኔን ነገርኩት ከዛ ተጣላን 😭😭
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 6 месяцев назад
​@@keduyenewamenger alneberebeshem meknyatum endematamegiwe new miyasebew
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 6 месяцев назад
ሀጥብቀሸ ያዢዋ😂
@user-ly4on4me5t
@user-ly4on4me5t 6 месяцев назад
​@@keduyenewaአችም አጥፍተሻል ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አንድሰው ከፈጣሪ በታች አምነነው ወደነው ነገር ግን መጠርጠር እና መሰለል የለብንም አየሽ አንችው በዘረጋሽው ወጥመድ እራስሽ ወደቅሽበት ሰውን አምነነው እንጂ ተከታትለሽ አታድኝውም እንደውም እልህ ውስጥ ትገባለሽ እኔ የህንን የማረግብኝ ሰው የእውነት በልህ አረገዋለሁ ሰውን አምናለሁ እኔም በተቻለኝ ነገር ለመታመን እጥራለሁ ከዛ ውጪ ወደ ማይሆን ቦታ እንድሄድ ነው የሚገፋፋው ካሁኑ ስተትሽ ተማሪ ❤️
@Bateal427
@Bateal427 6 месяцев назад
ወንድማችን ስለ ምሰጣቸው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw 6 месяцев назад
የኔልዩ አደኛነው ያልከውንሁሉ ያደርግልኛል ❤❤❤❤❤❤🌹❤🌹❤❣️❤❣️❤
@rahmethussen6827
@rahmethussen6827 6 месяцев назад
የኔም
@Hanzi1223
@Hanzi1223 6 месяцев назад
Thanks gen Setawera kalet atwat mechot aysetm
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ውድ ብሮ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ሁሉ ያሟላል በአካል አንተዋወቅም በኦላይን ነዉ የተገናኘነዉ 3አመት ከምናምን ግን ምንም ዉሸት አይዋሽም እኔ ነኝ በሃሳቤ የማልፀና😁ግልፅ ነዉ በመነጋገር ያምናል ስለወደፊቱ ስላለፈ ሕይወቱ ይነግረኛል ሊሰራ ያሰበዉንም ያማክረኛል መንግስት ሠራተኛ ስለሆነ ብቻ ደመወዙ አጥጋቢ አደለም እንጂ ግን በትርፍ ስዓቱ ሌላ ሥራ ይሰራል ለዉጥ ይወዳል
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 6 месяцев назад
ያዝልቅላችሁ ብር እዳትልኪለት እዳይቀየር😂😂😂😂
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 месяцев назад
@@SafSad-ct1pg እሺ አልክም
@shewateorange7324
@shewateorange7324 6 месяцев назад
ያረብ አላህ መልካሞችን ይወፍቀን ግንግን ወንዶች ኧረ ልቤ ደምታል መቸ እንደመጀመሪያው ይሆናሉና እሥኪ ዱዐ አርጉልኚ ያጀመዐ
@user-xq2il4mi5l
@user-xq2il4mi5l 6 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሰግናለው thank you ወድሜ ❤❤🙏🙏💯💯
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 6 месяцев назад
Bzu temirenal enameseginalen❤❤❤tebarek🎉🎉🎉
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 6 месяцев назад
Big respact ❤❤
@AaAaa-hj8hc
@AaAaa-hj8hc 6 месяцев назад
እነዚህውስጥ ነው ባልተቤቴ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 месяцев назад
እስኪ ላዳምጥ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@abedmm
@abedmm 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን ወድማችን❤❤
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 6 месяцев назад
ዋው እንካን በሰላም መጣህ❤❤❤❤
@yehiharegnega
@yehiharegnega 6 месяцев назад
ወንድማችን ለምሰጠን ምክሮችሁሉ በጣም አመሰግናለሁ የዘወትርተከታታይህነኝ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ የብዙዎችብርታትነክ ወድሜ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀገውን ያብዛልክ ላንተም በፍቅር የተሞላ ህይወትተመኘውልህ መምህሬ ።❤❤❤❤️❤❤️
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 6 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ እረ ጠፍተሀል በስላም ነው
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 6 месяцев назад
Ena mesgenlehne memirchen
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 6 месяцев назад
አምስግናለው ለምክርህ ካንተ ብዙ ጥቅም አትርፌያለው ብዙ ብዙ
@momenasaeed241
@momenasaeed241 5 месяцев назад
አላህ 😊ይስጠን
@user-eg1pg3ne6p
@user-eg1pg3ne6p 6 месяцев назад
አዲስ ነኝ ♥️🙆‍♀️
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
አላቺህየሚክባክባቺህጌዜሰቶ የሚወዳቺህንመ የምተገፎ ሴቶቺ አላቺህ ሞኝ አተሁኑ የማወዳቺህበቺገራቺህልክእደዚህ ዉድማቺግአገላለፀ የሚደረጎ ወዶቺ ተክክልኛባልናቼወጠገባቺህየምተገፋ የምተደረቡ አላላቺ ወድሜተክክል
@caresesay1987
@caresesay1987 6 месяцев назад
❤❤
@MeazaEdiris
@MeazaEdiris 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም❤❤❤❤
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@ndkdkdjkdk8550
@ndkdkdjkdk8550 2 месяца назад
❤❤❤❤👍
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@zizoali3865
@zizoali3865 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@merafdejene892
@merafdejene892 6 месяцев назад
Hi❤❤❤❤
@JcyfHch
@JcyfHch 6 месяцев назад
ሰላምወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@rahmethussen6827
@rahmethussen6827 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድማችን ❤❤በፍቅር አምስት አመት ቆየን አሁን ልንጋባ ነው 😊😊
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🌹🌹🌹🌷
@asnakugasasa
@asnakugasasa 6 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@kerima386
@kerima386 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
❤🥰🥰🥰
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 6 месяцев назад
♥️♥️♥️♥️🎉🎉👌👌
@ZinashDinku
@ZinashDinku 6 месяцев назад
አንደኛ ነኝ🎉😂❤❤❤❤
@asnakugasasa
@asnakugasasa 6 месяцев назад
🤣 አትዋሽ ቃድሜ ሻለው 🙄
@BibiCell-ue7jw
@BibiCell-ue7jw 6 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️️እናመሰግናለን
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s 6 месяцев назад
❤❤❤ስወድህእኮ
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
@user-dq8ni6ko8p
@user-dq8ni6ko8p 6 месяцев назад
ውድ የዩቲዩብ ቤተሰብ እናመሰግናለን
@ormooapss442
@ormooapss442 6 месяцев назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@keduyenewa
@keduyenewa 6 месяцев назад
አረ በአላህ አክብሮቱን በምን ልለይ እ እኔስ አክብሮቴን እንዴት ላሣየው ንገሩኝ ቤስት እንድንሆ ነው የምፈልገው ምከሩኝስ በአላህ አክብረዋለሁ ግን እንዴት ላሣየው ?????😭
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 месяцев назад
ባልሽ ከሆነ መልካም ሚስት ሁኝለት በፍቅር ተቀበይዉ እንደምትወጅዉ ንገሪዉ ፍቅረኛሽ ከሆነ ትደርሻሐሽ ባልሽ ሲሆን ደግሞእንደሰዉየዉ ነዉ እኔ ጓደኛዬ የተሰሜኝን ስሜት እንድነግረዉ ፍቅሬን እንድገልፅለት ይፈልጋል ያስደስተዋልም እሱም ግልፅ ነዉ እማያምነዉም በመነጋገር ነዉ አንዳንዶች ድግሞ እንዳፈቀርሻቸዉ ስትነግሪያቸዉ ከእነሱዉጭ ሰዉ የሌለ የሚመስላቸዉ የሚቀየሩ አሉ እና የአንች ከማንኞቹ ነዉ?
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 месяцев назад
🎉 እነመሰግነለን ለመሠጠን ምክር የምፈትህ ቤተሠቦች መልካም ነገር ይገጠማችው🎉🙏🙏በመገዳችሁሉ🎉
@user-fm5le8ru7l
@user-fm5le8ru7l 6 месяцев назад
መፍትሄየ የኔ ውንድም በግል የማማክርህ ነገር ነበረኝ ሀገር ልገባ ትቂት ቀናቶች ቁሩኝ አቻልክ በፈጣሪህ የምትለግሰኝ ምክር ፈልጌ ነበር የማማክርህ ችግር ነበረኝ. በግል ለሌላ ነገር አይደለም ምክርህን ለመቀበል ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
Yemefthebet ብለሽ ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ
@user-fm5le8ru7l
@user-fm5le8ru7l 6 месяцев назад
@@yemefthebet ኢንስትግራም የለኝም እዳላወርድ ፕሌስቶሪየም አይሰራ ቴሌግራም የለህም እንደ?
@yehiharegnega
@yehiharegnega 6 месяцев назад
የኔ ሁሉም አሉት እግዚአብሔር ይመስገን የኔንጉስ❤❤❤️👏ይመስገን የድግልማሪያምልጅ👏❤❤️❤️❤️
@user-ps5fu3bj6j
@user-ps5fu3bj6j 5 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ባል ፈልጉልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
🙏❤
@user-ck2rd8ib5r
@user-ck2rd8ib5r 4 месяца назад
ይሄ ማፈሪያ ካሁን በሀላ ድርሽ አይላትም እዳውም እፈታዋለሁ አዱንም የለበት😅
@rahmetteshome8155
@rahmetteshome8155 4 месяца назад
ክክክክክ የኔዉድ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
እኔ ግን የእውነት ጥያቄ ልጠይቅህ በእረቀት 1አመት ታወራሁ ከዚያ በሆነ አጋጣሚ ፈል ያደረገብኛል 5ጊዜ ሆነብኝ እሱም እኔ ነኝ 7አመት ውሰጥ ይህ የሚሆንብኝ 5ወንዶች ጋር አወራ ነበር በተለይ አመታቱቸ ችግሩ የኔ ነው ያሰጠሉኛል ትንሽ ታወራሁ የደብረኛል ጥያቄ ይሆንብኛል ለምን ነገረ ፈልጊ እንዴረቁኝ አደረጋለሁ 😢በጣም ያዘንብኛል ግን ወደጀ አይደለም
@yemefthebet
@yemefthebet 4 месяца назад
እስቲ ለጊዜው ከማንም ጋር በፍቅር ዙሪያ ንግግር አትጀምሪ፣ ፀጥ ብለሽ ውስጥሽን ለማዳመጥ ሞክሪ!
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
@@yemefthebet ኢንሻአላህ እሰቲ 😭ለምን ግን መጀመሪያ ወደጀ ብሀላ የምቀየረው ሌላ ባአንዱው ላይ በጭራሽ አላወራም በቃ ግን 1አመት ሆኑኝ ቤተሰብ ጋር ተዋወሰቀው ብሀላ በቃ ፈጣሪ ሰላምታ የደብረኛል አለምንም ምክንያት ነው ደሞ የሚገርምህ በጣም ያዘንብኛል 😥
@user-pd6zk2ej6f
@user-pd6zk2ej6f 6 месяцев назад
እባክህ ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ በግል የማማክርህ ነገር አለኝ እባክህ
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
ለጊዜው ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ አልጠቀምም
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅመሞችዬ አንደዚህ ይለ ወንደ ከተገኝ አኔ አሎሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 месяцев назад
እኔም ከመዝገቡ አለሁ ✌️😂😂
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣
@abedmm
@abedmm 6 месяцев назад
😁😁😁🥰🥰🥰
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 6 месяцев назад
@@nibrettube8913 አረ ፈለገ አፈለገሎህ ኢሺ 😂😂❤❤
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 6 месяцев назад
ደምሩኝ አላሳዝናችሁም😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@BibiCell-ue7jw
@BibiCell-ue7jw 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v 6 месяцев назад
አይድካምነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረፎዝምይሻላል
@hayathsein9020
@hayathsein9020 5 месяцев назад
የኔዉድ ይህየኔዉድ ባልነዉመጨረሻቺን ያሰምአርልን እጂ❤❤❤❤
@hanihusen9131
@hanihusen9131 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
❤🥰🥰🥰
@yemefthebet
@yemefthebet 4 месяца назад
🙏♥
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
❤❤🥰🥰
Далее
Макс Пэйн - ТРЕШ ОБЗОР на фильм
47:02
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 6 млн
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32