Тёмный
No video :(

ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይወዳሉ?  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይወዳሉ? @lovefkrlove
የፍቅር ቻናልን ለማገዝ በቅናሽ ዋጋ ቲሸርትና ስልክ ከቨር ሊንክ teespring.com/...

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
Lovefkrelove እንኳን በደና መጣክ ለእኔ ደሰ የሚለኝ ወንድ 👉 እግዚአብሔር የሚፈራ 👉 እናቱን የሚወድ እናቱን ከወደደ ለሴት ልጅ ክብር ይኖራል 👉 ግልፅ የሆነ 👉 ሰውን አክባሪ 👉 በጊዜ ቤት የሚገባ 👉 ቤተሰብን የሚወድ 👉 የማይፈራ 👉 በእራሱ የሚተማመን 👉 አለባበስ የሚችል 👉 መረዳት የሚወድ ብሆን ደሰ ይለኛል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሚሚዬ፡ እንኳን ደህና መጣሽ አንችም። ኢትዮጵያ ሳትነግሪን የገባሽ መስሎኝ ነበር። ከነ1ኛ ኮመንትሽ ጠፍተሻል። #LoveFkrLove
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@LoveFkrLove አለሁኝ እያየሁ ነው ኮሜንት ከመስጠት ትንሽ ለመቆጠብ ነው
@user-pl9cs1lp9q
@user-pl9cs1lp9q 4 года назад
ካገኘሽ ለኔም ፈልጊልኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@user-pl9cs1lp9q እፈልጋለሁ ደሞ ለፎዚዬ
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 4 года назад
@@user-lv4oc9ll8l ትክክል ነሽ
@somia5231
@somia5231 4 года назад
እውነት ዛሬ ደብሮኛል ከሀገሬ የወጣሁበት ቀን ነው እስቲ ላይክ አድርጉኝ
@user-vq8nn6lh3i
@user-vq8nn6lh3i 4 года назад
አይዞሸ ሀቢቢቲ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አይዞሽ ማማየ ይህ ቀንም ያልፍል
@gdgshgbdbbd4911
@gdgshgbdbbd4911 4 года назад
welahii inem bezarewa ken neu kagere yawetanyii ina ine gin iske zare dess bilonyi ayaqim
@user-bh4ph5yl9x
@user-bh4ph5yl9x 4 года назад
አይዞሽ የኔእህት
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 4 года назад
አይዞሽ እህት ፍቅር ሁሉ ለበጎ ነው
@zdmazm9314
@zdmazm9314 3 года назад
እጅግ ጣፋጭና አስተማሪ የሆነ መልዕክት ስለሆነ ከልብ አመሰግንሃለሁ። ከእኔ ምክር ይልቅ የአንተ አንደበት የሚቀይራቸውን ወንድሞቼን ሳስብ ተደሰትኩ። እግዜር ይባርክልን።
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 4 года назад
ኡፍፍፍ ተመስገን በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ተመግቤ ልተኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ውድ ወንድማችን
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 4 года назад
ምን ነበር ይሄን ወንዶች ቢያዳምጡት ግን የሚያናደው ሴቶች ነው ሚያዳምጡት እውነት የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው ይመችክ አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ
@ematube
@ematube 4 года назад
ክክክ
@MeronmangistuAruse-wm4vj
@MeronmangistuAruse-wm4vj 25 дней назад
ችግር አለበችሁ እኮ ምክንያቱም የምወዱአችሁን አተውቁምና
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
አቤት እርጋታህ ልብን ሙሉ ለሙሉ ይስርቃል ልብን አይምሮን ስብስቦ እንዲያደምጡት ያደርጋል😘 እንዴት ደስ የሚል ምክር ነው
@zenatyuseef9038
@zenatyuseef9038 4 года назад
አቤት ምክርክ፣እርጋታህ፣ምስጋናየ ከልብ ነው
@fatiyasani6710
@fatiyasani6710 4 года назад
ከልብ እናመሰግናለ በትክክል ወይ ተሰጦ ምንም እኮ አልተሳሳትክም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ወድም ወንዶችም ምን አይነት ሴት ይወዳሎ ለዚም ብችል ብሰራ አሪፍ ነው ብዙ ቻናል እከታተላለው ግን ባተ መስማት ስለምፍፈልግ ነው በጣም ተሰጦ አለህ ከቻልክ ብሰራ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ፈትያ አመሰግናለሁ። ሲደርስ ይቀርባል። አትጥፊ።
@fatiyasani6710
@fatiyasani6710 4 года назад
@@LoveFkrLove ok takiw
@user-ez8gg6mp3v
@user-ez8gg6mp3v 4 года назад
ወላሂ. ወንድም አንጀት የሚነካ ቃላቶችነው የተነጋከው በርታ. እኔ በውስጢ ያለውን ሁሉ ነውየተናገርከው. ታዳምንያደርግል. ልቤ ተሰብሩል በዚህ ችግር ብቻ አላይውቅ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
በቀጣይ በፍቅር ለተጎዳን አዲስ ህይወት እንዴት መጀመር እንደምንችል የሚገልጽ እያዘጋጀሁ ነው። ስላልተሟላ ነው ያልፖሰትኩት ጠብቂኝ። እስከዛው ግን አንችን የፈጠረሽ ለተሻለ እያዘጋጀሽ እንደሆን አስቢ። ዛሬ ትናንት አይደለም።
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
@@LoveFkrLove 👍👌❤
@javedakhtar1945
@javedakhtar1945 3 года назад
ሳህ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣክ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አምሰግናለው በርታ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 года назад
የቀረባው ለወንዶች ናው ግን ቁጥር 1 ተከታታይ ሴቶች ነን። እኔ የምመርጣው ፍቅርኛዬ ወይም የትዳር አጋሬ እንዲሆን የምፈልጋው ወንድ 1, ፈጣሪውን የምፈራ 2, ቤተሰቦቼን የምወዲና የምያከብር 3, ነገሮችን በውይይት የምፈታና በይቅርታ የምያምን 4, ከየትኛውም ጒጂ ሱሶች ነፃ የሆኔ 5, ፍቅርን ሰቶ መቀበል የምችል ወንድ ካለ ጀባ በለኝ እኔም ከእናቱ ባልበጣም በኑፁህ ልቤ ላፈቅረውና ልወዳው ዝግጁ ነኝ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሰምቷል ባደደባባይ። ትክክል ነሽ በአብዛኛው አስተያየት የምትሰጡት እናንተ ናችሁ። ይህም አንዱ መለያ ባህሪያችን ይሆንዴ?
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
እንኮን በስላም መጣህ የፍቅር መምራችን ከምንም በላይ ወንድ ልጅ ታማኝ ሲሆን ደስ ይለኛል እናቱን የሚወድ ወንድ ለሴት ልጅም ክብር ፍቅር አለው እናመስህናለን ትምርትህ ውስጤ ነው ታማኝ ፍቅር ይስጠን ለሁላችን።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን ፡ ያድርግልን።
@rmsrms8541
@rmsrms8541 4 года назад
Wowww amayzing Voice bro thanks
@betydamo6367
@betydamo6367 4 года назад
wawww ewunti enidazi ayenti wande benore dasiyelal
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 4 года назад
በአሁን ግዘ የሚያዳምጥ ሰው ያለ አይመስለኝም ወንዶች የገንዘብ ብቻ ሆነ ፍቅራቸው ይገርማልም ያሳዝናልም ወይዘንድሮአሉ ፈሪሃ እግዚአብሔር የለ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ትግስቱን ይስጠን
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 3 года назад
ልክነሽየምር
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 2 года назад
በርታ፡ጥሩ፡ትምህርት ፡ ነው።
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 4 года назад
Lovefkre እጂግ በጣም እናመስግናለን ምክርህ ለኔ አንደኛ ነህ!
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ብዙ ግዜ አስተያየት ስትሰጭም አንብቤያለሁ። ሳሩና አትጥፊ።
@celebrityperson1223
@celebrityperson1223 3 года назад
አመሰግናለው
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
በጣም ምርጥ ምክር ነው አድናቂክ ነኝ ሁሌም ሰላም እና ፍቅር ላንተ ይሁን መልካሙ ወንድሜ ቀጣዩን በጉጉት በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
welcome Thanks😍👍👍👍
@banciyebanciye6144
@banciyebanciye6144 Год назад
ማረያምን ምክረህ ከሃይምሮ አይጠፋ ም አቤት አነጋገረህ እራሱ ደስ ሲል መታደል ነዉ ወድሜ ሁሌም ምግረህ አይለየን ወድሜ❤❤ ወዶች ከግዲ ማንንም መሸወድ አይችሉም 😅😅😅😂 አቤት የወዶች ዉሸት እግዚኦ እሚያስብልኮ ምላሳቸዉ😂😂😂😂😂
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣክ Love Fiker ምርጤ ምክርሕ ልዩ ነው
@user-ik6cs6yh1r
@user-ik6cs6yh1r 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን አግኝቻለሁ ከአስሩ ውስጥ 6 አሞላለሁ። እኔ የሁለት ልጆች አባት ስሆን ሚስቴ ከመጠን በላይ አፈቅራታለሁ። በድጋሚ አመሰግናለሁ
@hayatseid2068
@hayatseid2068 3 года назад
በትክክል
@neimaabdu4856
@neimaabdu4856 3 года назад
እነማሳግነላን ኤሄ ነገራግን በኡነቱአለም የለ አማስለኝም በፌልም እጂ ቃጥልበት እሰመሀለን ♥
@yewbealemzewdu157
@yewbealemzewdu157 4 года назад
Thanks
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 4 года назад
እደዚህ አይነት መካሪ እና አስተማሪ ወንድም ለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን እውነት የልብን ታውቃለህ በአለክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሚን፡ አመሰግናለሁ!
@tigealemayehu6747
@tigealemayehu6747 2 года назад
ከልቤ ነዉ የምሰማዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ አደበትህ ይገዛል በርታልኚ
@samuelarefaine5912
@samuelarefaine5912 Год назад
Thanks!
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 4 года назад
ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ ወንድ እናቱን የሚወድ እና የሚያከብር ቀጥሎ ተጫዋች ቀልድ አዋቂ ሌላው ቀስ እያለ ይስተካከላል ፍቅር እና መተሳሰብ ካለ
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 2 месяца назад
wow! Thank you🙏 love fkr love
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 года назад
ከመሥመሩ ሥገባ ንፁህ ፍቅር ታማኝነት እናመሠግናለን ወድሜ
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ሰላም ወንድማችን ልክ ነህ ወንዶች ሴቶች ገንዘብ ያለው ወንድ ይወዳሉ ብለው የምያምኑ ስተት ነው እንደኔ ወንድማችን ገለፅከው ሰላም መግባባት ፍቅር ታማኝት በቅነው ለሴቶች ደሞ የዘመኑ ወንዶች ሆዳቸውጅ ፍቅር ኣያውቁም እንላለን ግን እውነትም ሆዳሞች ናቸው ለሆዳቸው ብለው ውድ ፍቅራቸውን ገደሊ የምያገቡ ቡዙ ናቸው
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለው
@smartphone6623
@smartphone6623 4 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው LoveFkrLove እናመሰግናለን
@bosanab8645
@bosanab8645 4 года назад
Love feker enmesegenaeln betam desssssyilael mekerehe
@getachewnegusea3527
@getachewnegusea3527 3 года назад
አሪፍ አቀራረብ ነዉ
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 года назад
የኔውስ ግልፅ ባለመሆኑ እየወደድኩት ልልየው ነው ሲበዛ ድብቅ ነው ፍቅሩንም መግለፅ አይችልም እና አይወደኝም የሚል ፍራቻ አደረብኝ እስኪ ምን ላድርግ ምክር ለግሱኝ ያገሬ ልጆች ከስደት ጋር ፍቅር ከባድ ነው ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
በሰው መፍረድ ይከብዳል። በግልጽ ቤተሰብና ማህበረሰብ ውስጥና ካላደግን ባንድ ጀንበር ግልጽ ማድረግ አይቻልም። የማይናገርን ወንድ ልቡን ማወቅ ጀባድ ነው። ምናልባት ድብቅነቱ ላንች ብቻ ሳይሆን በሌላ ማህበራዊ ኑሮውም ሊሆን ይችላል። ሰዎች ደግሞ ፍቅርን ሚገልጹበት የራሳቸው የፍቅር ቋንቋ አላቸው። አንዱ በስጦታ ሊገልጽ ይፈልጋል። ሌላው ማውራት የለብኝም፡ በተግባር አሳያለሁ ይላል። ሌላውም ወድሻለሁ ማለት ለማግባት መወሰን መስሎት ሁኔታዎችን እያጣራ ይቆያል። አንዳንዱም በራሱ ስሜት ዙርያ ነው ሚያስበው። ትመቸኛለች እንጂ እመቻታለሁ አይልም። በዘዴ የሚያስበውን ለማወቅ ሞክሪ። ትንሽ ሲተነፍስ አበረታችው፡ የመስቀለኛ ጥያቄ አታብዥበት። 5% ካንች ለመኖር አልወሰነም ይሆናል። ለግዜው 95% ላይ አተኩሪ። ይህን ሊንክ ካልሰማሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KOmD2KVkMYw.html
@janetsalm3124
@janetsalm3124 4 года назад
ልክ እንደኔ ነው ፈጣራ ልብ ይሰጣቸው
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 года назад
@@LoveFkrLove ለሰጠኸኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውቀቱን ይጨምርልህ
@sitishamil2648
@sitishamil2648 4 года назад
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው አሁን ባለንበት ዘመን ፍቅር ሞተ እኮ እያሉ ነው ወንዱም ሴቱም እናም ፍቅር ከመተማመንና ከመደማመጥ የተዋበ ንጹህ ፍቅር ነው እንደ አመመካከት ግን እኔ ሳልታመንለት እሱ አይታመንልኝም ማለት ከንቱ አስተሳ ብ ነው እናም ለእኔ ከወንድ ባህሪ የምፈልገው ወይም የምወድለት 👉 ፈጣሪን የሚፈራ ባለን አቅም የሚያዝናና በራ ሱ የሚተማመን ራሱን የሚሆን የማይቸኩል ልዩነት ካለ በመነጋገር መፍታት የሚረዳኝ ሴት ልጅን የሚያከብር በአጠቃላይ ለሰው ክብር ያለው ዝቅ ብሎ የሚሰራ ኧረ ብዙ ሊባል ይችላል ስለ ፍቅር
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ከኔ ፖስት የናንተ አስተያየት ይበልጥ ሚመቸኝ ለዚህ ነው። ትክክል፡መታመን ይጋባል። በፍጹም ልቡ ፈጣሪን የሚፈራና ሌላውን እንደራሱ የሚወድ ሌሎች በደሎችንም አያደርስም። ህይወት አትጥፊ።
@sitishamil2648
@sitishamil2648 4 года назад
@@LoveFkrLove Eshi my bro
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 года назад
ዛሬ አደኛነኝ ግን ትምርትህን በጣም ነው የምወደው ስለብዙ ነገር ብታስተምረን ደስ ይለናል 😍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ስለብዙ ነገር እኔም ብፖስት ደስ ይለኛል። በምፖስተው ወደስህተት እንዳልመራ እግዚአብሔር ይርዳኝ። ዋናውን የፍቅርና ደስታን በሚመለከት ግን ዋናው ትኩረቴ ነው። ለምሳሌ በምን ዙርያ ብፖስት ትፈልጊያለሽ? ሲመችሽ ጻፊልን! አመሰግናለሁ።
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 года назад
በጣም ደስ የሚል
@teggyteg3828
@teggyteg3828 4 года назад
WOW thank you My brother
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 3 года назад
Thankyou ♥
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 4 года назад
Wow Arif Mikr new Amesginalewu Banite Timirt 1gn Tetekami Negn Berita Selamih... Yibiza 🙏🇪🇹
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሃና አመሰግናለሁ። አትጥፊ።
@hhljj5666
@hhljj5666 4 года назад
አሪፍ ነው
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 4 года назад
በትክክል እጅግ እናመሰግናለን ሁሉም ትክክል ነው
@fekaduzegeye7413
@fekaduzegeye7413 2 года назад
Endet konjo miker newu tebarek wendimachin
@user-ww8zo7xr2i
@user-ww8zo7xr2i 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hayatmohamed4701
@hayatmohamed4701 3 года назад
Love fkr Love enamesgnalen
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@Bada-gd9hx
@Bada-gd9hx 4 года назад
እናመሰግናለን
@semirakedir3515
@semirakedir3515 4 года назад
ኣይ እዉነት ነዉ የእኔ ጉደኞ የምዉድዉ ስድት ላይ ቢቸኛ ነኝ ለዛ ሁሊ ኣጠገቢ ስለሆነ በጣም ዉድድ ኩት
@zeharayoutube3864
@zeharayoutube3864 4 года назад
እናመሠግናለ በጣም
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 4 года назад
ደስ የሚል አገላለፅ በጣም እናመሠግናለን
@user-sc8ri3ze6r
@user-sc8ri3ze6r 4 года назад
Yene fkr antem smawu hulum lante ymeleketalna (love fkr love berta melkam sewu )
@user-lr6pk3fz8e
@user-lr6pk3fz8e 4 года назад
አናመሰግናለን ወድሜ በጣም አስተማሪ ነው ልቦና ይስጠን
@takilazd2470
@takilazd2470 4 года назад
Ewinet new wodime❤❤
@ete3584
@ete3584 3 года назад
ወዉ አሪፊ ነዉ
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 года назад
የኔ አንደኛ ትምህርትህ አደበትህ ይማርከኛ ኑርልን በሰላም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አንችንም በሰላም ያኑርልኝ።
@jamelaamana6352
@jamelaamana6352 4 года назад
አቀራረብህ ምርጥ ነዉ ሰላምህ ይብዛ አቦ
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
እንካን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው ወንዶች ግን ብሰሙት ደስ ይለኛል ሴት ልጅ እኮ እክብካቤ ትፈልጋለች በዚህ ፋንታ የውንዶች ነው የሆነው
@fatuma1126
@fatuma1126 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@user-vh3ie4ul8c
@user-vh3ie4ul8c 4 года назад
እናመሠግናለን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 года назад
ማሻአላህ ጐበዝ ነህ ወንድማችን በርታልን
@tesfayeashene9838
@tesfayeashene9838 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው በርታ ብለናል።
@zulfazulfa665
@zulfazulfa665 4 года назад
😍 አቦ ይመችክ 👌
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 года назад
እንካንም በስላም መጣህ ጥሩ አስተማረ ነው ግን ፈረሀ እግዚአብሔር ያለውና ልበ ቅን በራሱ ኮፌደስ የሚኖረው እና የመያከብረኝ የማከበረው ቢሆን በጣም ደስ ይላል
@tigistagune3848
@tigistagune3848 4 года назад
#የኔ ጥያቄ ወንዶች ምን አይነት ሴት ይወዳሉ ?? በዚህ ርዕስም ንገረን እባክህ ደግሞ አንድ በጣም የሚያስጨንቀኝ ነገር አለኝ እስቲ በግል እንዳናግርህ የምችለውን መንገድ ስጠኝ እባክህ ወንድሜ ።
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 месяца назад
its non of my business ahun lela game lay nbern dro football lay min aynet atqi beregna midfieldn ymiyyaswedidenko chawataw west selhonin nber ahun wettan kset gebeya selzih ayaguwaguwagnm eyameletku nwba bayhon tell me about litrature ebadats reading like hthat amlit eshi alu
@user-vq8nn6lh3i
@user-vq8nn6lh3i 4 года назад
እኮን ደህና መጣህ ትምህርትህ ውስጤ ነው 💓
@user-pt1iq1fz7v
@user-pt1iq1fz7v 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 года назад
Love fkr Love እናመሰግናለን 😍😍😍
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 4 года назад
Love FkrLove አመሰግናለሁ በተሰጠህ ውብ ደምፅ እና ማራኪው እርጋታህ የበለጠ ቻናልህን እንድወድ አድርጎኛል ። በርታ!
@t.gdamse419
@t.gdamse419 4 года назад
Wowwww tabarki
@shambelmamo2263
@shambelmamo2263 4 года назад
wow i like your advice when i listnign the program....go on
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 года назад
Enamsgnlen betam aref nw 👌👍❤
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 4 года назад
የፍጣሪ ሰላም ይብዛልህ🙏🙏🙏 ወንድማችን ከልቤ ነው💖 የማዳምጥህ በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለሁ💕
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ማሂ ፡ ሰላምሽ ይብዛ። አመሰግናለሁ።
@user-nj3sn3fs2t
@user-nj3sn3fs2t 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ ምርጥ ሠው 👍
@sinansinan9907
@sinansinan9907 4 года назад
Woow arifi mikir nawuu inamasaginalan wadimachin nurilin
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
ሴቶች ሴክስ ሲፈልጉ የሚያሳዩትን ባህሪ ፕሮግራም ስሪልን በተለይ ከኛ ሴቶች ጋር አስተሳስረሽ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመስግናለን
@user-kb7gz1mu6y
@user-kb7gz1mu6y 4 года назад
አንተ ልጅ ይመችህ አቦ እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
@hihhig965
@hihhig965 4 года назад
mashallah nkrh temechtugnal
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 года назад
አንድ ጥያቄ አለኝ ዛሬ ሴቱች የዋህ ነን አሁን ወንድ ደካማ ጉን ንገረኝ እማ እሱን እጀ የማስገበት መንገድ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
በዚህ ዙርያ ወደ ፊት እስክፖስት አንድ ምክር የሚያደርገውን ጥሩ ነገር አድንቂለት፡ አክብሪው።
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድም
@user-yv2bs2iz2u
@user-yv2bs2iz2u 4 года назад
ትክክል ውንድም
@user-md8nr5yt3i
@user-md8nr5yt3i 4 года назад
ቆይ ግን ፍቅር አንተን አፈርቁህ ስልህኮ በምክንያት ነዉ ታዉ አትግፋኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከትናቱ ዛሬ ከዛሬዉ ደግሞ አሁን እጅግ ሠላማችሁ ይብዛ ከማናዉቀዉ ነገ ካለፍነዉ ትናት አሁን ያለንበት ይበልጣልና እህቶቼ ግን ከሁሉ በፊት ፈርሃ እግዚአብሔር ያደረበት በእግዚአብሔር ህግ የሚኖር ሁሉን ማድረግ ይቻላልና ፈረሃ እግዚአብሔር ይሩራችሁ ፈረሃ እግዚአብሔር ያለበትን ምርጫሽ ይሁን ይኸ ቪላ መኪና ምናምን እያላችሁ የአለምን ምቾት አትፈልጉ ጠንቃቆችን አሥተዋይ እንሁን ዉበትም ሀሰት ነዉ ደም ግባትም ከንቱ ነዉ ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ግን ትመሠገናለች ብሏል ጠቢብ ሠለሞን ኦ ወሬ አበዛሁ አደል፣ይቅርታ ሠላማችሁ የበዛዉ ይሁን ፍቅር ግን የፍቅሬን ነገር አሥብበት
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
#ፈሪሃ እግዚአብሔር ትክክል።
@user-md8nr5yt3i
@user-md8nr5yt3i 4 года назад
@@LoveFkrLove Aemesgenalehu Wendimi ሥለምትሠጠን ት/ት እናመሠግናለን በርታ እላለሁ
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 года назад
በርታ ወንድማችን እሪፍ ፕሮግራም ነው
@kalkidanagegnew7270
@kalkidanagegnew7270 4 года назад
እንኳን ደና መጣክ አሪፍ ነው ለዛ ካለው ድምፅጋ እናመስግናለን ወድማችን
@memeabera9431
@memeabera9431 4 года назад
wow dimisi yamirali
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 4 года назад
ከዚ ቤት እንደት ነህ ከብዙ ቆይታ ብሆላ ኮሜት ልሰጥህ ነው በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ ነህ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የፍቅር ቤተሰብ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ። አትጥፊ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እንኳንም የፍቅር ቤተሰብ ሆንሽ ፡ አትጥፊ።
@ethiopia4940
@ethiopia4940 4 года назад
We like it or not money plays big role when it comes to any form of relationships, unfortunately.
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
The bitter truth, unfortunately.
@user-yx9qf8td4o
@user-yx9qf8td4o 4 года назад
ወድማችን እናመሰግናለን
@asterwegderes9907
@asterwegderes9907 4 года назад
እውነት ነው
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 года назад
በአሁን ጊዜፍቅር ኤልም ብርባቻነወንድየሚፍለጉ
@somia5231
@somia5231 4 года назад
እንኳን በስላም መጣህልን
@amenamen4887
@amenamen4887 4 года назад
turu tmrt enamesegnalen
@zabebahali4379
@zabebahali4379 3 года назад
ዎዬ ስትምች ♥️♥️♥️ውዴ
@somia5231
@somia5231 4 года назад
ይመችህ የኔ ጀግና
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 года назад
ሰላም ሰላም ምችትየ
@meseretasefa4288
@meseretasefa4288 2 года назад
Amsganalawu
@hikmahikma3143
@hikmahikma3143 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ምርጡ ወንድማችን
@alambalaso1572
@alambalaso1572 4 года назад
Wow👍👍
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 813 тыс.