Тёмный
No video :(

በራስ መተማመን እንዴት እንገነባለን  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

በራስ መተማመን #1 ሊንክ ፡ • በራስ ያለመተማመን ፍቅረኛችንን ሊያ...
ድህረ ገጽ፡ ፡ lovefkrlove.com/
የፍቅር ቻናልን ለማገዝ ፡ teespring.com/...
ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 396   
@selametotub9340
@selametotub9340 2 года назад
ዋው ብሮዬ በጣም እናመስገናለን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ዳይ ወደ ራስ መተማመን እናመሰግናለን👌👌👌👌👌
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 года назад
የኔ ፍላጎት ሀገሬ ኢትዮጵያ መግባት። በፀሎት አስቡኝ እንዲሳካልኝ።
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
ለዚች ቀን እና ይህንን የታላቅ ወንድም የመሰለ ምክር እንድንሰማ እና እንተን እንድትመክረን ለሚያነሳሳህ . እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 4 года назад
ወብድማችን እናመሰግናለን በተለይ አንድ አንድ የእግዚአብሔር ቃል መጨመርህ በጣም ያጠግባል 👍👍👍
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
በጣም 👍
@talal9351
@talal9351 4 года назад
ትክክል
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
በጣም
@zenitseid8480
@zenitseid8480 4 года назад
አቤት አቀራረብህ ሢመቺ ብትንትን ነው እኮ የምታደረገው አላህ ይጨምረልህ
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 года назад
በርታ ሳላ አመሰግን አላልፍም ወድም ለእኛ ይህ ትምህርትህ ትልቅ ድጋፍ ነው እናመሰግናለን እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ጠንክሩ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 года назад
እንኮን ደህና ሙጣህ ወንድማችን በርታ በጣም ጥሩ ምክር አስተማርከኝ እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@tigistagune3848
@tigistagune3848 4 года назад
በአስተዳደጌ በጣም ተገፍቼ ነው ያደኩት ያሳደጉኝ ወላጆቼም ስላልሆኑ በጣም እየተሳቀቅኩ ነበር ያደኩት። በስመ አምላክ የሚገርመው ዛሬም እንኳን ያ ስሜት አለብኝ በጣም እጨነቃለሁ ደስታ ምን እንደሆነ አይገባኝም ለሰዎች ስታይ ደስተኛና ደፋር እመስላለሁ የውስጤን ፍርሃት እና ኋላ ቀርነት ግን እኔ ነኝ የማውቀው። ሁሌም በመንፈሴ እጨነቃለሁ የሚቆጣኝና የሚቆጣጠረኝ የሚመታኝ ያለ ነው የሚመስለኝ። ከሰዎች ጋር ከእኩዮቼ ጋር አብሬ ለመሳቅ ለመጨዋወት እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ ሄደው ለነዛ ሰዎች የሚናገሩብኝና የሚያስቆጡኝ ነው የሚመስለኝ። ከዛም በላይ የራስ መተማመኔን የሰባበሩት በቤት ውስጥ በሚናገሩኝ ሞራል ሰባሪ ቃላቶች ነው። ኦ አምላኬ አረሳውም በእውነት። ትምህርቴን እንኳን በአግባቡ ሳልማር ምኑንም ሳላውቀው ነው እድሜዬን የጨረስኩት አሁን እኔ 29አመቴ ነው ግን ደስተኛ ሆኜ አላውቅም ደስታ በራሱ ምንድነው የሚለውን ልረዳው አልቻልኩም።አሁን ከሁሉ እርቄ አረብ አገር ነው ያለሁት ግን ምንም አይነት እቅድ እንኳን የለኝም። ልጅ አለኝ ከልጄ አባት ጋርም ተለያይተናል ። በቃ ምን ብዬ ልበላችሁ ብዙ ነገሮቼ ለሰዎች ሳወራቸው ስናይሽ እንደዚህ አይነት ልጅ አትመስይም በጣም ጠንካራ እና ደስተኛ ነው የምትመስይው ይሉኛል። ስለ አለፈው ሕይወቴ ሳወራላቸው እራሱ ድራማ የማወራላቸው ነው የሚመስላቸው እኔ እውነቱን ልንገራችሁ ያሳደጉኝ ሰዎች አንቺ ገፊ እናት አባትሽን የገፋሽ ነበር እያሉ የሚሰድቡኝ። ሌላው ደግሞ ምናልባት እንኳን ከአንድ ወንድ ጋር ሰላም ስባባል ካዩኝ እንኳን የአንቺ መጨረሻሽ ሽርሙጥና ነው ተጠንቀቂ ዲቃላሽን እንዳታመጪብን እያሉ ነበር ስለ ማላውቀው ነገር የሚናገሩኝ የሚሰድቡኝ
@user-qz9lv7ms8x
@user-qz9lv7ms8x 4 года назад
ወንድማችን ሠላምህ ይብዛ እሺ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር ና እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያደለልን ዘርኘነት ከሀገራችን ምድር ይጥፋ
@user-cy8jo5jt8z
@user-cy8jo5jt8z 4 года назад
እንኳን ደና መጣክ ወንድም ምክሮችክ ደስ የሚል ነው በርታ ምርጥ ሰው በእውቀት ላይ እውቀትን አምላክ ያድልልን
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
የምር ትምህርቶችህን ልብ ብሎ ላስተዋለው በትክክል ይቀየራል ምክንያቱም አንዷ እኔ ነኝ እናመስግናለን ።
@atsedeabraha1644
@atsedeabraha1644 2 года назад
ማለት
@salameasfawe5576
@salameasfawe5576 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ልቦና ይስጠን በእራሳችን የምንተማመን ጠንካራ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ምክርህ አይለየን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንደምን አለህ! ይመስገን ይመስገን እንድንለው ይችን ቀን ባርኮና ቀድሶ ያዋለን ፍጣሪ ይመስገን አሜን፫ በራስ መተማመንና እራስን መግዛት እጂግ ጠቃሚ ነው። ወንድማችን በጣም እጂግ ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ያክብርልን እናመሰግናለን አትጥፋ!!!
@user-il6cc3yt3d
@user-il6cc3yt3d 4 года назад
በመጀመሪያ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ በራሴ እተማመናለሁ ነገር ግን እራሴን መግዛት አቃተኝ የወደፊት ምኞቴ ተሎ ስራ ሰራ አድሬጌ ለሀገሬ በቅቼ ከምወደው እጮኛዬ ተገባተን ልጆች ወልደን ጥሩ ስራ ኑሮን መቀጠል ነው እግዚአብሔር የፈቀደልን እድሜ ድረስ
@kirostsehaye470
@kirostsehaye470 4 года назад
ቃላት የለኝም የሆን ጥፍጥ ያለ የሚጠጣ ምክር ቀጥልበት እናመሰግናለን
@burtukangetaye5124
@burtukangetaye5124 4 года назад
በጣም ትክክል ነው አምሰግናለሁን
@ahmadddahmaddd2866
@ahmadddahmaddd2866 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
#lovefkirlove እንኳን በደና መጣክ ምርጤ ጤናማ በራስ መተማመን ያላቸዉ ሰዎች የተሻለ ዉጤታማ ናቸው። ይህ ማለተ ግን ሰዎች በራስ መተማመን ስላላቸዉ ብቻ የተሻለ ስራ ፣ የተሻለ ትርፋማ ይሆናሉ እና የተሻለ የትምህርት ዉጤት ያገኛሉ ማለት ሳይሆን በራስ መተማመን ያላቸዉ ሰዎች ወድቆ ለመነሳት ይችላሉ። በራስ መተማመን ያላቸዉ ሰዎች ስህተታችዉን/ችግራቸዉን ይቀበላሉ ከስህተታችዉ ለመማር ይችላሉ፣ እራሳቸዉን ለማሻሻል እና የተለያዩ የመፍትሔ መንገዶችን ለመጠቀም ዝግጁ ናችዉ። ህይወታቸዉን ጤናማ በሆነ መንገድ ለማሻሻል ጥረት ያደርጋሉ በራስ መተማመን ጠንካራ ያደረጋል
@user-hf6sf7ql1v
@user-hf6sf7ql1v 4 года назад
Welcome My brother.የእውነት ትምህርትህ ውስጤ ነው በርታልን አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@user-zo6dz2wl9n
@user-zo6dz2wl9n 3 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የወጣት ዘመንህን ይባርክልህ
@noryayassin2874
@noryayassin2874 4 года назад
ዋው ደስ ይላል እናመሰግናለን በራስ መተማመን የማየቀበሉ አሉና ለነሱ ቦታ አለመስጠት ቀስምሽን የሚሰብሩ አይታጡምና ጠቀቅ የሇላን መርሳት በፅናት ወደፊት ወደግብ በሄድ ልጅ ቢሮጥ ይሉሽ ይሆናል አይ እስከዛሬ የት ነበርሽ?የሚልም አይጠፋም መጥፎ አስታየት ከመጣልሽ ሚስማር ሲመታ የበለጠ ይጠብቃልና ክፍን ለበጎ ለውጪው!!!
@rahmabntseid9204
@rahmabntseid9204 4 года назад
በትክክል
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
ወንድማችንበጣምአመሰግናለሁበጣምጠቃሚትምህርትነው
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን👍❤ ሁሉም ሊክነህ ብርታቱ ይስጠን ፈጣር ሁሉም ማይሳነው ተመስገን ኣምላኬ🙏
@zentmohammed4583
@zentmohammed4583 4 года назад
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ወድሜ እዴትነህ ሥለምክርህ እናመሠግናለን ዛሬ ሠርጌነው ወድጓደኞቸ ያሣካልሺ ትዳርሺ ይመር በሉኝ የሠው ደሥታ የሚሥደሥታችሁ ሁሉ አከፍሉበትም ቡዙ ውጣ ውረዶችን አልፈን ነው ዛሬ የደረሥነው ላማናችሁበት ወደሆላ እዳትሉ አልተሣካም ብላችሁ ተሥፍ እዳቆርጡ አድቀን ይሣካል ይኸውም ተሣካልኝ አልሀምዱሊላህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እኔ ቆሜ አጨብጭቤያለሁ፡ እህቶች እልል በሉልን። እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ። ግዜ ሲተርፍሽ አትጥፊ። እንኳን ደስ አላችሁ። ዛሬን ደስ ይበላችሁ Zent
@zentmohammed4583
@zentmohammed4583 4 года назад
@@LoveFkrLove አመሠግናለሁ ወንድሜ አሚን አሚን ክበርልኝ ኢንሻአላህ አልጠፍም ባሉካየምቤተሠብ ነው ሥለወዶችም አሥተምር እሺ ትዛዝነውKkkkkk
@dhdhjfdj7232
@dhdhjfdj7232 4 года назад
አለህምዱሊለሂ የትሰክ ቲደር ዪውኒልሽ መሽአልህ መቡሩክ 👩‍👩‍👧‍👧👈የባቅሽሽሽሽ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
እሜን ይቺን ቀን ያሳየን እግዚአብሄር ይመስገን። እናመስግናልን
@tztayemariyamlij7858
@tztayemariyamlij7858 3 года назад
እናመሰግናለን 💕
@badrbadr4795
@badrbadr4795 3 года назад
አሜን
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 года назад
አመሰግናለሁ
@fikrtfikr3103
@fikrtfikr3103 Год назад
በጣም አሪፊ ትምህርት እውነት አመሰግናለሁ
@sarahmeme6484
@sarahmeme6484 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
በእዉነት እናመሰግናለን ወንድማችን challenge ከዛሬ ጀምራለሁ 👏👏👏❤️
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 4 года назад
በጣም ጉበዝልጅነህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ወሳኚ ትምህርት ነው የምትናገረውእኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ዋናው መስማታችን ሳይሆን ሰምተን በተግበርነው
@yenealemzegeye8614
@yenealemzegeye8614 3 года назад
እናመሸግናለን
@selametotub9340
@selametotub9340 4 года назад
በጣም የሚገርም ትምህርት ሳዳምጠው ሙሉ በሙሉ የኔ ታሪክ ነው የእውነት እንደምለወጠ አምናለሁ በዚህ ትምህር ከዚህ ትምህርትና ከተለያዬ ትምህርቶችእንደምቀየርና በእራሴ የምታማመን አምናለሁ አው ሁሉሁ እችላለሁ የምር እችላለሁ 👏💪💪💪💪💪👏
@alemhusena9560
@alemhusena9560 4 года назад
በጣም ስፈልግሕነበር እንኳንአገኘውክ የምረዳውም የሚገባኝም አንተምትለኝብቻነው በጣም አመሰግናለው ሔወቴንቀይረሐል
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 4 года назад
Wow Hulem ት/ት Yimechenal Tebarek አንቺ ቢለ ስትመክረኝ ወንድመ የሆከ ያህል ደስ ይለኛል አሁንም ወንድመ ነህ ምክንያት አለኝ ❤🙏🙏
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 4 года назад
ዋዉ ጣፋጭ ምግብ ነዉ ። እናመሰግናለን ።
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Год назад
እናመሰግናለን ብሮ በጣም ወሳኝ ምክር ነዉ👍
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 года назад
ዋውው ዛሬ ነኝ 10 ላይክ በሉኝ 👌
@user-th1ql1il8q
@user-th1ql1il8q 4 года назад
እውነት ከልብ እናመሰግናለን ሀሪፋ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
አመሠግናለሁ
@ahmedcharif1481
@ahmedcharif1481 4 года назад
ወድማችን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
ሰላምክ ይብዛልን ወንድማችን ኣሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@woldeabera749
@woldeabera749 Год назад
እግዝአበሐር ይመስገን
@ashash9382
@ashash9382 2 года назад
Thank you So much
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 года назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ራሴን እንዳይና እንድጋብዝ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የዘወትሯ አመሰግናለሁ። ብቻ አትጥፊ።
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 года назад
@@LoveFkrLove በደስታ ነው ነው ያንተን ፕሮግራም የምከታተለው ብቻ በርታልን ደህና እንሁን !!!!
@messymessy8882
@messymessy8882 4 года назад
የገዘብ ብክነት አለብኝ ለማስተካከል እፍልጋለሁ
@messymessy8882
@messymessy8882 4 года назад
በጣም ምርጥ ምክር ነው
@MartaAsefa-lq1yo
@MartaAsefa-lq1yo Год назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@yttyhg9284
@yttyhg9284 Год назад
እነመስግነለን እደነተ አይነት ይብዛልን
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 4 года назад
ከፈጣሪ በታች በራስ መተማመን አኩሪ ነዉ !!!
@AliyaKhan-yo2jc
@AliyaKhan-yo2jc 3 года назад
እናመሰግናለን በዉነት በጣም ጦሩትምህርትነዉ
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@user-ic9fc3lu5z
@user-ic9fc3lu5z 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ LoveFkr ስለመልካም ምክርህ እናመሰግናለን
@user-go6by7cr8r
@user-go6by7cr8r 3 года назад
Wawwwwww betam arif tmhret new berta kelb enamesegnalen dkmetochan awekalehu amesegnalehu😍😘
@rowcellel209
@rowcellel209 4 года назад
እናመስግናለን ወንድማቺን
@user-hn1nn9dj4o
@user-hn1nn9dj4o 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት አመሰግናለሁ
@amenajamal9640
@amenajamal9640 4 года назад
አሜን አሜን ታባረካ
@antenhebirhanu9738
@antenhebirhanu9738 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል
@mahlymiu3275
@mahlymiu3275 3 года назад
እናመስግናለን ወንድም
@talal9351
@talal9351 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድመችን
@munajibo6090
@munajibo6090 3 года назад
I like thes conversation specally you never forgat allahe perfakt .and tanks.
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን። እንኳን ደህና መጣህ የኛ ምርጥ ወንድማችን ከልብ አናመስግናለን
@user-eg5db5yf8r
@user-eg5db5yf8r 4 года назад
እናማሠገናለን ወንድማችን እዉቀቱን በላይ በላይላይ ይጨምርልህ በጣም ደስ የሚል ሚክርነዉ የለገስከን
@asterwegderes9907
@asterwegderes9907 4 года назад
እዉነት ነው በጣም አስተማሪ
@user-hg7oi7ug4w
@user-hg7oi7ug4w 10 месяцев назад
ተባረክ
@hiyat4386
@hiyat4386 2 года назад
እናመሠግናለን
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 4 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Год назад
የሆነ ስአት የራሴ። ጥላት ነበር ተመስገን ዛሬ ያሁሉ አልፎል
@user-sj5re8mq7j
@user-sj5re8mq7j 3 года назад
በጣም በጣም ምረጥ ምክሮች ናቸው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ 🕯
@user-hj9je6ve2p
@user-hj9je6ve2p 4 года назад
ወየልካም ወዲማችን ፈጣሪ ይጠብቅሕ አቤት ምክርሕ ሐቂቃ ባተ ብዙ ተማርኩ በርታልን ከጎንሕ ነን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አንችና ስምሽን ተስፋ አድርጌ ነው የጀመርኩት። የስህተት ትምህርት እንዳልፖስት እግዚአብሔር ይርዳኝ።
@user-hj9je6ve2p
@user-hj9je6ve2p 4 года назад
@@LoveFkrLove አብሽር ይረዳሐል. ብዙ ነገር ተማርኩ ባተ በጣምም አመሠግናለሑ ሣልጠግበዉ ሠምቸ ያልቃል ጵሮግራሙ የለዉጤ ምክኒያት ነሕ ለኔ ብዙ እጠብቃለሑ አሑንም ኢሻአላ በርታ
@azebadisu9221
@azebadisu9221 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ የፍቅር ምክርህ ውስጣችን ነው እናመሰግናለን
@user-ls9lb8ug6s
@user-ls9lb8ug6s 4 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@kkww9947
@kkww9947 4 года назад
ያአለህ በጠም ደስ ያምል ምኪሪ ነው ከል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ👌🌹
@derejeabebe6878
@derejeabebe6878 2 года назад
Bravo
@user-lb4wo8xi7i
@user-lb4wo8xi7i 3 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው
@remlaremla9246
@remlaremla9246 2 года назад
ዋዉ!!
@yennhailu1203
@yennhailu1203 4 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን ምክር ደስ ይላል
@smartphone6623
@smartphone6623 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክት እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-zv2ni4kd4r
@user-zv2ni4kd4r 2 года назад
ምርጥ ምክር
@nesanetwedemu4830
@nesanetwedemu4830 3 года назад
Enamesgenalen
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 года назад
እንኳ ደህና መጣህ ወንድማችን
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 года назад
ወንደሜ ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመስግናለን
@user-vz5ph7yd9t
@user-vz5ph7yd9t 4 года назад
በጣም አመሠግናለሁ ፍርሀት ቀራሥ አለመተማመን አለብኝ በአደረኩት ነገር እርግጠኛ ሁኘ አልናገርም ጥሩ እያለ አይደለም ሢሉ ዝም እሄ ትክክል ነው የሠራሁ ብየ አልከራከርም ተሣሥቸ ይሆናል በማለት በፍርሀት በዝምታ አልፉለሁ እሄን ሁሉ የመተው ፍላጎት በጣም አለኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ከዛሬ ልጀምር አሥቤአለሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሁሉም ከማሰብ ይጀምራል። አድርገሽዋል። በመናገር ይቀጥላል፡ ይህም ለራስ ቃል መግባት ነው። ተናገርሽው። ሶስተኛውና ዋናው ሌሎች ራስሽን ለመሆን ስትሞክሪ ምን ነካት ሲሉ የማደርገውን አውቃለሁ፡ አዲስ ሰው ሆኛለሁ። ያመንኩበትን አደርጋለሁ ፡ ያልመሰለኝን አላደርግም ብለሽ መጽናት ነው። ይህችን ፈታኝ ግዜ ካለፍሽ ከዚያ በኋላ ምንም ሳታስቢ በልማድ ምታደርጊው ነው። #ጽናት #የምትወጅውን ነገር ለማወቅ ጥረት ማድረግ! በሌላ ኮመንት ጠብቅሻለሁ አትጥፊ።
@user-vz5ph7yd9t
@user-vz5ph7yd9t 4 года назад
@@LoveFkrLove እሽ በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ምክር እግዚአብሔር ይስጥህ በገንዘብ የማይገኝ እንቅፋት የሆነብኝን ሁሉ ፅፌዋለሁ ከዛሬ ጀምሬ ወስኛለሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ። በመስማት ብቻ ሳይሆን እንዳንች የሚገባቸውን ለማድረግ በተዘጋጁ ነው ለውጥ የሚመጣው። ኮራሁብሽ። አትጥፊ።
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 2 месяца назад
Akerarebk yimechale berta🙏👍👍👍
@helenbawab7649
@helenbawab7649 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍 እናመስግናለን
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 года назад
አሪፍነው👏👏👏👏
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 4 года назад
Love Fkr love እናመሰግናለን ከልብ 👌👌👌👈👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sholam1327
@sholam1327 4 года назад
Iwenati naw wadime👍👍👍👍👍💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው ወንድማችን አመሰግናለው በርታ ምክርክ ውስጤ ነው
@mekdeshabtamu1841
@mekdeshabtamu1841 4 года назад
ምርጥ ምክር ነዉ ብሮ በጣም ነዉ ማመሰግነው 🙏🙏🙏👌
@sarajen2153
@sarajen2153 4 года назад
በጣም ደስስስ የሚል ምክር ነው ወንድማችን በርታ
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 года назад
አቀራረብህ ደስ ይላል ልዩ የመደመጥ ለዛ አለው
@messimessi7609
@messimessi7609 4 года назад
እናመሰግን አለን ወንድማችን
@hfjhjj8641
@hfjhjj8641 4 года назад
ዋው ወንድም ምክርህ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
ዋው ምክርክ ምክር ብሎ ዝም ነው 👌እመአምላክ ሰላምክን ታብዛው !!!🙏🙏🙏
@lemlemeyasu8645
@lemlemeyasu8645 3 года назад
Tns 🙏 beeeeetam
@user-md8nr5yt3i
@user-md8nr5yt3i 4 года назад
እኔ አንተን አፈቀርኩህ መሠለኝ ያቅለሸልሸኛል እግዚኡብሔር ያክብርልን እናመሠግናለን መካሪ አያሳጣን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሁን ስምሽን ተጠራጠርኩ። እኔ በየተራ ቆሜ እድራለሁ ብዬ ስንት ስዘጋጅ ግድ የለም ቀልጂ። ባይሆን እንዳንች ሰሚዎችን ያብዛልን።
@haymanotalskani7114
@haymanotalskani7114 4 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን
@y9gh956
@y9gh956 9 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስስስስስ ይላን ❤❤
Далее
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 133 тыс.
ምክር ለወዳጄ #ፍቅር #Love #Ethiopia
6:48