Тёмный
No video :(

ሴቶች በሆነ ምክንያት ከፍቅር አጋራችሁ ጋር ስትለያዩ እነዚህን ስህተቶች መስራት የለባችሁም | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

ሴቶች የሚሰሯቸው ሰህተቶች
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@sikosilo814
@sikosilo814 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ እየተማርኩ ነው ካንተ ትዳሬን ከፈረሰ6 ወሬ ግን እሱ ያለው ነው የሚሆነው በሚል ህወቴን ቀጠልኩ ጥሩልጅ እንዳዴርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥♥
@MesaaMesaa-zc3yu
@MesaaMesaa-zc3yu 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@misterelemma7141
@misterelemma7141 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ background music እራሱ አይረብሽም ❤
@SosnaSosna-pp9ou
@SosnaSosna-pp9ou 2 месяца назад
ምክርህ ጥሩ ነበር ግን እንደት ያስችላል ነው የኔ ጥያቄ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 месяца назад
የኔም ጥያቄነው😢
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
ያስችልሺእህት እኔእነዚህንስህተቶችሁሉ ሰርቸስንት ተጫወተብኝ ሀላልባሌሌዛውም አሁንስጠላው ፀፀቱሊደፋኝነው
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 месяца назад
@@MYLove-jn7us ለምን ትፀፀቻለሽ ከጠላሽው😥
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
@@user-go7xm7xf5o በጣም ሴትነቴን አውርጀለምኘው ፍቅርበልመና ይሆንይመስል ግንየለመኩት እኔንበተሰቦቸን እደበደሉትስላረገ ይቅርታእያልኩ እሱግንምክኒያት ሌላሴትጋር አለሙንይቀጫልእኔንእያቃጠለ ለዛውምየልጁእናትነበርኩ
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
@@user-go7xm7xf5o ታፈቅረኛለችእያለ ሪከርደንበየቦታው ያሰራጭነበር ያንሁሉስሰማ በደሉ ሲበዛጠላሁት ማፍቀርመታደልነበር ግንአልተረዳም አሁንምፍችስጠይቅእቢብሎ እያስለቀሰኝነው
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
እንኳንደህናመጣህዉድመምህራችን እናመሠግናለንእኔንለዉጦኛል ትምህርትህ❤❤❤
@Yosebeny
@Yosebeny Месяц назад
እናመስግናለን❤❤❤
@ghfg9143
@ghfg9143 Месяц назад
በትክክል እንም አገጥሞኝል
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 2 месяца назад
በርታ ጥሩ ምክር ነበር ❤
@martatilahun1443
@martatilahun1443 2 месяца назад
ጠንካራ እንድሆን የረዳኸኝ ወንድሜ በርታ
@asteralemuakele
@asteralemuakele Месяц назад
በጣም ወሳኝ ምክር❤
@sodaaluhgf705
@sodaaluhgf705 2 месяца назад
ጡሩሚኪር ነዉ አመሰጊነለዉ ኢንዴትሊዉጠቢይ ነበር
@user-tr2tl8ty9x
@user-tr2tl8ty9x 2 месяца назад
እናመሰግናለን በርታ ወድማችን !
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣሕ የኛ መካሪ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
እውነት ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 2 месяца назад
አንኩአን ደህና መጣህ 😍😍🥰❤️🌹
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 2 месяца назад
ዶክተር መልስልኝ የሶስት አመት ፍቅረኛ ነበረኝ ወደ አገር ስመለስ ባካልም ተገናኘን ከሩቅ አገር ድረስ እየመጣ ከዛ ምንም አልተጣላንም ቤቴክርስቲያን ሄደንም ቃል ተግባብተናል ላንለያይ እና መጀመሪያ ጎንደር ነኝ አለኝ ለስብሰባ አለኝ አወራን በሰላም በማግስቱ ደወልኩለት አያነሳም ከዛ እኔም ወደ አረብ አገር ለመመለስ ቪዛዬ መጣ እኔም ሄድኩኝ እናም እዚ ከመጣው አመት ሆነኝ እሱም መልሶ ሳይደውል አመት ሆነው ስልኬንም ዘጋግቼ ነው የመጣውት እናም ወደፊት ወደ አገር ስገባ ልደውልለት ወይስ ሳልደውል ሌላ ሂወት ልጀምር ንገረኝ ደሞ ናፍቆኛል
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 2 месяца назад
ምን ነካሽ የማይፈልግሽን ወንድ ፍለጋ ዋጋሽን ይቀንሳል
@user-ju9di4mr8i
@user-ju9di4mr8i 2 месяца назад
እህቴ ቃልን ሲገቡት ቀላል ነው ሲኖሩት ግን በጣም ከባድ ነው እወድዋለሁ ይወደኛል በጣም ከባድ የሆነ ቃል ተግባባን በደስታ በፍቅር ወራቶችን አስቆጠርን ጌዜው በጣም ይሰጠኝ ነበር አሁነሰ ግን ሲፈልገው ብቻ ነው የሚደውልልኝ ባካል አንትዋወቅም ተገናኝተንም አናቅም ምክር ታለ ስጡኝ ምን ላድርግ
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 2 месяца назад
ወደ ሃገር ሳትገቢ ደዉለሽ ችግሩ ምን እንደሆነ ጠይቂዉ ግን እሱም መደወል ነበረበት የሆነ ችግር ገጥሞት እሱም ተቀይሞሽ ይሆናል ኣንቺም ሳትሰሚ ቀርቸሽ ይሆናል መጠየቅ ጥሩ ነዉ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 2 месяца назад
@@UxYv-mn6fh ውዴ እዚ ሲም ካርድ የለኝም ሴቲየዋንም ደዊልኝ ብላትም አትደውልልኝም ኢሞ ብቻ ነው የምጠቀመው እሱም ኢሞ አይጠቀምም ተቸግሬ ነው መደውያ ስላጣው ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 23 дня назад
ሌላ ህይወት ጀምሪ!
@JcyfHch
@JcyfHch 2 месяца назад
❤❤❤❤የኔውዴ❤ወንድም.ካለሀችው.በሙሉ🎉የለሁበትም😊እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ይሱንም
@JcyfHch
@JcyfHch 2 месяца назад
ብሎክ.በየዋለሁግን❤የመስለኛል.ሰትትአይደልም.ሽፈትምአይደልም❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥♥♥
@medgghhEehhfgjhbkekrjfvkk
@medgghhEehhfgjhbkekrjfvkk Месяц назад
ኧ ረ አያስችልም 😢
@ghfg9143
@ghfg9143 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Месяц назад
🥰🥰🥰🥰
@kokobngusminilu5948
@kokobngusminilu5948 2 месяца назад
Selam wendmiy aniy toxic kehon sew gar neberku anam ahun asun lemersat ayemokrku new gen betam yetdebelalk smit wust new yalehut anam abakh agzeg wedmiy
@yemefthebet
@yemefthebet 23 дня назад
እስቲ ይሄን ትምህርት አዳምጪው 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zEdOIFQcWHc.htmlsi=3EKQeUQeP-nQGyXt
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 2 месяца назад
እኔከባሌስጣላ ይሄንሁሉ ስህተትሰርቸዛሬ ልጠላውእደዚህ በፊትክንፍስል ጭራሺጥሎኝሌላ ህይወትጀመረ
@SofiaSofia-ni9sw
@SofiaSofia-ni9sw 2 месяца назад
ስራም አለጣሁም😉
@user-ro6kx5yt2i
@user-ro6kx5yt2i 2 месяца назад
كككككههه
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 2 месяца назад
qmem selam ❤ena anten bya new yemsemaw enji??
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥♥♥
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 месяца назад
❤❤❤
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 2 месяца назад
እኔ አሁን እሡ የሚገኝብኝንቦታ አጠፉሁት ኦላይን ይገባል አያወራኝም ታገስኩት አሁን ዝም ብየ ሥራየንመሥራትነዉ😂😂😂
@user-cn4iq7zy9n
@user-cn4iq7zy9n 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@RahmaRahma-ew1sm
@RahmaRahma-ew1sm 2 месяца назад
1
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 2 месяца назад
❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼❤❤😢
@hayetitube4248
@hayetitube4248 2 месяца назад
ወንድሜ ኢንሲቲግራም ላይ አይደረስህም ፅፊልህ ነበር
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
አየዋለሁ ችግር የለውም
@hayetitube4248
@hayetitube4248 2 месяца назад
@@yemefthebet የፃፍኩት አልደረሰህም ብየ ነው መልስሥም የለ ለፃ ነው
@martaabraha1305
@martaabraha1305 2 месяца назад
❤❤❤
Далее
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 824 тыс.
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 566 тыс.
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 824 тыс.