Тёмный

ወንድ ልጅ ስለ አንቺ ያለማቋረጥ እንዲያስብ የምታደርጊባቸው መንገዶች 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

ወንድ ልጅ አንቺን ብቻ እንዲያስብ የምታደርጊባቸው መንገዶች፣ ወንዶች አንቺን ብቻ እንዲያስቡ
.
.
.
Track: Eastern Promise - tubebackr [Audio Library Release]
Music provided by Audio Library Plus
Watch: • Eastern Promise - tube...
chat, match ,personal, date, gfriend, dating sites, single, relationship, meet, free dating sites, flirt, nzdating, asian dating, online dating, penpal, russian girls, women seeking men, dating websites, free dating, interracial dating, speed dating, adult match maker, dating games, russian brides, matrimonial, Ethiopian women, girls, united healthcare, health, obamacare, health insurance, home insurance, obama care, affordable care act, medical insurance, united healthcare online, private health insurance, health insurance companies, cheap health insurance, health insurance plans, health insurance quotes, affordable health insurance, humana health insurance, aetna health insurance, health care plans, universal health care, united healthcare insurance, medical care, compare health insurance, healthcare management, cigna health insurance, ehealthinsurance, dresses, clothes, fashion, cocktail dresses, party dresses, summer dresses, plus size dresses, womens clothes, plus size clothing, clothing stores, women's dresses, dresses for women, sexy dresses, fashion designer, mens fashion, ladies dresses, dresses online, cheap clothes, cheap dresses, fashion dresses, summer clothes, clothes shops, women's clothing online, dress shops, plus size fashion, wedding dresses, photography, wedding invitations, engagement, bridesmaids, wedding cakes, bride, grooming, wedding planner, wedding anniversary, wedding songs, wedding shoes, bridal dresses, favor, wedding venues, veil, wedding photography, reception, wedding hairstyles, wedding gowns, cheap wedding dresses, beach wedding dresses, wedding cards, wedding vows, wedding gifts, adore, admire, beguile, care, caress, cherish, choose, court, seifu on ebs, seifu on
ebs, new ethiopian movie 2019, babi, nn,
babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana, 9gnwa shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebstv, ethiopian drama, ethiopian comedy, zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music, new ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best
ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2019, ethiopian, ethiopian new movie 2019, new ethiopian music 2019, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new
ethiopian music, seifu fantahun on ebs show, x, seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show, seifu fantahun on ebs, seifu fantahun show 2018, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun, prank,funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2024, new ethiopian
music 2024, ethiopian new music,zebiba
girma,ethiopian music 2024, zebiba girma
gerager, new ethiopian music, ethiopian
drama, ethiopian music, ethiopian actress, ethiopian film, zemen drama, senselet drama movie actress tg, ethiopian movies, ethiopian dating, ethiopian new movie, ethiopian tv, ethiopian artist, ethiopian new music,ethiopia zena, senselet drama actress tigist milkesa sisters, new senselet video, ethiopian comedy, ethiopia, ethiopian drama, ethiopian
film, new ethiopian comedy, ethiopian
news, new ethiopian movie 2019, ethiopian
music, ethiopian movie, funny ethiopian
comedy, ethiopian series drama, print on demand, make online dating, online dating, dating apps

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 месяцев назад
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ መፍተሄ እፎይ ተገላገልኩ የምትለው ቃል የወንዶች ምስጥር ወጣ 😂😂😂ሴቶች ስለዩን ይችን ቃል ይጠቀማሉ 🤣🤣ሌላው ደሞ ወዶች ባህራቸው ነው የሚለው ባህራችን ነው በሚል ይቀየርልን ወደ ቁምነገሩ ስገባ አልጋላይ ቁጭ ብለሽ መልክት ተግር ተግሩ ከመከተል ይልቅ ቅመሞቼ ሹክ ልበላችሁ እሱን በመከታተል ግዜ አችንን ከማጥፋት በተረፈችን ግዜ ስራችንን እየሰራን አስተማሪ ነገሮች ላይ እናተኩር ዛሬ ላይ የወሰድነው ኮርስ ነገ ይጠቅመናል 💚💛❤️😘
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 11 месяцев назад
አኔ አዉሁን አንቺንነዉ መከታተል የያዙኩት 😜😜ግን ጥሩ ሀሳብ ነዉ ❤🌹
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙏❤❤❤🌷
@shawaye5579
@shawaye5579 11 месяцев назад
Exactly 💯 thank you ❤❤😢
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 10 месяцев назад
ይመችሽ እኔም ያንች ተከታይ ነኝ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
@@meremayimamahmed733 አመሰግናለሁ ውድ ❤️👈
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድም በተለይ ስደትላይ ሁነን በፍቅር ለተጎዳን ምርጥ ትምህርትነው 👍
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 11 месяцев назад
በጣም ደስስስስስ ይላል እንደዚህ አይነት ምክሮች ሁሌም አብዛልን ወንድም ያው ወንዶች አብዝተን ስንወዳቸው ነብሳችን በነሱ እጅ ያለ ይመስላቸዋል 😂 ትምህርቶችህ የተሰበረን ልብ ይጠግናሉ ❤❤❤👌👌👌👌👌
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙏🌹
@zedwollotube949
@zedwollotube949 11 месяцев назад
እኔ የወንዶችን ባህሪ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ሲፈልግ ገደል ይግባ
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 10 месяцев назад
አወ የምር ይከርበቱ
@fafi2887
@fafi2887 7 месяцев назад
😂😂
@GreenAo3
@GreenAo3 3 месяца назад
😮😮😮😂😂
@uthg7338
@uthg7338 3 месяца назад
😂😂ሳህህ😂😂😂😂😂
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ Месяц назад
😂😂😂😂😂አኔም
@HiwiTigraweyti
@HiwiTigraweyti 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወድማችን ተሎ ተሎ ልቀቅልን ግዜ ካለህ በጉጉት ስለምንጠብቅሕ 🎉🎉🎉❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙏🌹
@user-imuti
@user-imuti 11 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶክተርዬ ምክርህን ለገስ ለገስ አድርገን በተለይ ለመዳም ቅመሞች በስደት ፍቅር ከባዲ ነው ኡፍፍፍፍፍ
@GenetGenethaileHaile
@GenetGenethaileHaile 10 месяцев назад
ምክሩ ጡሩ ነው ግን በራሳቸው ጊዜ ይመጡና ልባችን ከገቡ በኃላ የተፃፈውን እራሱ አይመልስም አሁን ግን እኔም ትቼዋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@marta-mk5we
@marta-mk5we 9 месяцев назад
ትክክል እህቴ ተይው ገደል ይግባ ላንቺ ያለውን ፈጣሪ ይሥጠሻል
@ormooapss442
@ormooapss442 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን 😘😘😘🥰🥰
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@RfewDge
@RfewDge 11 месяцев назад
ያችን ይስጠኝ እህቴ😂😂
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 10 месяцев назад
የምር አስተምሮሀበጣም ማራኪና ለዛ ያለው ምክር ነው እኔ ለራሴ በጣም አመሰግናለሁ
@hiwot-
@hiwot- 9 месяцев назад
ልክ ልኬን ነዉ የነገርከኝ በርታልኝ መምህሬ
@SEADiyouTube-p8t
@SEADiyouTube-p8t 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ❤❤❤
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 11 месяцев назад
እናመሠግናለን ምክርህ ተመችቶኛል ብሮየ
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 11 месяцев назад
ጥርግ ይበል 😂😂😂ስለምክርህ እናመሰግናለን ምክርህ ዉስጤ ነዉ❤❤
@YeshiworkAyalew
@YeshiworkAyalew 10 месяцев назад
😂😂
@SeadaOumer-li8zr
@SeadaOumer-li8zr 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@darejeabera8823
@darejeabera8823 8 месяцев назад
😮😂😂😂😂
@emmaemma1250
@emmaemma1250 11 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ፍቅረኛ መያዝ እንደ ሀጥያት ማየት ጀምርያለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
😳❤
@astekastek1000
@astekastek1000 11 месяцев назад
ኡፍእኮ በተለይ በስደት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 месяцев назад
ምነው እህቴ ይሄናህል ጠላሽው ውድ ዞረነዞረን እኮ ከአዳም ግራ ጎን አቀርም ሰው ሁላም የምንለፋው ነገ ምን አይነት በተሰብ ይኖረናል እንደት አይነት የተሳካ በተሰብ እንመሰርታለን በማለት ለው የምንለፋው የምንጥረው ትዳር ክብር ነው መኝታውም የተቀደሰ ነው እግዚአብሔር ከላይ ፈቅዶእና ወዶ ቀድሶ የሰጠንን ትልቅ ስጦታማ እንደ ሃጣት መቁጠር ፈጣሪን መፈታተን ነው በርግጥ በርግጥ ፍቅረኛ አለመያዝ መብት አለሽ ግዜው እስከሚደርስ ግን ደሞ የሄናህል ለፍቅር ጥላቻ ማሳረፍ የለብሽም አንድ ወንድ ስለበደለን ብቻ ሁሉም አዳሞች በዛ አይን ማየት የለብንም እኛ ሴቶችም በተቀራኒው ከነሱ እንበልጣለን በኛ ምክንያት ስንቱ ስሶኛ ስንቱ ጎዳና ወድቆ የቀረው ቤት ይቁጠረው ውድ ይህንን እይታሽን ለመቅረፍ ሞክሪ ውድ 😘
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 11 месяцев назад
የዘባረቃሉ ነገሮቹ ሳይገባቹ ቀሪቶ 😂😂 እናመሰገናለን ወንድሜ🥰🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@LamlamWejra
@LamlamWejra 10 месяцев назад
የሚገረም ምክረ ነው በእውነት ተባረኩ
@የኔማር-ሰ3ፐ
@የኔማር-ሰ3ፐ 9 месяцев назад
በጣም ጡሩ ትምርት ነው አመሰግናለሁ 💕
@fhfty9680
@fhfty9680 11 месяцев назад
እሺ ወድም በርታ እኔ ባለትደርንኝ እሱ ኢቶቢያ እኔ ወጭነኝ እደመጀሠራያዉ አይደለም ስልክም ብዙም አያንሳ መልክት እካን አያረጊም
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
ትንሽ ኮራ በይበት!
@fhfty9680
@fhfty9680 11 месяцев назад
@@yemefthebet አሺ አመሠጊናለሁ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 10 месяцев назад
​@@fhfty9680የኔም
@ራያራዩማ-በ7ዘ
@ራያራዩማ-በ7ዘ 10 месяцев назад
​@@yemefthebet😂😂😂😂
@ወሎየዋ-ነ7ጠ
@ወሎየዋ-ነ7ጠ 11 месяцев назад
😢😢😢😢ወድሜ ሁልግዜ ስለሱ ማሰብ ምንድነው ከተለያየን 5😢😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹 ውዷ እህቴ የተፈጠረውን እውነታ አምነሽ መቀበል አለብሽ
@زهراء-ت2و7ص
@زهراء-ت2و7ص 2 месяца назад
እናመሠግናለን ወድም❤❤❤
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 11 месяцев назад
የምትለውን ሁሉ ተግብሬዋለሁ ሁለት አመት አለፈን ከተለያየን ሲደውልልኝ ቢናፍቀኝም ቻል አድርጌ ዝም በሌላን ሠአት መልሶ ሲደውል እመልስለታለሁ አብሬው አልኖርም ግን ማንነቴን አሳየዋለሁ አንችኮ ለኔ የምፈልጋት አይነት ሴት ነሽ ይላል አልሰማውም ሲደውል የማይለው የለም አብረን እንሁን እያለ ያሳለፍነውን ሁሉ ያነሳል ብወደውም አብሬው አልቀጥልም አላህ የተሻለ ሰጥቶኝ የራሴን ሂወት መምራት ነው የምፈልገው ሀገሬ ገብቸ ኢንሻ አላህ
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 11 месяцев назад
ከተዋደዳችሁ ለምን ተለያያችሁ አታገቢውም
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 11 месяцев назад
@@fgdhggfyt9679 እየተፈላለግን ነው የተለያየነው ገንዘብ ነው ያጣላን
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 месяцев назад
እድል ስጭው ምናልባትም ከስተቱ ተምሮ ተቆጭቶ ልሆን ስለሚችል እንደዚህ አይነት ሰው ተፀፅቶ ሲመለስ በደብ ተገርቶ ታርሞ ስለሚመጣ እንደውም የበለጠ ፍቅር ይሰጥሻል ድጋሚ አችን ማጣት አይፈልግም ግን በደንብ ተመራመሪው ታዳ ሌዩ 😘
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 11 месяцев назад
ትክክል እኔም ቻልአረጌዋለሁ
@doda9780
@doda9780 10 месяцев назад
WAWU🎉 ዛሬ ምልክቱ ኡነት የነናዉ አመሰግናላዉ ዎንድሜ 🎉🎉🎉🎉
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 11 месяцев назад
ውዶች እብዝቶ ስነፍቅራችው ይቆላችዋል 😂😂😂
@SeadaOumer-li8zr
@SeadaOumer-li8zr 9 месяцев назад
😂😂😂😂ቱ
@momiytube2277
@momiytube2277 11 месяцев назад
እናመሠግናለን ብሮ ከቻልክ በኢናስቲግራም ብትመልስልኝ✅✅✅✅
@Seadibantbaba
@Seadibantbaba 10 месяцев назад
አብሬዉ ነኝ ግን በጣም እፈራለሁ አጣዋለሁ ብየ ወድሻለሁ ይለኛል ግን በደንብ ገልፆ አይነግረኝም እኔም ደግሞ ምን አልባት ሽንፈት መስሎት ይሆናል ለመናገር ብየ ዝም ብየዋለሁ በጣም አፈቅረዋለሁ ግን ገልጬ እንደማፈቅረዉ አልነግረዉም እንደምወደዉ ብቻ ነዉ እሚያቀዉ ምን ላርግ !😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
ንገሪው በግልፅ!
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 11 месяцев назад
Thanks so much Amazing ❤ ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙏🌹🌹
@bontutesfa7564
@bontutesfa7564 2 месяца назад
Buzu Wendi yiwedegn enegin fekiregn lemayaz zigigu haydelewum
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ
@فهدالشمري-ل1ص
@فهدالشمري-ل1ص 9 месяцев назад
Thanks
@zaharasahara3142
@zaharasahara3142 10 месяцев назад
Thanks❤
@MነኝየMብቻ
@MነኝየMብቻ Месяц назад
እኳን ተጋድሜ የሱን ሚሴጅ ልጠብቅ ይቅርና መቸ እደላከው እኳን ሰአቱን አላስታውስም አንዳዴ እረሳዋለሁ 😅😅😅በጣም ስራ ይበዛብኛል ባወራው ደስ ይለኝ ነበር😂😂😂
@Fatuma-p6w
@Fatuma-p6w 9 месяцев назад
እናመሠግናለን
@ናኒየJo
@ናኒየJo 10 месяцев назад
ወንድምዮ እንኳን ደህና መጣክ❤
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g 9 месяцев назад
እሺ እናመሠግናለን
@DandonaGEri
@DandonaGEri 11 месяцев назад
ሰላም ውዶች የሆነምክር እፈልጋለሁ ከሁላችሁም ከ10 አመት በፊት ያገባሁት ባለቤቴ ነበር እና አሁን ከስንት ጊዜ በኋላ መጦ እወድሻለሁ ምና ምን ምናምን ይላል😂 እኔደግሞ ከሱ በኋላ ሌላሰው አግብቸ በጣም ከሚባለው በላይ ልቤ ተሰብሯል ላገግም ስል መጣ እንዴት ልመነው ፣ግን ተጠራጠርኩ ይወደኝ ይሆን እንዴ ብዬ ምክንያቱም፣ይሄኛውን ከማግባቴ በፊት ደውሎ እንታረቅ ሲለኝ ብሎክ አድርጌው ጠፋሁ፣ አሁን መለያየቴን ሲሰማ መጣ ምን ይሻላል
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
ውስጥሽን አዳምጪ!
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 месяцев назад
ውስጥሽን አዳምጭ ግን ለኔ የሚታየኝ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያምዝንብሻል ለምን መሰለሽ አበንድ ነገር ትንሽ ብትጋጩ አተ ባተወኝ አች አተ አየተባባላችሁ ለጭቅጭቅ ትዳረጋላችሁ ደሞ ወደ ወሲብ ለማረግ ስሞክሩ እንደ በፊቱ በደስታ ልትጣጣሙ አትችሉም ያው ቅርታ ግን ያው ሌላ ከፈር የሳመበትን አችን ሳስብ 🤣🤣🤣ይዘጋሻል የራሴን ነው የፃፍኩት ይቅር ብትባባሉም ይህ ነገር ውስጣችሁ ደስ አይለውም እና እራሽን አድሰሽ ሌላ ለማየት ሞክሪ ውዴ ላችም አትሳቀቂም 😘
@gdgf8684
@gdgf8684 10 месяцев назад
የኔው 4 አመታችን ምንም ተቀይሮብኝ አያቅም አሁን ግን እየፈራሁ ነው ወድጄዋለሁ ከተለየኝ እጎዳለሁ
@jgryjg6846
@jgryjg6846 11 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንዲማችንን❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 11 месяцев назад
ሹክራንንን🎉🎉🎉🎉 ወንድም በርታ
@صبريهعمر-ث5ح
@صبريهعمر-ث5ح 9 месяцев назад
ጥሩ ምክር ነው👏
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 11 месяцев назад
እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙏🌹
@Zebiba-x7j
@Zebiba-x7j 4 месяца назад
Thinks
@albrt2173
@albrt2173 11 месяцев назад
እናመሠግናለን ወድም ❤❤
@ዚዙነኚብቸኛዋ
@ዚዙነኚብቸኛዋ 10 месяцев назад
በጥቅሉ ወድልጂ እምታለፋ ሴት የወዳል100/100
@bitAhmed-w9y
@bitAhmed-w9y 10 месяцев назад
ሳላደቅ አላልፍም ጥሩ ትምህርት ነው
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 9 месяцев назад
❤❤❤አመሰግነለው
@medna5856
@medna5856 10 месяцев назад
ወንድሜ አመት አውርተናል እናም ልንጋባ ስንል በተሰብ ከለከለኝ ግን በተሰቦቸን ላሳምን እያልኩት አልታገሰኝም ተሌላ ጀመር እኔም በንደት ሰደብኩት ቦለከኝ ከዛም ይቅርታ ጠየኩት ቦለኩን ፈታኝ ግን አናወራም ኦላይን መተያየት ብቻ ምን ይሻለኛል እስቲ ምከረኝ በናትህ😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
በርግጥ ቤተሰብ በናንተ መሃል ጣልቃ ባይገባ ጥሩ ነበር ነገር ግን በዚህ ምክንያት ጥሎሽ መሄዱ ልጁ ለቁምነገር ብቁ ነው ብዬ እንዳላምን አድርጎኛል።
@medna5856
@medna5856 10 месяцев назад
@@yemefthebet 🙏🙏🙏🙏
@arsemalove
@arsemalove 11 месяцев назад
❤❤❤❤👏👏Thanks you Bro🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 11 месяцев назад
100% ፍቅር የላም ውሸት ብቸ ነው
@hiwet6014
@hiwet6014 11 месяцев назад
አፍቅርን ስታስቢ አፍቃሪ ነኝ ወይ ብለሽ እራስሽን ጠይቂ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 11 месяцев назад
@@hiwet6014 ተ እህቴ የምር ፍቅር የላም ማስመሰል ብቸ ነው ብቸኝነት ሳይሻል አይቀርም
@darejeabera8823
@darejeabera8823 8 месяцев назад
Yanchis kafa 😢😂😂😂anchis ?🤞🤭🤣
@RihnaHassen
@RihnaHassen 11 месяцев назад
አልሰማማም ወንዶች ዝም ካልክ ዝም ነዉ የሚሉት ጣልጣል ማድርግ ነዉ ሳይበዛ በተደጋጋሚ ዝም ካልሺ የሚያሰቡት ሌላ ነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
ትምህርቱም እንደዛ ነው የሚለው፣ በደንብ አዳምጪው!
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 11 месяцев назад
በጣም ብዙ እናመሰግናለን ብሮ
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
@እግዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
@እግዚኣብሔርጓሳይየይእዩ 10 месяцев назад
ደስ ይብል ቀፅለሉ
@BonsituArarsa
@BonsituArarsa 11 месяцев назад
እናመሰግናለን 🎉
@love39347
@love39347 11 месяцев назад
ሱስ ሆንክብኝ እኮ አባቴ❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹❤
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre 5 месяцев назад
❤አመሰግናለሁ
@لوبابةاندريوس
@لوبابةاندريوس 3 месяца назад
እናመስግናለነ
@Kedest-fz7lx
@Kedest-fz7lx 9 месяцев назад
Salam.lezi.batiiiiiii❤❤❤❤❤❤
@hayatmuhe1505
@hayatmuhe1505 11 месяцев назад
hulum tikikil nw❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 9 месяцев назад
እኔ ሳልደውልለት ታረፈድኩ የምትጀናጀኝው መጣብሺ ነው የሚለኝ ቅናቱ😅😅😅😅
@birtukanasirs9694
@birtukanasirs9694 8 месяцев назад
Tenk you bro ❤❤❤
@AliyaNasir-j8q
@AliyaNasir-j8q 8 месяцев назад
Tenk tebilo ayitsafim thank you tebilo new mitsafew englizegnan be meskot new inde yetemarshiw😂😂😂😂😂😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 11 месяцев назад
tnx
@kerima386
@kerima386 11 месяцев назад
እናመሰግንለን ግን እኔ እድሪሰኚ እፈልግአለሁ እሰት ቪዲሰሪልን እደት እኔ ከህወቱ መዉጣት እደለቢኚ 🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
@kerima386
@kerima386 11 месяцев назад
@kerima386
@kerima386 11 месяцев назад
@@yemefthebet እጠብቃልሁ ስሪልን ወንድም
@hawa7349
@hawa7349 11 месяцев назад
ሠላም ወዲሜ እኳን ሠላም መጣክልን😊😊😊
@RfewDge
@RfewDge 11 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️ክበርልን መህምራችን👏
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ እና መስግናለን
@aseterhayila4130
@aseterhayila4130 11 месяцев назад
የመፍትሔ ቤት ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@ZeiSesiy
@ZeiSesiy 8 месяцев назад
ለምከረህ አናመሰገናለን
@የንጉሱንግስት
@የንጉሱንግስት 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ🎉❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
ምንም አልኮምትም ልቤ ታማል እንደት መዳን እንዳለብኝ አላቃም💔💔💔💔
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌷🌷🌷
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 10 месяцев назад
የኔ ብጤ ያማል😢😢😢
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@@ymeralcd4850 እ ለማዉቀዉ ቀላል ያማል
@marebelu
@marebelu 10 месяцев назад
አይዞሽ ማሬ በእምነትሽ ጠንክር በይ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 10 месяцев назад
አብሽሪ እኔም ነኝ😢
@hayutube4119
@hayutube4119 10 месяцев назад
እውነት ነው ሀቂቃ ተጠቀሙት ወንድ ልጂ ሲያስቡላቸው አይወዱም 😂😂😂😂፨
@darejeabera8823
@darejeabera8823 8 месяцев назад
😮😢😂😂😂😂
@ጀማነሺሀሰን
@ጀማነሺሀሰን 11 месяцев назад
እስኪ ወንድም የሚማግጥን ወንድ እንደት ማስተካከል ይቻላል ቨደወ ስራልን ከብዙ ሴት ልጅ ጋር በትዳር እየማገጠ ያለን ወንድ ማስተካሀያ 😢
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ 11 месяцев назад
አተይውምዴ እህቴ ምነው ልብሽ መቁሰሉ ወዶችኮ ልባቸው 12 ነው
@ጀማነሺሀሰን
@ጀማነሺሀሰን 11 месяцев назад
@@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ አወ እህቴ ግን ከመጥፊ ጎኖ ጥሩ ጉንም አለው እወደው አለሁ ብስተካከል ብየ ተመኛሁ ያው ይህ የልብ ቁስል በጣም ከሰፋ መተውን ነው ልክ ነሽ ብቸ ዝብርቅ ብሉብኛል የቱን ልወስን
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 10 месяцев назад
ሰልኩን።ጥለፍበት
@anshaseide9193
@anshaseide9193 11 месяцев назад
አይእኔሥተገላታሁ ፍቅርበጠፍበትጊዜፍቅርይዞኝ
@አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል
ኡፍእደኔ😢
@AnaMama-bg6ry
@AnaMama-bg6ry 11 месяцев назад
Waw.waw.adeya.tekewe❤
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙏❤
@zk3815
@zk3815 11 месяцев назад
እሺ🥰
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 10 месяцев назад
እዉነት ህ፡ነዉ
@SadiaAbata-ge2nl
@SadiaAbata-ge2nl 11 месяцев назад
አህለን ወንድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@NaniGirma-z3l
@NaniGirma-z3l 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 11 месяцев назад
ጥያቄ እላኞ
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
👍
@user-DFET
@user-DFET 11 месяцев назад
Wow andegea nege
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
@BetiBe-t4d
@BetiBe-t4d 9 месяцев назад
😊
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 месяцев назад
ትዚታው ብቻ ናው አሁን እየመጣ የሚርብሺኝ እንጅ አሁላያ ተመልሷ አብርን እንደማንሆን አውቃለው
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@gjyvng738
@gjyvng738 10 месяцев назад
ኧረእኔ ትዝምአይለኝም አንዳንዴያላገባሁይመስለኛል😅😅😅
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 11 месяцев назад
እኔመሰግናል🎉🎉🎉🎉
@emiratgetatchu4307
@emiratgetatchu4307 9 месяцев назад
😮😮
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 11 месяцев назад
ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 месяцев назад
👌👌👌🙏💯
@حنانفهد-ت1ظ
@حنانفهد-ت1ظ 10 месяцев назад
ሰብስክራይብ ልርግህ ወይስ መልስልኝ 😢
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 9 месяцев назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🙏❤❤
@selamawitselam-5984
@selamawitselam-5984 2 месяца назад
ከረፈደ ሆነብኝ
@BekMent-jp2ns
@BekMent-jp2ns 5 месяцев назад
❤❤❤ 2:07 2:09
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
🙏♥
@Eman-cs5np
@Eman-cs5np 11 месяцев назад
ምክርህ ለ አድሶች ነዉ ለቆዩም ነዉ😊
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 11 месяцев назад
ከከከከከ ለሁሉላችንም
@GffCc-g7s
@GffCc-g7s 10 месяцев назад
እሸ ለሴቶችሥ አሠራም
@SaJio-lm8fn
@SaJio-lm8fn 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤ok
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ Месяц назад
ሲተዋቸው እዳ ሲፈልጓቸው እዳ😅
@morshidamotoro
@morshidamotoro 11 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@selam7639
@selam7639 11 месяцев назад
Thanks d/r❤😢
@sameiraf2450
@sameiraf2450 11 месяцев назад
እኔአረሳው በይተቸግሬአለሁ
@BarchiLotori-td7lx
@BarchiLotori-td7lx 3 месяца назад
እኔ ብቻነኝ ይሔ ቻናል ብዙ ነገር የተማርኩበት
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@SaraAlemu-d9z
@SaraAlemu-d9z 11 месяцев назад
🤗🤗🙏🙏🙏
@richyeab825
@richyeab825 4 месяца назад
ድምፅህ እነደሚገባው አይሰማም
@osiydyx4706
@osiydyx4706 9 месяцев назад
ጥያቄ አለኝ😂😂😂 ወላ እሚፈልጉኝን አልፈልግም እምፈልጋቸው አይፈልጉኝም😢😂😂 እናማ እምፈልገውን እዲፈልገኝ ምን ላርግ የዶክተር ያለህ😂😂😂😂 ኮሜታተሮች ውርዱብኝ😂
@darejeabera8823
@darejeabera8823 8 месяцев назад
😳😀🤔🤭🤭🤞🤣🤣🤣🤣
@darejeabera8823
@darejeabera8823 8 месяцев назад
Yhe xykeshin wogwo bysusm😂😂😂😂
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 11 месяцев назад
ሰላም ወንድምዬ አንደተ ነህ ❤❤❤አይይአኔ አዉሁን በጣም ያናፈቅኛል የናፉቆት መድሀኒት ምንድነው ደሞ በረኪና ነዉ አንደተሉኝ ሆሆሆሆ😂😂😂😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🌹
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 11 месяцев назад
ትዝሢልሸ ብይ ሥራፍልጊ ቢዚእሚያረገሸ
@YeshiworkAyalew
@YeshiworkAyalew 10 месяцев назад
😂😂
@ራያራዩማ-በ7ዘ
@ራያራዩማ-በ7ዘ 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂እረወይኔ 😫🤭
Далее
Signs Na Ginagamit Ka Lang Ng Lalaki
1:46:09
Просмотров 1,3 млн