Тёмный

ሴቶች በፍቅር ግንኙነት የሚያጋጥሙን 4 አይነት ወንዶች 

ADDIS INSIGHT
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 454   
@አልማዝታየ
@አልማዝታየ 5 лет назад
ፈጣሪ ለሁላችንም ጥሩ የሆነ መልካም አስተሳሰብ ፍቅር ያለው ባል ይስጠን ከሸቃላነት አውቶ መዳም የሚያደረግ ይስጠን አሜንአሜንአሜን
@weliamabrahamayele8012
@weliamabrahamayele8012 5 лет назад
ይስጥሽ አልማዝየ የእህቴ ስም አለሽ
@አልማዝታየ
@አልማዝታየ 5 лет назад
@@weliamabrahamayele8012 አሜን
@someyaebro9310
@someyaebro9310 5 лет назад
@@weliamabrahamayele8012 እህት እህትይመገቸ ሾ
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 лет назад
Amen Amen Amen
@amam7011
@amam7011 5 лет назад
አልማዝ ታየ ane alehulish
@AsAs-jw1vf
@AsAs-jw1vf 5 лет назад
ትክክልነሽበጣም ደስየሚል ትምህርትነዉ ቀጥይበት
@fatmeali5613
@fatmeali5613 5 лет назад
welcame to
@ጎዶልያስጎዶልያስ
እውነት አዳንዴ በቃ አለቀ ተለያየን ብየ ራሴን አርጋግቼ ደና ለመኖር ስጀምር ይመለስና ልቤን ያቦጫርቀዋል ጨካኝ ልብ ይስጥሽ በሉኝ
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና
እፍፍፍ ልክ እደኔ ማር
@ጎዶልያስጎዶልያስ
@@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና ምን ታደሪጊዋለሽ እህቴ
@ማሚላሀበሻዊ
@ማሚላሀበሻዊ 5 лет назад
Lek endene ayizon tekr malt new
@عبدالعزيزجمال-خ7ف
Yenme kanche gare Anderson naw bahrwe
@aminabelelo7012
@aminabelelo7012 5 лет назад
Amen ystsh
@samrawitsolomon2857
@samrawitsolomon2857 5 лет назад
የኔ ሱስትኛው ነው ውይ አደርቅኝ የእውነት ምን እንድሚፍልግ አላውኩትም ሄድ ስል ይመጣል መጣ ስል ይሄዳል ምንም ልርዳው አልቻልኩም በጣም ብዙ ቀን ይዝጋኛል ዝም ሰለው ደሞ ያናገርኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ በትርፍ አሪፍ ትምህርት ነው tnx
@sadikfromethiopiasadikkhli5547
ባጠም ሚገራም ነው
@ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪ-ፐ8ረ
የኔስ ግራ ተጋብቶ ግራ ያጋባኛል አላህ ይስቱር ክክክክክ
@ethio5253
@ethio5253 5 лет назад
ክክክክክክ
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን እህታችን
@Henoka369
@Henoka369 5 лет назад
Tkkl nesh eht enamesegnalen
@etoeto9814
@etoeto9814 5 лет назад
እናመሰግናለን እህት ልቦና ያለው ይስጠን
@zinatmohamed6298
@zinatmohamed6298 5 лет назад
እዉነት የኔ 3ኛዉ ነዉ በናታችሁ መላ መሉኝ ብዙ መሰዋት ከፍየለታለሁ ስርቀዉ እንደ ሴት ያለቅስብኛል ስቀርበዉ ጭራሽ መፈጠሬን ይረሳኛል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ከባድ ነዉ
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 5 лет назад
ይገርማል አይዞሽ ማሬ የኔም እንዳችው ነው
@hanalove7647
@hanalove7647 5 лет назад
Ayezoshi yena marrr yenam endachew New 1and 3 weya zendro hhhhhhh
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 лет назад
ኡፍፍ እኔም ስርቀው እሪ ቁቁ ይላል ስቀርበው ፀባዩ አይመችም ይሄው 7 አመታችን ግራ የተጋባ ሂወት እኔ በስዴት እሱ በ ሀገር ቤት
@moninamuhe8724
@moninamuhe8724 5 лет назад
Y
@አዲቲነኝየጎንደርልጂ
የኔ ቢጤ የኔስ እጮኝኛየ ነው ብዙ ግዜ ካደርጉለት መልካም ነገር ይልቅ ትንሿሻን ጥፋቴን እያየ ይወቅሰኛል ስቀርበ ይንቀኛል አያወራኝም ስር ስው ደግሞ የመጨርሻ ይጎዳል
@abrahamzekios9944
@abrahamzekios9944 5 лет назад
Thanks beautiful.
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 5 лет назад
በትክክል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
ትምህርቱ እንዳለ ሆኖ ከምንም በላይ አለባበስሽና እርጋታሽ ስርአትሽ በቃ ሴት ልጅ እንድህ ስትሆን ደስ ይላል በርች እህት
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад
እናመሰግናለን
@mazalove4973
@mazalove4973 5 лет назад
Thank you
@gsfjsdgvegbht5643
@gsfjsdgvegbht5643 5 лет назад
ትክክል እህት በርች
@molymoly7822
@molymoly7822 5 лет назад
Thanks you
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም የምትሰራ ልጅ ናት፡፡ ሙዳይ ቲቪ መንፈሳዊ፤ አንኳር የሀገራችን ዜናዎች፤በልጆች አስተዳደግ፤ በባል እና ሚስት፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለን፡፡ muday tv -subscribe በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡
@alem6447
@alem6447 5 лет назад
Thanks
@zeharayesuf2049
@zeharayesuf2049 5 лет назад
ትክክል ነሽ
@madesign21
@madesign21 5 лет назад
❌ግን ፍቅር ምንድን ነው ሊይዘኝ ብሎ አመለጥኩት .....🤭🌹እውነት ለመናገር ትልቁ ችግር ያለመገጣጠም ጉዳይ ብቻ ነው አከተመ
@ምንላርግልህ
@ምንላርግልህ 5 лет назад
ፈጣሪ ይመስገን የኔ 4 ነው መጨረሻውን ያሳምርልኝ
@zeegetsh9921
@zeegetsh9921 5 лет назад
ከማርስ መጥተህ ነው?
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
እናመስግናለን ችህታችን💓💓💓
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 5 лет назад
ትክክል በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@ኢስላምነውሂወቴፋፈፋፊ
እውነት ነው ትክክል ነሽ ቆንጆ
@ፍቅራዲስወለተመድህን
የኔ ጓደኛ ያልበሰለ እና ግራ እሚያጋባ ነው ለመተው ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ፍቅር ስለ ምክርሽ በርቺ
@ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ
የኔ 4ኛዉ ይገልፀዋል በጣም መልካም ሰዉ ነዉ አልሀምዱሊላሂ አላህ እስከመጨረሻዉ ያርግልኝ
@lm6771
@lm6771 5 лет назад
ኧብርሺ ሽመውታን አውጅነ ንሀርኔ አላህ የዘላቂ የሠክትኩ
@EthioArts
@EthioArts 5 лет назад
ፍቅር ጎበዝ ነሽ አሁን ደግሞ በነካ አፍሽ ለወንድ ልጅ የምትስማማ ሴት ያላትን ፀባይ ለሴቶች አስረጂልን
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
የኔው 4ኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜያችን ያሳምርልን
@frehiwotbelay4217
@frehiwotbelay4217 4 года назад
ጥሩ ነው ፕሮግራምሽ እኔ የምጠይቅሽ ፍቅር ካልሆኑ ግን ከሚመስሉ ስሜቶች እንዴት መውጣት እንችላለን
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
አሪፍ ምክር ነው ሲስቱ ቀጥይበት
@wnchi5580
@wnchi5580 5 лет назад
4ኛ ነኝ እናመሰግናለን
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 лет назад
እናመሰግናለን የኔ መልካም ስወዲሽ ከልቤ ነው
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
የኔው አራተኛው ነው በተቃራኒው እሁን እኔ 3 ሆኛበታለው ምክንያቱም እኔ መንታ መንገድ ላይ ነኝ እምነቱ ላይ እስከዚም ነው በየትኛውም እምነት የተጠላ ነገር በተለይ እስልምና በጣም ያወግዛል ከኔ የሚፈልገውነገር። ልተው እልና ልጁ እዎደዋለው ልቀጥል ደሞ ፈራሁኝ እስኪ መላ በሉኝ ደሞም የሆነ የማልጠብቀው ነገር ደጋግሞ እንዳደርግለት ይጠየቀኛል እኔ አይሆንም ብለው አትዎጅኝም እኔ ካንቺ ብር አልፈልግም ቁሳቁስ ምንም ነገር አልፈልግም እኔ የምታምኝ ከሆነ ለማንም የማታሳይው ማንነት ለኔ እንደታሳይኝ ፍቃደኛ ሁኚ ይለኛል ያለዛ አትዎጅኝም ባንቺ እርግጠኛ አልሆንም ይለል። ሆሆሆሆ እረ ላሽ አይሆንም ብለው በቃ አታምንም ብሎ አማረረብኝ በዚህ የተነሳ ልተው አስባለሁ ። እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ??
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ 5 лет назад
የዉልሽ ቆንጆዬ አንተም ምትወደኝ ከሆነ ታገሰኝ በይዉ መልሰሽ በጠየቀሽ ጥያቄ ሸዉጅዉ. እንዳታረጊዉ በዋላ የሆነ ነገር ቢፈጠር ይቆጭሻል ስለዚ ጎበዝ ሁኚ እሺ ዉዴ
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
@@የናቴነኝ-ጸ2ሰ እሺ ምክርትሸ ትክክል ነው እኔንም የሰጋሁት ለወደፊት ሚከሰተው ነገር ስለማይታወቅ ነው አላደርገውም የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 🌷
@aminabelelo7012
@aminabelelo7012 5 лет назад
Kegabeshiw bohela fichi kemimate ahununu asbibat tdar wst stgebi emnat kelelaw kebad new anchi ssagji esu miyelagt kahona
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
@@aminabelelo7012 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ማር🌹
@እኔውነኝፀረ_ፍቅር
ዝም በይው ውዷ እህቴ ኒካህ ካደረገልሽ በኃላ ይደርስበታል ሁሉም ነገር ሲጀመር ይህን ማለቱ እራሱ እፍረት ነው ድኑ ላይ ጠንካራ እዳልሆነ ማወቅ ይቻላል ፎቶ እራሱ አትላኪ እኳን ሌላ ነገር በኃላ ያላሰብሽውን ነገር ነው እሚያስከትልብሽ
@selamtadel8100
@selamtadel8100 5 лет назад
amesegenalewu ehtei bzu ewunetawochn agchalewu
@ማርየማርያም
@ማርየማርያም 5 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 лет назад
ለቻናልሽ አድስ ገቢ ነኝ ተመችተሽኛል በርች ቆጆ 👍
@tasphaiala2689
@tasphaiala2689 5 лет назад
4ኛ ነው. የኔ ባካል እግዚያብሄር. ይመስገን. ያ. ዝልቅልሽ በሉኝ
@abaditesfa1286
@abaditesfa1286 5 лет назад
Good idea. And i want for women
@huluf1949
@huluf1949 5 лет назад
የእኔ ማ 3ኛ ነወ ግን ምን ማድሪግ እንደለብኝ አላቅም እኔ ግን አንድ የወደድክተ በሀይማኖት ነወ በስደት ሆነን ለሀይማኖተ የለዉ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመሰገን ትንሽ በንግገርሽ ለስማማ አይፍልግም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ7ረ
በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
@SaraSara-op8io
@SaraSara-op8io 5 лет назад
የኔ 3 ተኛው ነው በእውነት ትክክል ነሽ እህቴ
@SaraSara-zl7xf
@SaraSara-zl7xf 5 лет назад
አይ የኔው ግራ የገባው ነው እናመሰግናለን
@የድንግልልጅአሜን
ጥሩ ምክር ነው
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 лет назад
Enamesegnalen Sis
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 лет назад
እውነተኛ እና ታማኝ ሴት እና ወንድ ያጋጥማችሁ ፡፡
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
እግዚአብሔር ይመሥገን ጥሩ ከጓደኛ የፈጣሪ ሥጦታ ነው
@senibekele998
@senibekele998 5 лет назад
Nice advice tanks sweet
@haleselemon8506
@haleselemon8506 5 лет назад
እውነት ነው ከኔ ጀምሮ
@habybahabyba1922
@habybahabyba1922 5 лет назад
ትክክክል የኔ አይነት በል ነው 3ኛው
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 5 лет назад
ውይይይይይ አሁንማ ግረም ብሎኝ ነው ያሁን ወንዶች እንደ ውሃ አይጨበጥም አፍፍፍፍ ብቸኝናቴ ውበቴ 44
@sinalamek8695
@sinalamek8695 5 лет назад
Lik nesh ehte gelexeshiwal betam
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 лет назад
Tnx yen mar berich
@kareemakareema2445
@kareemakareema2445 5 лет назад
4 ማኛ ነው ፈጣሪ ይስጥሽ በሎኝ
@zenabymr8593
@zenabymr8593 5 лет назад
ትክክል
@mekdeswolloyewamekdeswollo8384
እናመሠግናለን እህት
@tisyonmimi3907
@tisyonmimi3907 5 лет назад
ደሰ ይላል አቀራርብሺ በርች
@liyafikir9416
@liyafikir9416 5 лет назад
Thanks yene konjo
@rayatube7547
@rayatube7547 5 лет назад
የዛሬ ትውልድ ስለ ፍቅር ያልዘምርው እና ያላነበበው ነገር የለም ነገር ግን ተግባር ላይ ዜሮ
@mensurmahehemd2509
@mensurmahehemd2509 5 лет назад
Hhhhhh batkakaly
@ሳራሳራ-ኀ4ኈ
@ሳራሳራ-ኀ4ኈ 5 лет назад
አቦ ይመችሽ ትክክል ነዉ ያልሽዉ ሁሉ
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 3 года назад
በጣም ጎበዝ ፕሮፌሽናል ነሽ! አንደበትሽ ስልጡን ; በማያወላውል እውነታ የተሞላ በመሆኑ አክብሮታችን የላቀ ነው!!
@judithdamte4712
@judithdamte4712 5 лет назад
Demiteshi betammmm yamiral
@mjob940
@mjob940 5 лет назад
የኔም 3ላይ የገለፅሸው እንደዚህ አይነት ነው ምን እደማደርግ ግራ ገብቱኛል አልተወው አፈቅረዋለሁ እስቴ መላ ካለሺ ንገሬኝ
@seadakasaw5513
@seadakasaw5513 5 лет назад
እናመስግናለን
@ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ
የኔ ግን 3ኛ ነበር አሁን ግን እራቅ ስለው እሌላ ሴት ጋር ሄደ በመጅመሪያም ከሁለታችን እያማርጠ ነበር ምርጫው ግራ ተጋብቶ እኔንም ግራ ያጋባኝ እኔግን እወደዋለሁ ለመርሻ ምክር ካላችሁ ለግሡኝ
@tewabechgedafie3741
@tewabechgedafie3741 5 лет назад
ጎበዝ !
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን
አዲስ ገቢ ነኝ
@talajombaro675
@talajombaro675 5 лет назад
እውነት በለሻላ የለበስለ ውንድ ለፍቅር። በጣም። አሰቸጋሪ ነው
@fredicell7211
@fredicell7211 5 лет назад
selam new betam aerifi temrit new eskahun gera segaba neberi Aewu teredawu Aemesginalehu
@ompologolo6296
@ompologolo6296 5 лет назад
proudly No 4❤
@lilya9449
@lilya9449 5 лет назад
Good job Fiker.
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
በትክክል ቅመም
@ሀና.ማርያም.የተዋሕዶ.ልጅ
ትክክልእህቴ
@ውዴአለኝታየ
@ውዴአለኝታየ 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ አራተኛ ነው ባሌዋ ላህ ሠላምህን ያብዛልኝ የኔ ፍቅር እወድሀለሁ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 лет назад
3ኛው የኔው ጉድ ነው 😉😉😉😉😉
@kalMHe
@kalMHe 5 лет назад
Ene Melkam Wend negn. Entinay demo betam new melkam... tsebayey !
@elisayemaryamlij6679
@elisayemaryamlij6679 5 лет назад
እውይ የኔ ማር የገለፅሻቸው በሙሉ እኔ ፍቅረኛጋ ይታዩበታል ማር እንዳርቀው አፈቅረው አለሁ ምን ትሉኛላችሁ ውዶቸ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 лет назад
Yni 3 gawe nwe doa aregolge edefetage alfelgewme
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
የኔ 1ኛው ነው ግን ኡፍፍፍፍፍ የእውነት እልደውልለትም በስረአት ካወራኝ ያውራኝ ይረዳኝ አለበለዛ ብቸኝነት ለእኔ ጌጥ ነው
@ጎዶልያስጎዶልያስ
ትክክል እኔም ያጋጠመኝ ግራ የገባው ነው ውይይ እዴት እዳማርርኝ አጠይቂኝ
@ማርያምአማላጅናት100-ጐ3ገ
4ተኛ የኔ ባል ነዉ ያዝልቅሺ በሉኝ
@cmpcmp474
@cmpcmp474 5 лет назад
Kkkkkkkk yargilsh mare
@mimilove6869
@mimilove6869 5 лет назад
እኔም አሜን ያዝልቅልን
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 лет назад
kkkkkkkkk
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
እስከመጨርሻው ይሁንልሽ እህቴ
@ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ
ያዝልቅልሽ እህት የኔም እንደዛ ነዉ
@samuelademeh4210
@samuelademeh4210 5 лет назад
አመሰግናለሁ ፍቅር በርችልኝ ቀጥይበት ላይቭ ከገባሽ አስታውቂኝ መልካም ነገር እያስተማሽን ነሽ ለሁሉም ይድረስ ዘንድ ቀጥታ ስርጭት ቢኖርሽ እወዳለሁ ሌላው ግን ፍቅር እና ፍቅር ስለሆንሽ ተመችተሽኛል እወድሻለሁ ፍቅር
@መክይመርሳ
@መክይመርሳ 5 лет назад
3እእእእእ ትክክክል
@feridamuzemil6039
@feridamuzemil6039 5 лет назад
የኔ ምርጥ ደሠስቲ ሠብሠከራይብ ካረኩሸ 1 ቀን እንካን አልሞላኝ እሦከ አሑን 3 ቪዲዮ አየሁኝ በጣም አሪፉ ነው በርቻ
@hawauae2299
@hawauae2299 5 лет назад
ክክክክ
@feridamuzemil6039
@feridamuzemil6039 5 лет назад
???
@frawmulugetafrewmulugeta2029
@frawmulugetafrewmulugeta2029 5 лет назад
Telobegn achen wedjalew betam leknshi des yemile temerte ketyibt❤👈
@tsigikalet9258
@tsigikalet9258 5 лет назад
arif timeret alew enamesegenalen konjo
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
እር የ3ተኛው አይነት ህይወቴ ተመስቃቀለ ኡኡኡኡኡፍ ፍጣሪ ይርዳን አሁንስ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 лет назад
4 ተኛው ነው የኔ እግዚአብሔር ያዝልቅልኝ
@fatyalilamo7081
@fatyalilamo7081 5 лет назад
yana gira yagabwe nwe 3 nwe
@samuelademeh4210
@samuelademeh4210 5 лет назад
በጠም አመሰግናለሁ ውዴ ፍቅሬ ፍቅር ይበልጣል
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 лет назад
የኔ አንደኛው ነው ጊታን
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ
እውነት ብለሻል በርቺይ ቆዎንጆዎ
@በትእግስትያልፋል
ስትጀምሩ በፀሎት ጀምሩ ሰው ዛሬ ብልጥ ሆነ ብሎ ብሎ አሲድ መድፋት ስንት አለ
@samuelademeh4210
@samuelademeh4210 5 лет назад
ውዴ ለምን ለእኔ አይደርሰኝም? ደንበኛሽ ነኝ ትምህርቱንም አንችንም እወዳችኋለሁ እና ልቀቂልኝ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
ደውሎን ተጨኚው ይመጣልሻል
@Andolem
@Andolem 5 лет назад
Ande tyake, gin lemen alagebashem?
@smartechtube3851
@smartechtube3851 5 лет назад
yimechish
@ashteermamush84
@ashteermamush84 5 лет назад
4 tecingaw yena neber gene ahune bemerarqachene mekeneyate hulume qere
@asterteshome8993
@asterteshome8993 5 лет назад
ዋው እንዲህ ነው ማሰተማር አንደበተ መልካ ውድድ
@alhamdulillahforeverything8932
yene aratenga lay yalshu aynet new gin ine aschegirewalew yalemikniyat yanecanicengal yidebirengal gin betam new yemiwedew hulunim betigist yalfengal ine irasen lemastekakel iyemokerku new.
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
ሁሉንም ቀይ አበላቸው ሁፉ ብቸኚነት ጌጥ ነው አልፈልግም
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 лет назад
ክክክክ
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 5 лет назад
@@ሰብለነኝ እራስሽን በራስሽ ይሻላል
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 лет назад
@@yohaneszeray8889 ማለት ????
@ተስፋእዩስንቀይተስፋ-ዠ6ነ
የኔ 3 ነው ግራ የገባው ወይም አይጠጋ ወይም ሰው አየስጠጋ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
ከከከከከ እደኔው የኔስ አበቃልነ
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 5 лет назад
ክክክክክክክ
@kareemakareema2445
@kareemakareema2445 5 лет назад
ክክክክ እርፍ
@zebnayalbhew6389
@zebnayalbhew6389 5 лет назад
ክክክክ
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
😀😀😀😀😀😀😀
@davidobed5939
@davidobed5939 5 лет назад
Hi I’m malkam guy here Where can we meet girls,
@ማሚላሀበሻዊ
@ማሚላሀበሻዊ 5 лет назад
ልክ ነሽ እኔም 3ኛዉ አጋጥሞኛል ግራገብቶት እኔንም ግራ አጋባኝ😏
Далее
እውነት እኛ ሴቶች ጨቅጫቆች ነን?
11:20
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 397 тыс.
ልታገቡ ነው?ማንን????🤔
11:26
Просмотров 1,1 тыс.