Тёмный

እውነት እኛ ሴቶች ጨቅጫቆች ነን? 

ADDIS INSIGHT
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 380   
@bdfcvbdvvvcfdd6312
@bdfcvbdvvvcfdd6312 5 лет назад
አሁን አሁንም እኔ የደረስኩበት ነገር ቢኖር አብሮ ተኑሮ ድስታ ከሌለ ለብቻ በነፃነት መኖር ይሻላል
@ወለተማርይምወለተማርያም
ሁሉም እውነት ነው. እህቴ. ሰው. እቀየራለሁ ቢልም መቀየር መቀየር. እደ ማውራት. ቁላል አይደለም. ከባድ ነው.
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 5 лет назад
እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል ውስጤ ነው
@behailuo.2100
@behailuo.2100 5 лет назад
you are ryt ,discussion is better what ever it is.
@መታደልበጌታ
@መታደልበጌታ 5 лет назад
እውነት ነው ። ያልሽው ግን የወንዶች ባህሪ ከባድ ነው እንደ ሴቶች አይደለም !!!!ስለትምህርትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ
@kidusbelihu9415
@kidusbelihu9415 5 лет назад
Hi Fiker🤗 Its nice to see you.i like ur show. Keep up the good work.
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ትምርትሽ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልን
@melonteklay6763
@melonteklay6763 5 лет назад
ለምክርሽ እናመስግናለን ግን ወንዶች ክብር አይወደላቸውም ምድረ ከሃዲ ናቸው
@monamano9679
@monamano9679 5 лет назад
እውነት ብለሻል
@hahdjajvs3706
@hahdjajvs3706 5 лет назад
Keber aywedlachewum Kkkkk
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
እዉነት ብለሻ ሀያቲ ወንድ እና ዉሻ አንድ ናቸዉ የበሉበት ይጮሀሉ ብቻ ሆ
@melonteklay6763
@melonteklay6763 5 лет назад
@@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ ወንድ ማመን ቀብሮ ነው
@መስፍንካሳየማርያምልጅጥር
እቺ ታምነሻል አስመሳይ በሙላ ናቹ
@mahdermahder5545
@mahdermahder5545 5 лет назад
እናመሰግናለን ግን ወንዶች ክብር ኣይወዱም
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ትምርቶችሽ በጣም ነው የምወዳቸው በርቻ
@ADDISINSIGHT
@ADDISINSIGHT 5 лет назад
thank you
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 лет назад
እናመሰግናለን አንቺ መልካም ሴት 👍
@menasmenasmenasmenas4201
@menasmenasmenasmenas4201 5 лет назад
በምን እንመናቸው አ.አ ወንዶች ክብርም አይወዱም አምነሽም ይክዱሻል ወይም ዝም ስትታይ ሞኝ አድርገው ያዩሻል
@sinalamek8695
@sinalamek8695 5 лет назад
Aywedum kbr wondoch yemibalu
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
ትክክል ነሽ በተለይ በሠዎች ግፈያ፡የተቀየረ ሠዉ፡ትንሽ እደቆየ፡ወደነበረበት ችግር ቶሎ የመመለስ ፀባይ ይኖረዋል በእራሱ ለዉጥ ከፈለገ ግን በጣም ቀላል ነዉ ዋናዉ ቆራጥ መሆኑን ነዉ።
@ዜድየረሱልወዳጂ
@ዜድየረሱልወዳጂ 5 лет назад
እረ ወንድ ልጂን በጪቅጪቅ ይመለሳል ብሎ ማሰብ ሞኚ ነት ነው ከመተው ውጪ
@thuglifesociety3416
@thuglifesociety3416 5 лет назад
Bezel geze setwoch balege ena letedarachew yemayetmenu selehonu chekchaka nachew.
@fesebrun_jemil
@fesebrun_jemil 5 лет назад
እዉነት ብለሻል በአላህ ፈቃድ ቢሆን እና እሱ በራሱ ተነሳሽነት ካልሆነ በስተቀር አይቀየርም።
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
ዋውው የኔ ማር ምክርሽ መልእኳትሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 5 лет назад
እናመስግናለን
@mrwho6276
@mrwho6276 5 лет назад
ትክክልነሽ እህቴ
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
ምክሮችሽ ሁሉ ድቅ ናቸው እኔ እቀይረዋለሁ ብየ ገብቸ ጪራሽ ገደል ሊከተኝ አምልጨ ወጣሁ ተውኩት አመት ሙሉ ምክር ድጋላይ ውሀ ማፍሰስ
@abubkrmohamad2411
@abubkrmohamad2411 5 лет назад
እስኪ ቁጥርሽን ተምረ አምሰየሽ ስለሆኩኝ
@hayatahmed5340
@hayatahmed5340 5 лет назад
T btame asakesge
@aminabelelo7012
@aminabelelo7012 5 лет назад
Ayzosh ehte
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
😅😅😅😅
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
@@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ አንቺ ምን አለብሽ ትስቂለሽ
@ሚካኤልረዳቴ
@ሚካኤልረዳቴ 5 лет назад
ማርዬ በጣም በጣም ትክክል ነሽ ምክርሽ አንጀት ያርሳል እናመሰግናለን።
@kidistassefa9204
@kidistassefa9204 5 лет назад
ትክክል ነው ሁሉም ያልሽዉ ቆንጆ ሁሉም ያልሽው ነገሮች ባሁን ስዓት እና ጊዜ ማአሟላት ማድርግ ያለብን ነገር ነው ያ ካልሆነ ባሁን ስዓት በተጋቡ በአንድ ሳምንቱ ከሚፍቱት አንዱ መሆናችን አይቀሬ ነው እዛም ሳይደርስ ገናም በፍቅር እያሉ ይፈጠራል ግን ምን ታደርጊዋለሽ የኛ ስው የሚጠቅመዉን ከምትነግሪው ውሽት እና ያልሆነ ነገር ስነግሪው ነው አምኖ የሚቀበለው ጥሩ ኮሜንት የሚስጠው ግን ቆንጆ በኔ በኩል ጎበዝ በርቺ
@hannahz8267
@hannahz8267 5 лет назад
አንድ ሰው የመዋሸት እና የመስረቅ ፀባይ ካለው አይቀየረም
@sharkkillerful
@sharkkillerful 5 лет назад
ትክክል
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 лет назад
Ewent new
@zibebalbrahimassf7101
@zibebalbrahimassf7101 5 лет назад
አሰይ የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ማማዩ ተባረኪ
@ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
እናመሰግናለን
@erahima7174
@erahima7174 5 лет назад
እናመሠግናለን
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 5 лет назад
በታአምር አይቀየሩም ፈጣሪ የመረቀውን ይስጠን እንጂ
@williamabera4399
@williamabera4399 5 лет назад
Metifo bahry yalatin set kemekeyer yilk wondn mekeyer yikelal miknayatum melkam set kehonech betam yikeyeral bay negn
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 5 лет назад
ሰብስክራይብ አርኩሽ አሪፍ ነው ትምርት የኔ ቆጆ
@ntnksa6335
@ntnksa6335 5 лет назад
ትክክክል
@zeenathfikir9233
@zeenathfikir9233 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@afaf6814
@afaf6814 5 лет назад
ስለምክርሽ እናመሰግናለን እህቲ የዛሪው ምን. ሲከብሮቸው አይወዱም. እሽ
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 5 лет назад
ትክክል ነሽ ተፈጥሮን ማንም ሊለውጠው አይችልም እኔ ስመክረው እደጭቅጭቅ ሆነብን ወዲያው ባሰበት እና ቁጭ አለ
@viviyan.abirhm1112
@viviyan.abirhm1112 5 лет назад
You are right
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 лет назад
ወንድን መቀየር ከባድ ነወ ወንድ ግን ሴትን መቀየር ይችላል እኔም ሰለደረሰቡኘ ነወ እቀይረዋለሁ ቡየ ገቡቼ አሁን አምሮየን ቀየረዉ አሁን እኔን ቀቡሮኛል አሁን በቡዙ ነገር ተሰፋ ቆርጨ ቁጭ ቡያለሁ
@lioo5824
@lioo5824 5 лет назад
Leni Lusiana ክክክክክ
@madinaebrahim9523
@madinaebrahim9523 5 лет назад
አብሽሪእህት አላህ ጅሠዉ ሠዉአይቀይረዉም አላህ ይመልሠዉ ብለሽ ድዋአድርጊ አላህ ይመልሠዋል።
@negatigre6237
@negatigre6237 5 лет назад
ምነው እህቴ
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 лет назад
አይዞሽ
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 лет назад
የህ ያንች ደክመት ይሆናል እህት እንጂ ሴት ልጅ ብልህ ናት ግን ከጸሎት ጋር ትችያልሽ ተስፋ አትቁርጭ
@ዮናስሐበሻ
@ዮናስሐበሻ 5 лет назад
እናመሰግናለን ፍቅር ቀጥይበት በደንብ ፕሮግራምሽን ወድጀዋለሁ
@እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ
ፍቅር እደስምሽ አንቺም ፍቅር ነሽ ሰለምክርሽ አመሰግናለሁ! ግን እኔ ጨቅጫቃ አደለሁም በጣም ነው እማከብረው ያለሱ ማን አለኝ ብለሽ ነው ስወድህ ፍቅርዬ ኑርልኝ ዘላለም ክፉህን አልስማ።
@ekramtube9427
@ekramtube9427 5 лет назад
ለጥሩ ትምህርትሸ በጣም አመሰግንሻለሁ ዋው በጣም ደሰ ይላል
@ahelammime3855
@ahelammime3855 5 лет назад
ትክክል ነሽ
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 лет назад
ትክክል!!ተመቸሺኝ!!!
@belaynehg8528
@belaynehg8528 4 года назад
አው እውነት ነው እኔ በጣም ብዙ ችግር አለብኝ ግን ለመቀየር ዝግጁ ነኝ ግን መቀየር የማልችልበት ችግር አለብኝ ስለዚህ መጥፎ ነገር የለብኝም ግን ሌላ ነገር ነው ትምህርትሽን ወድጂዋለው I like u
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 5 лет назад
ለምክርሺ በጣም እናመሰግናለን
@zdfker5469
@zdfker5469 5 лет назад
ዉይይ ልብስሽ ስታምር ትምህርትሽም ዋዉነዉ በአሥተማርሽዉ መሠረት እሆንለታለሁ ሶስት አመታችን ቀጣይአመት ልንጋባነዉ ከፈጣሪጋራ አሁን በርቀትነን ግን እስከዛሬ ተጣልተን አናዉቅም የወደፊቱም ይመርልሽ በሉኝ
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 5 лет назад
Tank you mary
@sirakgem6942
@sirakgem6942 5 лет назад
በእውነቱ ከሆነ ከምትናገሪው ነገር ተነስቼ በህይወት ዘመንሽ የተሳካ ህይወት እንደምትኖሪ አስረግጬልነግርሽ እፈልጋለሁ አንድም የሚጣል ነገር የሌለውና ብዙ እህቶቻችንን እንደምታስተምሪ ተስፉ አደርጋለሑ በርቺ ይህንን ያነሳሽውን ጉዳይ በትልልቅ ሚድያ በሰፊው እዲያስተምር ብታደርጊ
@abdathubi4930
@abdathubi4930 5 лет назад
She is perfect thx more sister for reality information
@saraalemu4043
@saraalemu4043 5 лет назад
ትክክል ብለሻል እህቴ
@ansahadem3050
@ansahadem3050 5 лет назад
ትክክል ነሽ ተጣሞ ያደገ ዛፍ ወደዞረበት ነው እሚወድቀው
@halimhalima7765
@halimhalima7765 5 лет назад
በርቺ የኔ ቅመም ዛዛ ፍቅር የለም እያሉ ያወራሉ ግን ፍቅር ምን እደሚያስፈልገው አይረዱም በማወቅም አይፈልጉም የመጀመሪያው ማክበር ነው ግን በሴቱም በወንዱም ተረስቷል
@cecelila5844
@cecelila5844 5 лет назад
It's interesting to see how some of the points you mentioned are also true in the West. Keep up with these types of videos. Sending love from Boston, USA
@rosarosi2396
@rosarosi2396 5 лет назад
ልክነሸእናመሰገነለን
@rosarosi2396
@rosarosi2396 5 лет назад
ልክነሸአናመሰግነለን
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
እውነትም ፍዳ እቀይራለሁ ብሎ መግባት የእውነት ከእሳት ጋር መጫወት ነው ወንዶች ደግሞ አንዳንዶቹ ፀባያቸውን ወይም ያሉበትን ሁኔታ ማንም ሰው እንዲያስቀይራቸው አይፈልጉም
@tsts1683
@tsts1683 5 лет назад
እውነት ነው ማር ያልሽው ሁሉ እኔ 2 አመት ሙሉ በገባ በወጣ ቁጥር ስመክር ስነዘንዘው ኖሬ ምንም ወዲያው ድንቁር ብሎ ቀረ እኔም ተቃጠልኩ ጌታ ካልረዳው በኛ ጭቅጭቅ አይቀየርም በብዙ ነገር ያበሳጨኛል አንዱን ልንገራችሁ በሴክስ ግዜ ከውጭ ተንደርድሮ ይመጣና በደረቁ ሲለኝ እኔ ትምም እላለሁ እንጂ የርካታ ስሜት የለኝም ፈጥሮብኝ ግልፅ ነኝ ኧረ ተው ውዴ ዋርማፕ እሚባል ነገር አለ እባክህ ቅድሚያ ትንሽ ደበስበስ አድርገኝ እለዋለው እሺ ለሚቀጥለው ይለኝና ግን ምንም ለውጥ የለም ሴት ስንተሻሽ የሴቶ ነገርዮችን እረጠብ ስለሚል አያመንም የፈጣሪ ፍቃድ እስከሆነ ድረስ ልንደሰትበት እንጂ ልንሰቃይበት አይገባም እኔ የዝክ ሱስ ብዙም የለብኝም ግን በወር አንዴም ቢሆን ግን ደስተኛ ሆነን ደስ በሚል የርካታ ስሜት መጨረስ አለብን ስለዚ ወንዶች አይሰሙም
@shededehomedia
@shededehomedia 5 лет назад
ምርት ልጅ እግዚብሄር ባርክሽ
@erireadsee5182
@erireadsee5182 5 лет назад
ልክ ነሽ እናመስግናለን!
@rudwanmustafaslddigali1437
@rudwanmustafaslddigali1437 5 лет назад
ያልሽው ትክክል ነው እህት so እናመስግናለን
@Dawdalfahd
@Dawdalfahd Год назад
የኔ ቆንጆ ሲቶቻችን ምንም አያውቆም ስልግንኘት ወይም ስለፍቅር ዝንብለው እምሳቸውን ከፍተው ለማንም ወንዶ ብቻ ነው የሚያውቆት በዛ መልሳቸው መላሳም ናቸው
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 лет назад
እናመስግናለን ማር
@bisrattessema1211
@bisrattessema1211 5 лет назад
berchi tiru yefker ginbata newu qeteyi, ene ahun lemiste yanchin download adrege astemrebetalehu
@fathiyafathiya2720
@fathiyafathiya2720 5 лет назад
ትክክል እኔ አስትምርዊልሁ ብዬ ገብች ፈዳይን እያየሁ ነው ግን ትዳሩን ለማስትካክል ብይ ነበር ለካስ ሰልቺቶታል ተኔላይ ተጣብቁ ቁጪ ብሉ እንጋባ እያልኝ እሂው አመታት አልፎ በስደት አልህዲ እሱ አል አልቅር ቤትስቡች አሉ
@sofialove6232
@sofialove6232 5 лет назад
ወይኔ እሰካሁ እንዴት አለገኝሁሸ የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ጨቅጫቃ ነኝ በዚህ እየራቀኝ ነው ፍቅረኛዬ ልክ ነሸ
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 5 лет назад
እኔም ጨቅጫቃ ነኝ ግን ስለማይሰማኝ ነው በኔ የሚጠላውን እሱ ሲያደርግ በጣም ያበሳጨኛል አንግባባም ግራ ተጋብተናል
@meronabasha7796
@meronabasha7796 5 лет назад
እዉነትሸን ነዉ ብቻ ከባድነዉ
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 5 лет назад
@@meronabasha7796 ከምር ብታይ እህት በጣም ነው የሰለቸኝ እንለያይ ስለው እንቢአለኝ ብቻ ከባድነው
@tgstmulat9144
@tgstmulat9144 5 лет назад
@@እንደመርበፍቅር ሁሉም ጋ ነው እህቴ ግን ከተማርሁት የሚያጨቃጭቃችሁን ነገር አንች ዝም ብለሽ እለፊ በፀሎት ተሣሠቡ ትዳር ከፈጣሪ ነውና ትዳርሽን እንዲባርክልሽ ፀልይ በፀሎት ለምታመልኪው አምላክ በፀሎት ጠይቂ ሢቀጥል ዋናው የትዳር ትልቁ ነገር ትዕግስት መኖር አለበት ትግስተኛ ከሆንሽ እሱ ሢናደድ ሢናገርሽ ዝም በይው ልክ እሱ ተናግሮ ሲጨርስ አንችም ፍቅርርር ስጭው እንደዛ ከሆነ በፍቅር አሸናፊ ነሽ
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 5 лет назад
@@tgstmulat9144 ልክነሽ ማሬ ትዳር ከፈጣሪነው ግን ሲደጋገም ይሰለቻል በተለይ በስደት ብዙነገርሽን እያጣሽ ዝም ስትይ እንደጅል ትቆጠሪያለሽ ይከብዳል
@zeenathetho9459
@zeenathetho9459 5 лет назад
በትክክል እህት ፊዳየን አይቻለሁ አስር አመት ሙሉ ግን አሁን እየተቀየረ ነው ውይ እኔማ አልጨቃጨቅም ብየ እወስንና ከዛ አልችልም እኔ ከመናደደ የተነሣ እሦደብ ነበር
@kidistashenafi9559
@kidistashenafi9559 5 лет назад
Thank u yena mar
@hfby8906
@hfby8906 5 лет назад
በርች እህት ምክርሺ በጣም ሀሪፍነው
@kssksa3757
@kssksa3757 5 лет назад
የኔማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል በርች
@zerihuntesema6399
@zerihuntesema6399 5 лет назад
ayezoshe defere beye atefere negereyachew atamenche eny mesetey yaleshewune hulu selemetaderege i am so happy gen bezu negere selemegenezebe hasabeshe tegebe new tenekere yal mekere seche ayegebachewume fikere yesete mene gezeme melesu fikere new so bereche konjo anebebe ewunetane atedebeke
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 5 лет назад
እውነትሽን እኔ ባሁን ሰዐት ሚያስፈልገኝ ምክር ነው የሌለኝን ባህሪ ጨቅጫቃ ሁኜ ቁጭ ብያለው ደግሞም ደስተኛ የነበርኩ ልጅ ዛሬ ዛሬ ራሴ እያስጠላኝ ነው ከዚ በሗላ በደንብ እሞክራለው ደግሞም እስተካከላለው
@etoeto9814
@etoeto9814 5 лет назад
እናመሰግናለን ግን ወዶች መቼም አይቀየሩም
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 лет назад
ልክ ነሽ የኔ ውብ ሕይወት ከባድ ናት ወይ መቀየር ትልቅ አደጋ ውስጥ ነው የገባውት ትልቅ የገንዘብ ሱስ ነው ያለበት በቃ ምን ልበልሽ ......???
@ሀና.ማርያም.የተዋሕዶ.ልጅ
እናመሰግናለንውድእህታችም
@የነገንማንያውቃልያልተፈታ
ምክርሽን ወድጄዋለው እናመሰግናለን ግን የዘንድሮ ፍቅር ሳይሆን ጥልቅ ጦርነት ውስጥ ያለው ያህል ይሰማኛል
@አላሃምዱሊህየራብ
Thanks ማሬ
@akliluweldu1805
@akliluweldu1805 5 лет назад
7:11 very true. ሴት የላከው ....
@ኡምራየንየወደፍትህልም
አመሰግናለዉ
@sisayabueed6064
@sisayabueed6064 5 лет назад
አሪፍ ነው ማር
@marthahailu8989
@marthahailu8989 5 лет назад
Betam tiru mekire new yene konjooo thanks gin wandoche gurachew yabesacengale
@ፊያሜታፈንታው
@ፊያሜታፈንታው 5 лет назад
አይ አንች እህቴ እኔ ባሌን በመከባከብ እና በማክበር ብቻ ምን አለፋሽ ለሱ ያልሆንኩት ነገር የለኝም ።እንደውም እህቴ እና እናቴ ትመስያለሽ እያላ እኔ ወልጂ ፣በተኛሁበት ጊዜ ካንዴት ሴት ጋር ወደሌላሃገር ሂደው ላይፋቸውን ቀጭተው ተመለሱ ደግሞ ወንድ ክብር ይወዳሉ ባልሽው አልስማማም እህት እኔም ልጂን ፣ከናቴ ጥየ ወደ ስደት ሃገር መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወንድልጂ ለም ቅርብ እፈራለሁ ድፍን አራት አመት ሁኖኛል ወንዶች ሲባሉ ከሃዲ አስ መሳይ አጠቃለይ በውሽት ፣ቅንጭላታቸው የተሞላ ነው።
@አለውያአለውያ-በ8ነ
ጎበዝ ልጅ ነሸ
@nasser3448
@nasser3448 5 лет назад
በትክክል ነው ማር
@nationaltube-5882
@nationaltube-5882 5 лет назад
wendi lij ba kibiru laye ayederadarem,........betam betam arf agelallatse nw,....mekareachewu esti !!!
@almas0506
@almas0506 5 лет назад
ጥሩ ነው በረች
@martalama4885
@martalama4885 5 лет назад
አሁን ነው ያየሁሸ ጠቅሞኛል እህቴ ተባረኪ 😘
@eshetu4953
@eshetu4953 5 лет назад
ተባረኪ
@ይሄምያልፉል
@ይሄምያልፉል 5 лет назад
ሰምተሻል ብርቄ 😂😂😂😂😂 እታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@betelhimbzuwerq3443
@betelhimbzuwerq3443 5 лет назад
Kkkkkk birke mesmat alebat ehinn aschegari mist kehonech
@Asd-pz9vx
@Asd-pz9vx 3 года назад
ክክክክ እረ ባሳቅ
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 5 лет назад
You are so soo soo spot on
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 лет назад
እናመስግናለን የርቀት ፍቅርን እንዳት ማወቅ ይቻላን መዉደድን እስ እንዴት ማወቅ ይቻላን ?
@davidobed5939
@davidobed5939 5 лет назад
Thanks baby You are right 😷
@medinayesuf6221
@medinayesuf6221 5 лет назад
እናእናመረግናለን
@habetamugetahun2260
@habetamugetahun2260 5 лет назад
እውነት ሳይኮሎጂካል ሰው ነሽ በርችይ
@zed4200
@zed4200 5 лет назад
በርች እህት በጣም አስተማሪ ብሮግራም ነው♥
@gashaw9373
@gashaw9373 5 лет назад
Smart view!!!
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ
እውነት ነው ማር በርቺይ አሁንስ ሤቶችዬ ነቃ በሉው አስተማሪዎች በዝተውልናል!!!
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 лет назад
ልክ ነሽ ቆጅት
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 5 лет назад
እናመስግናለን ሲስቱ እኔ ጥሎብኝ ውሽት አልወድም ስለዚህ በዚህ ጉዳይ በጣም ጨቅጫቃ ነኝ ፍቅሬም እየራቀኝ ነው እኔም እውነቱን ሲረዳኝ እራሱ ይመጣል ብዬ ዝምታን መርጫለሁ
@sharkkillerful
@sharkkillerful 5 лет назад
እኔም ውሸት በጣም ነው ምጠላው
@hannahanna2781
@hannahanna2781 5 лет назад
Hi selam endet nesh?balefew vedio sh lay sile mekup sitaweriy neber ena anchis lemin be su tweubesh tikerbiaylesh??anchi lerasish mitadergewun ngr leloch sewoch endayadergu mastemar aydeberem????????
@fatihaahemed6169
@fatihaahemed6169 5 лет назад
በጣም ደስይላል ቀጥይበት
@mhjjgg3800
@mhjjgg3800 5 лет назад
እቀይረዋለሁ ስንል መጀመርያ የራሳችን ጥንካሬ ያስፈልጋል ካልሆነ እኛም እደሱ እንሆናለን ስለ መናድ እንዳንተ ያለ የለም ሲሰማ ወንዱን ይኮራል እንድዋም እንዳንተ የለም ባንል ይመረጣል ነገር ግን እራስህን መውደድ ከዛ ለሱን እንደራስህ አድርገህ መውደድ በፍቅራችን ንፈስ የሚያገባ ቅሌት ነው በተለይ ከሰአት ሰአት አለመደወል
@ሰሙእናቴንናፋቂቢንትባባነ
እዉነት ነዉ ጨቅጫቆች ነን ግን እህቴ እዉነት ለመናገር እኔም ጨቅጫቃ ሰዉ አልወድም እኔም አልጨቃጨቅም አልሀምዱሊላህ ሰዉን መዉደድ ከነ እንከኑ ነዉ መዉደድ ይባል የለ
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 5 лет назад
እረእህት ይህማ አይሰራም እጭቅላቴላይ ወጥይስራብኝ እንደ ሆሆ ገደል ይግባ ሲፈልግ አስ መሳይ ናቸው
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
ክክክክክክክ
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 лет назад
ፕሮግራምሽ ያስተምራል ማማ
@sharkkillerful
@sharkkillerful 5 лет назад
ምክርሸ አሪፍነው ግን ወድ ለሴት ሲስግድ እንጂ ድሰየሚለው ሴት ለወንድ ሥሰግድ ያሰጠላል አይ ዘመን ያሳዝናል በሁለቱ መከባበር ሲኖር ነው የሚያምረው
@zelalem90
@zelalem90 5 лет назад
በ21ኛው ክፍለዘመን 1 ሴት ተገኘ ! ! !
@ሠይያው
@ሠይያው 5 лет назад
ሀይ ስወድሽ። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
አትሳሳች የኔ ቆንጆ የኔ ባል አተኮ ለኔ አደኛ ነህ የኔ በመሆንህ እኮራለሁ እድለኛ ነኝ እወድህ አለሁ እረ ምን ያልልኩት አለ ግን የዛሬ ወዶች ክብር አይወድላቸው የነሱን ነገር ተይው እስኪ
@johnsami8594
@johnsami8594 5 лет назад
የመይቀየር ሰው የለም ከኔ ልጀምር እኔ በጣም ጭቅጭቅኛ ነበርኩ ግን ኣሁን በጣም ከማንበብ ትግስተኛ ህንኩ ኣሁን እ/ር እመስገን
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 5 лет назад
ይቅርታ አርጊሊኝና መጨቃጨቅ አስፈላጊ ነው። ነገር ግን በመረጃ የተደገፈ መሆን አለበት። ማንም ፍፁም አይለም። በሌላ የመሳብ ነገር ይኖራል። ትዳር ዕውነትነት ያለበት ነገር ነው። ጓደኛው ወይም ሚስቱ የሆነ ለውጥ አይታ በመረጃ እና በዕውነት ብትጨቀጭቅ ግንኙነቱን ስለፈለገችው እንደሆነ ይታወቃል። እንዲያውም ይበልጥ ይወዳታል ያከብራታል ይተማመንበታል። እርሷ እኮ አትሸወድም እሳት ናት ብሎ ተመልሶ አይወሰልትም። ታዲያ ኩርፊያ መከተል የለበትም። እንክብካቤ አይቋረጥም። እኔ ጓደኛዬ ወይም ሚስቴ ካልጨቀጨችን ከኔ ጋ ፍላጎት ያላት አይመስለኝም ። ስትጨቀጭቀኝ ግን ወጓ ይመጣና እፈራታለሁ ይበልጥ እወዳታለሁ እተማመንባታለሁ ። የሌላውን አላም። ይህ የኔ ሙሉ ዕውነተኛው ባህርዬ ነው። በገራችን ላይ ከውዷ ባለቤቴ ከሁለታችን አቅም በላይ በሆነሁኔታ በስምምነት ተለያይተን በውጭ ሆኜ ልጆቻችንን እናሳድጋለን ። ልክ ወንድምና እህት ሆነን እንተጋገዛለን። ዕድሜዋ ከ40 ዓመት በላይ የሆነች ሚስት ባገኝ የማግባት ፍላጎት አለኝ። ልጅ ጭራሽ የሌላት መሃን ባገኝ ምርጫዬ ነው። ስልክ ቁጥሬ 0017205885014 ነው።
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
ልታገቡ ነው?ማንን????🤔
11:26
Просмотров 1,1 тыс.