Тёмный

ሴቶች እንዳታዩት 😁 ላንተ ስኬት ካንተ በላይ ትጓጓለች....Ahadu podcast 

ahadu media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

On this video i discussed how you can identify signs or behaviors that indicate a woman is in love with you. I go over five main aspects in this conversation that are trustworthy markers of her love and commitment to you

Развлечения

Опубликовано:

 

20 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 250   
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 3 месяца назад
I love the 4th one, ..and all of them are right. you got us Kira 😉
@fyyd9676
@fyyd9676 3 месяца назад
😊😊😊😊😊😊
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w 3 месяца назад
ማርያምን እውነትህ ነው 😂 ምንወደው የነበረው ሰው ስንጠላው ልምን ድፍት አይልም ጉዳያችን አደለም ትዝም ኣይለን 👌👌👌 ሴቶች ለወንድ እንዳታለቅሱ መሄድ የፈለገ ጥርግ 🤟🤟🤞
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 месяца назад
ባናቱይተከል ልፍጫምተልቼዋለሁበመወደዱሲቀባረርሲኖትራክይሂድበት😢😢😢
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 месяца назад
😢😢😢😢😢 እኔ ቢሞት እራሱ አላለቅስም አያርግበት እና ልቤን ሰብሮታል 😔😔😔
@Hgfy187
@Hgfy187 3 месяца назад
አፍቃሪ መሆናችን እሚለየው ኮመንቱ ራሱ ሴቶች ብቻ ነን😅ያልከው ሀሉ ልክ ነህ ኪራየ
@HappyFlipFlops-rn6vn
@HappyFlipFlops-rn6vn 3 месяца назад
እውነት ለመናገር ኪሩዬ ሴት ሁነኽ የምታቅ ነው የምትመስለው ትገልፀን በትክክል 100% ነው ! የነገርከን በርታልኝ ወንድማለም❤ ወንዶዎች እኛ አነዚህነን።
@amanialmtku
@amanialmtku 3 месяца назад
ልክ ነህ ወንድማችን ይሄ ሁሉ እያረግኩለት የማይገባዉ 6 ኣመታት ጠበቅኩት ነገ ዛሬ ይቀየራል እያልኩ እሱ ግን የትም ኣትሄጅም ብሎ ሲንቀባረርልኝ ኣሁን የማቀዉ ሰዉም መስሎ ኣይታየኝም👌
@sadsaa9387
@sadsaa9387 3 месяца назад
ወላሂ እኔም እደዝህ ነበርኩኝ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 3 месяца назад
እኔም አራተኛዋ ነበርኩ ግን ምታረገዋለህ አሁን እኳ ግራ ገብቶኛል አርቅ አልቀርብ ወደፊት አልል ወደሗላ አላውቅም ግን ሁለታችንም ለስለስ ያለ ውደታ አለብን መሠል😁😁
@ethiopianfunykids.3884
@ethiopianfunykids.3884 3 месяца назад
❤❤❤
@makiamakia3834
@makiamakia3834 3 месяца назад
የኔ ውድ እኔም እንዳቺ ነኝ
@abtt4537
@abtt4537 3 месяца назад
የኔ ሚስት እወድሻለው ❤ ኪራ የኔ ሚስት አንተ ያነሳሀቸውን ነጥቦችን በሙሉ ታሟላለች 🥰 እድለኛ ነኝ በጣም። የኔ ውድ ባለሽበት ሰላም ጤና ይብዛልሽ ❤🙏
@user-ts9zy9hs7c
@user-ts9zy9hs7c 3 месяца назад
❤❤❤❤
@MesrakMamo
@MesrakMamo 3 месяца назад
ዋው ኪራ ምንም አልተሳሳትክም ያነበብከን ነው የሚመሰለው እናመሰግናለን ኪራ❤
@user-hu5wi9bv8x
@user-hu5wi9bv8x 3 месяца назад
የምታነሳቸው ሀሳቦች በሙሉይመቹኛል እስከዛሬ ኮሜንት ላይክ ማድረግ ስልኬ እቢ ስላለኝነበር አሁንቻልኩ እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳቦች ናቸው Soበትዳራችሁደስተኛመሆን ከፈለጋችሁአክብሩ ተከባበሩ አልሀምዱሊላህ በትዳሬደስተኛነኝ ❤ ❤
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 3 месяца назад
ትክክል ነህ ኪራዬ እኔን አየሁበት ስለምወደው ትንሽ ነገር ነበር የሚያስኮርፈኝ እና ጨቅጫቃ ነሽ ይለኝ ነበር በጣም እየተዋደድን ከዛ እሱ አገባ እኔም ትንሽ ቀን ታምሜ አገገምኩ ማርያምን ግን እሱ የትግሬወች ጠብ ጊዜ ለሁለት ወር ስልክ ገዝቶ አልጋ ላይ አልተኘሁም ከዛ ለሚካኤል ተስዬ ነበርና እሱ ከሞት የሚካኤል ለት ዳነ በሰላም ተገናኘን አሁን ሚስቱ ጋር ተፋቶ እንደድሮው የምወደው መስሎት ትወጂኝ ዬለ እንጋባለን ይለኛል ድሮ ቴክስት አይቸ ሰከንድ አልቆይም አሁን በወር እንኳን አልመልስም በቃ ምንም አይመስለኝም እናም ትክክል ነህ❤
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 3 месяца назад
ኪራ በትክክል እኛ ሴቶችን የሚገለጽ ነገር ተናግረሃል። ሴቶችዬ እንደዚህ ሁሉ ዋጋ ክፍላቸው ለማይገባው ወንድ ዉልቅ አድርጋችሁ ከ ሂወታችዉ አሰወጡት ።
@user-gf2ro2hz2d
@user-gf2ro2hz2d 3 месяца назад
ኪራየ ወንድሜን መሣይ ስወድህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ወንድም🌹🌹🌹🌹
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 месяца назад
ኪርዬ ስለእውነት ፕሮግራሞችክን በጣም ነው የሚያጎጎኝ በተለይ እምትናገራቸው ቃላቶችክ ትክክለኛ ነው እና እሚገርም ተሰጦ ነው ተባረክ እድሜ ዘመንህ ይባረክ አሜን ኪርዬ እግዛብሔር ፍቃድ ሆኖ ስመጣ ኢቲዮጲያ ሐገሬ ላገኝክ ሞክራለው እሚገርመው ከባሌ ጋር ትመሳሰላላችሁ🎉❤🎉❤🎉🎉
@user-rs4if2qj3f
@user-rs4if2qj3f 3 месяца назад
ኦ ኪራ በቃ አንተ በደንብ ሴትን ልጅ አውቀሀታል ።አንድም ስህተት የለውም።እኔ የማይገባኝ ነገር ይችን ሴት ማለት የምትወደውን ሴት ወንድ ልጅ ለምንድነው የሚንቃት የማይወዳት የማያከብራት ?
@user-dy1zz4fm9q
@user-dy1zz4fm9q 3 месяца назад
በትክክል 💯 እኔ አንዴ ከቶውኩ ደግም በሕይወት ዘመኔ ድምፁን መስመት አልፈልግም :: ግን መልካምናቴ አልትውም 14:54
@Seniseniii
@Seniseniii 3 месяца назад
ብትክክል ሴት እንደዚ ናት
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 месяца назад
ሁሉም ነገር ትክክል ነው %100 👌👌👌👌👍👍👍👍🥰🥰🥰ኪሩ ግን ሴት ውስጥህ አለች እንዴ 😁❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 месяца назад
😆😆አይ ግን በጣም ምወዳት እህት እና ፍቅረኛ አለው እሄን ለማወቅ ለመረዳት ደሞ እነሱን በደብ ማወቅ በቂ ነው ❤አይመስልሽም
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 месяца назад
@@meseretrefera2664 እውነት ነው ያው ለቀልድ ያክል ነው ያልኩት የልቤን ስለሚናገር ነው 😁🥰
@masetewal6914
@masetewal6914 3 месяца назад
Kira 🥰ሴቶች እንዳታዩ ብለህ ነበር ግን ማለፍ አልቻልኩም ይቅርታ 🙏
@ahmadqudah3766
@ahmadqudah3766 3 месяца назад
ማርያምን ኪሩ ግን በጣም ነዉ የምትገርመኝ የምታስደንቀኝ የሴቶችን ባህሪ ጠንቅቀህ ታዉቃለህ አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk5pk9rg9c
@user-fk5pk9rg9c 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት ሁሉም ግን ወንድ ልጅ ወንድ ሲሆን እና አቆሙን የማይቀይር ሲሆን ደሰ ይላን
@hikmasiraj1116
@hikmasiraj1116 2 месяца назад
Wowww Kira respect you. So true and hope many people will notice positive part from this. Thank you bro.
@user-ib3bb8jh3u
@user-ib3bb8jh3u 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ወድማችን ባለህበት ፋጣሪ ይጠብቅህ እናም 👌 👉ትክክልነክ ። ንግግሮችህ ሁሉ ይመቹኛል 👍ጎበዝ ነክ በርታልን መሰሎችህን ያብዛልን
@amaamm5641
@amaamm5641 3 месяца назад
ኦ ኪራዬ አቤት አገላለፅ አቤት እውቀት አቦ ባለህ እውቀት ላይ እግዚአብሔር ይጨምርልህ እኛን ሴቶችን ጠንቅቀህ አውቀኸናል አንተን ያገባች ታድላ አምስቱም እኔጋር አሉ ወይኔ ኑርልኝ ወንድሜዋ ካልወደደችህ ድፍት ብትል ያልካትና ምከረው ምከረው እቢ ካለ መከራ ይምከረው ያልከው ሴቶች ከቆረጥን አይሞቀን አይበርደን ድፍት ቢል የምን መለማመጥ ጥርግ ይበል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 3 месяца назад
አንተን አለማድነቅ አይቻልም የምትገርመኝ ከማወቅህ በላይ በቃላቶች አጣምረህ የልብህን ማውጣትህ ነው❤
@Tiobsta
@Tiobsta 3 месяца назад
እሱን ላለማስቀየም የጣርኩትን ለፈጣሪዬ ባደርገዉ ኖሮ እያያችሁኝ አርግ ነበር ደስስስስ የሚለዉ ግን አሁን ስሙ ትዝ አይለኝም 😂😂😂😂 ጌታን😂😂😂
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 3 месяца назад
በእውነት ግርም ትለኛለህ ሁሌም የምታቀርበው እውነት ነው በዛላይ አይጠገብም አይስለችም ምን ልበልህ ብቻ ትችላለህ 👏 😘😘❤❤❤❤
@Aramu-or6mc
@Aramu-or6mc 3 месяца назад
ወንድም አለም ሴት ልጅ ስታፈቅር ህልሟን ሁላ እኮ ትረሳለች ተሳሳትኩ ? ያው ልክ ባይሆንም 😊
@Mari-mn4eo
@Mari-mn4eo 3 месяца назад
ወላሂ በጣም ትክክል ነው እኔ ድምፁን ካልሠማሁ ምግብ እራሱ አልበላም ነበር ግን አሁን ላይ ለምን አፈር አይበላም ምንም አይመስለኝም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 месяца назад
ግን አያሳዝኑም 😂😂
@eimanlove
@eimanlove 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-mr5hp9wk3l
@user-mr5hp9wk3l 3 месяца назад
ማርያምን ሁሌ ማታ እግሩን ካላጠብኩት አኮርፈው ነበር ስለምወደው እሱ ግን😥💔 አሁን ምንም ቢሆን ምንም አይመስለኝም ብቻ አይሙት
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 месяца назад
በትክክል ነው የገለፅከው ፡በእውነት በዚህ ደረጃ መረዳትህ ፡ በትክክል complected ነን ፡ የሚያበሳጭ ነገር ካየን በብርሀን ፍጥነት ነው ተቀይረን ፡ 😂 ታገኘናለክ ፡ ከዛም ይቅር ደሞ እንላለን ፡ ❤ ይሄም እውነተኛ አፍቃሪ ለሆነች ነው ፡ በተወሰነ አግኝተህኛል respect 🙏😂❤ ለሴቶች ስሜት ቅርብ ነክ ፡ ይበልጥ ሪሰርች አድርግ ፡ ግራ ለገባቸው ወንዶችን አይን ጥገልጣለህ 😂 እናመሰግናለን 🙏
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 3 месяца назад
እውነት ነው ወንዶች በሙሉ ይሄን ስሜት ያውቁታል ይሄን ስሜታችንን ስለሚያውቁ ባይወፉን እንኳን ለግዜው ይጠቀሙብናል ከዛም እኛ ስብርብራችን ወጥቶ ይቀራል ከዛም ለአደም ልጆች ሁሉ ክፉውች እና ተጠራጣሪወች ያደርጉናል
@user-wg4ky2yd3y
@user-wg4ky2yd3y 3 месяца назад
ትክክልነህ. እውነት ነው. ❤❤❤
@EyerusTeferi-ry4yv
@EyerusTeferi-ry4yv 3 месяца назад
ትክክልነህ ወንድማችን ክበርልን
@user-zb5hm4qr4v
@user-zb5hm4qr4v 3 месяца назад
ዋው የምታነሳው ሀሳብ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው የምትለው ሁሉ እውነት ነው ግን የሚረዳህ ወንድ ካገኘህ ነው እኔ ሀሳብህ ተመችቶኛል ሰላምክ ይብዛ
@user-dm4ur9op3p
@user-dm4ur9op3p 3 месяца назад
ትክክል አፍቃሪ ሴት እንዲህ ናት ♥️♥️♥️♥️♥️
@user-un5bn9ti6q
@user-un5bn9ti6q 3 месяца назад
በትክክል ብለሀል ግን እድህ ስንሆንላቸ እረግጠውን ነው የሚሄዱት።
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 Месяц назад
All you said truthful ✊🏻👍
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 месяца назад
keru 100%ewunatehen new enamasgenalane❤
@faizaethiopian2090
@faizaethiopian2090 3 месяца назад
ታውቃለህ ኪራ አንዳንደየ ሳስበው እውስጥህ ሴት ያለች ይመስለኛል ምክንያቱም የሚሰማን ስሜት በጣም ነው የገባህ ብቻ በረታ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 3 месяца назад
ትክክል ጭቅጭቅ ይመስለዋል ያልከውን በጣም ነበር የሚሠማኝ በጣምም አለቅስ ነበር አሁን ግን ደወለ አልደወለ ፃፈልኝ አልፃፈልኝ ተስፋ ቁርጥ ኣርጌ ጉዞ ወደ ፊት 😢
@HannaFikire
@HannaFikire 3 месяца назад
Well said, Kiru
@abdellasetfa
@abdellasetfa 3 месяца назад
Btikkli tebarek bro
@zaincell6175
@zaincell6175 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ Dhugaa jetteee haadhookoo
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 3 месяца назад
Ewunet new egaa setoch mafeker edemenecelew metelatem ecelalen Thank you kiraa bro
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 3 месяца назад
ግን የጠቀስካቸው ምልክቶች ወዶችላይ ቢታዩ ፍቅር ነው ማለት ነው ለምሳሌ በፊት ሲስቅ ሲጫውት የነበረ ሰው ከሆነ ግዜ በኀላ ያልምንም ምክኒያ መነጫነጫ ሲናግር ቀና ብሎ ለማየት መፍራት ይህ የፍቅር ምልክት ነው ከሆ ወይም ግምቴ ልክ ከሆ ነ አሳውቀኝ መራቅ እፈልጋለሁ ያን እማረገው መጉዳት ስለማልፈልግ ነው በፊት በሙሉ ነፃነት ሲስቅ ሲጪውት የነበርልጂ አሁላይ ፀባይዩ አልጨበጥ ብሎኛል
@dirbe1474
@dirbe1474 3 месяца назад
well come kira makareyachen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 месяца назад
እሺ ወንዶች ለምንድነው ሁለት ፀጉር አውጥተው ሁሌ ከተለያዩ ሤቶች ጋር እየተሽኮረመሙ መኖር ሚፈልጉት። ?
@elidukonjo201
@elidukonjo201 3 месяца назад
የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e 3 месяца назад
እዛ'ጋ ሆርሞችንን በገፍ ይመረታል እዚ'ጋ ደሞ ማዕቀብ አለ...😅
@lidiasalono
@lidiasalono 3 месяца назад
😂😂😂
@Hibafellahtube
@Hibafellahtube Месяц назад
😂😂😂😂
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 3 месяца назад
🎉እንካን በሰላም መጣህ የነ ውድ ወንድም እኔ በጣም ኖው እምወዶው በጣም ከልክ በላይ ይናፍቀኛልም ግን ደውየለት ኣላቅም ማለት ወንዶች ስፈልጉን እንጅ እኛ ስንፈልግ ጡሩ ሞስሎ ስለማይሰማኝ
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 3 месяца назад
ኪራ ምርጡ ወንድማችን የእውነት ብለሀል ከምር ሴት ስቶድ አንተን ነው ምታስቀድም የራሱዋ ጎሎ አንድ አንድ ሳስብ ጥሩ አደለም እላለው ለምን መሰለህ አንተ እንደዛው ሀሳብዋን ኢሞሽናል በሆነች ጊዜ ማትርዳት ከሆነ ብቻ በብዙ ታታይ እና በቃ የሆን ሰአት ታቆማለች የሱዋን አትነግርህም የአንተን ብቻ መስማት ትጀምራለች ብጠይቃትም አትናገርህም ምክንያቱም በተደጋጋሚ ስትነግር ጡሩ መልስ ስለማትመልስ ዲስታስ እያርገች ቴዳለች አንተ ትመጣለች እያልክ እና ኪራ ስራ ለማይወዱ ዎዶች አንዲ ቢዲዮ ስራ እውነት ምንም ሳይኖርህ ስራ እንዴት ታማርጣለህ ዝቅ ማለት ምን ያስፈራል አንድ ሳትል ሁለት አትልም የብዙ ሰው ሀሳብንም ነው ያስቀመጥኩልክ ከዛ ታታሪ ሴት ላይ ያነጣጥራል ታታሪ ሴት ለጊዘው ነው አብራክ ምቶነው አይታክ አይታክ እንደ እሱዋ ታታሪን ነው ምትፈልገው ብችልኩ አቅም በዙራያ ያሉትን ምክርቸዋለው ብዙ ወንድሞች ስላሉኝ ነው ኢሄን ያልኩ
@mekedlawitsofani6511
@mekedlawitsofani6511 3 месяца назад
U r 💯% right 👏👏👏👏👏
@santaabera6371
@santaabera6371 3 месяца назад
ኪራ ይሄ ነገር መቼ ይገባቸዋል ጭቅጭቅ ይመስላቸዋል
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 3 месяца назад
በትክክል እውነት
@user-mc2pz7bp5r
@user-mc2pz7bp5r 3 месяца назад
እውነት ነው ብትክክል ሴት እንደዚሕ ናት
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 3 месяца назад
እውነታው ይሄው ነው ግን እባክህ ደጋግመህ ምከርልን እነዚህ ወንዶችን 😇😇
@user-mt2ld1mn5l
@user-mt2ld1mn5l 3 месяца назад
Betam kiraye
@user-zk1db3ex5s
@user-zk1db3ex5s 3 месяца назад
በትክክል
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂unet nw betikkl nw yegeltskewu yegna yesetoch bahir tibaram wondoch gedel yigbu minm ayimesilm kesu yeteshale nuro menor ichlalewu unetun siletnagerk tebareki yegna tebekachin idime yistiki❤❤❤
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 2 месяца назад
😁😁😁😁😁😁😁 እኔ አላስቻለኝም ቲቸር ሴቶች እዳታዩት ብለህ ነበር ቴኪው የኔ እንቁ መምህር ያልከው ሁሉ እኔ ውስጥ አለ ገራሚ ነህ ወላሂ አላህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ኪራችን
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 3 месяца назад
እውነት ነው ❤❤ የተናገርከው ሁሉ
@salehahadidi-ob6yp
@salehahadidi-ob6yp 3 месяца назад
ትክክል ነው ስንወድ ትንሽ ነገር ትልቅ እናገናል ።
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 3 месяца назад
ልክነህየምርር❤❤❤❤
@ZeinBahrian
@ZeinBahrian 3 месяца назад
እውነት ነው በጣምም በትክክል እኛ ሴቶች ስንወድ እንዲ ነን❤❤😂😊
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 3 месяца назад
ሴቶች እንዳታዩ ስትባሉ ኮመንቱ ሁሉ ሴት አይደል እንደ🙄😂😂😂
@buzekebede9156
@buzekebede9156 3 месяца назад
Thanks yeliben new yetenagerkew 🙏🙏🙏
@user-mx4cz4wm5y
@user-mx4cz4wm5y 3 месяца назад
Ante gin set hone neber ende....tkkl 😂😊
@mezmur-ce6ti
@mezmur-ce6ti 3 месяца назад
Betam tikikil nehi indom ba ine lay yalewhun hulunm yetenagerkew❤
@user-xo9zz9yt1k
@user-xo9zz9yt1k 3 месяца назад
ትክክልነው
@user-cj1gj7iq5t
@user-cj1gj7iq5t 3 месяца назад
በትክክል ነው የገለፅከን ማርያምን 🥰🥰
@kalababu5757
@kalababu5757 3 месяца назад
እዉነት ነዉ👍👍
@user-rb6qd5dq3x
@user-rb6qd5dq3x 3 месяца назад
ይገርማል የራሤኑን ባህሪ ነገርከኝ እውነት ብለሃን ወንድማች
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z 3 месяца назад
አቤት ክሩቤልየ አንተን አለማድነቅ አይቻልም አቤት አገላለፅ ዋው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yamlakneshtomas9233
@yamlakneshtomas9233 3 месяца назад
U are amazing !
@ermaboy5547
@ermaboy5547 3 месяца назад
መቸም በጣም ያሳዝናል፡ ልንደጋገፍ ተፈጥረን እንደዚው ስንወቃቀስ ዘመናት ተቆጠሩብን። እስኪ ሁላችንም ❤ ልብ እንግዛ፡ እውነቴን ነው። እጅግ በጣም እየተጨማለቅን ነው። አመሰግናለው!!!!
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂የልብአዉቃነህ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤እኔማ ባካልሳላገኘዉ ሲደብረዉ እራሱ በደንብነዉየማቀዉ ምንታደርገዋለህ የጥቅምሠዉ ሆነመመጨረሻዉምአላማረም😂😂😂😂ሚስቱንመፋታቱን ስሠማደስብሎኛል 😢😢😢😢የኔለቅሶሠራ 😂😂😂😂 ይሄአስመሳይ
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 3 месяца назад
እውነት ነው ሴቶች ውስብስብ ነን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 3 месяца назад
True
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 3 месяца назад
ልክነህ❤❤
@alammassafa186
@alammassafa186 3 месяца назад
Sewdih eko omg❤❤
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 2 месяца назад
ባተ ምክር ራሴን አፍርሽ እየሰራሁ ነዉ😍😍😍
@user-ew4np5gg5d
@user-ew4np5gg5d 3 месяца назад
Ewunete New ❤❤❤❤❤
@simbootewahidoo4018
@simbootewahidoo4018 3 месяца назад
You are right bro❤
@hckid2748
@hckid2748 3 месяца назад
እውነት ነው
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 3 месяца назад
ትክክል እውነት ነው ❤👌
@Yordanos-gu6wt
@Yordanos-gu6wt 3 месяца назад
ሁሉም ነገር ልክህ ነህ
@user-nd4po4pl6b
@user-nd4po4pl6b 3 месяца назад
Betam tikkl nek kiraye
@asnitelahun650
@asnitelahun650 3 месяца назад
ትክክክልነህ
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 3 месяца назад
Exactly bro
@user-xl8gi2bh7w
@user-xl8gi2bh7w 3 месяца назад
ልክክክክክ ነህ
@mesi685
@mesi685 3 месяца назад
im broken heart 😌it's ok 🙌
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@GenetDesalew
@GenetDesalew 3 месяца назад
የልቤ የምታውራ ነው ሚመስለኝ እኔ ይች ሴት ነኝ በቃ
@user-yw3cn3wk2m
@user-yw3cn3wk2m 3 месяца назад
😂😂 You are right ❤❤❤Ⓜ✍️ሲገባህ አንድ ቀን አንተ ድጋይ😅😂
@eimanlove
@eimanlove 3 месяца назад
አፍቅሮ ከማዘን በልቶ መመዘን😢😢😢😢
@user-mp6qi2vc8z
@user-mp6qi2vc8z 3 месяца назад
😢😂😂😂. እስከ ስንት ኪሎ😢😅
@eimanlove
@eimanlove 3 месяца назад
@@user-mp6qi2vc8z 55 ነበርኩ 65ሁኝ ተቸግራለሁ😓😓
@saaa-tl6fn
@saaa-tl6fn 3 месяца назад
ትክክክል
@user-pt9zy4nd1g
@user-pt9zy4nd1g 3 месяца назад
ወላሂ በትክክል ግን. እክወ ፍቅር. ወንዲልጂ የምትወደውን አይወዲም
@user-uc5ty7vd2e
@user-uc5ty7vd2e 3 месяца назад
እኔ እራሱ እያወሳሰብኩት ነው😂😂😂😂😂 ምን እንደ ሚሻለኝ እንጃ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 месяца назад
ትክክክል❤
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 3 месяца назад
Wow all is right ❤❤❤
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 3 месяца назад
ለማንኛዉም ጥሩ ነዉ
@user-pq3sn3hr2r
@user-pq3sn3hr2r 3 месяца назад
Weyne yezi Lej Hasab menem yemiwedek yelewum betam lek new yeleben new yeminagerelegn amesegnalew
@otebeoo875
@otebeoo875 3 месяца назад
በትክክል እኔ 7ት አመት ሙሉ መከራየን በላሁ ይቀየራል ብየ አሆን ግን ጠምዘዝ አልኩ ምንም አይመስለኝ በፊት ድምፁን ሳልስማ መዋል አልችልም ነበር
@MariTa-uv1cv
@MariTa-uv1cv 3 месяца назад
Yeah that's general truth
Далее
Cat Plays with Window Washer
00:22
Просмотров 2,1 млн
Nurse's dream !! 😂😂
00:17
Просмотров 4,7 млн
የርቀት ፍቅር/Distance relationship
15:33
Просмотров 12 тыс.
Пов: папа в семейном чате
0:13
Просмотров 1,1 млн