Тёмный

ሴቶች ጉዳችሁ ፈላ 😂😂 [ ልጅ ቢኒ እንጀራ ሲጋግር ተመልከቱት ] 😅😅 

Lij Bini Tube
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 6 лет назад
ግንኮ የወጣህውን እንጀራ አላሳየህንም አይን ይኑርው አይኑርው በምን አይተን እንገምግምክ
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 6 лет назад
መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ እኮ ዝም ብሎ ይዞ ይሮጣል እጅ ቂጣ ይሁን እንጅራ አላየነም ስለሙከራህ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 5 лет назад
አይንየለውም
@tgyemariyamlji7645
@tgyemariyamlji7645 5 лет назад
kkkkkkkkkkkkkk
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ክክክክ እኔምልልነበር ነገሩ አላማረኝም
@ኢትዮጵያሀገሬተዋሕዶእምነ
Wow bini bexam gobzi nak egzaber kakfu hulu yexabeqik gin ywaxawun alasaykinim
@benchalemmknen5784
@benchalemmknen5784 5 лет назад
ቢኒየ አተን ያገባች ሴት በእውነት ጌታ የባረካት እዲለኛ ነች::
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 6 лет назад
በእውነት በጣም ክልብ ነው ማመስግንህ ግን እንጀራው አሳየን ቢኒ ማለቴ አይኑ ምን እንደምመስል በተርፍ እጅህ ይባረክ
@frehiwotkebede977
@frehiwotkebede977 5 лет назад
ለዚህ ነው ሚስት ያላገባሀው ግን በጣም ጎበዝ ነህ ምንም የሚቀርህ ነገር የለም በርታ
@makamuhammed6940
@makamuhammed6940 6 лет назад
ወው ልጅ ቢኒ አንተን ያገባች ታድላ። ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ በርታ
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 5 лет назад
ቢንኒ በጣም ጎበዝ የጀራው አይን ባታሳየንም አቀራረብህ አሪፍ ነው 2000 ሁለት ሺ ላይክ ሠጥቼሀለሁ ውሠደው
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ
እሯ ልጂ ብኒ ሚስትህ ታድላ ለኔም እንዳንተ እሚጋግር ባል ፈልግልይ ተባርክ ጎበዝ ጎብዝ ምርጥ ልይ እናመሰግናለን
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
የእንጀራውን አይን ይኑረው አይኑረው አላሳየኸንም 😊 ለማንኛውም እናመሰግናለን ቢኒሻ
@selamt200
@selamt200 6 лет назад
ኧረ ቢኒ እማ ማንንም አይቅተውም። መድፋት በቻ ነው
@መቅዲፍቅርየማርያምልጂ
ሰላም የድንግል ልጅ t maweratena mtegbre yeleyayal😀😀😀
@ሀብታምአሻግሬ
@ሀብታምአሻግሬ 6 лет назад
ሰላም የድንግል ልጅ ክክክክክክ
@hayatmuhammed841
@hayatmuhammed841 6 лет назад
ከበሮ ሲያዩዋት ታምራለች ሲይዙዋት ታደናግራለች 😄😄😄😄
@hiwothiwot6777
@hiwothiwot6777 5 лет назад
እርተው ቢኒ ድፍት እያርክ ጋገርኩ ትላለህ ማዞሩን አትችልበትም ያው ማብካቱላይ ጉበዝ ነህ
@gsbs2570
@gsbs2570 5 лет назад
Betam.Gobez.nek.
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 6 лет назад
እውነት ፈጣሪ እጅክን ይባረከው እውነት ቢኒ አንተን ያገባች ታድላለች፡፡ በርታ ባለ ሞያ ነክ
@ratarat7340
@ratarat7340 5 лет назад
እንዴ ቢኒ ማስፈት ነው እጂ እኮ መድፋት አይደለም አይ ቴክኖ ሎጂ ምጣድ አንተን ያገባች ታደለች
@sababerhane9505
@sababerhane9505 6 лет назад
ዛሪ ደሞ ቆንጅየ ሆነካል 😍 👉 ሴት ሆና እንጅራ መጋገር ካቃታት ለእኔ ሴት አደለችም 👈 😍
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 6 лет назад
Saba Berhane እኔ ምንም አይሆንልኝም በመጥበሻ ነው የምጋግረው በዚህ ላይ የጤፍ ዲቄት አይገኝም የማደርገው ማሽላ በቆሎ እና የፍርኖ ዱቄት ነው ጋዙም ሙሉ ለሙሉ መጥበሻውን ስለማያዳርሰው ግማሹ ቂጣ ገማሹ እንጀራ ይሆናል። በአንድ ወንጭፍ ሁለት ወፍ ይሉሻል የኔ ነው የልጅ ቢኒ ምጣድ የት እንደሚገኝ ብትጠቁሚኝ ተፀድቂያለሽ።።።
@sababerhane9505
@sababerhane9505 6 лет назад
+Alemasfaw Kassaye እህቴ እኔ የቢኒ አይነት መጋገሪያ አላውቅም ቢኒን ጠይቂው
@mounabrahim1012
@mounabrahim1012 6 лет назад
Saba Berhane 👍👏👏👏👏👏👌👌👌👌
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 6 лет назад
Bewnate gobeze nehi egizabhir edemena tena yestehi yena sebay senayi
@tgstmolla4032
@tgstmolla4032 6 лет назад
ምን ችግር አለው እኔ አልችልም
@tgtk7942
@tgtk7942 6 лет назад
Bini♥👏👏👏👏🙌👍👍
@sars126
@sars126 6 лет назад
T G from D C 😍😍😘
@genetmangasha3528
@genetmangasha3528 6 лет назад
Bini 👏👏👏👏👏👏
@ZaraZara-es3ft
@ZaraZara-es3ft 5 лет назад
OmayaGad
@erbkamengstu6847
@erbkamengstu6847 6 лет назад
እግዚአብሔር ሥራህን ይባረክልህ ድንግል ማደጋህን ትሙላልህ
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 6 лет назад
Kkkkkkkkkkkkk ቢኒየ እደዚ እማ አይከብድም አዙሮ መጋገር ነው እጅ እረ እጀራ አገጋገር እና ሽወዳ ለማንኛውም ይችን ምጣድ ወድጃታለው የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልህ
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
ወይኔ ምጣዷ ግን ተመቼችኝ ቢንዬ ጎበዝ😘
@አለምወለተእየሱስ
ዋውውውው ቢኒዬ አንተን ያገባች ታደለች ክክክክክ
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 5 лет назад
ክክክክክክክክ እረስቸው ነበር አስታወስከኝ ጉደኛ ነህ
@mestmest1458
@mestmest1458 6 лет назад
ዋው ጎዝ የኔ ወድም እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@samaaweal4595
@samaaweal4595 6 лет назад
ጎብዝ ልጀ አንተ ያገባች ሴት ታደላ ዋው ለዚህ ሰራህ 5000 ያሰፈለገዋል ብቻ 2000 አይደለም ሆ በረታ
@aberumusgun2533
@aberumusgun2533 4 года назад
ዋውው ልጅ ብኒ ድሮ አላቅህም ነበር የአሁኑን እና የድሮ በጣም የላያያል እና ልጠየቅህ የስንት አመት ነው
@habaqiu
@habaqiu 6 лет назад
ዋውውውው 30000 ላይክ ቢንዬ ምርጥ ሰው
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 лет назад
ዋው.ወንድሜ.ደህናነህ ልኝ.ጎበዝ.ሰላምህ.ይብዛ.
@meserettemesegen8459
@meserettemesegen8459 6 лет назад
አሜን፫ ለሁላችንም ይሁን አመሰግናለው ይበልጥ በርታ ደስ ይላል ጎበዝ እባክህ እናቴ ያስለመደችኝን #እንጎቻ ጋግርልኝ ታዲያ ምሀሉ ይወፍር ሀሀሀሀ
@tcghotmail627
@tcghotmail627 6 лет назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ሞያ ለራስ ነው
@alamthariku1427
@alamthariku1427 5 лет назад
ወይ ጉድ 😂😂😂ልጅ ቢኒ በጣም ደስ ይላል እኔም ኢትዮ ስሄድ እደዚ እጋገራለሁ በጣም ተመቸህኝ ኧግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍
@solianacanbel94
@solianacanbel94 6 лет назад
አረ ቢኒ አልቻልንህም እኮ ጎበዝ በርታ እኔ ምልህ ቢኒ እንጀራ ሲጋገር ማዞር አልነበር እንዴ በለው አዲስ ነገር ነው ያሳየኸኝ አቦ ይመመችህ
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 лет назад
ሰላም ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 👍🏽 x2000
@hamocell5982
@hamocell5982 6 лет назад
ቢኒ ቆጆ ባለሙያ እኮ ነህ ጎበዝ
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 лет назад
ቢኒዬ አንተን የወለደች እናት መሃፀኗ ይለምልም
@danahshehadeh366
@danahshehadeh366 5 лет назад
ጎበዝ ሴትም ያባት የለባት ዛሬ ግዜ እኩልነት ይመችህ
@ሀብታምአሻግሬ
@ሀብታምአሻግሬ 6 лет назад
ክክክክክ ሊጡን በጠበጥከውኮ ለምን ላግ አርገህ አታሸውም አይ የኛ ባለሙያ ለማንኛውም ሲቸግር ታጋድዳለክ እኔ ግን ሴታሴት ወንድ አልወድም ክክክክክክክ ቢኒየ ኑርልን
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 6 лет назад
ክክክክ ቢንዬ ግን እፈርት እፈርት ይለዋል እጂህ የኔ ጂግና
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 лет назад
ወይ ቴክኖሎጅ የዘንድሮ ሴቶችኮ እድለኞች ናችሁ ጋግሮ የሚያበላው ላይ ደረሳችሁ በኛ ግዜ የነበሩት ወንዶች እንኳን ማድቤት ሊገቡ በጠረባ መዘረር ነው የሚያውቁት
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
ክክክክክክክ
@wubemlakmelakewu2320
@wubemlakmelakewu2320 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 лет назад
Kkkkkk gud fela
@tayriedatadsi1221
@tayriedatadsi1221 5 лет назад
Btam aerf new
@shaikawakra5752
@shaikawakra5752 5 лет назад
፱፱፱፱፱፱፱፱፱፱፱፱፱፱
@ናርዶስወለዬዋ
@ናርዶስወለዬዋ 6 лет назад
😂😂 ጎበዝ ግን አታሰድበን ሆይይ ሴቶቹን ስደት እንጄራ እንዴት እንደሚጋገር ሲያስረሳን ወንዶቹን አስተማረ አይገርምም😉😉😎😎😎
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
Mesi yedngl maryam ljii እህት ምትጠቀሚው አማር አፕልኬሽን ምንድነው??
@ናርዶስወለዬዋ
@ናርዶስወለዬዋ 6 лет назад
ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል Amharic write ፊደል በሞባይል በውስጥ ላሳይሽ እችላለሁ ካልገባሽ😘
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
Mesi yedngl maryam ljii ።ማር እንቢ አለኝ ብዙ አይነቶች አሉ እኔ ምፈልገው እሱ እንቢ አለኝ እስቲ ሊኩ ላክልኝ ይቅርታ
@ናርዶስወለዬዋ
@ናርዶስወለዬዋ 6 лет назад
ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል play.google.com/store/apps/details?id=com.unowalk.amharic.keyboard.plus
@ናርዶስወለዬዋ
@ናርዶስወለዬዋ 6 лет назад
ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል አጠቃቀሙን ለማወቅ እንዲረዳሽ ደግሞ👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-H-VdqbitSQQ.html
@aynaddisalemye4785
@aynaddisalemye4785 6 лет назад
ስድት ብዙ ነገር ያስተምራል እንጀራ ሳይሆን ሰተቶ ነው የሚባለው ሞያህን አድንቅልሀለው። ልጂ ቢኒ ጉበዝ
@መኖርፈራሁእንደገናመኖርፈ
ቢኒ እንጀራውን አይኑን አሳየን እያሉ ነው አአይኑ የት ሲሄድ ሊያይበት ነው ከሞሰቡም አንተ ታደርሰዋለህ ከሆድም ሢደርስ ጨለማ ነው አይን ባይኖረም ችግር የለም 😍😍
@hanang7517
@hanang7517 5 лет назад
እንጀራ እንዲ ቀላል ሆኗል።ጀሶና ሲሚንቶ ሰጋቱራ ከሚያበሉን እንደነገሩ እንደዚ መጋገር የ7ሻላል።
@segayamelhim7649
@segayamelhim7649 4 года назад
ዋው ደስ ይላል ግን አታዞረውም እንዴ እማማ እንደዝህ ነበር የሚዛግሩት
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 лет назад
እድሜ ለቴክኖሎጅ ወንዶች ባለሙያ ሆናችሁክክክክ
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 лет назад
ክክክክክ ወይኔ አሳዘንከኝ እውነት ቢኒ ሊጡን ካሰፋህ በኋላ ትንሽ ጠብቀው ዳርዳሩ አይን ማውጣት ሲጀምር ክደነው እሽ ወንድሜ። አንተን ያገባች የምትሉ ሰነፍ ሴቶች ግን አዘንኩላችሁ እንደ እኔ አስተያየት ባሌ ለራሱ እኔ በሌለሁ ስአት እንዳይርበው ማወቁን እፈልጋለሁ እንጅ እኔ እያለሁ ጋግሮ እንዲያበላኝ በፍፁም አልፈልግም ይሄ የኔ አቋም ነው ኢትዮጵያዊያን እህቶቼ በጣም ዘመናዊነት አያጥቃን እውነት በልኩ ነው ሚያምርብን።
@rakit1644
@rakit1644 6 лет назад
ሰላምህ ይብዛ ቢኒ።👌👌 ጎበዝ ሙያ መልመድ ጥሩ ነው አንተን ያገባች ታድላለች በርታ👍👏
@ibtisamkamal7807
@ibtisamkamal7807 6 лет назад
እውነት ነው የሟለው ከምንም በላይ የተመቼኝ የእጀራ አወጣጥህ ሴትለራሡ አያህልህም
@ጦይባየርሱልወዳጂ
በውነት ቢኒየ ሴትም አያህልህ ጎበዝ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 лет назад
እኔነኝ ኮ መባው ከከከከ
@rakit1644
@rakit1644 6 лет назад
እኔምለው ቢኒሻ እንጀራ በጋገረ እጅህም ወጡንም ሰርተህ ብታሳየን አሪፍ ነበር።ሞያህንም በዛው እንድናይልህ በተረፈ I Like It wow 👌👌👍
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒዬ መልካም ሰው ሞያ ከሃይማኖት ጋር ከመልካምነት ጋር የተሞላህ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 лет назад
አረ ቢኒየ እደት እደት ነው የፈጠረህ እናትና አባትህ በጣም የተባረኩ ናቸው የእዉነት ሚስትህ ታድላ
@jhma7171
@jhma7171 5 лет назад
ዋው
@احمدالقحطاني-م2ض4ن
ኩበዘነህ
@احمدالقحطاني-م2ض4ن
ዋዉ
@ኡምፋጡማ
@ኡምፋጡማ 5 лет назад
ጎበዝ
@ኡምፋጡማ
@ኡምፋጡማ 5 лет назад
ማዞሪየለም
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
ዋውውውውውው ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ይጥ0ብቅህ ወንድማችን በእውነት ባለሙያ ነህ
@wogagentashoma786
@wogagentashoma786 5 лет назад
ዋዉ። ይመችህ ፈጣርይጠብቅህ💚💛❤
@destayoutube7626
@destayoutube7626 5 лет назад
ጎበዝ ባለምያ ነህ ግን በግራህ አትጨምር ሊጡን ቢንየ በግራ በረከት የለውም
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 лет назад
ዋውውውውውው፣😍😍😍😍😘😘😘😘😘👍👍👍👌👈👊👊👏👏👏💙💟💝💜💛💚💓❤💕💖💗💘
@አቤቱህዝብህንአድንርስትህ
ሰላምህ ብዝት ትርፍ ይበል ወንድማችን ባለሙያ ነህ እግዚአብሔር ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ
@mossyoumom8777
@mossyoumom8777 6 лет назад
ይቅናሽ እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@عليبا-غ7ت
@عليبا-غ7ت Год назад
❤❤❤❤❤ዋዉ ያምራል
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ነው አይኑን ባታሳየንም ቆንጆ መሆኑን ከምጣድህ አወጣጥ መገመት እንችላለን ጎበዝ በርታ
@apakhsm4816
@apakhsm4816 5 лет назад
አይንየለውምእሳቂጣነውእሚመስለውእንጅራአይመስልም
@ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ
ቢኒ አስተያዬት አለኝ። ስታቦካ በስመአብ ብለህ አቡካው በረከት እንድኖረው ሲቀጥል የእንጄራውን አይን አላሳዬኸንም ቂጣ ይሁን እንጄራ አያስታውቅም። በተረፈ ጥሩ ነው።
@hdiahdia1271
@hdiahdia1271 5 лет назад
ክክክክክክክክክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ተ
ዋው ቢኒ በጣም ትችላለህ ሚሥትክ በጣም ታድላለች ቢኒ ውነት እጀራ በጣም ናፍቆኛል ሚጥሚጣ ካለ አርግና ላክልኝ
@genetmangasha3528
@genetmangasha3528 5 лет назад
gobbozi biniyee👏👏👏👏
@حنانالزرعوني-ل7د
ዱባይ ከሆንሽ እኔ ላስመጣለሽ እህት
@astekastek1000
@astekastek1000 6 лет назад
የኔ.ጎበዝ.በርታ.ምስኪን.ወንድ.ልጅ.ስራ.ሲሰራ.ያሳዝኘኛል.አላውቅም.ለምን.እንደሆነ
@ሰብሊየድንግልማርያምልጅሰ
ከምር እጄራ ማስፍት አማረኝ ቢንዬ ሊጡን በመሀል አሰፋህው ክክክክክ 😂 በተረፈ ጎሽ ነው 😉😉
@nejatseed6931
@nejatseed6931 5 лет назад
እጃራነው አነባበነው እደ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
ክክክክክክክክክ አረ ጉዴ እኛ የጤፍ ዱቄት ከየት እናመጣዋለን ብለህ ነው ቢኒ እናመሰግናለን!! እኛ ሴቶቺ ጉዳቺን ፈላ በለኝ
@ethiopiamamaafrica3227
@ethiopiamamaafrica3227 5 лет назад
gobez berta lemisteh tasbaleh
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 5 лет назад
ቢዜየ በጣም ባለሙያ ነህ እኔ የአንተን ሩብ አልሰራም።ጭራሽ ከሀገሬ ከወጣሁ እንጀራ መጋገሩን አልችልበት ብየ ይሄው 7 አመቴ እንጀራ ከበላሁ😊🙆መቼም ወንድ ልጅ የመጥባህ ስራ ከቻለ የሚስቱ እዳ ነው ቢሆንም አድናቂህ ነኝ ይመችህ ጎበዝ👏👏👏🌹🌸🌺🌹
@መቅዲፍቅርየማርያምልጂ
ዋዉ ቢኒየ ምርጥ ባለሙያ ወቶሀል ስደት እማያሳየዉ የለ እናመሰግናለን ቢኒየ
@alemneshgoveze4521
@alemneshgoveze4521 5 лет назад
Esat ueno mayawk yenral Ere Shem new bene
@taritari769
@taritari769 5 лет назад
ይሔ እንጀራ አገጋገር የኢትዬጵያ አይደለም ሊጡን መሀል ላይ ማፍሰስ መጋገር ማለት ነው ይሔማ ማንም አያቅተውም
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
ወይ ቤኒየ እንጀራም ጋግረሀል አላየሁትም ነበር ጎበዝ👌👍👏👏👏👏
@rozazariun5291
@rozazariun5291 5 лет назад
ዋውያምራልግንእንጅራሁንአላሳየነም
@ማትእብፈቅረነው
@ማትእብፈቅረነው 6 лет назад
ጉበዝ ነህ ቢኒሻ ብቻ እራት ሰታቀረብ ኮሸ በለኝ የጋገረከው እንጀራ ልቀምስለህ ሀሀሀ ተባረክልኝ
@helloajman728
@helloajman728 5 лет назад
ጉበዝነህቢኒሻ
@astekastek1000
@astekastek1000 6 лет назад
ቢኒዬ.ንቅሳትህ.ግን.አልወደድኩትም.ንስሀ.ግባበት.አይፈቀድም.እኮ.ማር.
@mulutube1713
@mulutube1713 6 лет назад
ዋው ዋው ጎበዝ ቢኒዬ ባለሙያ እጅግ ይባረክ 😍😍😍
@aynalmgirmay5385
@aynalmgirmay5385 5 лет назад
Wowwww gobez absa neh aneten yagbac tadla
@konjetdeyaso6956
@konjetdeyaso6956 5 лет назад
Wow gubazi melekam sew
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 5 лет назад
Era.gobezenki
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 лет назад
ዋዉ ኣራ እንጄራ ናፍቆኝል
@User-vt5qu
@User-vt5qu 5 лет назад
ኧረረረረ ቢኒዬዬ እንዴ እኛ ምን ሰርተን እንብላ??? መቼም ሱሬያሽንን ወሰዱ ብለህ ነው የኛንም የወሰድከው ክክክክክክክ እንደው ኢቶ ባትሄድ ይሻል ነበር
@Barchitube6807
@Barchitube6807 6 лет назад
በጣም ምርጥልጂ ቢኒሻ ውድድድድድድ ጥግድረስ 💔💔💔💔💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ውስጤነህ
@reditnabu9664
@reditnabu9664 5 лет назад
ቢኒዬ በርታ ጎበዝ ነክ እውነት አተን ያገባች ታድላ
@kasam7341
@kasam7341 5 лет назад
እርበለው ሳላየው አይንይኑርው አይኑር
@sadaadese1772
@sadaadese1772 6 лет назад
እጀራሲጋገርማየትናፍቆኝነበርአሳየኸየኔጎበዝባለሙያ
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
ወንድ ኩሽና ስገባ አልወድም እኔ ለውድፊት ጋድኛይ ኩሽና ልገባ አልሰጠውም ። እማማ አይጣፍጥም እጀራው ይመች ምንድነው ሚያጨማልቀው?? እጀራ ጋጋሪው ጅል ቢኒ
@aquagal8645
@aquagal8645 5 лет назад
Ere Aybalem😡😏😏😏
@መቅዲጎንደሬዋ-ሸ5ሠ
አረ ቢንየ ለባሌ ሹክ በልልኝማ ከልምድህ አካፍለውማ እኔ ስነግረው ግራ ይገባዋልል። ለማንኛውም በርታልልኝ♥♥
@tigisttadesse6179
@tigisttadesse6179 6 лет назад
ቢኒ ስታለማምደኝ እናቴ በእንጨት በኩበት ነበር የዛሬን አያርገውና ስደት ሳያስረሳኝ አይቀርም አመሰግናለሁ ቢኒ
@ታምራትእስራኤልስሜ
ጎበዝ ውሃ ቀድተው ለማይጠጡ ወንጆች ትምህርት የስራ ልዮነትን መስራት እንደሚቻል
@alemgrma447
@alemgrma447 6 лет назад
እረአተልጅ ሁለገብ ሆን ክክክደስይላል በርታ ወንድማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅክ ግንለምን በግራክ ታስፋለክ እዴ
@ሜሮንወለተገብርኤል
ፔ ፔ ፔ ቢኒዬ ቁም ነገር ወንድ ልጂ ከወለዱ እንዳንተ ነው ይመችህ ቢኒዬ በኑሮህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lool9470
@lool9470 6 лет назад
ወይኔ በጣም ታስቀናለህ ይህን ማሰብህ እራሱ በጣም ያኮራን በጣም ያገሬ እንጀራ ነፍቆኛን ፈጣሪ ይህን የስደት ይገላግለን ብለህ ፀሎት አርክልን
@ፈንታነሽአበበ
@ፈንታነሽአበበ 6 лет назад
10.000 like እደውም ያሳል ያለህበት ሁኔታ ለሙያው ቢያስገድድህም ግን ይበልጥ ለኛ ሼር ስላደርከልን እናመስግናለን
@leenaleena9381
@leenaleena9381 5 лет назад
ቢኒ ግን አይን ይኑረው አይኑረው አላሳየከንም አንተን ያገባች ታደለች እመቤቴ ትጠብቅህክ
@عليصالح-ف2ل7ش
@عليصالح-ف2ل7ش 6 лет назад
ወይ ወድሜ ሚሥትህታድላ ግን ይሄን ተለመደህ ጣፈጠ መረረ እያልክ አታሥቀምጣትም ቢሆንም ጎበዝ
@awetashgidey410
@awetashgidey410 6 лет назад
ክክክክክክክ አረ ቢኒ በመሀል ማፍሰስ የሚያቅተው ካለማ ጉድ ነው ለማንኛውም ጎበዝ ከልብ እናመሰግናለን
@atsedmro304
@atsedmro304 6 лет назад
ጎበዝ ብኒየ በጣም ቆንጆ እንድጀራ ነው የሰራሀው በጣም በጣም ጎባዝ እውድህአለሁ ወንድሜ
@eseyechanie9147
@eseyechanie9147 6 лет назад
ዋውው በጣም ጉበዝ ወድም አስቀናሃኝ ለማንኛውም ስትጋግር በቀኝህ እጅህ ያዘው
@ninifikir3410
@ninifikir3410 5 лет назад
😨😨😨 እየመጣሽ ተኚ እኔም አለዉ አለ ሰዉየዉ😨😷😷😷😷😷😷 ere ላሽ ቢኒ😂 ኢሄማ መጋገር ሳይሆን መድፍት ነዉ😌
@sismar4628
@sismar4628 6 лет назад
ጎቦዝ ብንይ በጣም ተመቸሀኝ እግዚአብሔር ይሪደህ በሉ ወንዶች ታማሩ ከቢን።
@እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ
ወይ ሴትነት ጉደ ነውየሚፈላው ብቻ ለማግባት ቢያበቃኝ ሴትነቱ ጠፍቶብኛል የመዶምን እሩዝ መቀቀል ብቻ ነው የምችል እረ ዘንድሮስ
@tessemabuta4490
@tessemabuta4490 5 лет назад
ውጉዝ ከመ አሪዎስ ። ቆፉጣናዋ የሀገሬ ሴት እንኳን እንጀራ መጋገር ቀርቶ ከምሽግ ገብታ ተምበርክካ የምትተኩስ ናት ። this is against Ethiopian culture .
@labddjd9919
@labddjd9919 6 лет назад
ዊይ ቢኒ በጣም ጎበዝ ነህ ጎበዝ ጎበዝ ነህ ነገር ግን እኔ በተፈጥሮዬ ወንድ ልጅ ማአድ ቤተ ሲረመጠመጥ አልውድም
@እናቴበስምሽልጠራ-ዘ6ዘ
ጉበዝ ነህ አሉ እንዳንድ ወንዶች የተጋገረን ምልቅረብ እንደ ትልቅ ነውር የሚቆጥሩ ለሁለም አድናቂህ ነኝ
@salamermiyas4973
@salamermiyas4973 5 лет назад
እንዴ አሜርካ ጤፍ እርካሽ ነው እንዴ አር ከዜህ ከጀርመን 1ኪሎ 10 ይር እያሉን ነው ከአገር ጤፍ በፖስታ ብሉኩልኝ ይደርስለኛል
@abebalemaabebalema632
@abebalemaabebalema632 6 лет назад
የእንጀራው አይኑ እንዴት እንደሆነ አቅርበህ አላሳየህንም እንጂ ጎበዝ ጋጋሪ ነህ
@eyuyendingllji4590
@eyuyendingllji4590 6 лет назад
ቢኒ ሙያህ በስመአብ እሰይ እንኳን የኛ የሆንክ እኔ እመቤቴን አብሲት ራሱ እንደት እንደሚጣል ጠፍቶብኛል አረብ ሀገር ልጅ አይውጣለትና የማውቀውን ሁሉ አስዘነጋኝ እኔ ባለፈው ኢትዮጵያ ሄድኩና አንድ ቀን እንጀራ ለመጋገር አብሲት ማሚ ነበረች የጣለችውና እሷም እቤት አልነበረችም እንጀራ ልጋግር ምጣዱን ጣድኩት ግን በኤሌክትሪክ ሳይሆን በኩበትና በእንጨት ከዛ ጀመርኩ መጋገር ብለው ብሰራው በየት አክንባሎው ይስተካከል ውይ ብከፍተው ... ብከፍተው በቃ መጨረሻ ላይ አወጣሁት ከዛ ራሴን ታዘብኩ ይሄን ያክል ስደት አበላሽቶኛል ብየ ለማንኛውም ቢን አያያዝህ ያምራል እጅህን ለወርቅ ይበል ብያለው ባለሙያ ነህ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@mssumi5642
@mssumi5642 5 лет назад
ይቅርታ እና እንጀራውን እሰፌዱ ላይ አብርደው ትኩሱን አታነባብር ምክኒያቱም አይቆይም ይሻግታል ኦኬ በተረፈ ባለ ሙያ ነህ
@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ
ወይ ቤንዬ በክርስቶስ ስም እንደት ደስ እንዳልከኝ ወንድምዋ እውነት አንዳንድ ወንዶች የሴት ነው ምናምን እያሉ አያደርጉትም የሴት ብቻ ነው የተባለ ይመስል በእውነት ደስ ስትል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 5 лет назад
መሞከረህ ጥሩ ግን አይን የለውም ያሥታውቃል አይኑ የጠፋበት ቂጣ አሥመሥለህ ጋገረከው 😂😂ለማንኛውም መሞከረህ ጎበዝ ነህ የሴት ሞያ ጋረ አትጠራሩ ወንዶቺየ ኢትዮቢያ ብትሆኑ ምንም አሰሩም ምክንያቱም ካገረ ውጪ ሁሉ ነገረ የተሟላ ነው እና ኢቶቢያ ውሥጥ በጣም ከባድ ነው አብሶ ገጠረ ወይኔ ሥቃይ በጪሥ መታፈን ጥላቱ ምናምኑ ኧረ መቸ ተወረቶ አልቆ
@ያለማሪምአለምአይድንምኡራ
ደሞኮ አስተያየት ነው ክፋት አይደለም ስታቦካ እደበሶ ነው የበጠበጥከው ደሞም ጀርመንነኝ ከፈለክ ጠይቀኝ ዛሬን አቡካና ለነገ እኔነኝ የለ እጀራ ታወጣለህ እደሱ ስታቆየው ይቀይራል ሽታው ለሆድም ያማል
@addisethiopiatube2514
@addisethiopiatube2514 6 лет назад
እርሾ ከምን ተዘጋጀ እንደገናም ስታቦካው ምን ያህል ዱቄት እንደተጠቀምክ አሳውቀን ምክንያቱም መጠኑን ካላወቅን መስራት ይከብዳል ጤፍ ብቻ ነው ወይስ ገብስ አለ ብታብራራልን አመሰግናለው
@nury5358
@nury5358 5 лет назад
በጣም ጎበዝነህ ቅልጥፍናህ ምናምን በርታ ጠክር ሞያ በልብነዉ ጎበዝ ነህ ማለት ያስበሐል የምታስተላልፍቸዉ ነገሮች በጣም ትምርት ሰጭ ናቸዉ ሠለዚህ የጀግኖች ጀግና ብየሐለሁ ልጂ ቢኒ
@wltamanual8646
@wltamanual8646 5 лет назад
በግራህ ነው የምጋግረው ከዚያ ደግሞ አይን የለውም ምጣዱም አልሰማም ይሄ እጀራ ሳይሆን ቂጣነው እጀራ አዙረክ ወይንምይሰፉል እንጅ ውልል ያለ አይን የሌለው ቂጣነው የሚባለው ቢንያም ኦኬ
@genetgerye7594
@genetgerye7594 6 лет назад
ዋውውውው ጎበዝ ቢኒየ ባለሙየ እጅክ ይባረክ ኣንተን ያገባች ታድላ ቢኒየ
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 727 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2,2 млн
EVES Hamilton Auctions 18 September 2024
6:48