Тёмный

Ethiopia | ልጅ ቢኒ እውነቱን አወጣው ዩቱብ [YOUTUBE] ስንት ብር ይከፍላል 

Lij Bini Tube
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Кино

Опубликовано:

 

23 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-wi4kb8io1b
@user-wi4kb8io1b 5 лет назад
ልጅ ቢኒን የምትወዱ እስኪ በላይክ ግለፁት👍😍
@zoblebet7
@zoblebet7 5 лет назад
የአስቴር አወቀ ዘፈን ተለቋል….ቻናሌ ላይ ያገኙታል
@kedjadheko660
@kedjadheko660 5 лет назад
Ameen Ameen
@hiwehiwe564
@hiwehiwe564 5 лет назад
ቢንይ ፈጣር ይጠብቅህ
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 5 лет назад
ቢኒን ጥሩ ነዉ
@getigemechu9119
@getigemechu9119 5 лет назад
Woooo
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
እንኳን ደና መጣክ አንተ መልካም ሰው እኔ በቅርብ ለመክፈት ሀሳብ አለኝ ግን የሚጠቅም ነገር ካገኘው ነው ያለዚያ አልከፍትም🙄 እስኪ የቢኒ ውዳጅና ቤተሰብ ላይክ ግጩኝ 👍😂ስወዳቹ❤
@efremnega1781
@efremnega1781 5 лет назад
ጀምሪ ከጎንሽ ነን
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 9 месяцев назад
ማሻ አላህ በወር300,000ሺ ብር ይበልጣል ቢንያመ እኔ አላህ እስልምናን እንዲወፍቅቅ ዱዓዬ ነው እኔም ሰለምቴ ነኝ ንፅር አርግ አላህ ሂዲያ ይሰጥክ ይሆናል መሰለም ባትፈልግም ለእውነታው አንብብ ንፅፅር አርግ📚
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 лет назад
እኛም እናመሰግናለን ወንድም ቢኒ በቅንነት ስለምታስተምርን እግዝአብሄር ይባርክልህ በቁም ነገር ላይ ያውልልህ በቅንነት የምታስተሙሩን ሁሉ ከዚህም በላይ ይስጣቹ
@user-kp1qd4kg5j
@user-kp1qd4kg5j 5 лет назад
መልካምነትህ እኮ ሲገርም ቢንየ ስወድህ እንዳንተ ያሉ ቅን ሰወችን ያብዛልን አሚን በሊ ዉዶች ደሞ ኑ አብረን እንይ ብቻየን መብላት እንጅ 😂😂😂ብቻዬን ማየት አልወድም😘😘😘😘😘😘👆👆👆👆👆👆👊👊👊👊👊👊👌👌👌👍👍👍👍👍
@zoblebet7
@zoblebet7 5 лет назад
የአስቴር አወቀ ዘፈን ተለቋል….ቻናሌ ላይ ያገኙታል
@tube-tj4sp
@tube-tj4sp 5 лет назад
እሽማር መጣሁልሽ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
ሰው ስለሰው ለማወቅ እንዳለው ጉጉት ለስራ ጉጉት ቢኖረው እራሱን ይቀይር ነበር እዚህ ጋ ኮሜንት ሳነብ ግማሻችሁ ስለ ራስ ፀጉሩ ግማሻችሁ ስለ ግል ህይወቱ ትጠይቃላችሁ ለምን አስፈለገ እንደ ትምህርቶቹን ዝም ብላችሁ ለምን አትከታተሉም ለማንኛውም ለግልፅነትህ እናመሰግናለን
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 лет назад
ትክክል መጠየቅ ያለባቸው እና የሌለባቸውን አያቁም
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ ወደኔ
@tube-tj4sp
@tube-tj4sp 5 лет назад
እውነትልክብለኛል
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 4 года назад
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ማርያምን
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 5 лет назад
እህህህ እስክ Lebanon ያላችሁ Like ሚ 💚💛❤
@engdatube506
@engdatube506 5 лет назад
Hi me to
@seadamohammed9167
@seadamohammed9167 4 года назад
አለን
@tube7268
@tube7268 4 года назад
አድርጌሻለሁ አድርጊኝ ማማ
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 5 лет назад
ቢኒ በጣም ቅንነክ ተባረክ ማንም ሰው እንደዚ ሰርታቹ ገንዘብ አግኙ ብሎ ሲወተውት አይቼ አላውቅም ከገንዘቡ በላይ ቅነትህ ያስቀናል እግዚአብሔርም የሰው ፍቅር የሰጠህ ደግነትህን አይቶ ነው ኢትዮጵያውያን ቅንነትን ከቢኒ እንማር
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
ቢኒ በጣም ነው ደስ የሚለው በርታ ወድሜ እኛም መንገድ ላይ ነን እየመጣን ነው ተመልካቾች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 5 лет назад
ለመለውጥ ያብቃችሁጅ ይህው ስብስክራይ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
@@werkalemabebe8738 አመሰግናለው
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 лет назад
@ፍሲካ Fasika ዶሮ ቀስ በቀስ የታሰረችበትን ትፈታለች ከዛ በእግሯ ትሄዳለች።
@DrTena
@DrTena 5 лет назад
@@werkalemabebe8738 እኔንም ከአንድ ደቂቃ እይታ በኋላ ሰብ አድርጉኝ
@DrTena
@DrTena 5 лет назад
አድርጊያለሁ እኔንም ከአንድ ደቂቃ እይታ በኋላ ሰብ አድርጉኝ
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 лет назад
አሪፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ካተጋራ ይሁን ወንድማችን ልጅ ቢኒ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 лет назад
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ትገርማላችሁ ማርያምን ጠቃሚ መረጃ እኮ ነው እኔ የዛሬ አመት የቢኒን መረጃ ስሰማ ነው አይኔን የገለጥኩት ስንት ሞያ እያለኝ ብዬ እና መረጃ አይናቅም ይጠቅማል ቢኒ እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ በርግጥ ደውዬም አመሰግናለሁ ብዬሃለሁ፡ ወንድሜ ያብዛልህ
@lomisheta9077
@lomisheta9077 5 лет назад
እድሜ ለ አረብ ሀገር ሴቶች እና ለማዳም ዋይፈይ እናንተ ሀብታም አደረጓችሁ
@amkytube5242
@amkytube5242 4 года назад
ከከከ በይ ወደኔም ጎራ በይ
@abebayegle1495
@abebayegle1495 4 года назад
Abo temecheshgni
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን
@seaditube7160
@seaditube7160 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@seaditube7160
@seaditube7160 2 года назад
@@user-dy6ls1to8l ቤተሰብ እንሁን
@yoalapp
@yoalapp 5 лет назад
መልካምነት ክፍያ ከሌሌው ለምን ክፉ እንሆናለን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ክፍያ የለውም መልካምነት እንጂ
@dereje4906
@dereje4906 5 лет назад
ሰብስክራይብ ብያለሁ
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
@@dereje4906 ማር ወደ እኔም ጎራ በይ
@123pqr7
@123pqr7 5 лет назад
Nice one
@dagethio6979
@dagethio6979 5 лет назад
Kidu and yaol ተደርጓል ወደኔም ጎራ በሉ
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 5 лет назад
በየት ስብስክራብ ላድርግ
@user-qc3pi8qz5p
@user-qc3pi8qz5p 5 лет назад
ቢኒዬ ግልጽነትህን በጣም ነው የምወደው አንድ አንድ ሰዉ የለውን ዬለኝም ይላለ ቢኒ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ
@yednglemaryamelij7858
@yednglemaryamelij7858 4 года назад
Tru sew Slehonk Ygebahal bni wendme betam buzu new 3 shi endea ymechh wendm
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 5 лет назад
በጣም ያምርብሀል, መልካም ሰው ነህ ቢኒዬ ወንድማችን በጣም ግልፅ ሰው ነክ እጅግ በጣም እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 5 лет назад
ሆሆ ለካ አላፊ አግዳሚው ሰብስክራይብ እሚለምነው ይሄን ዶላር ለምዶልኝ ኖሯል 😅😅
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 года назад
ክክክክክክክ
@user-wj6mw5id7j
@user-wj6mw5id7j 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃ እና
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@tube7667
@tube7667 5 лет назад
ወይጉድ ለዛ ነው ያልሆነ የሆነውን እየለጠፉ የሚባሉን ብር ፍለጋ እውነት ቢነ ላንተ ይገባሀል መልካም ሰው
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 5 лет назад
ዋው ቢኒዬ ፈጣሪ ይባርክልህ ምርጥ ወንድማችን እኛም እንወድሀለን
@alminakebede1495
@alminakebede1495 5 лет назад
ልጄ ቢኒ ስለግልጽነትህ በጣም ነው ነምናመሰግንህ ጥሩ ነገር አድርገህ የምታገኘዉን ገንዘብ እግዚአብሂር ይባርክልህ።
@westesfaye5684
@westesfaye5684 4 года назад
Good job, Lij Bini. Stay positive. Wish you all the best!!!
@geni2457
@geni2457 5 лет назад
ቢኒዬ እንኳን ደና መጣኩ መላጣክ በጣም ያምራል ወንድማችን በጣም ግልፅ ሰው ነኪ እጅግ በጣም እንዳተ አይነት ሰው ያብዛልን እግዚአሔር ይሰጥክ
@yaniyani8933
@yaniyani8933 5 лет назад
ቢኒ ስወድህ እስኪ ላይክ አርገኝ ቢኒየ ደሞ በወድም ነት ነው የምወድህ እዳትሳደብ ኮሞቶች
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 лет назад
በጣም ያምርብሀል, መልካም ሰው ነህ ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@mankind1mkind526
@mankind1mkind526 5 лет назад
Lij Bini, thank you very much for your kind and open introduction about youtube business. God bless you.
@user-lc9qx9hq4h
@user-lc9qx9hq4h 5 лет назад
በወር 3ሺ ዶላር አሪፍ ነው ታድያ ምን ዋጋ አለው እርሥ በርሣችን አጫረሠን
@user-ey6sx7cw8x
@user-ey6sx7cw8x 5 лет назад
ወላሂ ጥቅር ይበል ይቱብ ሰዉን አጫረሰዉ ግማሹ ጥሩ ግማሹ መጥፎ እየለቀቁ አባሉን
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 5 лет назад
ወይ ቢኒየ ግልፅ ስው ማርያምን ግልፅነትህ እግዚአብሔር ንፁህ ልብህን እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልህ የኔ ልዩ ወድም ድግል ትጠብቅህ የኔ አስተዋይ እናትህ እህትህ ታድለዋል እዳተ አይነት ልጂ ስላላት እህትህም እዳተ አይነት ወድም ስላላት ቢኒየ የህውላችንም ወድም ነህ ቢኒየ በርታልን
@user-ed1rx2lq7t
@user-ed1rx2lq7t 5 лет назад
የበረከት የረደኤት ያርግልህ ቢኒ በርታ
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 лет назад
ቢኒዬ አንተ መልካም ሰው ነክ ክፍ አትናገርም ሰለዚክ ሰው የማገኘ እደልፍአቱ ነው እዚክ በላይ እማምላክ አብዝታ ትስጥክ የኔ አሰተዋይ ባለህበት እመብርሀን ትጠብቅክ
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 лет назад
ቢኒዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ቤትህ በበረከት ይሞላ ጉልበትህ ይባረክ የሰራህው ይባረክ 🙏😍😍
@HagerieMedia
@HagerieMedia 5 лет назад
ሁላችሁም የልፋቱን ዋጋ ፈጣሪ ይስጣችሁ የሰው ሳይሆን የስራችሁን ሰርቃችሁ ሳይሆን ሰርታችሁ ብሉ ወገኖቸ
@ethiolove5590
@ethiolove5590 5 лет назад
በትክክል ሳይሰሩ መብላት ሀጢያት ነው
@zoblebet7
@zoblebet7 5 лет назад
የአስቴር አወቀ ዘፈን ተለቋል….ቻናሌ ላይ ያገኙታል
@user-gc7ov5ug7v
@user-gc7ov5ug7v 5 лет назад
በቅንነት እየው ልጅ ቢኒ ምን አረገ መልካም ነገር ነው የሚለቀው አሉ አደል እንዴ ዘርን ከዘር ሀገር እያፋጁ ብር የሚሰሩ እነሱንስ ምን ልትላቸው ነው??
@ethiolove5590
@ethiolove5590 5 лет назад
@@user-gc7ov5ug7v betam
@kibineshDesin
@kibineshDesin 5 лет назад
ሰላም እህት ወንድሞቼ ልብስ ድዘይን አደረገለው ሰብስክራይብ እያረገችሁኝ አበረተቱኝ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 лет назад
North America ውስጥ የምናይህ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን....ሁሉንም የኢትዮጵያኖች you tube የሆነውን subscribe አደርጋለሁ....ኢትዬጵያዊ ወገኖቼ እንዲጠቀሙ....ኢትዬጵያዬ ክፍ አይንካሽ አገሬ እናቴ....
@eskuesku3150
@eskuesku3150 5 лет назад
ሰላምክ ይብዛልን ቢኒሻ በጣም ደስ ይላል ከዛም በላይ ብታገኝ ደስ ይለናል ምክያቱም ከምታገኘው ገንዘብ በላይ ከምታስተምረን ትምህርት ብዙ ጥቅም እናገኛለን እና በርታልን ቢኒሻ 😘😘
@user-ys7qe2sr3v
@user-ys7qe2sr3v 5 лет назад
ልጅ ቢኒ የምትወዱ እስኪ 👍ግጩኝ
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ይገባሀል ቢኒሻ የሰው ስኬት የማያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው
@EthiopiatiyaDiy
@EthiopiatiyaDiy 4 года назад
ቢኒ አምሮብሀል ይሄን ስታይል ቀጥልበት ሄዶብሀል እግዚአብሔር ይጨምርልህ ውንድሜ ዋናው ለወገኖቻችን እሚጠቅም ህይወታቸውን እሚለውጥ ስራ ማቅረቡ ነው :: ክፍያው ከእግዚአብሔር እሚገኝ የመንፈስ ሰላም ነው ይህንን እምለው አዲስ ለምትጀምሩ ነው ቢኒ ያገኘውን ያህል ልታገኙም ላታገኙም ትችላላችሁ ያ ባይሆን ተስፋ እንዳትቆርጡ መልካምነት እና እማይወድቅ ዓላማ ካላችሁ በእናንተ በሆነው ቀን ተገቢውን ክፍያችሁን በፈጣሪ ፍቃድ ታገኛላችሁ:: የእራሴን ተሞክሮ በጥቂቱ ላካፍላችሁ ለእኔ ልዩ የሆኑ ስራዎችን እማቀርብበት ገፅ አለኝ ሁሉን ሞልቶ ዩቱዩብ ግን ከ6(7) ወር ቆይታ በዋላ ነው ክፍያ የጀመረው ተስፋ ግን ቆርጪ አላቆምኩም ምክንያቱም ዓላማዬ ገንዘቡ ሳይሆን በስደት በተለይም በአረብ ቤት እሚንከራተቱ እህቶቼን ህይወት በስራ ፈጠራ የተለያዩ ሙያ ማስተማር ስለነበር :: ተመልካች ላታገኙ ትችላላችሁ ያም ቢሆን ተስፋ እንዳትቆርጡ እማታስቡት ቀን አንዱ ስራችሁ ይተኮሳል ዋናው ቅን የሆነ ወገናችሁን እሚጠቅም ስራ ብቻ ይዛችሁ ኑ:: በመጨረሻም ከሜካፕ ፖለቲካ እና ቆሻሻ ዘርኝነት ውጪ የሆናችሁ ሰብስክራይበር ያልሞላላችሁ ልጆች ከገፄ about ላይ ባለው ኢንስታ አግኙኝ ሳላወላውል ቻናላችሁን አስተዋውቅላቹዋለው ሼርም አደርግላችሁላው ያሉኝ ተመልካቾች ባካፍላችሁ ደስታዬ ነው🙏🏽 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች💚💛❤️🙏🏽
@melat717
@melat717 5 лет назад
እስኪ ወደደመቀበት ብቻ አትሂዱ እኔንም ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜት ስጡኝ በፈጣሪ ምንም አትጎዱ ምንም የሌለኝ ድሀ እህታችሁ ነኝ መልካምነት ለራስ ነው ቢኒ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ
@yemahitube1743
@yemahitube1743 3 года назад
Enenim subscribe adregign
@user-hk9wj4wc6b
@user-hk9wj4wc6b 4 года назад
ቢንዬ ከምንም በላይ የምወድልህ መልካምነትህ ቅንነትህ ነው እመቤቴ አሁንም ታበርታህ በርታልን💐💐💐💐
@user-ml6fo9zp1r
@user-ml6fo9zp1r 5 лет назад
ሰላም ቡኒ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክልህ ለፍቶ ማግኘት ጥሩ ነው ልጅ ቢኒ ወንድማችን
@mekdiytube4263
@mekdiytube4263 4 года назад
Thanks to your onset.
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 лет назад
ሠላምህ ይብዛ ቢኒ እንዴት ነህ መልካም ሠዉ ነህ ቅን ሰለ ሆንህ በግልፅ ተናገርክ በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ቢኒ እናመሠግናለን
@ayutube6498
@ayutube6498 5 лет назад
ቢኒየ ብዙዎቹ ስደተኞች ሴቶች ስለሆንን ነው አንተን አይቸ የከፈተኩት ቻናል ይኸው ቆንጆ ቆንጆ የምግብ ዝግቶችን እየለቀኩበት ነው መዳም ቤት ሆኘ ግን ሰአቱ እንደት እንደሚያደክም ከጀመርኩ 3 ወሬ ነው 4,000 ሰአት ልሞላ 1000 ሰአት ቀረኝ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 года назад
በርች ስብስክራይቭ አድርጌሻለሁ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@ETechMedia1
@ETechMedia1 4 года назад
esh adergalehu ,anchim subscribe adergegn ok...berchi sistu
@joystudio1654
@joystudio1654 2 года назад
እናመሰግናለን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
ቢንየ አንተ ይገባሀል የእዉነት መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛዉ አሉ አይዴል ለገዘብ ብለዉ የሰዉ ሰጋ እሚቦጭቁ ግን ግፍኛ እሚጀምረዉ ሰንት ሰብሰክራብ ሲሆን ነው
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
እውነት ግልፂነት በጣም ደስ ይላል ቅን ነህ ፀጉርህ አስመለጥከው ለምንድነው እኔ ይቱቡ ላይ ብር መስራት አልችልም አልሞኮርኩምም
@user-gd8tx2nj8c
@user-gd8tx2nj8c 5 лет назад
ሰላም ሰላም ውንድማችን ዋው ዛሬ አንድኛ ነኝ
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በይ ሠብስክራይብ ግጪኝ
@richlame6488
@richlame6488 5 лет назад
ልጅ ቢኒ ሰላምህ ይብዛ አንደኛ ብዬካለው ምርጥ ሰው ነክ የእውነት ውስጥክ ንፁ ነው ክፋት ተኮል የለብህም አምላክ ዘመንህን ይባርከው
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 5 лет назад
I admire your honesty and truthfulness your effort to share information to your fellow citizens kudos snd more power to you brother Bini ye Mariam wedaj
@user-hc6xr7qy9l
@user-hc6xr7qy9l 5 лет назад
አረ ያንሥሀል ውድ ወንድማችን የኛ ግልፅ ሠው መጨረሻህን ያሣምርልን ሠላምህ ይብዛልን ማን አለ እንዳተ ቅን እኛም እንወድሀለን ሠላምህ ይብዛልን
@delilahalem8688
@delilahalem8688 4 года назад
Because you have good heart I subscribe you...
@Haydu_lion
@Haydu_lion 4 года назад
Delilah alem me too
@user-yr9lw7rj8e
@user-yr9lw7rj8e 4 года назад
ልጅ ቢኒ በጣም እናመስግናለን በጣም ቅን የዋህ ነህ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን
@Fretube
@Fretube 5 лет назад
ቢኒዬ ደስ ይላል የኔ መልካም::የበለጠ እጥፍ አግኝ::ሁሌ ቪድዮህን ለማየት እሞክራለው:: ሙሉውን ማየት ባልችል እንኳን ማስታወቂያውን አይቼ ነው የምወጣው:: ማስታወቂያውን ሰው ካየው ስለሆነ ብር የሚከፈልህ::
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 4 года назад
ሁሉም እንዳንተ መልካም ቢሆን የት በደረስን ነበር!
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
በስነ ምግባር የተሞላክ ልዩ ኢትዮጵያ ነክ እስኪ የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@stockinfo2836
@stockinfo2836 4 года назад
Your the man bro 👊
@meeraali1039
@meeraali1039 4 года назад
ቢን መልካም ሰው እናመሰግናለን እኔም መስራት ፈልጋለው የሚያስፈልጉኝ ነገሮች አስረዳኝ እባክህን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ልጅ ቢኒን የምትወዱት የት ናችሁ እስቲ እጃችሁን አዉጡ
@EthioFikir
@EthioFikir 5 лет назад
Sarcho sub adrgeshalew ancim gora bey
@yohannesay8640
@yohannesay8640 5 лет назад
ሰው ለካ ብዙ ቢያወራ ለካ ደመወዝ አለው ለካ እነ የ በር ፣ዮኒ፣ የሚያወሩት ለዚ ነው
@Hailsh12
@Hailsh12 4 года назад
Subscribe አድርገኝ ቤተሰብ እንሁን bro
@beunique5993
@beunique5993 4 года назад
እናመሰግናለን ቢኒ👍👍👍👍👍👍
@tsiyontsiyonbogal1313
@tsiyontsiyonbogal1313 5 лет назад
በጣም አምሮብካል ከሩቅ ታበራለህ ቢኒዬ ግን ፂምክንም ትንሽ ብታሳጥራት አሪፍ ነው በተረፈ በርታ
@tigstlove8211
@tigstlove8211 5 лет назад
ያው እኛ አረብ አገር ያለነው ነን ለዛነው ሴቶቹ 70 የሆነው😜
@user-jr4lj5yb9s
@user-jr4lj5yb9s 4 года назад
ሴቶች ስለሆኑነው ሁሉም አረብ ሀገር ያሉት
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 4 года назад
Your honesty & transparency convinced me to subscribe you!! Hayil yeEgziabher nw!!!
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ሰአሊተ ምህረት የልብህን መሻት ትፈፅምልህ
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 5 лет назад
የልጅ ቢኒ ቤተሰቦች እህት እና ወንድሞች ሰብስክራይብ እንድታደርጉኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏😍
@lidiyayashume2015
@lidiyayashume2015 5 лет назад
Ishi
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 5 лет назад
@@lidiyayashume2015 አመሰግናለሁ እህቴ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 года назад
እሽ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 5 лет назад
የቅንነትህ ውጤት ነው ቢኒ ወንድማችን በሉ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉ በዶላር ልሁንስኪ ደግሞ ቅን አይደለውም እይይ
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 года назад
እሽ በርቱ እኔንም ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@kidu715
@kidu715 4 года назад
@@afomiyatube3638 betesb enehuen
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 года назад
@@kidu715 ሁኛለሁ እማ በርች
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 4 года назад
ሆንኲችሁ በሉ መልካም መልካም መንፈሳዊና አስተማሪ ነግሮችን አቅርቡልን ሌላ ሰብስክራይብ እማደርገው ኑ ንገሩኝ
@HosamHosam-vk8xy
@HosamHosam-vk8xy 5 лет назад
እተ መልካም ሰው ነህ በጣም ነው የምከታቱለውመልካም ነው ያለው ትምህረት በአንተጋ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በዝህ አጋጣሚ እባክህ ቢኒ የቤተክርስታን አባቶችን እስተላልፍልን ለምን ወተው እያውግዙም ህዝባችን ቤተክርስታን አያቃጠሉ ምን ዪመጣል ከዝህ የከፋ
@adisadis5198
@adisadis5198 5 лет назад
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክልህ:ይበቃል ዋናው ጤና ነው የሰው ልጅ
@yeabtube437
@yeabtube437 4 года назад
ቢኒ ጥያቄ ጠይቄህ አልመለስህልኝም ፕሊስ መልስልኝ የዩቲቭ ፕሮዳክሽን እና ስለዩቱቭ አጠቃቅም ፕሊስ አንድ ቀን ቪዲዮ ስራ ምንም ሳልሰራበት በየወሩ እየቆረጠብኝ ነው ብር
@tezamezinagna6875
@tezamezinagna6875 4 года назад
+251944732769 ቴሌግራም ላይ አዉረኝ በቅንነት በቀላሉ አስረዳሻለሁ መልካምነት ለራስ
@Imra671
@Imra671 4 года назад
@@tezamezinagna6875 እስኪ ለኔ አስረዳኝ
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 лет назад
ተመስገን ነው ወንድሜ ሌላ ኣፕ ብር የሚከፍል ኣለ እንዴ instagram,telegram እስቲ ሹክ በሉኝ።ልጅ ቢኒ እንወድሃለን
@EthioFikir
@EthioFikir 5 лет назад
Wendim beteseb inun plz
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 лет назад
@@EthioFikir እሺ ችግር የለም
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 5 лет назад
ቢኔ መልካም ሠው እግዚአብሔረ የልብህን ቅንነት አይቶ ትልቅ ቦታ ያድረሥህ
@hanonmera8092
@hanonmera8092 5 лет назад
Bini,you deserves more. Remain blessed
@yordanosad6362
@yordanosad6362 5 лет назад
ወይኔ ጂጂ ኪያ እስከዛሬ ስንት ለገስኩሽ ማለት ነው በሉ ከዚህ በሁዋላ ትምርት ውሰዱ ለዘረኛ ለወረኛ ለሸረኛ ወ ዘ ተ እንዳትመለከቱላቸው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
Yes
@branatv8835
@branatv8835 4 года назад
ከእኛጋ እንተጋገዝ ሰብ አረኩ
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 4 года назад
Your are right
@user-qp2ky3cd3w
@user-qp2ky3cd3w 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የት በደረስ
@tsedlamichael3111
@tsedlamichael3111 4 года назад
God Bless you.
@user-vm8we2hx2x
@user-vm8we2hx2x 5 лет назад
ስላምህ ይብዛልን ቢኒ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-ww1ug1do8h
@user-ww1ug1do8h 5 лет назад
እናመሰግናለን በትክክል ደስታህ ደስታችን ነው ቢኒ
@malitem4766
@malitem4766 4 года назад
ቢን ፀጉር እንዲወጣልክ ከፈለግህ ሽንጉርት ተቀባ።
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
እሱስ ወንድ ነው እኔ አልሁ መድሀኒት ያጣሁት በራ ።አስቸግሮኛል መላ በይኝ።እህቴ
@ema7823
@ema7823 4 года назад
Ewunetshin new
@eyutube1977
@eyutube1977 5 лет назад
ቢኒ ዛሬ ደሞ ሽማግሌ መስለሀል kkk ከተቻለክ ፂምህን አሣጥረው በግዛብሔር ቢኒ
@user-te3ys8jc6z
@user-te3ys8jc6z 2 года назад
መልካምነት ለራስ ነው ክፍያው ከሰማይ ነው ልጅ ቢኒ ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልክ
@user-os2nu2we3y
@user-os2nu2we3y 5 лет назад
በርታ ወድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ደስስስስስታህ ደስታችነው ከዚህም በላይ ቢከፈልህ አይበዛብህም ቢኒሻ ምርጥሰው
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 лет назад
Thanks Bini I think it's time to start making videos then, I was thinking about it but I wasn't sure about the payments thanks again
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 5 лет назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 5 лет назад
ልጅ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ወድሜ በፀሎትህ እዳረሳን ።
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
መልካም ሰርተህ ያገኝህው ስለሆነ በረከቱ ይበቀሃል
@fahwbhsd8521
@fahwbhsd8521 5 лет назад
ዋውውው ደስ ስትል በተለይ ግልፅነትህ ፈጣሪ ሰላምህ ያብዛው ልጅ ቢኒ
@marmar9489
@marmar9489 5 лет назад
ቢኒዬ መልካምነትህን እደምወድልህ እኮ ሀሳብህን ሙሉ ያርግልህ
@gobezteshamo2863
@gobezteshamo2863 5 лет назад
you are the only one innocent . keep it up bro 🙏👍💯
@MediTube1
@MediTube1 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል በርታ
@selamhabesha
@selamhabesha 5 лет назад
Des yemil kininet tnx. Bini
@tirualemgashaw4428
@tirualemgashaw4428 2 года назад
thank you for your transparency.
@betibeti3720
@betibeti3720 5 лет назад
ቢኒ መልካም ሰዉ የቅንነትህ ዉጤት ነዉ ይከፈልህ እግዛብሔር ይባርክልህ
@user-od7rp3oe9h
@user-od7rp3oe9h 5 лет назад
ቢኒዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣም አሪፍ ነው በርታልን😍👍
@aliciahemerah6076
@aliciahemerah6076 5 лет назад
ቢኒየ መልካም ሰው ነህ እንዳንተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 лет назад
መልካምነት ለራስ ነው ግልፅነትህን በጣም ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛው እስካሁን ማንም እንደዚ በግልፅ የተናገረ የለም
@majssbbfhjzsjjdj7965
@majssbbfhjzsjjdj7965 5 лет назад
እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዘው ልጅ ቢኒ
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 2 года назад
እውነት በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም ሰው ቢን እስኪ የልጅ ቢኒ ወዳጆች በላይክ አሳዩን
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia Год назад
ደስ ይላል በርታ
@selutesfay52
@selutesfay52 5 лет назад
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ
@Hiwotnesh
@Hiwotnesh 4 года назад
Thank you so much
@nelove7971
@nelove7971 4 года назад
ቢኒ መልካም ሰው ይገባሀል ከዘር ከሀይማኖት ነጻ የሆነ ዩቱበር የኛ ቅን እና መልካም ሰው ሰላምን ያብዛው ከዚህ በላይ ይስጥህ
Далее