Тёмный

ስለቬሮኒካ አዳነ አበረታች ነገር ሰማን!!አደገኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ተፈፀመ!!የባቢሎን ጣዖት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

15 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 10 месяцев назад
ሳድሶች እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ ስወዳችሁ። ቅዱስ እግዘአብሔር ከልብ ያሰባችሁትን ፍፃሜውን ለማየት ያብቃችሁ።
@yayahala615
@yayahala615 10 месяцев назад
የጨለማውን ዘመን ጌታ አሰመልጠን 😢 እውቀት ታላቋን እግዚአብሔርን ታከብራለች ።።።መምህር አብይችን እውቅት ይጨምርልህ ከገዚ በላይ 🙏
@amenamen3356
@amenamen3356 10 месяцев назад
እባካችው አብይን 1m እናስገባው❤❤❤❤❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 10 месяцев назад
ሳድስ ሚድያ ተካታታዮችም አቅራቤዎቹም 2016 መልካም ዘመን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 10 месяцев назад
ሳድሶች ትውልድ ስለምታድኑ እግዚአብሔርይስጥልን እናመሰግናቸዋለን
@me-du5qp
@me-du5qp 10 месяцев назад
አብይ ይልማ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ኑርልን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 10 месяцев назад
የኔ ሳድሶች መጣችሁልን💐
@tgtigu1516
@tgtigu1516 10 месяцев назад
እኔ እምነቴ ክርስትያን ነኝ ማለቴ ፕሮቴስታንት , አብይየ ያንተን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው በተለይ የአጋንትን አስራር የምታፈርስበት ያለህ ፀጋ በታም ደስ ነው የሚለኝ ❤ሁሉም ክርስቲያን እንዲሁም ኦርቶዶክስ የዚህን ያህል ምርዳት ቢኖርን ሰይጣን 1 ደቂቃም አይቆይም በኢትዮጵያ ምድር ላይ🙏🌼
@user-io1ms5ke6d
@user-io1ms5ke6d 3 месяца назад
መምህር አብይ ይልማ እወድሃለሁ የኔ ጀግና
@atsedebaltna850
@atsedebaltna850 10 месяцев назад
አብይ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour 10 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ
@tmproduction8707
@tmproduction8707 10 месяцев назад
+++ መምህር አብይ እናመሰግናለን ሌላ ምን እላለሁኝ ልዑል እግዚአብሔር ያበርታክ እኛም አለን ወንድማችን ከጎንክ::+++
@abinetbejiga
@abinetbejiga 10 месяцев назад
2016 የላቀ ድል ምናደርግበት ይሁንልን ። እግዚአብሔር ይርዳን
@hirut7396
@hirut7396 10 месяцев назад
በሰማም ለመስማትም እሚቀፍ ነገር ነው እየሰማን ያለነው እግዚአብሔር ነው እያዋረዳቸው ያለው ሰዶሞችንና የአጋንት ተከታዮችን 😢😢😢😢
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 10 месяцев назад
በእውነት ኢትዮጵያ እዳት ያለ ጀግና ሰላላልት እደለኛት ነው አባይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 месяцев назад
ሳድሶች በርቱ በርቱ ትውልዱን ከክፉ መንገድ ታደጉት በእናንተ ተስፋ አለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 10 месяцев назад
አብይ ውድ ወንድማችን ሰለምታነቃን አናመሠግናለን 🙏🙏
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 10 месяцев назад
በርቱ ወገኖቼ 👍👍😔
@yh4es
@yh4es 10 месяцев назад
ይሄ ቻናል በሀይማኖት ስም የተደራጀና ለሁለት አላማ የተዘጋጀ ዩቱበር ነው አንዱ በሀይማኖት ሽፋን መንግስትንና ህብረተሰቡን ማጣላት ቢቻል በሀይማኖት ስም መንግስት ግልበጣ ማካሄድ ሲሆን ሌላው ደሞ ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው በተረፈ የሚያወሩት ሁሉ ተራ ውሸትና ሀሜት ነው
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 10 месяцев назад
​@@yh4es😏😏ተው እንጅ ሰዶማዉያን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 месяцев назад
​@@yh4esሌባ አንተ ምነህ ይህን ምትል ልብ ይሰጥህ የሰይጣን ልጆች ገና ቀንድባችሁን ትሞታላችሁ ጌታ በአለም ላይ ይከብራል
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 10 месяцев назад
ሳድስ❤❤❤
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 месяцев назад
ሌሎችም ልቦና ይስጣቸው። በአናንተ እግዚአብሔር አምላክ ስራውን ሰርቷል ። ደስ ይበላችሁ።በርቱ በርቱ በርቱ።
@aynalmefurgasa550
@aynalmefurgasa550 9 месяцев назад
ቬሮኒካዬ ፈጣሪ ያክብርሽ በጣም ነው የምወድሽ
@user-io4gp3ll2y
@user-io4gp3ll2y 9 месяцев назад
እድሜና ጥና ይስጥህ መምህር ይልማ
@nebalg4319
@nebalg4319 10 месяцев назад
" የሳጥናኤል ጎል ኢትዩጵያ ቁጥር ፩ ፪ ፫ ፬ " የሚል ርእስ " ፍሰሃ ያዜ " የተጻፈውን መጽሐፍ ህዝቡ ሁሉ እንዲያነበው ግንዛቤ program ብትሰራበት በጣም ጥሩ ነው ። በተለይም " ኦባማ : G8 እና G20 የተባሉ ሀገራትን የሚስጥር ስብሰባ " ጭምር በሚገር ሁኔታ ስለሚያብራራው ያንተንም ድካም ያቀልልሀል ‼️ 🙏
@repact_culture
@repact_culture 10 месяцев назад
ትክክል ብለሀል እውነቱን በይበልጥ ያስረዳል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 месяцев назад
ትክክል የዚህ መፅሃ ትረካ ማዳመጥ ያቻላል (የግዬን ምንጭ ዬቲብ ያከታተሉ ብልጥ ጂ ሃገራ ሚስራ ድብቅ ሚገልጥ ትልቆን ኦሮምያ ለመመስረ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለማጥፋት ትግራ ጀምረ ጣጦርነት የተደረገበትድብቅሚስጥ ያገልፅ የሳጥናኤል ጎል ኢት 4 ማንበብ ጥሩ እንድ አብዬ መስቀል ጠላት ዘንዶኢት መንግስት ብልጥ ያነግረና እንቃ እናንብ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 месяцев назад
የግዬን ምንጭ ከላይ የጠቀ የሳጥና ጎል መፅህ መፅትረካ ገብተያዳምጡru-vid.com/group/PLmZID-Wd4WdDYxkAdqUSCy2z9_01B0Q4g&si=KF3qHX4lxzwGIn-Y
@eyerusyacob
@eyerusyacob 10 месяцев назад
ኧረ ይኼ መፅሀፍ ሆን ተብሎ ሊሰሩት ያቀዱትን ቀድመው ነግረውን ዝም ብለን እንደትንቢት ተቀብለን ምንም አንነት ተቃውሞ ሳናሰማ ይኼ እኮ እዚ ላይ ተፅፏል እያልን እንድንደነዝዝ የተሸረበ ሴራ ነው ሁሉንም በጥንቃቄ መመርመር ጥሩ ነው
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 10 месяцев назад
ማንበብ ለማይወዱም ቴሌግራም ላይ በትረካ መልክ ሙሉ አለ
@giona-wi8898
@giona-wi8898 10 месяцев назад
Thanks!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 10 месяцев назад
Huge blessings 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bezzysaddis1961
@bezzysaddis1961 10 месяцев назад
🙏እግዚአብሔር ይክብርልን
@saba4998
@saba4998 10 месяцев назад
Thank you so much to open our eyes. We love you our brother.
@user-nb4ev4vw6h
@user-nb4ev4vw6h 10 месяцев назад
❤❤በረቱ
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 10 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤❤❤
@martasafa7325
@martasafa7325 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳን ❤🙏
@frehiwottilahun9490
@frehiwottilahun9490 10 месяцев назад
ወንድሜ አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ!
@hailem9116
@hailem9116 9 месяцев назад
ተባረክልን
@SemreZeanbesa-ru2nm
@SemreZeanbesa-ru2nm 9 месяцев назад
አቤቱ ማረን!!
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 8 месяцев назад
ተባረኩ
@mekdesmohammed1972
@mekdesmohammed1972 10 месяцев назад
ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሕ ዘር ይውጣልሕ ትውልድን እየታደግህ ብዙ ነገር እየሰራህ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናከብርሀለን እንወድሀለን እመብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትሸፍንህ❤❤❤
@yeznaworkarega
@yeznaworkarega 10 месяцев назад
በደንብ እያነቃቹሆን ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 10 месяцев назад
Amazing , memher I appreciate you , It is a nice explaining about the end time.❤❤❤
@Sekim_seminesh_Kidanemhret
@Sekim_seminesh_Kidanemhret 10 месяцев назад
🤗ሣድስ ሚዲያ & Day 7 tube 💪🙏❤
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 10 месяцев назад
ሳድሶች አራያ የትኤዶነው በሰላምነው የጠፍአው???
@amesalubarega760
@amesalubarega760 10 месяцев назад
ምንግዜም ከፈጣሪ ጎን አንደሱ ፍቃድ ያፅናኝ ከቤትህ አኑረኝ እኔስ ውዳቂ ትንሸ ፍጡርህ ነኝ አስበኝ አስበን መምህር አብይ ይልማ በግዛብሄር መፅናትን በቤቱ መኖር እናአረጅም እድሜ ሰጥቶህ እግዛብሄር አንደበትህ ባርኮ አድሮ ስበብ ሆነህ ቃሉ ባንተ አንደት የምንሰማ የምንመለስ ያርገን መንፈፅ ቅድስ ይመልሰን አሜን እኔ ለወንድማችን አብይ ይልማ ቀድሞ የምታይበት መንገድ ልቦና ህን የከፈተልኸን ንፁ ልቦና ሰጥቶሀል እና ተጠንቅቀህ ፀንተህ ጠብቀው
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ✅ በግዛብሄር ❌ እግዛብሄር ❌ መንፈስ ቅዱስ ✅ መንፈፅ ቅድስ ❌ ንፁህ ✅ ንፁ ❌
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 месяцев назад
በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mesgbre
@mesgbre 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹልን የኛ ውዶች በርቱልን! እግዚአብሔር ይስጥልኝ! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 10 месяцев назад
Welcome Dr abiy yilma ❤
@sebleteshome929
@sebleteshome929 10 месяцев назад
Gud job ሣድስ
@yomeep7445
@yomeep7445 10 месяцев назад
አባከሸ በአማርኛ ፃፊ። እንግሊዝኛው ይቅርብሽ። መቃወሜ አይደለም። ላንቺም ጥሩ አይደለም ሌሎችስ አንቺን ብለው ለምን ይሳሳቱ ብዬ ነው።
@sebleteshome929
@sebleteshome929 10 месяцев назад
@@yomeep7445 sorry wts z problem
@tgteshome9859
@tgteshome9859 10 месяцев назад
ሰላም ሣድሶች እባካችሁ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ የሚለው መጽሐፍ ቁጥር ፩ -፬ ያለው እጅግ ጥሩ በሆነ ሁኔታ ያብራራል እናም ሁሉም ኢትዮጲያዊ እንዲያነበው አበረታቱ ። ይህ ሁሉ ቅጣት የሀጥያታችን ውጤት ነው ።እኛም በንሰሐ እንመላለስ ቸሩ አምላክ እንዲታረቀን ።
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 10 месяцев назад
ከ እግዚአብሔር በታች አቢይ ይልማ ለ ለ ኢትዮጵያ ትውልድ ታስፈልጋለህ 😊
@aschenkgetet1312
@aschenkgetet1312 10 месяцев назад
አብይ በርታ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
@AmanDish-vv5xm
@AmanDish-vv5xm 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@yohannes8242
@yohannes8242 10 месяцев назад
Keep it up
@user-sx1oq4nn8e
@user-sx1oq4nn8e 9 месяцев назад
ሠላም በርቱልን❤
@user-rf1ik1ex4f
@user-rf1ik1ex4f 9 месяцев назад
አብይዬ የኔ መልካም❤❤❤❤
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 10 месяцев назад
Thank you 🙏
@user-ty8yh1ur8v
@user-ty8yh1ur8v 10 месяцев назад
❤ዉድ፡ሠዉ፡እድሜህ፡ይርዘም
@user-ty8yh1ur8v
@user-ty8yh1ur8v 10 месяцев назад
በርታወድሜ፡በጣም፡ወድሀለው፡ጄሪ፡ከለገጣፎ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 месяцев назад
እያየን ነው አሁንም በኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች የሰማእታት ዘመን ነው ቤተክርስትያን እንደችቦ እየነደደች 💒😭☝️ ነው እንደበጎች ካህናት እየታረዱ ነው በካሀድያን እጂ ወድቀናል በአለም ክርስትያኖች ተጠልተዋል
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 10 месяцев назад
ጇሮ ያልው ይስማ !!!?የእግዚእብሄር እላማ እለምን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው !! ኤፌ 1:10 ትባረኩ ወንድሞቻችን እንቁ ግዜው ቅርብ ነውእየሱሱ ይመጣል እርኩስም ይርክስ ይዘራውንያጭዴል !!! ክእሜሪካ! ሜሪላንድ ትባረክልኝ !!!!!!
@dilnesawwoldetsadik4857
@dilnesawwoldetsadik4857 10 месяцев назад
አቤት አብዬ አንተ ውስጥ ያለው የእውቀት ክምችት ታፍሶ አያልቅም።እኔ እንደሚመስለኝ ከእኛ ዘመን በሃላ ይህንን የአንተን ፕሮግራሞች እያየና እየመረመረ እንደታሪክ ልክ እንዳንተ የሚታገል ትውልድ ይመጣል ብዬ ስለማስብ አንተም እንደነዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችን ከመስራትና ከማስተማር ከማዘጋጀት እንዳትቦዝን አደራ እልሃለው ። እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ 94.3 ላይም አለው ዬቲዩቡ ላይም አለው ።አይዞህ አትስጋ ከጎንህ ነን ከሁሉ በላይ ግን ሃይልና ገልበት እውቀትና ጥበብን የሰጠህ አምላክ ከፊት ለፉትህ ነው ወንድሜ ቀጥል ቀጥል ቀጥል
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 месяцев назад
ወይ አብደሀልህ በተፃፈው መፃፍ አደለ ዘባሬቄ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 месяцев назад
አብየ የኔ ጀግና በርታልኝ ሰወች ልብ ግዙ ዘይተ የሰበሰቡት አምስቱ ቆነጃጅት እንሆን ወይተ ያለቀባቸውን እንዳንሆን እራሳችንን እንፈትሽ❤❤❤❤❤❤❤
@alexmamo7483
@alexmamo7483 10 месяцев назад
እናመሰግናለን የኦባማን ጉዳይ ዘነጋችሁት
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c 10 месяцев назад
ቬሮኒካ የሪሃና ጣኦት በጣም ነው ምጠላት
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 9 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነዉ የምትሰሩት ኤርቶዶክሶ ጠብቁልን እቼ ቦሮኔካ አዳነ ስርአትዋ እንድትይዝ አድርጉልን👍👍👍👍👍❤️
@user-hg2yr1mz5c
@user-hg2yr1mz5c 10 месяцев назад
እናመሠግናለን አብያችን❤
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 10 месяцев назад
እግዜአብሔር ያክብርእልን አብይ እናመሰግናአለን
@NoahNoah-cn3mp
@NoahNoah-cn3mp 10 месяцев назад
ዛሬ ህይወቴ ከየትእደመጣ ምንለይ አንዳለ ወዴት እንደምሄድ ጎሌን በግልፅ የተረዳሁበት ብዙ እይታዎችን የሰበሰበልኝ ቪዲዮ ነው
@KebronBeki-tr1og
@KebronBeki-tr1og 10 месяцев назад
አብያችን መምህሬ❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 месяцев назад
ኦባማ ማን እንደ ልጆ የተባሉ የሱልጅ እንዳ ሚነግረ የሳጥናኤ ጎል ቁጥ 4 ያንብብብ
@hgplays2
@hgplays2 10 месяцев назад
ኢትዮጵያኖች ወርቅ ይዝነብባችሁ የወጣ ይተካ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 10 месяцев назад
አራ ወንድማችን አርያ መካሻ የት ሄደ ???
@AlphaHTube
@AlphaHTube 10 месяцев назад
Frist
@netsaneta9349
@netsaneta9349 10 месяцев назад
Selam memhr abiy twuldn yemadan sra beiwenet fatari ytebqh 🙏
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡👈🏾
@asdfzxc5343
@asdfzxc5343 9 месяцев назад
❤❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 месяцев назад
ግን እኮ ቬሮኒካ አዳነ ከሁለት ዓመት በፉት በ Ethio info media ከመስረት በዙ ጋር ያደረገችው ኢንተርቪው ነው እንጅ የቅርብ ጊዜ አይደለም day 7 አዲስ የቅርብ ጊዜ መስሎታል ነገርግን ልጂቱ ትላንት ራሱ የለቀቀችው ራቁት ነው መችምም አልተቀየረችም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን
@NagaseNego-sw4iw
@NagaseNego-sw4iw 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@misterekitata1298
@misterekitata1298 9 месяцев назад
I heard this interview a long time ago with mesret bezu.
@user-vw3ee6qc6q
@user-vw3ee6qc6q 9 месяцев назад
ዬእዘብሔረ ሰው በጌተብለህ እሰትህ ተነብህ
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 10 месяцев назад
💚💛❤️🙏❤️💛💚 Egiziabeher yebarkachew
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡👈🏾👈🏾👈🏾
@getenishtarrafa274
@getenishtarrafa274 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዙፋኑ ሆኖ እየፈደ ነው ባይረስ ቢአመጡ እነሱን የጨርሳቸዋል ኮሮና ማንን እንደጨረስ ታውቃላችሁ ሁሌም እግዚአብሔር ከእኛ ጋ ነው ያለው
@LeulIylu-ok4kc
@LeulIylu-ok4kc 10 месяцев назад
ህዝቤ ባለማወቅ ጠፍቶል!!! ለጠፍት ልቦና ይስጥልን ወደ ቀያቸው ይመልስልን።
@lulahailu1659
@lulahailu1659 10 месяцев назад
ሰላም ለናተ ይሁን❤
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 10 месяцев назад
አርዐያ የት ሄደ?🤔
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 10 месяцев назад
Igziabher yestlan
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@Ethiostarter
@Ethiostarter 10 месяцев назад
ተባረክ ወድም አብይጰ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 10 месяцев назад
አብይ እናመሰግናአለን እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 10 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-si6ox3nc6v
@user-si6ox3nc6v 10 месяцев назад
ረዥም እድሜ
@MeserMissy-xm1ip
@MeserMissy-xm1ip 10 месяцев назад
🙏🙏❤
@Mahlet-qh9qe
@Mahlet-qh9qe 10 месяцев назад
አርአያ የት ሄደ በሰላም ነው
@adu-genet
@adu-genet 10 месяцев назад
ሳይያዝ ይቀራል ?
@yh4es
@yh4es 10 месяцев назад
የማያውቀው ነገር ሲለፈልፍ አባሮት ይሆናል አርአያ ቡዙ ጊዜ ይዘባርቃል ባዶ ነገር ነው ጠልቆ ማንበብ ይቀረዋል
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 10 месяцев назад
ሳላም ሳድሶች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@EnateneshAmare-zd2yh
@EnateneshAmare-zd2yh 10 месяцев назад
Enkwan adrsachu! E/r Amilke bertatun yistachu lemtsawkun nugeroch ijege betam enmsgenalen berulen yezgh zemen Gegnochachen❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡👈🏾
@lulahailu1659
@lulahailu1659 10 месяцев назад
ተባረኩ ይሄ ነው የስራ ውጤት
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@amenamen3356
@amenamen3356 10 месяцев назад
አብይዬ የኛ ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ስወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 10 месяцев назад
Egziabehare yemsegn yegermale wendemay medicinal yetbikhe ewkiet endiyhe lale MELEKAME seytekimobet betame dessssssss yelale tebarekow
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@niyatyohannes9196
@niyatyohannes9196 4 дня назад
Abey please discuss on the Fashion industry also bezu sew wedeza eyegede nw ahun.
@saraabdu112
@saraabdu112 10 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 10 месяцев назад
ጎበዝ ቬሮንካዬ ሁላችንም እናጠፋለን ግን ጥፋታችንን መመለሳችን ነው ፣በጣም ኮራሁብሽ እንዴት እንደምወድሽ፣ባህልሽ በጣም ሌላ ነው በተለይ አባትሽ ከየት እንደመጣ እናውቃለን ስለዚህ ሞዴልሽ ጋሽ አዳነ መሆን አለበት፣ እንደውም በስታይል አድርገሽ በስነስርአት በሐበሻ ቀሚስሽ ስታይል አርጊ እህት❤፣
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey 10 месяцев назад
እውነት በጣም ደስይላል
@TarikuEndashaw-ef9ic
@TarikuEndashaw-ef9ic 10 месяцев назад
Bertu
@azmerawgashu8564
@azmerawgashu8564 10 месяцев назад
Ebakachihu sile abiy Ahmed awuru
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@BetelhemAbera-du5ks
@BetelhemAbera-du5ks 10 месяцев назад
Enkuan aderesachu sadsoch melkam yesira zemen yadrglachu
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 9 месяцев назад
ወይ ጉድ ሽቀላአ
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 10 месяцев назад
ለመላው የሳድስ ጋዜጠኞችን እነኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አብይ ይልማ ምነው በአሁኑ ሰዓት ጠቅላይ ሚኒሰትሩ ያደረጉትን ጫማ አላየኸውም ምነው ዝም አልክ የተዘቀዘቀ መሰቀል ያለው ጫማ አድርገው ነበር እሳቸው ያደረጉት ጫማ የሚያመለክተው የጨለማውን እምነት ተከታይ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው
Далее
🎙️А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:12:39
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Просмотров 401 тыс.
የሰሎሞን ምስጢራዊ ቀለበት
54:50
Просмотров 109 тыс.
🎙️А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:12:39