Тёмный

ስለ ቅድስት ድንግል ማርያምና እሳት የአባቶች ድንቅ ቅኔ ...ቅኔ ለኩሉ Qine lekulu 

Qine Lekulu ቅኔ ለኲሉ
Подписаться 3,8 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

ቅኔን ማወቅ ምን ያህል መታደል እንደሆነ የተቀኙት ትማሪዎች ያውቃሉ የድሮ የአባቶች ቅኔዎች ሲሰሙ ደግሞ በአባቶች የቅኔ ዕውቀት ይገረማሉ ... አሁን ቅኔ ለመማር ብዙ ቢፈልግም ከትምህርት + ከሥራ ጋር ስለሚጋጭ ይከብዳቸዋል 💁 እንሆ በዚህ ቻናል ግን በፈለጋችሁት ቦታ ሁናችሁ ቅኔ የምትማሩበት ሁኔታ አዘጋጅተናል ምን ትጠብቃላችሁ Subscribe በማድረግ ተቀላቀሉ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@qinelekulu
@qinelekulu 4 года назад
የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን የቅኔ ትምህርት በRU-vid ጀምረናል የአባቶች ቅኔዎች ከነ ፍቻቸው ይቀርቡበታል ru-vid.com/show-UC79th97ihPl6vJlsuv2p8xA
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Egiziyabhir yibarkihi betam desitega anten besimati
@hayledesalegn9894
@hayledesalegn9894 2 года назад
መምህር ሙያዎችን ጀምራችሁ ነው የተዋችሁት የብቻ በደብ ቢነግሩን እና ሙሉውን የዜማ ልክ vidio ቢሰሩልን እግዚያብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@liulayele2469
@liulayele2469 9 месяцев назад
በርቱልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@tesfayeanteneh1937
@tesfayeanteneh1937 4 года назад
ቅኔን ማወቅ ምን ያህል መታደል እንደሆነ የተቀኙት ትማሪዎች ያውቃሉ የድሮ የአባቶች ቅኔዎች ሲሰሙ ደግሞ በአባቶች የቅኔ ዕውቀት ይገረማሉ ... አሁን ቅኔ ለመማር ብዙ ቢፈልግም ከትምህርት + ከሥራ ጋር ስለሚጋጭ ይከብዳቸዋል 💁 እንሆ በዚህ ቻናል ግን በፈለጋችሁት ቦታ ሁናችሁ ቅኔ የምትማሩበት ሁኔታ አዘጋጅተናል ምን ትጠብቃላችሁ Subscribe በማድረግ ተቀላቀሉ /I accepted this text/ አነ አፍቀርክዎ ለዝኩ ጽሑፍ /
@qinelekulu
@qinelekulu 4 года назад
እሴብህ እሁየ እስመ ትረድአኒ በኩሉ ፍናውየ ...አነኒ አአምን ልሣነ ግእዝ የከውን ቀሊል ከመ አማርኛ ወ ትግርኛ እንዘ ነዐቅብ መክሊተነ :: ምንተ ትቤ በዘዝንቱ ነገር ?
@abinetaeimro6752
@abinetaeimro6752 3 года назад
መልካም ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@TekleabLiyew-kh5by
@TekleabLiyew-kh5by Год назад
ግሩም ነው መምህር በርቱልን!!!
@smretwedigere388
@smretwedigere388 2 года назад
Qal hiwet yemalna
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Kale hiyiwet yasemalin betam enameseginalen
@DidasCalos
@DidasCalos 3 года назад
wow dess yilal...semu yimesegen
@gebrehiwotwubet9138
@gebrehiwotwubet9138 3 года назад
ይበል ነው በርቱ!!
@agumasbogale1480
@agumasbogale1480 2 года назад
tank you
@fekaduyalew9118
@fekaduyalew9118 3 года назад
መምህራችን ዋጋን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነውና ዋጋዎትን እሱ ፈጣሪ ይክፈልዎት፡፡ ይህ ወሳኝ የሆነ የቅኔ ትምህርት በቴሌግራም በፒዲፍ /pdf/ መልክ ተዘጋጅቶ ቢሰጠን በቀላሉ ፒዲፉን እያነበብን እራሳችን ለቅን እንድናዘጋጅ ይረዳናልና ቢዘጋጅልን፡፡
@EuelManahilot
@EuelManahilot 9 месяцев назад
የኔታ እዝል ነው ወይስ ግእዝ ነው?
@qinelekulu
@qinelekulu 7 месяцев назад
ግእዝ ነው
@simonghebrehiwet6730
@simonghebrehiwet6730 3 года назад
ቃለ ሂወት ቃለ ሂወ
@mulubirhanbeyene3345
@mulubirhanbeyene3345 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Fkare_tbeb
@Fkare_tbeb 4 года назад
እባካችሁ ሙያን ለብቻ በደንብ አስተምሩን አሱ ብቻ ነው የከበደን
@qinelekulu
@qinelekulu 4 года назад
እንደዚህ አይነት ገንቢ አስተያየት ነበር የምንፈልገው ... እናመሰግናለን ወንድም በቅርብ ቀን የቅኔ ሙያ በዝርዝር እናቀርባለን
@zematube1219
@zematube1219 3 года назад
ትውዕል የሚለውን በሙያው አልገለፁልንም ።
@michaelekasa2602
@michaelekasa2602 3 года назад
Endeasr akonu ytebqewal wendmie
Далее
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 617 тыс.