Тёмный
No video :(

ስለ 4ቱ ልጆች የቀረበ ጥሪ!!! | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ebs tv, , ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ebs tv, Addis Mirafe 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 743 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #yegna_tv
¬Find us on the following l5inks
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian esh
etu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@betybety8490
@betybety8490 7 месяцев назад
ጋዜጠኛ ትርሀሥ ጎበዝ ናት አነጋገሯ ሥታብራራ 👍👍👍👍👍
@user-hd8hw3ip2q
@user-hd8hw3ip2q 7 месяцев назад
weyy betttam Lerase Siwedat ❤❤❤❤
@osratgold7930
@osratgold7930 7 месяцев назад
🇪🇹❤❤❤🇮🇱❤❤🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 месяцев назад
እነዚህን ምስኪን ልጆች የረዱ እናት ደርባባ ቆንጆ ርሁሩህ ኢትዮጵያዊ ሳላመሰግናቸው አላልፍም ቋሚ የሆነ ቤት ቢያገኙ ባይ ነኝ::🙏🏽❤️🥰🇪🇹
@user-hd8hw3ip2q
@user-hd8hw3ip2q 7 месяцев назад
ትርሀስ አስተዋይ ረጋ ያልሽ ጥሩ ልብ ያለሽ ቆንጆ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ መና አንቺም በርቺ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 7 месяцев назад
ትርሀስ በርች በጣም ተስፋ የሚጣልብሽ አስተዋይና ከእድሜሽ በላይ አርቆ አሳቢ ጋዜጠኛ ነሽ ❤❤❤
@richyegna583
@richyegna583 7 месяцев назад
እውነት ጥሩ ሃሳብ ነው ፣ መንግስት ኮንደሚኒየም ቢሰጣቸው አሪፍ ነበር!! እግዛብሄር ይርዳችሁ
@selamawittafese5824
@selamawittafese5824 7 месяцев назад
እናትየው ተይዛ ለህግ በቅርብ ለነገሩ የኢትዮጵያ ህግ 😢😢😢😢 ይቅር አይ ነገር ወይም ቀጥቅጦ መግደል እስከወድድችው ወንድ አደባባይ ያሎጡ እናቶች እንደዚህ አይነቶች ብዙ አሉ ይቀጡ
@mulu_muleta
@mulu_muleta 7 месяцев назад
እዛ ቤት ወተው አሪፍ ቦታ ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል መጨረሻውን ያሳምርላቸው🙏ብዙ የተቸገሩም ሰው ያላያቸው ሞልተዋል እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው 😥የሰው ልጅ አይክፋው አይጥማው ችግርን ያርቅልን
@alikedir4293
@alikedir4293 7 месяцев назад
ሰይፉ ኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡበት መንገድ ቢመቻች ችግሩ ይቀረፋል ለናንተ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 7 месяцев назад
እናታቸው አታስፈልግም ይቺ ባለጌ እናት አታስፈልግም እባካችሁ ከቻላችሁ እናታቸው ልጆችን መቅረብ የለባትም
@DiresYigzaw-lw9pt
@DiresYigzaw-lw9pt 6 месяцев назад
በእውነት የኛቲቪ ጥሩ አድርጋችሁ ነው ያብራራቺሁት በተላይ ሰለ እናታቸው እኔ ግን እናታቸውን ቡዙ ሰው ጥሩ አሰተያየት አልሰጣትም አኔ ግን እናታቸው አጥታ ነውእንደ ማጣት ያለ መጥፎ ነገር የለም አትፍርዱ ይፈረድባቺኋል ቤት የሰጡት ደግሞ እናታቺን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጣቸው እኛ በሰንት ሰቃይ ነው ያደግነው
@aderaw99
@aderaw99 7 месяцев назад
የኛ ቲቢዎች በጣም ልትመሰገኑ ይገባል በት የሰጧቸው እናት ከንግግራቸው ጀምሮ ያላቸው የዋህነት ባጠቃላይ እኚህን እናት የምገልፅበት ቃላት የለኝም ማርያምን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 месяцев назад
አሁን ያሉበት ሁኔታ ከዛ ዛፍ ቤት ውስጥ ካለው ቤት ወተው ነው አደል? መጨረሻቸውን ያሳምር ❤የእናትየው ነገር አምላክ ማስተዋል ይስጣት እስከመጨረሻው ከልጆቿ መለየት አልነበረባትም በዚህ በከፋ ዘመን 😢
@user-bx5qq6zp5b
@user-bx5qq6zp5b 7 месяцев назад
እናቴ ቅድሥት ማርያም ትደረሥላቸው
@yayahala615
@yayahala615 7 месяцев назад
በጣም የምወዳችሁ ሁለታችሁም ጋዜጠኞች ።።።ተክታትላችሁ አብራርታችሁ እሰከመጨረሻው የምትሰሩት ሰራ ጌታ ይወደዋል ።።።የኛዎች ተባረኩ ❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 7 месяцев назад
ትክክል ብለሻል
@BeziBe
@BeziBe 7 месяцев назад
የኛ ቲቪ ትልቅ ነገር ነው ያረጋችሁት አሁንም ወደ ተሻለ ቦታ እንዲገቡ እናንተ ምክንያት ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏 ይች ትንሽ ልጅ በምን እዳዋ ነው እናቷ ያልተሸከመችውን ሃላፊነት የተሸከመችው😭
@alikedir4293
@alikedir4293 7 месяцев назад
ያ አላህ በልጆቻችን አትፈትነን
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 7 месяцев назад
እናታቸው አሁንም መጥታ ብራቸውን ይዛ ትሔዳለች ከንቱ ልፋት ነው
@user-hd8hw3ip2q
@user-hd8hw3ip2q 7 месяцев назад
እማማ አሳልፈዉ አይሰጡም
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 7 месяцев назад
እነዚህ ህፃናት በሌሎች ሚዲያዎችም ቀርበዋል ለምሳሌ መጀመርያ በየኔታ ቲቪ ሁለት ጊዜ ቀርበው አይተናል በሌለም ታይተዋል ሁሉንም ማመስገን አለብን ዋናው የልጆቹ መረዳት ነውና እናንተንም እናመሠግናለን እናት አለች ሲያገኙ ትመጣለች በሚል እባካችሁ አትጨክኑ ከሷ መኖር የሞተ ይሻላል እነሱ ማረፍያ ካገኙ አጠገባቸው እንዳትደርስ መደረግ አለበት እንደምትመጣ እርግጥ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው
@user-sr5hz1um9s
@user-sr5hz1um9s 7 месяцев назад
አኝህ እናት ደ ዕድሜ እና ጤና ዘመንዎ የተባረከ ይሁን
@mulu_muleta
@mulu_muleta 7 месяцев назад
እመብርሃን ትጠብቃቸው
@abezash921
@abezash921 7 месяцев назад
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን የምሰማሁ ሁሉ ግራ አጋብ ነው ምንም ብሆንም በልጆች ላይ እናት መጨከን😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን ስንት አይነት እህፅናት ይጎዱ ይሁን😢😢😢ዘላለቃታነገረ መግስት ያድርግላችሁ😢😢😢❤❤
@0ahh858
@0ahh858 7 месяцев назад
የትኛው መንግስት ነው የሚደርሰው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 7 месяцев назад
አወ ይሰጡ ቤተሰብም ቤትም ያስፈልጋቼዋል፡፡አንድ ኮንዶምኔም አዳነች አበቤ ጽጣቼው ምትሉ 🙌🙌🙌🙌
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 месяцев назад
ልጆቹ ከማንም በላይ የተረዱ ናቸው የእናት ዱርዬ ገጥሞቸው እንጅ
@richo-xh2dn
@richo-xh2dn 6 месяцев назад
Imamaye እድሜዎት ይርዘምልኝ ቀጠናዎ ጋራ
@gdfh27
@gdfh27 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢እነት እንዴት በልጆቻ ጭከኔ💔💔💔💔💔💔💔💔💔👓
@HayredinAman-xx4ft
@HayredinAman-xx4ft 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ልጆቾትን ይባርክሎት።ጤና ና ሰላም እግዚአብሔር ያብዛሎት ብርክ በሉ።እጅግ እወድዎታለሁ
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev Месяц назад
አልሀምድሊላእካንለዚአበቃችህ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 7 месяцев назад
እህቴ ለናንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ።ለልጆቹምመድሀኒአለም ይርዳቸው።የቀበሌም ቤት ቢሆን ወይዘሮ አዳነች ብትተባበራቸው ፈጣሪ ብድሩን ይከፍላታል ፈጣሪ ይጨመርበት
@danatomso6651
@danatomso6651 7 месяцев назад
የሁነት እግዚአብሔር ይባረክች እነዚህ ልጅች በጣም ነው ልብ ምነክዉ በጣም የሰዝነሉ አንችም ተባረክ እህቴ😢😢😢😢😢😢
@user-mc3hs6hh6f
@user-mc3hs6hh6f 7 месяцев назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ዘመድ ቢተባበር ችግርም ባልጎዳ ❤
@adeytube2249
@adeytube2249 7 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@amenaamena810
@amenaamena810 Месяц назад
አላህይርዳችሁ..ያረብቤትቢገኙ..
@yirgedugebrehiwot2048
@yirgedugebrehiwot2048 7 месяцев назад
የራሳቸው ቤት ቢያገኙም እንኩዋን እነዚህ ልጆች ከእማማ መለየት የለ ባቸዉም ምክንያቱም መካሪ ሩህሩህ እናት ያስፈልጋቸዋል ሌላው ነገር እንዳለ ሆኖ ማለት ነው እማማጋ ሆነው ቢማሩ መልካም ነው
@bethlehem43
@bethlehem43 7 месяцев назад
Go fund me for the kids
@mebrisam951
@mebrisam951 7 месяцев назад
Yes, this is nice idea.👍
@ethioasni6631
@ethioasni6631 7 месяцев назад
አርስቱ ላይ ebs tv ብላችሁ ግን ምንም ስለሱ ያወራችሁት የለም ምንድነው እሁድን በebs ያስባላችሁ? ልጆቹን እግዛብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላቸው።
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 7 месяцев назад
ስለ እሱ ለማውራት ሳይሆን ፕሮግራሙ እድታይ ይረዳል እሽታግ ይባላል
@GufBic
@GufBic 7 месяцев назад
አላህ ይድረሥላቺሁ
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 7 месяцев назад
ቤት ከማፋረስ መግስት ህጋዊ ቢያረግላቸው ምነበር አናታቸው ይፍረስ
@user-zu9zc5il9w
@user-zu9zc5il9w 7 месяцев назад
👌
@zenebechhabte951
@zenebechhabte951 7 месяцев назад
E/R yirdachu❤
@user-el4wi9dh4i
@user-el4wi9dh4i 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@HaymanotTamrat-q1i
@HaymanotTamrat-q1i 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@saudihosen8183
@saudihosen8183 7 месяцев назад
ቤት ይሰጣቸው መንግስት
@fozitube9886
@fozitube9886 7 месяцев назад
እዉነትነዉ
@trtt90
@trtt90 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад
እነዚህ፡ልጆች፡ሠብሥቦ፡የሚያሳድጋቸው፡ከወደ፡ባህርዳር፡ተገኝቶላቸው፡ነበር አልፈልግም፡ብላ፡ትልቂቱ፡አሁንም፡ቤት፡ብላ፡ትጠይቃለች፡ ሥንቱ፡የዕለት፡ጉርሥ፡አጥቶዓል፡እነዚህ፡ደግሞ፡ያማርጣሉ!! የእናትየዋ፡ግፊት፡አለ፡ድብቅ፡ሚሥጥር፡ለማየት፡ያብቃት😮😮😢😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 месяцев назад
አልፈልግም ያለችው ሁሉንም መውሰድ ስላልቻሉ ልጅቱ ሁሉም እንዲለያዩ ስላልፈልገች ነው:: ማሳደጊያ ድርጅትም ልውሰዳችሁ ተብለዋል ትልቋን ትተው እሷ ግን አንለያይም ብላ ነው እውነቷን ነው ከወሰዱ 4 ቱንም መውሰድ ነው መነጣጠላቸው ግን ምንም አይጠቅማቸውም::
@marifazw7969
@marifazw7969 7 месяцев назад
​@@ethiopialove2772አወ እህት አች ያልሽው ልክ ነሽ በደም አዳምጠሻል መለያየት የለባቸውም መጀሪያ ሰወች እስከመጨረሻው ቢያዳምጡ ለአስተያየት ያመቻል የሚያሳዝኑ ልጆች እናት በዝህ መልኩ መክዳቷ እጂጉን አከበደባቸው ኑሮውን
@astekastek1000
@astekastek1000 7 месяцев назад
እግዝያብሄር መንገዱ ይክፈትላቸዉ ደሞ ይሳካል አዎ ቤት ይሰጣቸዉ በመንግስት ትብብር
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 месяцев назад
ይች ልጅ በ14 አመቷ 3 ልጆች ይዛ ከምትቸገር የእርዳታ ድርጅቶች ውስጥ የማይገቡት ቤት ተሠቶአቸው በምን ሊኖሩ ነው በእርዳታ ድርጅት ውስጥ መጠቃለል አለባች ቤት ይሰጣቸው ተብሎ ሌላ ጫና መጣል ነው ለልጅቷ በድርጅት ታቅፈው ሁሉም ቢማሩ ነው የሚሻለው
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 месяцев назад
Tiru new, betu bigegnim tekerayto ke emama bet legizew eskiberetu baywetu, Temelikach enat yihonuwachewal.... Bekirayu leemama bet eyetekefele ezaw bihonu.....
@user-pp8kd7oj7m
@user-pp8kd7oj7m 7 месяцев назад
እባካችሁን እናታቸውን ለመገኘት ሞክሩ በጣም ስለ ተችገር ነው እኔ አወቀታለው😊
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 7 месяцев назад
❤❤😢👍👍👍👍
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 7 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 месяцев назад
Enatyaaw. TemaLaas bay ነኝ Eswam wada iydalm Meneem behon enaat nat !!!
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 7 месяцев назад
gazetegna tirhas swedish yegna asteway yegna awaki yegna gobez
@RaelhAmsalu
@RaelhAmsalu 7 месяцев назад
😢😢😢😢
@user-kd9lq4nd5t
@user-kd9lq4nd5t 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@mengiszemlu7455
@mengiszemlu7455 7 месяцев назад
EĺĺlllllllllĺlGood job
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 7 месяцев назад
በአለምያላችሁ በሙ ሉ አላህየረፍት እጀራይሥጣችሁ ደምሩኝ
@patimahpatmah5343
@patimahpatmah5343 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😢😢😢
@sifen5
@sifen5 7 месяцев назад
🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤😢😢
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 7 месяцев назад
ለምን የቀበሌ ቤት አሰጧቸው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 месяцев назад
እናንተም ለጥቅማቹህ ነው የምትሮሮጡት ስንቴ ይረዱ እስክ ለተፈናቀሉት እፃናት አሰባስቡ
@amdebeyene9484
@amdebeyene9484 7 месяцев назад
የአባቱ ሁኔታስ በሕይወት አለ?
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 7 месяцев назад
ሞቶአል አልተቀበረም እንጂ::
@gggfffggg860
@gggfffggg860 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 7 месяцев назад
የቤቱ አከራይ ግን ልጆች የሏቸውም ወይ በዚህ ቤት ውስጥ 4 ሺህ ብር የሚያስከፍሉት ህሊና ያለው ሰው ይሄንን አያደርግም
@wubalemmetadel2380
@wubalemmetadel2380 7 месяцев назад
Meredatachewuu tiru hono sale bichachewun endemihonu metaseb alebet ahun degua set alulachewu biance kewuch tikat yikeliluachewal. Manim defro endefelege ayagegnachewum. Bichachewun kehonu gin...... Enja
@FatmaFatma-ti6kw
@FatmaFatma-ti6kw 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад
አንድ፡ላይ፡የሚያሳድጋቸው፡ድርጅት፡ቢገኝ፡ሰብሥቦ ከዝህ፡ውጭ፡በዚህ፡መጥፎ፡ዘመን፡ትልቛ፡ልጅ፡እነሱን፡ጥሩ፡ደረጃ፡ማድረሥ፡አትችልም!! ማንም፡ተካትሎ፡አያሳድጋቸውም አባወራ፡የላቸውም፡ከዕድሜ፡በታች፡ናቸው እረ፡ተው
@nigusederessa3184
@nigusederessa3184 7 месяцев назад
But when you the first interview with
@Eteteitube
@Eteteitube 7 месяцев назад
አዎ እቤት ይሰጣቸው
@user-bx5qq6zp5b
@user-bx5qq6zp5b 7 месяцев назад
ቤት ይሠጣቸው
@killerplayz1084
@killerplayz1084 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@FatmaFatma-ti6kw
@FatmaFatma-ti6kw 7 месяцев назад
Uuuuffffeee
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 7 месяцев назад
ENE EMLEW LEMNED NEW ENEZEH HETSANAT YE TERU ASADAGI TESETTEW YEMAYADGUT ? EHETACHEW WETAT NAT YERASAWAN MECHOT BECHA NEW YEMTFELGEW SLEZEH MENEM BIDEREGLACHEW ENEZEH HETSANAT EZA EYALU AYALFELACHEWEM !!!ENDEWEM SASBEW ENANTE ERASACHEHU SETYEWANEM MALET AKERAYWAN LEMERDAT YMESLEGNAL YEMTREBAREBUT ! ASMESAYOCH !!!!!
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад
የሚያሳድጋቸው፡ተገኝቶ፡ነበር፡አራቱንም፡ልጆቱ፡ተናግራለች፡ አሜሪካ፡የምትኖር፡ባህርዳር፡ቤተሰቦቹዓ፡እንዲያሳድጉ፡አመቻችታ፡ነበር ሁሉ፡ካበቃ፡በኋላ፡አልፈልግም፡ብላ፡ነው፡ትልቂቱ፡ ወረኛ፡ናት፡ጀርባዋ፡እናትየው፡አለች ሥንት፡ችግረኛ፡አማራጭ፡ያጣ፡አለ
@user-bx4eo5kn3h
@user-bx4eo5kn3h 7 месяцев назад
Mngeste bate lestachew yegebale yestachew!!!!!!?
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 7 месяцев назад
ትልቋ ፀጉርሽ ይዘገንናል ቭድዮውን ባንቺ ፀጉር የተነሳ ጨርሼ ማየት አቅቶኝ ወጥቻለው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 месяцев назад
የተቸገረችው ልጅ ፀጉር ነው የዘገነነሽ?
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 7 месяцев назад
@@ethiopialove2772 'ጋዜጠኛ'
@mekiyatemam8261
@mekiyatemam8261 7 месяцев назад
ባሃንድ እራስ ሁለት ምላስ እዛኛው ቪዲዬ ላት ይከፍላሉ ተከራይተው ነው እዚህ ደግሞ ሴትየዋ ሊመሰገኑ ይገባል አስጠግተዋቸው ብዙ ግዜ የቃላት ግዝፈት ይታይባቹሃል ለወሪ መቸከል የሚያመጣው ነው 😅
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 7 месяцев назад
ቢከፍሉም ሀላፊነት መሥደው ማስጠጋት እራሡ ያው ነው ቤቱ ያምራል ቢያከራዮት እራሱ 4 ሽህ በላይ ይከራያል
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 7 месяцев назад
ደሞም አላለችም አዳምጭ በደንብ
@FishBZA
@FishBZA 7 месяцев назад
ህገወጥ አይባልም አንቺ ህገወጥ መንግስት ባለበት አገር
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад
ሥንት፡ከነሱ፡የባሰ፡አለ፡እባካቹ፡አሻጥር፡ነው፡ይሄ!! የበቸገረ፡ሰብሥበን፡እናሳድጋቹ፡ተባሉ፡ወደ፡ባህርዳር፡አይደል፡እንዴ ማን፡ሥለሆኑ፡ነው፡የሚያማርጡት የፈረሰው፡ቤት፡ይፋ፡አድርጉ!! ማፍያዎች😢😢😢😮
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 7 месяцев назад
Is there no one with common sense in Ethiopia?? How can a 14yr old child be responsible for raising children?? The old woman is a smart cookie by letting her one room for 4000 br a month per annum she is going to easily benefit 48000br minus 200,00 she doesn't provide food either but she has diaspora children who are sending her more fund yet she targeted this destitude and neglected children of the poor. Why can all of them go into children home and invest the money in bank share? The girl has no clue about doing business as she is already behind her education and she needs to catch up quickly in 4yrs she will be 18yrs without education to stand on her feet. You're all shameless denezoch.
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mhratierdado6210
@mhratierdado6210 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@hyatthigher5891
@hyatthigher5891 2 месяца назад
😢😢😢😢
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 290 тыс.