Тёмный

ስተኛ ፀጉሬን እንዴት አስይዤ ስነሳ እንዴት አስተካክለዋለሁ 

beautybykidist
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

INSTAGRAM / iam_kidist
FACEBOOK m.facebook.com...
TWITTER / kidistzemene
SNAPCHAT / mc_kiddy
Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
Everyday makeup look • Video
New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
Husband does my voice over • Video
GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
• Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
• MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
• EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
• Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...
Track : Krakn - Light Ncs Release]
Music provided by NoCopyrightSounds.
Watch: • Krakn - Light | Future...
Free Download / Stream: ncs.io/LightYO

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 572   
@yordaaraya9979
@yordaaraya9979 6 лет назад
Never clicked so fast in my life 😭😘😘
@beautybykidist
@beautybykidist 6 лет назад
Glad you did haha 😂😂
@مدنامدنا
@مدنامدنا 6 лет назад
ሽኩርን
@emanyeallahbariyanegni3905
@emanyeallahbariyanegni3905 6 лет назад
Enamseginalen
@tatianasamaha1281
@tatianasamaha1281 6 лет назад
Yorda Araya hy esabirae
@مشعلالرويليالرويلي
Yorda Araya እንኳንደህናመጣሽየኔቆንጆ
@tegteg5607
@tegteg5607 6 лет назад
ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ማሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በጣም እናመሰግናለን በርች እህታችን
@tujareabisa3814
@tujareabisa3814 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር ስያምርብሽ!! ወደላይ ስታስዢ እራሱ ያምራል በዛለይ እንግሊዘኛ አትቀላቂይም ስራትሽ ደስ ይላል ስታወሪ ቀጥይበት በዚሁ
@ኤሉየኢላሀፍ
@ኤሉየኢላሀፍ 6 лет назад
ለባለትዳር ሙስሊም ሴት አይሆንም ቅድስቴ ግንኙነት ካደርግን ሁሌም ጥዎት ከነፀጉራችን ሻወር መውሰድ አለብን ማሬ
@lidiya727
@lidiya727 6 лет назад
ሀሊ ማር ፀጉራችሁ ጋ ምን አገናኘው???
@zakeiaabudlwahab4212
@zakeiaabudlwahab4212 6 лет назад
ልድያ የጌታ የክርስቶስ ምርኮኛ ከፀጉራችን ጋር መገናኘት ሳይሆን ሶላት መስገድ ስለማንችል ግዴታ ሙሉ ሰዉነታችን ሻወር መዉሰድ፡አለብን
@faa2307
@faa2307 6 лет назад
እኛም እናመሰግናለን እንወድሻለን የኔ ቆንጆ ስወድሽሽሽሽሽሽ
@ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ
ከፊት ለፊት ወደኋላ ለሄደ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ ቅድስትዬ እናመሰግናለን
@moon-ll8ci
@moon-ll8ci 6 лет назад
Oh yeah me too. I click is so fast whenever I see the notification. Thank you for being part of our lives now. We love you too my Ethiopian beauty😚😚
@wearethewoldethiopia
@wearethewoldethiopia 6 лет назад
Thank You Kidist, however this method does not work for most hair, for those people have thick coarse and people who have layered hair cut this method will not work, its best to do two flat twist or sleep with satin pillowcase. its also best to mix your water with aloe Vera juice to keep moisture in your hair (aloe Vera juice can easily be made at home). No oil thru out the week after the first styling , it will weight down your hair, Just a thought I hope you don't mind.
@zdtube2303
@zdtube2303 6 лет назад
ቅድሥትየ ደሥ የሚል ፀጉር አለሽ የኔ ደረቅ ነዉ ዉሀ እራሡ አይቀበልም ወደላይ ጭፍርር ነዉ የሚለዉ ሥታጠብም ዉሀ እየፈሠሠበት ግን ጤዛ ነዉ የሚመሥለዉ መፍትሄ ካለሽ ፕሊሥ ተባበሪኝ?
@fathiam41
@fathiam41 6 лет назад
ዋው አንድ ጥያቄ አለኝ ስስ የሆነውስ በምን ማብዛት አለብን
@እናትሀገር-ዸ6ኰ
@እናትሀገር-ዸ6ኰ 6 лет назад
Wow አቤት ስታምሪ ማር ነሽ ቅመም አሉሽ እውነትም ቅመም! በጣም እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅልን ከለርሽ እንዴት እንደሚያምር ቸኮሌት ንፁህ ልጅ።
@almasalmas425
@almasalmas425 6 лет назад
ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር .vadt
@meroonmeme8303
@meroonmeme8303 6 лет назад
የኔ ማር ሁሉም ነገር ደስ ሲል አስበሽ ተሞክሮሽን ስላካፈልሽኝ ምስጋና ከልብ ነዉ በርቺልን
@meronmekonnenmeronmekonnen3342
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ስለምታስተምሪያቸው ሁሉ እኔ ጸጉሬ ጫፍ ጫፉ መታ አለው እቤት ውስጥ እንዴት እንደሚቆርጥ ብታሳይን ደስ ይለኛል
@ጎንደሬነኝኢትዮጵያዊ
ቅድዬ ዛሬ ደግሞ በጣም ታምሬያለሽ የኔ ማር ውውውውውድድድድ ነው የማረግሽ ጌታ ይባርካችው አንችንም ጌድዮንን አይ በይልኝ ከዱባይ
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 6 лет назад
ፀጉር የሚያሳድግ እስቲ ንገሪኝ ውይ ስትመችኝ እናመሰግናለን
@najwaaibraahim307
@najwaaibraahim307 6 лет назад
እናመሰግናለን እህት እንወድሻለን ደስትያለሽ Emuuuuua ተባበሪኝ ፀጉሬ ያስቸግረኛል ከርዳዳነው ብዙነው ስታጠብ ያስቸግረኛል ጥሩ የሚባል ከሻምቦ ኮንድሽነር ቅባት እና ምንማድረግ እንዳለብኝ ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝ በቅርብ ሙ....ሽ.....ራ.....ነኝ ተጨባርሬ እንዳልሄድብሽ
@ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
@ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 6 лет назад
በጣም አመሰግንሻለው ቅድስትየ በጣም ቆንጆ ነው
@zelex8659
@zelex8659 6 лет назад
ወይኔ ኪዱ ምን ላርግሽ የምር እኔ ሁሌ የምናደደው ጸጉሬን ውሀከርል እንኳን ተሰርቸ አገር ባንድ ቀን ነበር የሚበላሽብኝ ስተኛ አሁን ጥሩ ዘዴ በጣም ነው ማመሰግነው ውድድድድድድድድ
@Naelmultimedia
@Naelmultimedia 6 лет назад
ኪዱ እውነት ጌዲ እድለኛ ነው እስኪ እኛንም ይምከረን አንቺን የመሰለች ፀባየ ሰናይ ለማግኘት ምን ማድረግ አለብን ? እባክሽ መልሱን ቶሎ LoL
@omranalkinge1048
@omranalkinge1048 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደግሞ በጣም አመሰግናለሁ
@yemiserachgirma1237
@yemiserachgirma1237 6 лет назад
በጣም ነው እምናመሰግነው የምትሰሪያቸው ቪዲዮ ዎችሽ፡ጠቅላላ ምርጦች ናቸው በርቺ
@Nafkote12
@Nafkote12 6 лет назад
ቅድስት ተባረኪ የኔ ቆንጆ ጥሩ ግንዛቤ እየሰጠሽን ነው አመሰግናለው:: 1 ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ በተፈጥሮው ጥሩና መሃከለኛ ቁመት ያለው ነው ነገር ግን በጭራሽ ፍሪዝ መሆን አይችልም ጫፉ ሹጥጥ ይላል ፍሪዝ ላይ ብቆረጠውም ሊሆን አልቻለም እስኪ የምትይኝ ነገር ካለ እባክሽ:: 2. ሜሪላንድ ወይም አካባቢ ከሆንሽ ከስተመርሽ መሆን እፈልጋልሁ የምትሰሪበትን አድራሻ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል:: አመሰግናለሁ
@የፍቅሩእናትየሰላምየፍቅሩ
በጣም እናመሰጋናለንከምንምበላይ እረጋየልሽ ልጂነሺ
@እኔስአልፈራምድንግልንይዥ
አሜን እንኳን ድና ቆየሽ እህታችን አዲስ ነኝ እኔም ደስ ብሎኛል
@imoushmola8289
@imoushmola8289 6 лет назад
ስውድሽ እኮ በጣም እናመስግናለን ♥♥♥
@ethiopia4940
@ethiopia4940 6 лет назад
You should keep this hair style. It's a typical habesha girls look and I speak for behalf of all habesha guys, we love it when y'all konjo girls do that.
@mahderyasin8412
@mahderyasin8412 6 лет назад
yanchi segur selam alew yenaw demo nuro merotal pls let me know haw to treat for damage hair??
@መቅደስግርማ-መ7በ
@መቅደስግርማ-መ7በ 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ማራኪዬ እናመስግናለን ስወድሽ እኮ በተለይ ፀባይሽ ትህትናሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@beautybykidist
@beautybykidist 6 лет назад
Amen 🙏🏽 betame new yemamesegenew ❤️❤️
@መቅደስግርማ-መ7በ
@መቅደስግርማ-መ7በ 6 лет назад
እሺ የኔ ቆንጆ ደሞ ባልሽ ጠፍቶል ቢዲዩ ላይ አብራችሁ ብቅ በሉልን
@hanna50lomitube
@hanna50lomitube 6 лет назад
Oh my God besamnt 1 ken baletdar aydelesh?
@sazotb404
@sazotb404 6 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ ማርየ ኑሪልን
@beautybykidist
@beautybykidist 6 лет назад
Amen 🙏🏽 betame new yemamesegenew ❤️❤️
@dshda2915
@dshda2915 6 лет назад
#ዋውውውው#የኔ_ቆንጆ
@seblemola6880
@seblemola6880 6 лет назад
ሃይ ቅድስት አኔ የምጠይቅሽ 1.የኔ ፅጉር በተፈጥሮ። በጣም ስስ ነው በዛላይ ይበጣጠሳል ብዙ አይነቶች ቅባት ተጠቀምኩ ብዙ ለውጥ የለውም አባክሽን
@saronyesusu985
@saronyesusu985 6 лет назад
የኔ ቅመም እደው ስወድሽ እናመሰግናለን ቅድስትዬ
@جيلانعبدالكريمالحزمي
ቅድስትየ ፀጉሬ አጥር ነው መላ በይኝ እሚ ያስረዝም
@medenabelaymedenabelay4691
@medenabelaymedenabelay4691 6 лет назад
ቅዲ የተተኮሰ ፀጉር እዴት ማስያዝ እዳለብን ብታሳይን ከተመቸሽ እና ፀጉራችንን እዴት መቁረጥ እዳለብን ብታሳይን ማር
@cherchelamenamenamencherch2542
የእግዚአብሔር ሰላም ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ....... ስታምሪ ሁሉነገርሽ እኔ አዲስ ነኝ በጣም ብዙ ስለፀጉር.. ..ወዘተ አያለሁ እንዳንች ግን በራሳቸው ፀጉር እያሳዩንም። የነጮችን ኮፒ እያደረጉ ያደግሞ ከኛጋ በምናቸውም አይገናኝም። አንች ግን በራስሽ ነው ሁሉንም የምታሳይን ። በዚሁ ቀጥይ በርችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ። ንግግርሽ ሁኑ ነገርሽ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ አመሰግናለሁ። ካላስቸገርሁሽ ጥያቄ አለኝ።እሱም ዘይትዘይቱን ፀጉሬን ከመታጠቤ በፊት 1 ሰሀት ቀብቸ አቆየዋለሁ ። አንዳንዴ ማታ ቀብቸ ጥኃት እታጠበዋለሁ እንጅ ከታጠብሁ በኃላ ሌላ ቅባት ነው ምቀበው ችግር አለው ከቻልሽ መልሽልኝ ማር አመሰግናለሁ።።♥♥♥
@beautybykidist
@beautybykidist 6 лет назад
Chigere yeleweme.
@cherchelamenamenamencherch2542
+beauty by (kidist) እሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 6 лет назад
ዋው ቅድስትዬ እነመሰግናሌን ♥♥
@betiadise3161
@betiadise3161 6 лет назад
ቅድስቴ ስለትምህርትሽ አመሰግናለሁ።😘 የኔ ፀጉር ከፊቱ በጣም ገባ አለብኝ በፊት ሙሉውን ጥቅጥቅ ያለ ነበር ወደ መጀመሪያው ቦታ እንዲመለስልኝ ምን ላድርግ?? አመሰግናለሁ።
@at-qj8kk
@at-qj8kk 6 лет назад
ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
ዋው ቅድስትዬ ማር በጣም እናመሰግናለን
@hayatjamal2977
@hayatjamal2977 6 лет назад
ሰላምሸ ይብዛ 😍😍😘💟💟💕💕💗
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስትዬ
@fertunafertuna7857
@fertunafertuna7857 6 лет назад
ስወድሽ እኮ
@مريمابهارو
@مريمابهارو 6 лет назад
እናመሠግናለን የኔ ቆጆ፡ ቅድስትዬ፡ ማሻላህ በጣም ደስ የሚል እስታይል አሳይተሽናል በርችልኝ አንቺ ቆንጆ ፀጉር አለሽ ማንኛዉም ነገር እክብካቤ ይፈልጋል ግን የኔ ፀጉር ሀገር፡እያለሁ በጣም ለስላሳ ነበር ደስ ይለል፡ ለማበጠር አያስቸግረኝም በጣም ረጂምነበር አሁን ግን ያልሠራሁለት ማስክ የለም ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም ለምሳሌ አየሩ ስለማይስማማኝ በጣም ይሞቀኛል ፡ቢንስ 3ግዜ ሸዋርእወስዳለሁ። ከዛ ፀጎሬ፡ በጣም ብዛት አለዉ አይበጠረኝም ምን እደማደርግ ወላካለሽ ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል ፁጉሬ፡ከታች ጫፍጫፋ፡ይዋለዳል የሆነ መንታ ፀጉር ያበቅላል ይሄን ለማስወገድ ምን አይነት ሻፖ፡ብጠቀም ይሻላል ሌላዉ አንቺ በሳምንት አንድ ጊዜ ነው ሸዋር፡እምወስደዉ ብለሻል ግን እኔ ሙስሊም ነኝ እንደሚታወቀው እኛ ሙስሊሞች በቀን አምስት ጊዜ ዉሀ መካት፡አለበት ፀጉራችን፡ስለዚህ ዉሀ ሳስነካዉ ፀጉሬ፡የመድረቅ ምልክት ያሳያል ይነጫጫልም ብዛትም አለዉ በተለይ፡በለትዳር የሆን፡እህቶች ጧት ጧት ሸዋር፡ግድ ይለናል ስለዚህ ምን አይነት መፍትሔ ለመጠቀም ግራገባኝ እምፈልገዉ ፀጉሬ፡ለስላሳ ነት እድኖረዉ ና፡እንድረዝም ነዉ ምን አይነት ሻፕ፡ እና ምን አይነት ማስክ መጠቀም እዳለብኝ በveiduo.ብታሳይን፡ጥሩ ይመስለኛል ከቻልሽም፡ የwhatspp.ቁጥሬ 966+557690470 በዚህ ቁጥር እሪከርድ አርጊልኝ የኔ ልዩ ።
@እናትሀገር-ዸ6ኰ
@እናትሀገር-ዸ6ኰ 6 лет назад
እመብርሀን ትጠብቅሽ አሜን
@selamledire2813
@selamledire2813 6 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስትዬ♥ #ግን ኖርማል ፍሪዝ ያልሆነ ፀጉር ማታ ስንተኛ እንዴት አሲዘነው ወይም ሰርተነው እንደር ምን አይነት ትሪትመንት እናድርግለት እቺን ብትነግሪና #እና ሌላው ደግሞ ፊቴ በተፈጥሮ ደረቅ ቆዳ ነው ያለው እና ማታ ካካዋ በተር ወይም ኦሊቭ ኦይል ነው የምጠቀመው ግን ፊቴ ላይ የብጉር ጠባሳ እና ብጉሮች ያስቸግሩኛል እባክሽ የምጠቀመውን ነገር ብትጠቁሚኝ ወይም በዚ ዙርያ የሰራሽው ቪዲዮ ካለ ሼር ብታደርጊኝ ደስ ይለኛል ስለ መልካምነትሽ ከልብ አመሰግናለው
@HH-lj9bb
@HH-lj9bb 6 лет назад
በጣም ደሥ ይላል ቀጥይበት ጥያቄ አለኝ የብዛት ፀጉር ምን አይነት መፍትሄ ንገሪን
@selamsorsa3460
@selamsorsa3460 6 лет назад
Freez betam yamrbshal kidiye wedid...
@kidistamare8781
@kidistamare8781 6 лет назад
nice tip i love freeze. my problem was washing it every time i wanted freeze.i dont think i will spray water hence it has damaged my hair.
@liyabelay4132
@liyabelay4132 6 лет назад
አመሰግናለሁ ቅድስት ቆንጆ
@ሁሉምአንድቀንይሆናል
እናመስግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የእኔ ፀጉሬ በጣም እረጅም ነው ግን በጣም ስስ እየሆነ አስቸገረኝ እና ምን ብጠቀም ነው የሚበዛልኝ
@semhardaniel1090
@semhardaniel1090 6 лет назад
Hey beautiful can you make a video on eco Styler gel please 🙏
@እናትእናት-ዸ6ቈ
@እናትእናት-ዸ6ቈ 6 лет назад
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ
@Tigi2625
@Tigi2625 6 лет назад
Thanks Kidu eskezare bezih menged adirge alwukem zare emokeralhu & please Kidu natural look yalew simple make-up akebab bitasayegn des yilgnal, thanks
@iloveumom5418
@iloveumom5418 6 лет назад
ስወዲሽ ማማየ ሁሉንም ቪደዎች ሁሌም ስትለቂ አየዋለሁ ኮመት ሰጥቼሽ አላውቅም ግን እንግሊዘኛ አታብዥ ለማስተካከል ሞክሪ እሺ በተለይ ሜካፕ ስትሰሪ በተረፈ ውዲዲዲዲ
@ሮዚከደብረዘይት
@ሮዚከደብረዘይት 6 лет назад
እናመሠሠግናለን ቅድሥት ቆንጆ
@bezatube9846
@bezatube9846 6 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስትዬ ውድድድድድድ
@geni8202
@geni8202 6 лет назад
Tnx kidesta betam yamral enwedshaln 😙😚😍
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 лет назад
ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ እናመሰግናለን♥♥♥♥
@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ
@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ 6 лет назад
Thanks konjo great video 💕💕
@theirsttahshi3491
@theirsttahshi3491 6 лет назад
ስወድሽ እህቴ እንካን ደህና መጣሽ
@masrtmasrt1386
@masrtmasrt1386 6 лет назад
ዋው ቅድስት ትምክርትሽ ተመችቶኛል ማር ቀጥይበት ይቅርታ አንድ ጥያቄ አለኝ ፅጉሬ እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል ትምክርት ብሰጪ የተመረጠ ይሆናል አመሰግናለሁ
@ገኒየተዋህዶልጅ
@ገኒየተዋህዶልጅ 6 лет назад
የእኔ.ቆንጆ.ፀጋውን.ያብዛልሽ
@sannysunny3245
@sannysunny3245 6 лет назад
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ትህትናሽ ብቻ ይበቃል
@maregeawol1878
@maregeawol1878 6 лет назад
አመሰግናለሁ ቅድስት
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እደት ነው የምታምሪው ማር ስውድሽ የኔ ቅመምምምምምም
@rahimatube5792
@rahimatube5792 6 лет назад
ዋው ቆንጆ በጣም እናመሰግናል እኔም ውድድድ ማደርግሽ ስውይት
@tigisttgyamariyamlij3764
@tigisttgyamariyamlij3764 6 лет назад
Betam yamiral yene konjo I have one question lateaebabera ena menta shagur lalaw yamitawkew maftya kaleshe marr
@nohemitebarkenana4185
@nohemitebarkenana4185 6 лет назад
ስላም የኔ ማር በጣም እናመሠግናለን
@sit8475
@sit8475 6 лет назад
እረ ይህቢደወ አድሤነበረ ማር በጣም ነው የወደዲኩሺ እግዲህ እከታተላለሁ ሀያቴ
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 лет назад
ዛሬደሞ እደት አፈሠሠሠብሽ መሀባ መሸአላ 😊😘
@heweyso4210
@heweyso4210 6 лет назад
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ቅድስቴ በተጨማሪ ከፅጉር እስታይልሽ ጋር ሚሆኑ አለባበስወች ማለቴ ምናይነት የፅጉር እስታይል ከምን አይነት አለባበስ ጋር ይሄዳል የሚለውን ብታሳይን ካላስቸገርኩሽ የአንድ ሰው ሀሳብ ከሆነ ማስቸገር እንዳይሆንብኝ የኔ ቆንጆ የኔ አንደበተ እርቱ
@yasiaserat8341
@yasiaserat8341 6 лет назад
Tekekel Blshal please Kalaschgrnsh
@Samira-pi1or
@Samira-pi1or 6 лет назад
*እውነቱን ለመናገር ምንም ሣልቀባ መልኬ አንችን ናው እሚመስለው ከለሬም ጭምር አችስ በሜካፕ ናው እኔ ግን ፍጣሪ ስቶኝ ናው ግን ፅጉራችን።አንድ አይነት ናው ውይይይ ስው አምሳያውን አያጣም ሜካፕ አልወድም ቻፕስቲክ ብቻ ለዛውም ቀይዋን ናውጥርሳችንም አዳይነት ናው ግን የኔ ይበልጥሻል።በጣም ትላልቅ ና ነጭ ናቸው አረቦች በልተው ጨርሱብኝ አዳድዋን*
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
Samira17864 ሠሚራ ቢንት ኡመር የወሎ ልጂ kkkkk
@Samira-pi1or
@Samira-pi1or 6 лет назад
*@@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ አቤይ ምን ልታዘዘ የኔ ኤሚ*
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
ወይ እራስ ወዳድ ለማንኛውም ማሻአላህ ብያለሁ እህት
@Samira-pi1or
@Samira-pi1or 6 лет назад
@@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ *ምነው ያስቃል ምንም እሚያስቅ አልተናገርኩምኮ*
@ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ
ቅድስቴ መጀመርያ ልመሳግንሽ እወዳለሁ ከዛ የምጠይቅሽ ነገር ብኖራኝ ቀላም ከተቀበሁኝ ዓማት ሆኖኛል ግን በጣም ከነ ስሩ እያተነቀላ አስቻገራኝ እባክሽን መብቴ ከሌሽ???እወድሻለሁ
@netsanetabate2773
@netsanetabate2773 6 лет назад
cute yehonsh lij sewdsh kanchi bzu temralew wdddd😘😘😘
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
በጣም ውድድድ ነው የማደርግሽ
@onedayoneday4857
@onedayoneday4857 6 лет назад
Kidistye konjo ketaybet arf sra new enmsegnalew
@emumesud1160
@emumesud1160 6 лет назад
የኔማር እናመሰግናለን
@alemshewarega3846
@alemshewarega3846 6 лет назад
Hi kidist ende makeup artistinestish eske zare keserashachew wist betikitu bitasayin des yilegnal ,,pls
@eilham2682
@eilham2682 6 лет назад
እናመሰግናለን እህት
@ፍቅርካሠርሆነኝ0554
እህት ጠጉሬ በጣም በዝቶ ማበጠር አቃተኝ እሥቲ መፍትሂ እናት እየበዛ እያጠረ ነው የሚሄደው ተባበሪኝ
@زينباليهالحابشويتة
ማሚ በናትሽ የኔ ፀጉር ይኮማተራል ምን ልጠቀመው ያለእስቲሻወር ልሙጥ እዲሆንልኝ ደግሞ ለስላሳ ነው ፀጉሬ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 лет назад
የተቀባሹ ሊፕስቲክ በጣም ያምርብሻል ስማቸውን ብትነግሪኝ የኔ ቸኮሌት
@bettyshimelis8469
@bettyshimelis8469 6 лет назад
እናመስግናለን ቆንጅዬ
@አስመረትጥሌይ
@አስመረትጥሌይ 6 лет назад
ዋውውውውውውውውውውው ነው ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@tomget1259
@tomget1259 6 лет назад
Kidisty konjo thanku gen yene tsegure eko rejem new
@meene5899
@meene5899 6 лет назад
የኔ ቅመም ተባረኪ😘
@weletegerima7717
@weletegerima7717 6 лет назад
እኛም በጣም ነው ምንወድሽ አናመሰግናለን
@nasebahusien3030
@nasebahusien3030 6 лет назад
እናማሳግነላን ላኔም ያዞትር ጥያቄ ነባር ስታኛ ፃጉራችንን ሳርታነዉ ወይዝ ዝም ብላን አሲዛናዉ ብታኛ ይሚማቻዉ
@bnnsualihamarrrbnn
@bnnsualihamarrrbnn 6 лет назад
ሀይ ቅድስትዬ ፀጉሬ ስስ ነው ትንሽ እንድበዛልኝ እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሪኝ እናመሰግናለን
@አንተንአምኖማንአፈረ
መጀመራ እንዴት እንተፈረዘ ብትንግሪን እቤት ውስጥ ፀጉር ፍረዛን በጣም ነው የምወደው እባክሽ ንገሪን
@zenebechtigistu5060
@zenebechtigistu5060 6 лет назад
Enatu ሳምት የባለፈው vidio ግቢና እይ አሳይታለች
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 6 лет назад
Hi Kidist. Thank you so much for the informative and educational video you are posting. God Bless you and your family for all that you are doing. My question for you is: I have a very dry hair and scalp. I wash my hair on a weekly basis as I work out. I apply shampoo every week. So, I wanted to clarify what co-wash is. Is my hair dry because I use shampoo every week? Please let me know. I look forward to hearing from you. Be blessed
@thebarsmusic
@thebarsmusic 6 лет назад
Guenet Assefa Co-wash is washing your hair with a conditioner.
@gelaneworku4820
@gelaneworku4820 6 лет назад
curly hair looks great on you kiduye! ❤
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
እናመሰግናለን አዲስ ነው የሚመስለው እስኪ ይሞከራል
@ልቤበእግዚአብሔርፀናልቤበ
ወይ ቅድዬ ደስ ስትይ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውብ
@dhgfdhfd8782
@dhgfdhfd8782 6 лет назад
የኒ ቆንጆ ይመችሺ ውድድድድ
@vdbbvv5515
@vdbbvv5515 6 лет назад
በጣምጣም አመሰግናናለው መር
@hanatgt7371
@hanatgt7371 6 лет назад
የኔውድ ሰላም ነሽ... እኔን የጨነቀኝ እንግሊዘኛ ነው ብለው ብለው አቃተኝ እስኪ ላኪልኝ 😂😂😂😂😂ቅድስቴ ግን አንድ ጠይቄሽ ነበር ፊቴ በጣም oily ነው ተሎ አይፀዳልኝም ሁለት ሶስቴ ታጥቤውም ፅድት አይልልኝም እና ደግሞ ደጋግሜ በምታጠብበት ሰአት ፊቴ ሽፍ ይልብኛል በአንድ እጥበት የሚያፀዳልኝ ካለ እባክሽ አመሰግናለሁ
@ፍቅርየድንግልልጅ
Wow enamesegnalen anchi tafach yehonsh lij zare demo kemechewm amrobshal
@alamtesfay6580
@alamtesfay6580 6 лет назад
በጣም አሪፍ ነው እናት
@tigestcheru5613
@tigestcheru5613 6 лет назад
እናመሰግናለን ውድ እህታችን አርብ አገር ነኝ ፀጉር ስራ ተምሪለሁ ኢትዮጵያ ገብቼ ብሰራ ያዋጣኛል እስቲ ማማዬ ምን ቲኝ ይሆን???
Далее
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
Признавайтесь, кто его смыл?
00:54
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 325 тыс.
ከእኔ ጋር ተዘጋጁ life update
7:01
Просмотров 4,1 тыс.
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35