Тёмный

❤️ቤት በምሆንበት ጊዜ ያለ ሜካፕ እንዴት ቆዳየን እንከባለሁ /how I take care of my skin. 

beautybykidist
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

Olay luminous cream cleanser www.walmart.co...
POND’S NOURISHING MOISTURIZER www.walmart.co...
Copper tone sunscreen www.walmart.co...
Elf eliminating eye cream www.elfcosmeti...
Blistex www.walmart.co...
INSTAGRAM / iam_kidist
FACEBOOK m.facebook.com...
TWITTER / kidistzemene
SNAPCHAT / mc_kiddy
Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
Everyday makeup look • Video
New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
Husband does my voice over • Video
GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
• Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
• MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
• EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
• Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...
Track : Krakn - Light Ncs Release]
Music provided by NoCopyrightSounds.
Watch: • Krakn - Light | Future...
Free Download / Stream: ncs.io/LightYO

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 669   
@kukunigussie223
@kukunigussie223 7 лет назад
ቻው ቤላ እንዴት ነሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የዛሬው ቪዲዩሽ አሪፍ ነው።ያው እቤት ስንሆን እንዳል ፊታችንን መንከባከቡ መልካም ነው።ሆኖም ግን አንዲት ነገር ብቻ ጥያቄ እንዳነሳ ገፋፋችኝ።ይኸውም አይንሽ ስር የተጠቀምሻትን ክሬም ስለምፈራት ተጠቅሚያት አላቅም።ግን ሲደክመኝ እንቅልፍ ሳጣ ምልክቱ አለ እንዲያው ከላይ በኩል ያለው የዓይኔ ቆብ ላይ እብጠቱ እንዳለ ቀርቷል።እዚ እምኖርበት ሃገር anti age ተብለው ከመሸጣቸው ባሻገር ማስታወቂያው በእድሜ የገፉት ናቸው advert የሚያረጉት።ቅድስቴ ደሞ እድሜ አይወስነውም አልሽን ይሄ ነገር cream በትምህርት ባላቀውም side effect እንዳለው ሰዎች ያወሩታል ለምሳሌ ክሬሙን ሳንጠቀመው ስንቀር የዓይናችን ስር ቆዳ የመንጠልጠል ባህሪ እንዳለው ይነገራል።እግዲህ አንቺ ደሞ በትምህርት ብሎም በሙያው ላይ ስላለሽ ምን ትመክሪኛለሽ?አመሰግናለሁ።
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Dear kuku, I’m glad you ask me this question. An eye cream is a particular product that you'll be glad you started early with, The skin around the eyes is a super delicate area that really benefits from lots of extra love and attention, so daily moisturizing early on is a great idea. It will help keep your eyes looking bright and awake, reduce dark shadows, and minimize any early morning puffiness. Beyond that, maintaining the thin, fragile under eye area is kind of like applying a daily SPF: You can't see the sun's damaging side effects now, but you will notice them later on. It's always best to get a head start on a healthy routine! But choosing an eye cream that's made for you it means the older people you see on commercial is using anti-aging eye cream but we have to use illuminating Eye cream. Hope I answered your question. Thank you 🙏🏽
@halemayaseen1313
@halemayaseen1313 7 лет назад
ሹክረንእህት
@nugusewubi6915
@nugusewubi6915 7 лет назад
kuku Nigussie
@nananoureddim8072
@nananoureddim8072 6 лет назад
kuku Nigussie نnaga
@helentkursew3334
@helentkursew3334 7 лет назад
የማስረዳት ብቃትሽ በጣም ጥሩ ነው አስበሽበትና ተጨንቀሽ የምታዘጋጂው ቪዲዮ እንደሆነ ያስታውቃል በርቺ!
@fatumaahmed6632
@fatumaahmed6632 7 лет назад
የኔ ማር ብዙ ልጆች እከታተላለሁ ግን እዳንች በሀሪፍ ሁኔታ ግልፅ አይሆንልኝም በጣም ትመቻለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኑሪልን ውድ ሠናይ የሆነ እና ለሥላሳ ለዛሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ልዩ ነው ውድድ queen😘😍
@rakebsamson7440
@rakebsamson7440 7 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ቅን ሰው ነሽ እውነት ጊዜሽን ሰተሽ እማናቀውን እንድናውቅ እየረዳሽን ነው so thank u a lot sweetheart GOD bless u
@እናቴዉስጤናትሚሚየ
እኔስ የማዳም ኩሽና ያለ እድሜየ አጨማዶኛል ድካሙ እየተጫጫነኝ ለፊቴ ምንም ግዜ የለኝም ገባዉ ተጋደምኩ ለዉበቴ ምንም አይመስለኝም ሰይጣን ይሆናል እየደቋቆሰ ያሰንፈኛል ጎበዝ ነሽ ይሄን ሁሉ መጠቀምሽ ለዉበትሽ የምትጨነቂ ነሽ ካንች ጉብዝና ለኔም ቀንሶ በሰጠኝ ምናልባት ሃገሬ ስገባ ማዳም ስለምሆን እራሴን እጠብቅ ይሆናል so tnx sistu
@deboraabera6842
@deboraabera6842 7 лет назад
ዋዉ ቆንጆ በጣም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን፡የማታዉንም ክሬም እስት አሳይን በጣም እፈልገዋለሁ፡ተባረክ፡፡
@zeiadahaboyemchachu3277
@zeiadahaboyemchachu3277 7 лет назад
ኡፍፍፍ ማር እርገታሽን እንዴት እንደምወድልሽ ትክክለኛ ስርአት የተላበሰች ኢትዮጲያዊት ነሽ ባለሽበተ ሰላምሽ ይብዛ የማታውን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን
@tsehaykalayu2497
@tsehaykalayu2497 7 лет назад
ቅድስትየ ለሁሉም ነገር በጣም አመሰግንሻለሁኝ። እጅግ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ God bless U . አንድ ነገር ብታግዥኝ ደስ ይለኛ ቆዳየ በጣም sensative ነው እና በሆነ ምክንያት የወጣኝ ኩስል ጠባሳ ሁኖ ቀረ በተለይ በእግሬ አከባቢ በዙ mark ነው ያለኝ አጭር ልብስ መልበስ አልቻልኩም። መፍትሄው ብትነግርኝ በጣም ደስ ይለኛል የኔ እህት
@አህብኩምፌላህለአላህስልእ
ቅድስትየ ኔቆጆአ በጣም ጥሩ ነገር እያሰተላለፈሽልን ነው አነመሰግናለን ያቄ ነበረ ከፈሬየተቀባሁትን ነገ ጥ አይቀበልም ይቀረፈታል ባዝሊን ጄብሰቲከ ሊቢሰቲ አይቀቀበልመ ምንትመክሬኛለሸ💓💓
@seidmehamed5436
@seidmehamed5436 6 лет назад
ቅድስትየ እናመሰግናለን እሚገርም ትህትና ነው ያለሽ በዚሁ ቀጥይበት ቆንጅት በርች
@richodanny8826
@richodanny8826 5 лет назад
I never use any makeups in my life except Vasilne, so I am not encouraging to use all that , nature is better than makeups, thank you for your time, and I like your personality.
@salmanamsari6032
@salmanamsari6032 7 лет назад
ዘምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣፍ አሪፍ ናቸው እንዳልሽው ሽታ ያላቸው ነገሮች አይመቹኝም ያመኛል ፊቴን በቀን 2ጊዜ እታጠባለሁ ማታ ማታ ቫዚሊን እጠቀም ነበር ግን ድርቀቱን አለተወም አሁን ደሞ ኮኮናት ኦይል እና የወይራ ዘይት እጠቀማለሁ ግን ጠዋት ስታጠበው ያው ነው ድርቅ ብሎ ነጭ ነጭ ያወጣብኛል ልክ እንደ ጭርት አይነት ፡ እስኪ ዛሬ ያስተማርሽውን ደሞ እጠቀማለሁ ግን ከቻልሽ የማታውንም ብታሳይን በጣም ደስ ይለናል ።
@mohinuddinmohinuddin9401
@mohinuddinmohinuddin9401 7 лет назад
እሺ ቆንጆ እኔም በጣም ነው እምወድሽ ከለርሽ በጣም ነው እሚያምርው ስንትኛ ምንጠቀመውን ክሬሙችንም አደራ እጠብቃለሁ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
በመጀመሪያ አመስግናለው በጣም ነው የምወድሽ
@meroonmeme8303
@meroonmeme8303 7 лет назад
ዉይ ቅድስትየ መግለፅ አቃተኝ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ ስወድሽ ደግሞ የኔ ማር አይቼስ ብዉል ባድር አልጠግብሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጥያቄንም መለሽልኝ በፁህፍ ግለጪ ብየሽ ይኸዉ ሁሉም ግልፅ ሆነልኝ በዚሁ መልኩ ለቀጣይም ግለጭዉ በርቺልን የማታዉንም ክሪም እጠብቃለን በቅርቡ
@Merry927
@Merry927 7 лет назад
ማማዬ ስወድሽ እኮ ሆዴ የማታውን እንጠብቃለን♥♥♥
@Tigi2625
@Tigi2625 7 лет назад
ስለምትሰጭን ትምህርት በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው ጥያቄም ነበረኝ Pond-s ክሬም የሚጠቅመን ለቤት ውስጥ ብቻ ነው ወይስ ተቀብተን ውጪም ልንወጣበት እንችላለን? በርቺ አመሰግናለሁ!
@ካልሆነለድኔመኖርለም-ቈ8ጀ
ቅድስትየ ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጠንክሪ እናም ሁሌም ቢሆን ምታሳይንን ክሬሞች ልክ እንደዛሬው ጎላ አድርገሽ እስክሪን ላይ የዛሬው ተመችቶኛል በጣም ፀጉርን ለመፈርዝ የተጠቀምሽውን ዘይት እንድህ ጎላ አድርገሽ ብታሳይን ከእንደገና ቪድዮ ሰርተሽ
@michualem5112
@michualem5112 7 лет назад
እንኳን ደና መጣሽ እኛ ገና ልተኛ ነው ላች መልካም ውሎ ለኛም መልካም እቅልፍ
@fatumaseid7626
@fatumaseid7626 7 лет назад
በጣም ነው የምትመችኝ ቅድስትየ ክሬሞቹን ተጠቅመን ኪችን ምግብ ለማብሰል ብንገባ ችግር አይፈጥሩብንም
@myname5318
@myname5318 7 лет назад
እናመስግናለን ቆንጂዬ የማታውን ክሪም ነግሪን
@selehulumnegeregzabirymesg9309
እኮን በስላም መጣሽ ምርጥ እህታችን
@bezawitzewedu5715
@bezawitzewedu5715 6 лет назад
እውነት ትምህርትሽ እርጋታሽ የምታስረጅበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፊቴ በጣም ተበላሽቶአል ከአይኔ ስር ጀምሮ ወደ ታች ብጉር የሚመስል ትናንሽ ያተበተበ ነገር አለው ምን ባረግ ይሻለኛል እባክሽ ሙያዊ ድጋፍ አድርጊልኝ
@ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
@ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 лет назад
ቅድየ የምትሰሪያቸው vido በጣም ጥሩ ናቸው ብዙ ማናውቃቸውን ነገሮች አውቀናል እናመሰግናል። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴ በጣም ውብ ነበር አሁን ግን ጥቁር ጥቁር ጥሎበታል ሊሄድ አልቻለም ከቻልሽ ምታውቂው ነገር ካለሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 лет назад
ኪዲ ለትምርትሽ እናመሰግናለን ግን እኔ በራሴ በኩል ከቅልፌ ተነስቸ እሄን ሁሉ የመቀቢያ ግዜ የለኝም አረብ ሀገር ያለን አብዛኞቻችን ከቅልፍ ተነሳን ተሎ ወደስራ ነዉ So ቀለል አድርጊዉ ለምሳሌ በሳሙና ብቻ መታጠብ ( አንድ የፀሀይ መከላከያ የፊት ክሬም መቀባት እደዚህ ቀለል ያለ ጊዜ የማይወስድ ካለ አሳይን እሽ ማማዬ 😍
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 7 лет назад
በጣም እናመሰግናለን እኔም እወድሻለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ የማታውን ክረም አስተዋውቂነ በጣም ነው የምንፈልገው ....??
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 7 лет назад
ጎበዝ ኪዲ እውነት ስራሽ የእውነት ነው እኔም ለብዙ ሰወች እንዲከተለሽ እያረግኩ ነው well done😍
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Thank you beautiful ❤️
@mozamoza8734
@mozamoza8734 7 лет назад
ትምህትሽ በጣም አሪፍ ነው ማቴሪያሎቹ ተመጣጣኝ ዋጋ ናቸው አልፎም ብዙ ወጭ አውጥተን ገዝተን የምንጠቀመው ለብጉር አዛጥቶናል የአንችን እሞክረዋለሁ ደሞ ቃላት አጠቃቀምሽ በአማረኛ ቢሆን ይመረጣል እደኔ የእንግሊዘኛ አላርጂክ ያለው ስለሚኖር ደግሞ በርች
@winyasefa2496
@winyasefa2496 7 лет назад
ቅድስትዬ ቆንጆ ነው ወድጄልሻለሁ night creamunm lakeln tebarki
@أمومحمدمدينامحمد
አላደገብኝም እደዚህ አይነት ነገር ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ እናመሰግናለን
@minteorogul1432
@minteorogul1432 7 лет назад
የኔ ቆንጆ እንኩዋን በሰላም ቆየሽን
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 7 лет назад
Weyee yene yemwedat Konjo enqanbeselam metash thank U demo beyalew banchi mekniyat ena be surafel presence Tv channel amharic lemedkut 😀😘😘😘😘Tebarekiiiiiii
@selamworku2083
@selamworku2083 7 лет назад
ስለሁሉም ትምህርትሽ አመሰግናለሁ ቤት ስንሆን የምንጠቀመውን ግልፅ ባለ መልኩ ነግረሽናል አሁን ደግሞ ማታ ስንተኛ ፊታችን ምን መጠቀም እንዳለብን ምክርሽን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 7 лет назад
Selam Worku ynami teyake new
@mabeethmabeeth5684
@mabeethmabeeth5684 7 лет назад
ቅድስትዬ ቆንጆ ተባረኪ የምጠይቅሽ ነገር ደሞ ፊቴ ወዛም ነው እና ቡግር ያስቸግረኛል ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም ከቻልሽ ንገሪኝ በተረፈ ውድድድድድድድድ አረግሻለሁ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
በቃ ሰላንቺ የሄ ነው ብዬ ኮመንት ለመስጠት ቃላት ያንሰል 😗😍👌ባለሽበት አላህ፦......👌
@zaynbendris8044
@zaynbendris8044 7 лет назад
በጣም ተመቸኝ አቦ ይመችሽ እሽ የማታውን ክሬም ማየት እፈልጋለን
@dontcareforeverting9204
@dontcareforeverting9204 7 лет назад
ውብ ነሽ ቅድስ ሜክአብ ባትጠቀሚሚ እንዲሁ ታምርያለሽ ትህትናሽ ደሞ በጣም ማራኪ ነው በርቺልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ባለፈው አሳይተሽናል ግን ብዙ አይታይምና ድንገት በፎቶ ብታሳይን ሜክያጅ ከማድረግሽ በፊት ከስር ቆዳሽን ተቀብተሽ ከላይ ሜክያጅ ያደረግሽውን የፈለኩ ከስር የተቀባሽውን ነው እባክሽ
@jsjssjejss4216
@jsjssjejss4216 7 лет назад
የለሊት የምትጠቀሚውን ኪሬም አሣይኝ ቆንጆ ነገር ነሽ እኮ
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 7 лет назад
ተባረኪ ማማ ጥሩ ትምህርት ነው ጥሩ ልምድ ነው እያካፈልሽን ያለሽው
@fadiasafaw4980
@fadiasafaw4980 7 лет назад
Thank you kidest ስለ ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ግን ምንም አይነት ነገር ፊቴ ላይ ባደርግ ቡግር ይዎጣብኛል ምንም አልጠቀምም ሌላው ቸኮሌት ከበላሁኝ ፊቴ ቡግር በቡግር ይሆናል ግን አቆምኩ አልበላም ግን እህት ምክንያቱ ምን እንደሆነ or ምን መጠቀም አለብኝ pleas
@ferd8937
@ferd8937 7 лет назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግነለን ፀጉሬን ለመስለስ ምን ልጠቀም በጣም ደረቅ ነው የመታውንም ኪሬም አሰይን ቆንጅት
@imoushmola8289
@imoushmola8289 7 лет назад
እናመስግናለን መቅዲዬ ♥♥♥
@mulutube1713
@mulutube1713 7 лет назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ጤና ይስጥሽ
@kedjadheko660
@kedjadheko660 6 лет назад
Konjo
@vhxhdhfgchfyxhxf3048
@vhxhdhfgchfyxhxf3048 7 лет назад
የዛሬው በጣም እምፈልገዉን ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን የሆንሽ ቸኮሌት ❤❤❤❤❤
@joejoet5867
@joejoet5867 7 лет назад
በቅድሚያ እንደምን አለሽ ቅድስት በጣም እናመሰግናለን ጊዜሽን መስእዋት አድርገሽ ስለምታካፍይን ነገሮች ሁሉ ከልብ ላመሰግንሽ እወዳለሁ በዚያላይ በጣም ነው የምወደው ስለ ሜካፕ አጠቃቀም የኔ ጥያቄ ስለ ጸጉር ነው ጸጉሬ በጣም እየ ተበጣጠሰ አስቸግሮኛል እባክሽ ናቹራል ትሪት መንት ና መበጣጠስ እንዴት ሊያቆም ይችላል ቪድዮሽን እከታተላለሁ ግን የማላስቸግርሽ ከሆነ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል በጣም እኔ በግሌ በጣም አመሰግንሻለሁ እንዳንቺ አስተዋይ ወጣት ይብዛልን መልካም ነገርን ለሰው ማድረግ ማስተማር የሰውን አእምሮ በእንደዚህ አይነት ተግባር መለወት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እርብቃ ነኝ መልስሽን እጠብቃለሁ ።
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 7 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ እኔ ሜካብ አልጠቀምም ግን ስለምወድሽ ነው እምከታተለው እና ፊቴን በሳሙና ታጥቤ ፌር ነው እምጠቀመው እና ምን ትመክሪኛለሽ
@ያረብአንተመጨረሻየንአሳም
ቅድስትየ ጀዛክ አላህ ኸይር
@ታመሻልኢትዮጲያታመሻልኢት
የማታውን ንገሪን እናመሰግናለን ቆንጆ
@አልሀምዱሊላህአለኩሌሀልላ
ፀጉርሽን እዴት ነው እርጥብ ያደረግሽው
@الحمداللهربالعالمين-ف1م
ስወድሽ በርቺ በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ
@SaraSara-ij2or
@SaraSara-ij2or 7 лет назад
እናመስግናለን ይመችሽ ቆንጆ ስለ እግራችንን እንዴት እንዳይደርቅ ብትነግርሪን
@KhanJan-vm1mo
@KhanJan-vm1mo 7 лет назад
ማሬ በጣም ነው የምናመስግነው። ቢቻል ለድራይ ስኪን የሚጠቅም ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ነገር ብጠቁሚን
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 лет назад
አመሰግናለሁ አሪፍ ነገር ነው ያቀርብሽው የማታው እጠብቃለሁ
@mvvnvbb7484
@mvvnvbb7484 7 лет назад
ቅድስት ሰላምነሽ ሰላምሽ ይብዝልች ማር የማታውን እና የቀኑን ክርም ሰማቸዉን ፀፋልን ማር በርችልን
@hananahmed3878
@hananahmed3878 7 лет назад
Mvv Nvbb ቅድስትየ ማር እዴት እደምወድሽ ብታዉቂ
@linaandres5163
@linaandres5163 6 лет назад
Marege Awol ሹክራን ውድ
@mahiletniguse3353
@mahiletniguse3353 7 лет назад
Woow bexam dasi yelali.kezi befit. Mekap tetekim alawukm neber mikniyatum atekakemu sil malak ahuni gen bexam dasi bilognal enamesegnalem konjoo
@asedeheile7474
@asedeheile7474 7 лет назад
በጣም ወድጄዋለሁ በተፈጥሮዬ ሜካፕ አልወድም ለኔ በጣም ምፈልገውን ነው ያሳየሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ የማታውንም አሳይኝ እህቴ እኔም በጣም ወደድኩሽ
@Hu-uu7zg
@Hu-uu7zg 7 лет назад
የእውነት የገጥርልጅ ውበት እድዚህ አማራች ቅባት ክሪም ብናገኝ ከተማ ያሉትን እንገለብጠቸውለን። ለማንኛውም እናመስግናለን ከልብ ማር የሁንሽ ልጅ
@ሶፊያቢንትኢስላምከሎጎሀይ
Hu እመቤት እኮ ወዳጀ
@Hu-uu7zg
@Hu-uu7zg 7 лет назад
Helen Helen ክክክክክክክ ባይሽኝ አሁን ምን እንድመስልሁ አቤት ደም ግባቴ
@senaitbekele47
@senaitbekele47 7 лет назад
please masejere smsn ngerig ltflsh felge lagegsh alchalkum
@kidisitabera967
@kidisitabera967 7 лет назад
Hu እመቤት ከከከከከከከከከከከ እገጥርልጆችእኮ ቆንጆነን
@user-qb5ki2mw8s
@user-qb5ki2mw8s 6 лет назад
በጣምጂ
@ferdousekamil3892
@ferdousekamil3892 7 лет назад
እናመሰግናለን ማር እኔ አይኔ የታችኛው ክፍል ብዙ ጊዜ ያብጣል ይጠቁራልም ጭምር በተጠማሪም የአይን ቆቤ የመሸብሸብ ባህሪ አለው ምን ልጠቀም? ? 2)ፀጉሬ ከመጠን በላይ ይሰባበራል እንዴት መመለስ እንደምችል እና ምን አይነት ሻምፖ እና ኮንድሽነር መጠቀም እንዳለብኝ ብትነግሪኝ 3)ፊቴ ላይ በብዛት ፀጉር ይወጣል ቆዳዬን በማይጎዳ መልኩ እንዴት ላስወግድ? አመሰግናለሁ ይቅርታ ጥያቄ አበዛሁ ቪድዮዎችሽ ሁሉ በጣም ነው የወደድኩት ♥♥♥ ግን በብዛት በፊት ላይ ብቻ ነው ሚያተኩሩት እና ሌሎች አካላቶቻችንም እንዴት መንገባከብ እንዳለብን ብታሳይን ጥሩ ነው ቀጥይበት የኛ ብርቅ ሌላው ደግሞ ምታሳይን ነገር ሁሉ ኮስሞዎች ናቸው እና ኢፌክት ሊኖራቸው አይችልም ወይ በቀላሉ በተፈጥሮ እና ቅርባችን በምናገኛቸው ነገሮች ቆዳችንን የምንከባከብበት ቪድዮ በመሀል መሀል ብታስገቢ ጥሩ ነው ሜክአፖቹ እንዳለ ሆነው
@masramasra811
@masramasra811 7 лет назад
wow arfe new thank you my dear sister! Ye matehunem shukebahlene
@zeyadahamidjamel2013
@zeyadahamidjamel2013 7 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የመዲያት መደኒት ከለሽ?? ሼር አርግሊንንን
@nardosethiopiawit5500
@nardosethiopiawit5500 7 лет назад
እንኩዋን በሰላም ሰነበትሽልኝ እንኩዋን በሰላም መጣሽ
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 7 лет назад
Thanks so much lots of info yes please do a video of how you take care your face at night time.
@genetfekade5212
@genetfekade5212 7 лет назад
Hi kidest በመጀመሪያ ስለሁሉም vedios ከልብ እናመሰግናለን 1ጥያቄ ነበረኝ እኔ በምስቅበት ግዜ ከአይኔ ስርና በጎን በኩል መስመሮች ይታያሉ so anti aging eye cream ነዉ መጠቀም ያለብኝ ወይስ አንቺ ያሳየሽውን (እድሜዬ 29 ነው)
@stiustina9603
@stiustina9603 7 лет назад
እናመስግናለን ቆንጆ በተርፍ የቅንድብ አቀናዳደብ ብታሳይፕ
@mehakedir1147
@mehakedir1147 7 лет назад
About sun screen I suggest BB cream it’s cream foundation at the same time it’s sun screen with out any smell and you can select your skin tone and All the best
@gentgermadihen4003
@gentgermadihen4003 5 лет назад
Thank you so much it helps me alot specially the sunscreen how to usepart.....
@የወንድሞቸእህትነኝየወሎዋ
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ግን እኔ ሜካፕ ፊቴን ነክቶኝ አያውቅም ቫዝሊን ብቻ ነው የምጠቀመው ሀገሬ ስገባ እሞክረዋለሁ ተባረኪ ትምህርትሽ አስተማሪ ነው ቀጥይበት የኔ ውብ ነገር
@rotanaabe2846
@rotanaabe2846 7 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ sunscreen አሁን ነው ሄጄ ምገዛው my face type dry skin selhone anchi mittekmiwn product nw mitekmw tnx about this video we waiting night came kid widdddddd yene tafache
@asiemekonen6086
@asiemekonen6086 7 лет назад
Wow betam arif temhrt new yen konjo Minm eskzar leskin tert baladrgm ahun gen emokralhu
@edidiyaelias5647
@edidiyaelias5647 7 лет назад
Yena konjo betam tiru new . Gin endi tekebicha elayu lay makeup madireg echlalew ?
@teand5856
@teand5856 7 лет назад
እናመሰግናለን ቆጅዬ ሰላምሽ ይብዛ በተለይ የክሬሞቹን እቃዎች በደንብ ዙም አድርገሽ ነው ያቀረብሽው። እንወድሻለን በርችልን ማማዬ
@rosagoreg5015
@rosagoreg5015 7 лет назад
Kidistey betam amesgenlu berthey Tanks a lot for your help
@ethioqueen-19ethiopian16
@ethioqueen-19ethiopian16 7 лет назад
በጣም እናመስግናለን ዛሬ ገዝቼ እሞክረዋለው
@asterfekadu4051
@asterfekadu4051 7 лет назад
Betam Arif Temirt Naw Yasayeshin Enamesegenalen Ye Matawunem Enifelegalen konjo
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
ምርጥ የኔ ቆንጆ ይመችሽ
@mesitakale5957
@mesitakale5957 7 лет назад
እናመሰግናለን ማማዬ በርችልን♥♥
@elsagebre5418
@elsagebre5418 6 лет назад
Tebareki konjo I learn a lot good job.
@rimbintbaba5781
@rimbintbaba5781 7 лет назад
*_በጣም እናመሰግናል sister_*
@zelex8659
@zelex8659 7 лет назад
እናመሰግናለን ማር እኔ 3አመቴ ጠዋትም ማታም Olay cream ነው የምጠቀመው ለዛውም ኢንዶነስያዎች አሪፍ ነው ብለውኝ ግን ብጉር ይወጣብኛል ፊቴ ላይ
@saraabate
@saraabate 7 лет назад
እናመስግናለን ማማየ
@imfkr2232
@imfkr2232 7 лет назад
Woow ቆንጆ በጣም ቆንጆ ክሬሞች ናቸዉ ገዝቼ እጠቀመዋሁ ዉጤቱንም እነግርሻለሁ የማታዉንም አሳይን ማር
@ሃናየድግልልጅሃናየድንግል
በጣም የምትወደዲ ልጅ ነሽ ሰነስርአትሽ ሁሉ በጣ ደስ ትይ አለሽ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
እንደው ጣፍጭ ነገር ነሽ አይዞሽ በርች ጎበዝ ውድድድድድ
@siinannanboni7448
@siinannanboni7448 7 лет назад
Wow Kidu konjo thank u so much!!!!! Tsebaye senayi
@berkyassen7840
@berkyassen7840 7 лет назад
መቅድ ቆንጆ የ ምትሠራቸው ስራወች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እህት አብሽሪ መቅድ አንድ የመጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ አህት በናትሽ ፊቴ በለዘ ምን አይነት ቅባት ብጠቀም ይሻለኛል መቅድ መልሡን እንደምትነግሪኝ በተስፋ እጠብቃለሁ አደራ አደራ እህት
@ጥሩየብድሬ
@ጥሩየብድሬ 7 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስ ቆንጆ
@melatgetachew7891
@melatgetachew7891 5 лет назад
Thanks for sharing but What about for Normal skin any products?
@sarahissa2109
@sarahissa2109 7 лет назад
I really like your videos!!! You're so beautiful and I really like the way you explain things in detail 😍
@misraktesfeye5105
@misraktesfeye5105 7 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስት ጥያቄ አለኝ ፈቴ ላይ ጥቁር ነገር ትንንሽ አለብኝ ከአይኔ በታች በሁለቱም በኩል ነው ምንም አይነት ነገት ተጠቅሜ አላውቅም እና ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ
@selamselam7844
@selamselam7844 7 лет назад
አመሰግናለሁ ማር የማታውን ደሞ አሳይን ።
@Phone-lx2hk
@Phone-lx2hk 7 лет назад
ቅድት ተባረኪ የማታውንም እንጠብቃለን!!
@samimare6971
@samimare6971 7 лет назад
ቅድስት ለሉ ነገርሺ በርቺ አመሰግናለሀሁ የማታዉንም ክሬም ብተሰሪዉ ጥሩ ነዉ
@mariamali4914
@mariamali4914 6 лет назад
ቅድስትዬ ዘመንሽ ይባርክ ስወድሽ
@dianahaile7825
@dianahaile7825 7 лет назад
Wdddd yene shikor betam tnx berchi 😘👍🏽👍🏽
@Hanan-yg2yd
@Hanan-yg2yd 7 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@tagestqsas7893
@tagestqsas7893 7 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ቆዳዬ በጣም ወዛም ነው ምንም አይነት ሜካኘ አልጠቀምም በጣም ሽፍታና ጥቁር ነጠብጣብ አለብኘ ምን ልጠቀም ሹክ በይኝ ከሜካኘ ውጪ
@wutsefetmulaw2298
@wutsefetmulaw2298 7 лет назад
Betam new yemasegenesh yene fita betam oilyskin new .yemata lay minetekemiwn video biteser desi yelegnal bereche betelay oilyskin lalen 😍😍
@ermias7232
@ermias7232 7 лет назад
Betam harif new yene konjo ena yematawun Asayin so thanks
@fafcoffeecoffee8301
@fafcoffeecoffee8301 7 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስት ቅመም ...ወዛማ የሆነ ፊት ምን እንድንጠቀም ትመክሪናለሽ ቡዙ ጊዜ ስመለከት ለአደጋ የሚጋለጠው ወዛማ ፊት ነው
@amidiyaamidiya291
@amidiyaamidiya291 6 лет назад
La wezama fit min ayinetoch kirem badereg yishala asayeng
@marymeles7964
@marymeles7964 7 лет назад
ቅድስትዬ እኔ ከዚ በተለየ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈልጌ ነው ሌላ ቻናል ላይ አይቼ ነው ቡጉር ከጠፋ በኻላ ፊታችን ላይ የደረቁን ያስወግዳል ተብሎ የጥርስ ኮልጌት አሪፍ ነው የሚል አየሁ እና ምን ትያለሽ መልሽልኝ እሺ። አመሰግናለሁ
@timnitgebremichael4087
@timnitgebremichael4087 7 лет назад
I love all your videos. They're helpful ❤️❤️
@toybabinteslam9030
@toybabinteslam9030 7 лет назад
እናመስግናለን የኔ ውድ
Далее
Истории с сестрой (Сборник)
38:16