Тёмный

❤️በማታ ጊዜ ቆዳየን እንዴት እንከባከባለሁ /HOW I TAKE CARE OF MY SKIN AT NIGHT 

beautybykidist
Подписаться 158 тыс.
Просмотров 524 тыс.
50% 1

Hey my loves, y’all ask me to do my night routine after watching my day time routine. Here you have it.
Products
1, cocoa butter
2, Illuminating Eye Cream www.elfcosmetics.com/p/illumi...
3, Blistex www.walmart.com/ip/Blistex-En...
4, Aveeno night cream www.walmart.com/ip/Aveeno-Ult...
5,No7® Beautiful Skin Night Cream www.target.com/p/no7-174-beau...
INSTAGRAM / iam_kidist
FACEBOOK m. #!/kidist.nora...
TWITTER / kidistzemene
SNAPCHAT / mc_kiddy
Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
Everyday makeup look • Video
New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
Husband does my voice over • Video
GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
• Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
• MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
• EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
• Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...
Track : Krakn - Light Ncs Release]
Music provided by NoCopyrightSounds.
Watch: • Krakn - Light [NCS Rel...
Free Download / Stream: ncs.io/LightYO

Опубликовано:

 

17 окт 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 950   
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው በጣም ነው ምወደው የምትሰሪያቸው በሙሉ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ስወድሽ
@abdulsemeddedgeba9148
@abdulsemeddedgeba9148 6 лет назад
Thanks
@rutakiflom813
@rutakiflom813 6 лет назад
Habiba Hassne voice z
@preeamen7875
@preeamen7875 6 лет назад
Eni feti kibatama ayedlme derkim ayedlhem so mekakelga nwe wezu lelawe demo betame sensitive nwe men large please
@user-lq5wb1wk7b
@user-lq5wb1wk7b 6 лет назад
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኝ ፊቴ ስታጠበዉ ነጭ ነዉ እሚሆንብኝ እንደ ፎርፎር ይላላጣል ነጭ ነገር ቅባት ነገር ስጠቀም ቡግር ፊቴን አበባሽዉ አሁን ደሞ ትንሽ ቡግሩ ሲጠፋ ደሞ ጥቋቁር ነጥቦች አለቅ አለኝ
@andei1868
@andei1868 5 лет назад
እኔም እንዳንቺ ነኝ በጣም ተቸገርሁ አገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ግን ፌቴ ተበላሸ ሰው ምን ይለኛል እያለሁ በጣም አስጨነቀኝ
@semhart4632
@semhart4632 6 лет назад
Thank you my dear 😘😘😘
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 лет назад
Semhar Tesfalidet ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-r9z7wNwGa7w.html
@asli2998
@asli2998 6 лет назад
Ohhh thank you so much enem betam derk new kodaye gn sensitive mehon alemeonun bemn mawek echelalew?
@bekelchedo7304
@bekelchedo7304 4 года назад
ቅድስትዬ የኔ ልዩ በጣም እውድሻለው ዝም ብዬ ሥሠማ ብውል አልጠግብሽም እናመሠግናለን ጎበዝ በርች
@lailaahmed3473
@lailaahmed3473 6 лет назад
የኔ ቆንጆ በናትሽ እኔ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ እንዴት ማጥፋት እችልለሁ
@serkalemadane6550
@serkalemadane6550 6 лет назад
yene konjo ene madiyat yaschegiregnal eski min litekem
@makkaali983
@makkaali983 5 лет назад
Hi
@yoursyosief863
@yoursyosief863 5 лет назад
Yene konjo bnatsh ene fte tkur ntbtab alebn endiet matfat alebn
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 6 лет назад
You can find cocoa butter in any African store in the US. That is my favorite moisturizer too.
@noneofmybusiness1376
@noneofmybusiness1376 4 года назад
@beautybykidist Hi , I just want to say if Queen Elizabeth cocoa butter is suitable for sensitive skin because i have sensitive skin and i want to purchase the cream. Let me know . Thanks you
@wbalm123tsfa9
@wbalm123tsfa9 6 лет назад
ግን አንድ ቀን ከመቀባት የራቅሽ ጊዛ ፊትሽ እንዴት እንደሚበላሽ ልነግርሽ አልችልም። ያው እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ሰርቶናል እናም ምንም መቀባት ባላስፈለገ ለእግዚአብሔር ብንሰግድ
@funemulatu852
@funemulatu852 6 лет назад
Wbalm 123 Tsfa yane wed hulum lane temechitognale berchilegn gen tebasan edat matefat yichelale please ?
@judy4244
@judy4244 6 лет назад
Ke sigidet gat min ayayazew. Ferisawi
@tadygemtisa4012
@tadygemtisa4012 6 лет назад
Wbalm 123 Tsfa Beye farmasiwu molotoal
@askalelove7322
@askalelove7322 5 лет назад
Pls address
@maregeawol1878
@maregeawol1878 6 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ ምላሽሽ ፍጣን ነው። ደስ ይላል እኔ ፊቴን መለየት አልቻልኩም ወዛማም አይደለም ደርቅም አይደለም የትኛው ብጠቀም የተሻለ ነው በጣም ተቸግሬአለሁ ከተቻለሽ ብትመልሺልኝ
@serkalemadane6550
@serkalemadane6550 6 лет назад
ማስኮችሽን ወድጃቸዋለው እስኪ ለማዲያት የሚሆን ማስክ አዘጋጅልን
@hanany6109
@hanany6109 6 лет назад
Hello, Kidist what do u recommend for dark spots? I have oily and sensative skin with dark spots, I have tried so many products but didn’t work out please give us suggestions
@betelhemtameru7449
@betelhemtameru7449 6 лет назад
THANKS KIDEST FOR YOUR ADVICE.CAN YOU TELL ME WHERE CAN WE GET THE ORIGINAL COCO BUTTER IN ADDIS ABABA?
@user-bf4yi4th3n
@user-bf4yi4th3n 6 лет назад
በናትሽ እኔ ሜካፕ ተጠቃሚ አደለውም ፊቴ ግን ጥቁር ነጠብጣብ በጣም አለብኝ ምን ላርግ
@user-le8bd3qx4s
@user-le8bd3qx4s 6 лет назад
የአባቴ ብቻ ነኝ እኔም መልሥ እንጠብቃለን
@helenzewdu1038
@helenzewdu1038 6 лет назад
ደስ ስትይ ጋበዝ
@user-bf4yi4th3n
@user-bf4yi4th3n 6 лет назад
አመሰግናለው ማር ከ ውሀ ውጪ ፊቴን ምንም አይነት ነገር አላስነካም አረብ ሀገር ከመጣው ጥቆቁር ነገር የወጣብኝ
@nurefikir8560
@nurefikir8560 6 лет назад
የአባቴ ብቻ ነኝ እኔም እንዳቺው ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም
@user-vz4xb7xl5v
@user-vz4xb7xl5v 6 лет назад
የአባቴ ብቻ ነኝ እንየም እንዳቺ ከምክአፕ ናፃ ነኝ ግን ዋሃ ብቻ ነው ምጠቀመው
@aterefateref8813
@aterefateref8813 6 лет назад
የኔቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ግን እኔ ፊቴን ደርቅ ወይም ለስላሳ። መሆኑን መለየት አልቻልኩም እባክሽ እህቴ። እባክብ እንዴት ማውቅ እንዳለብኝ አስርጅኝ። ፊቴን ታጥቤስጨርስ ለተወሰነ ደቀቃ። ጭምድድ ያደርገኛል ግን ቄይቶ ይተወኛል። መልስሽን እጠብቃለው
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 лет назад
Dubai Kural ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-r9z7wNwGa7w.html
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 лет назад
Dubai Kural ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jXs_qCo88U8.html
@dreambighavegoals4815
@dreambighavegoals4815 6 лет назад
እኔም እዳችው ያስቸግረኛል በዛ ላይ አለርጂ አለብኝ ምንም መጠቀም አልቻልኩም፦Lotriderm cream ለአለርጂ መጠቀም ጀመርኩ ከዛ ወዲ ጭራሽ እሱን ሳቆም ችፍ ይልብኛል!ቆዳዬን እዳይጎዳው እየፈራው ነው ቅድስትዬ እስኪ መላ ካለሽ መላ በይኝ please.
@oliveoliver9105
@oliveoliver9105 6 лет назад
Enem lik endanchi aynet new chigire
@aterefateref8813
@aterefateref8813 6 лет назад
Loreen Bravely bewinew Ena endet new mawik yemchalew. Yene konjo
@firehiwotrobsan9836
@firehiwotrobsan9836 6 лет назад
thank you sweet for all you perfect recomendation. በተለያየ አጋጣሚ ሰዉነታችን ላይ የተፈጠረን ጠባሳ እንዴት ማጥፋት እደምነንችል advice ካለሽ እባክሽ
@rahelweldu7376
@rahelweldu7376 6 лет назад
Is IT Good to use palmers cocoa butter with vitaminE for face?
@zeybaabate3230
@zeybaabate3230 6 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስቷ ግን ከቻልሽ ማዳት እንዴት ማጥፍት እንዳለብን ምክር ስጭን
@nurefikir8560
@nurefikir8560 6 лет назад
Zeyba Abate ክክክክክክክክ
@user-rv6qy6sz6d
@user-rv6qy6sz6d 6 лет назад
Zeyba Abate
@sifatesifate5335
@sifatesifate5335 6 лет назад
Zeyba Abate enam faligalw
@hfgf5927
@hfgf5927 6 лет назад
Zeyba Abate እህት fd ስምሽን ንገሪኝ
@zeybaabate3230
@zeybaabate3230 6 лет назад
+Hf Gf zeyba yimer weym yanchin fb sim lakilgni
@hayatarega7980
@hayatarega7980 6 лет назад
ከቻልሽ እቤት ስንውል ለወዛም ፊት የሚሆን የሚቀባ ነገር ስሪልን ምክንያቱም እኔ ቤት ውስጥ ነው ስራየ ስነሳ ፊቴን ታጥቤ ወደ ስራ ነው እምገባው ምክንያቱም ወዛም ስለሆነ ምንም ለመቀባት እፈራለሁ ግን ምግብ ስሰራ ይለበልበኛል ምን ትመክሪኛለሽ ኮመንቴን አንብበሽ መልስ እንደምትሰጭኝ ተስፋ አለኝ በተረፈ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 6 лет назад
ትክክል እኔም በጣም ወዛማ ነው ፊቴ ለዛ ቡጉር በቡግር ሆነ ቅድስትዬ መልስ እንጠብቃለን።ክሬምስ ምን አይነት ልጠቀም?
@ddjdhhhf8113
@ddjdhhhf8113 6 лет назад
እኔም ወዛም ና ሰንሰቲቪ ነው ፊቴ መላ በኝ ማር
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 лет назад
Ddjd Hhhf የኔም ጥያቄ ነው
@workineshwowwworkinesh3451
@workineshwowwworkinesh3451 6 лет назад
hayat arega j
@eradaerada3818
@eradaerada3818 6 лет назад
p
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን
@fitsumk9592
@fitsumk9592 6 лет назад
Hi kidu my best lip moisturizer is “Vaseline” i had tried a lot but I couldn’t find better
@tgkonjo9905
@tgkonjo9905 6 лет назад
የኔ ማር ውድድ fb አካውንትሽ ንገሪኝ ማለት ስምሽን.
@yedglmaryamlije2294
@yedglmaryamlije2294 6 лет назад
Fb smshn btastewawki tru new konjo beterefe berchi
@tgkonjo9905
@tgkonjo9905 6 лет назад
Awo fb semuwan benak arif new
@mekdesjosen6336
@mekdesjosen6336 6 лет назад
ሥወድሽ የኔ ቅመም ብጉር ማጥፊያ አመልክችኝ
@tijinegn8474
@tijinegn8474 6 лет назад
Mekdes Josen begur matfiya kerefaduket belomi betbitesh tekebi betam yakatlal gin letinish sekond new chayiw teketatlesh ketekbash wedyaw dibn adergo yaderkewal።
@mekdesjosen6336
@mekdesjosen6336 6 лет назад
Tigest negn እሺ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ እግዝያብሄር ያክብርልኝ😍
@meryemendiro5111
@meryemendiro5111 6 лет назад
Wenetm kmem betam enamesegnalen
@meryemendiro5111
@meryemendiro5111 6 лет назад
ሙዚቃዉን በጣም ብትቀንሽው ጥሩ ነው ወይም ብተይው እኔ ቻፒስቲክ የሚባል አይስማማኝም ምን የሚባል ፕሮዳክት ብጠቀም ጥሩ ነው ለደረቅ ከንፈር ከባልዚን ውጭ አመሰግ ናለሁ መልስሽን እጠብቃለሁ
@bachilove7825
@bachilove7825 6 лет назад
Meryem Endiro wowwww Konjoo Benatesh Tsegure Betam New Misebaberew
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 6 лет назад
Thank you for your videos!!! When you get a chance, can you talk about how to chose nude lipsticks? Thanks in advance
@emuyegetachew2450
@emuyegetachew2450 6 лет назад
ኪዱዬ በጣም አናመስግናለሁ በርቺ😍😍😍😘😘
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
አድስ ነኝ እከታተላለው ቅዱየ ና ዲቦራ ቭድዮ ተከታተሉ ቡግረ የበዛባችሁ ውድድድ እኔ ባንቺ ቭድዮ ትንሽየ ብግር ነበረብኝ እየተጠቀምኩ እየጠፋ ነው እር ኑርልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ♥i miss u
@denekneshtsegay795
@denekneshtsegay795 6 лет назад
Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc ንገሪኝ እህት ሥሙ ፃፋልኝ
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
Deneknesh Tsegay በቅድስትዬ ቡና አሳይታለች እሱ ቭድዮዋ ተከታትለሽ ተቀቢ ይጠፋል እኔ መሄድ እንቢ ብሎ ተጨንቄ ነበር ግን ቡናውና ኮኮናት ኦይል ...ስቀባ እየጠፋ ነው ተቀቢ ማርየ ይጠፋል ያሳየችው ሳሙና ዲቦራ ምትናግገረውን የፊት ንፅህና አጠባበቅ ግቢና ስሚ
@denekneshtsegay795
@denekneshtsegay795 6 лет назад
Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc እሽ እህት እግያክብርልኝ ለማየት ጊዜ ሥለለለኝ ነው አመሠግናለሁ ስለትህትናሽ
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
Deneknesh Tsegay ማር አይዞሽ ሳራ ስጨርሽ እይው ቡግር እሚበዛብሽ ከሆነ ይቀንሳል እየጠፋም ይሄዳል በርቺ ቡና በኮኮናት ኦይል ተቀቢው
@denekneshtsegay795
@denekneshtsegay795 6 лет назад
እሽ እህት
@eyutg8178
@eyutg8178 6 лет назад
you are too sweet & humble 😍😍keep it up stay blessed!
@selamwoldemicael8552
@selamwoldemicael8552 6 лет назад
Thanks for the tips🤗just wondering where do u live?
@mekdesbabisso2896
@mekdesbabisso2896 6 лет назад
Hi konjo i like all your videos my skin medium(not dry not oily)what recommend for me?
@user-fr4og3se3q
@user-fr4og3se3q 6 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ትምህርት ነው ማማየ
@tensaybelachewtensay869
@tensaybelachewtensay869 6 лет назад
ሥለ ምታደርጊው እና ሥለ ምክርሽ በጣም ነው የምናመሠግነው ተባረኪ የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 лет назад
ቅድስት እናመሰግናለን ግን የቀንና የማታ ክሬሞችን ማግኘት እማንችልበት አጋጣሚ ሲኖር በቆዳችን ላይ ችግር አያመጣም ??
@temehailu6787
@temehailu6787 5 лет назад
Thank you We’re we keen by the production
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 6 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስትዬ ቆንጆ ለወዛማ ፊት ምን አይነት ሳሙና መጠቀም እንዳለብን ብታሳዪን
@rozegmar6011
@rozegmar6011 6 лет назад
Thanks kidu...how about for combination skin type..please please tell me
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
@asnackechtsega2908
@asnackechtsega2908 2 года назад
My face is very sensitive. What product should I use when the sun touches me?
@zegenetlorato7559
@zegenetlorato7559 6 лет назад
Thank you 😊 your skin is beautiful
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 6 лет назад
Thankyou so much beautiful for making this video I know so much now .
@sophiatigist7943
@sophiatigist7943 6 лет назад
Hi konjo my question is we can use cocoa butter in day ?
@meseretabdisa9963
@meseretabdisa9963 6 лет назад
hi please don't forget to give us the address of the shop. I am trying to gate coconut oil from Ethiopia. but still i couldn't find it.
@user-gk8jk9hm2u
@user-gk8jk9hm2u 6 лет назад
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@kylohuski4351
@kylohuski4351 6 лет назад
Thank you kongo where can we find the coconut please. I mean her USA.
@hassnaabdella
@hassnaabdella 6 лет назад
There is cocoa butter in the U.S. which is queen Helen. I heard u say that u get yours from back home.
@fatemahasan8722
@fatemahasan8722 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽብጉር ወይም ሽፍታ ይወጣብኛል ብዙ ጊዜ በተለይ ሽታ ያለው ነገር ሲነካኝምን ላድርግ ምን ትመክሪኛለሽ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 6 лет назад
ሃይ ሞክሼ እንዴት ነሽ ስለሁሉም ቪዲዎችሽ በጣም ትምህርት ስጪ እና አዝናኝ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ ኪዱ እኔ የካካዎ በተርን አማዞን ላይ ነው የገዛሁት ግን ሁል ግዜ ማታ ማታ መጠቀም አለብኝ እንዴ ?ጌታ ይባርክሽ ስለሁሉም ነገርሽ🙏
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 лет назад
Thank you Kediiii tebareke ur smart moooe
@heweyso4210
@heweyso4210 6 лет назад
ሰላም ቅድስት ካላስቸገርኩሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ሜካፕ በምትጠቀሚ ሰአት በመጀመርያ cocoa butter ትጠቀሚያለሽ በመጀመሪያ ከዛ በሃላ ነው ሜካፕ የምታደርጊው cocoa butter የዘይትነት ባሀሪ አለው እናም ሜካፑን ፀሀይ ላይ ስንወጣ አያቀልጠውም ??
@liyatassefamekonen7387
@liyatassefamekonen7387 6 лет назад
Hallo gorgeous, basically I use cocoa butter as a night cream, I wonder if i could use it also as a day moisturizing for my face . Thanks
@Haliloveshow
@Haliloveshow 4 года назад
don't do that.....it darkens skin when its in contact with the sun so just use it at night time.
@user-yb4yq9xl1m
@user-yb4yq9xl1m 6 лет назад
አመሰግናለሁ ቅድስትዬ መካከለኛ ለሆነስ ቆዳ ማለት ላልደረቀ በጣምም ወዛም ላልሆነ የሚሆን እኔ ካካዎ በተር በጣም እምወደው ክሬም ነው ከድሮም እጠቀማለው
@bezakebede2966
@bezakebede2966 6 лет назад
i live in addis abeba (ethiopia) and i wanna know where i can buy the organic products that u maintain in ur videos.............u said u know a place
@user-pk6cz7wu9b
@user-pk6cz7wu9b 6 лет назад
ዉይ ማር እውነት ስታምሪ ከምንም በላይ ትህትነሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግነለን ተባረኪ! !
@akihailes7950
@akihailes7950 6 лет назад
Thanku Kidist. God bless you more 💖 💖
@randanew7598
@randanew7598 5 лет назад
Enameseginalen Ebakish fitelayi Tikur netebtan yibezal enam Trit yalefit endihon minlikeba?
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 6 лет назад
Andande ayne sir yixogribinyal benatish min bixeqem Konjo newu? And tinish madiyat alabiny qodaye betam nitsuh indihon min mareg alebiny thank u beautiful
@belihualdana4168
@belihualdana4168 6 лет назад
Mare fite tikur tikur alebign Walte Mariyam simagn yemibalew endet new mitefew ?fite key key yihonal isus indet yitefal?
@user-up5pn1sv8p
@user-up5pn1sv8p 6 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 6 лет назад
Good job my konjo....keep it up my dear 💋💋💋
@dianahaile7825
@dianahaile7825 6 лет назад
Tnx betam ma dear nd i like your hairstyle 💁🏽
@hayatarega7980
@hayatarega7980 6 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልዩ
@rahmathrahmi5873
@rahmathrahmi5873 6 лет назад
አመሰግናለሁ። ግን ጥያቄ አለኝ እኔ አይኔ ስር ጥቁርና የተሸበሸበ ነው። ምን ባደርገው ይጠፍል።
@Poompoom-qg4ik
@Poompoom-qg4ik 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ
@yummygirma2043
@yummygirma2043 2 года назад
Hy endate neshe? Illuminating cream keyet magegnet enechelalen ezihe hager bet lalen sewoche
@messeretteweldebrhan6579
@messeretteweldebrhan6579 6 лет назад
Thank u konjo ,please do black mask that peel ,Tell us about black head .How we can remove it ,I try so many mad mask ,NOT helping sister 😘😘😘Thank u konjo
@brhanatewelde8441
@brhanatewelde8441 5 лет назад
yena Kino mejemeriya amsegnalehu bemeketel what tyap of oil do u make at night
@kukunigussie223
@kukunigussie223 6 лет назад
ciao ቤላ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል።ጥያቄዬን በሚገባ መልሰሽልኛል አመሠግናለሁ። በርችልን!!!😙😙😙
@amulizizi254
@amulizizi254 3 года назад
Dat cream le dry skin men recommend targengalesh?
@lyalya7560
@lyalya7560 6 лет назад
ለድረቅ.ፀጉር.ምንድነው.መፍቴው.ትምርትሽን.በጣም.እወደዋለሁ.በርቺ
@hhha5985
@hhha5985 6 лет назад
እህቴ cocoa butterነው ሥሙ ወይሥ ኮኮናት በተር ነው ሚባለው የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ ለፊት ብቻ ነው ወይሥ ለፀጉርም ይሆናል ለመልካም ሥራሽ ከልቤ አመሠግናለሁ
@samrawitzekaryas4647
@samrawitzekaryas4647 3 года назад
Ejig betam enamesegnalen endezi aynet vedio eyefeleku nbr
@user-sl9lj2lg3i
@user-sl9lj2lg3i 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ቅድስትየ እኔ ግን ቆዳየ በፊት የማላብና ወዝ ነገር ነበረው አሁን ግድ ደረቅ ነው አልፎ አልፎ ብጉርም ያስቸግረኛል የማንኛውን ፕሮዳክት መጠቀም እንዳለብኝ ብትነግሪኝ
@ebissamitin366
@ebissamitin366 2 года назад
hello kidst, people are suggesting to avoid coca butter for face moisturizing because it removes our face layer? is that true??? I like these product for my face and I couldn't get anything to replace it, do u have any suggestion???
@compucell811
@compucell811 6 лет назад
የኒ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የማየው ጎበዝ ነሽ በርቺ እሺ
@user-if6ds2rh4m
@user-if6ds2rh4m 6 лет назад
እህታችን እናመሰግናለን የማድያት ማጥፍያ ፈልጊሊኝ
@makiyedngl3
@makiyedngl3 6 лет назад
ብዙ ቪድዮሽን አይቻለሁ በጣም ጥሩ ነው።በተለይ እራስሽ እየሞከርሽ መሆኑ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ።እግዚአብሄር ይስጥልን።የአይን ስር የምትቀቢውን ግን በደንብ ጎግል አድርጊ እኔ ለሌላ ነገር ሄጄ እሱን ትጠቀሚያለሽ ወይ? ብሎኛል እና ጉዳት እንዳለው ነግሮኛል ከልብ ጋር የተያያዘ ምን ያገናኘዋል ብዬ ገርሞኛል።
@MunakadirKadir
@MunakadirKadir 6 лет назад
Thanks. Mar. Sikatili cocoa Butter. Latsguri. Matakame. Chiger alewo. Woyi ???
@emmanuelgyampong5242
@emmanuelgyampong5242 4 года назад
Pls what soap did u use with the cream
@zdtube2303
@zdtube2303 6 лет назад
ቅድሥትየ ኮኮናት ዘይት የፀጉር የምንጠቀመዉ ነዉ ወይሥ የፊት የራሡ ብቻ አለ ?
@falachatodork5531
@falachatodork5531 6 лет назад
እናመሰግናለን፡እየውለሁ
@tsehaykemal1189
@tsehaykemal1189 6 лет назад
ሀይ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማመሠግንሽ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ምኖረው ካናዳ ነው cocoa butter እዚህም ይሸጣል ለውጡ ምንድነው ከኢትዮጲያ ከሚሸጠው ጋ? ከቻልሽ መለሽልኝthanks konjo😍😍
@tigilgetachew8212
@tigilgetachew8212 6 лет назад
Thanks Dear kide, gin tsehay binekan chiger alew
@user-xo3vm7gy6o
@user-xo3vm7gy6o 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ አፍንጫ አገባቢ የሚወጣ ጥቁር ነገር በምን ማስወገድ ይቻላል እሾህ መስሎ ሲያስፈራ
@ggccvbb9516
@ggccvbb9516 6 лет назад
እህትእኔቆዳየ ለስላሳነው ግንፈቴላይትንሺ አንዲቦታ እዴማዳት ጥሌብኛል ምንእዴሚጥፋ አሳውቂኝ.
@user-dd2dq5cu7z
@user-dd2dq5cu7z 6 лет назад
እናመግናለን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እኔ ግን መጠየቅ የምፈልገው ለወዛማ ቆዳ ብለሽ ያሳየሽን ክሬም ለቀን መጠቀም አልችልም? ካላስቸገርኩሽ አጠቃቀሙስ እንዴት ነው እኔ ሜካፕ አልጠቀምም ከ fair&lovely ሌላ ምንም ክሬም አልጠቀምም
@tijinegn8474
@tijinegn8474 6 лет назад
Thanks kidesteye leteykish mifelgew yene fit keyetu edemimedb algebagnim wezam new edalil tatebe senesa dirkrk yilal crem sekebaw yimokegnal yalbegnal gin minm kaltekebahut tinsh koyto afichayena ginbarelay kibat neger yibrekerekal ebakish ater argesh eziwlay melshilegn wezam new weyis derek koda new yene mibalew??
@lidiazewdu5790
@lidiazewdu5790 6 лет назад
ቆንጆ ስወድሽ እኔ የምጠይቅሽ ጉንጭና ጉንጬ ለመጥቆር እየሞከረ ነው በቶሎ ለማጥፋት ምን ልጠቀም አመሰግናለሁ
@semiramohammed1803
@semiramohammed1803 6 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ቆንጆ የማድያት እና የጥቁር ነጠብጣብ ብትነግሪን
@jdjddjdjdjdjdj2773
@jdjddjdjdjdjdj2773 5 лет назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴ ላይ ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ እና መፍትሄው ምድነው ትያለሽ
@marthaayalew9435
@marthaayalew9435 5 лет назад
You can find this coconut butter at sallys!!
@lmlm2473
@lmlm2473 6 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምናመሰግነው ያለሽን፡ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ፡ግን እኔ ፊቴ ምን እደሆነ ለመለየት ተቸገርኩ ምልክቱን ብትነግሪኝ
@shewa1202
@shewa1202 6 лет назад
ግን ክለንዝ ስናደርግ ሁልጊዜ በክለንዘር ቡርሽ መጠቀም ጉዳት ያመጣል ?
@web3657
@web3657 6 лет назад
ሰላም ነሽ ማር እኔ የምጠይቅሽ ጥያቄ የ አይኔ ሽፍሽፍት በጣም ሽፍታ አለብኝ ሻዶ የምናደርግበት ሙሉ አካባቢ እና ምንም ነገር መጠቀም አልችልም እና ምን ላድርገው
@teand5856
@teand5856 6 лет назад
ቅድስቴ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው የምታቀርቢቸው ሁሉ በጣም ይመቹኛል በርችልኝ ውዴ
@ALLAHUAKEBERFENSURENAAlKKAFIRY
ዋው እንዴት እንደምወድሽ ካንችያየሁትን የሜካፕእሥታይል ካልገዛህ ብየባሌን ገዛዝቸ መግባቴነው ቆንጆ ካካወበተር የኒቪያ ፕሮዳክት ነዉ ያገኘሁት ልጀምርነው
@medinanesru5254
@medinanesru5254 6 лет назад
ቪድዬችሽ በጣም አሪፋ ናቸው። በርቺ። እባክሽ ኦርጋኒክ የሆኑ ነገሮችን የምታገኙበት ቦታውን አሣውቂን እናም ብጉርና ማድያት የምናጠፋበትን መንገድ ብትነግሪኝ ከትልቅ ምሥጋና ጋር
@user-ux8yu5xs5z
@user-ux8yu5xs5z 6 лет назад
እናመሰግናለን በርቺ
@dingelimaryamiadey9694
@dingelimaryamiadey9694 6 лет назад
thanks more kidsti to give very important .I am Eritrean but I love your chanel. 🌹
@habenyosi2019
@habenyosi2019 Год назад
ኦርጅናሎን ካካዋ በተር የት ነው የሚገኝው አዲስ አበባ ውስጥ
@user-ui7go7ry9g
@user-ui7go7ry9g 6 лет назад
ኪዲ ጥያቄ አለኝ ምን መሰለሽ Oill skin ነዉ ያለኝ መጨረሻ ላይ ያሳየሽን ማለትም እሄን (AVeeno)በተጨማሪም (N07 Beaut ful skin )እነዚክን ማለት ነዉ ቀን ላይ ከሜካፓችን ስር መጠቀም እችላለን በጣም ነዉ እድመልሽልኝ የምፈልግ እናመሰግናለን ማማዬ 😘
@getanehmamo5471
@getanehmamo5471 6 лет назад
አመሰግናለሁ ቅድስት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ማር ና ሎሚ ያልሽው ሜካፕ ማሩ ፀጉረ ላይ ሲያርፍ ፀጉርን ሊያሸብተው አይችልም
@user-hk4fz4jt9h
@user-hk4fz4jt9h 6 лет назад
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ጌታ ይጠብቅሽ ብዙ ነገር ተምሬአለው ባንቺ አመሠግናለው ፈጣሪ ይርዳሽ ሠላምሽ ብዝት ይበል♥♥♥።እኔ ፊቴ ቅባታማ ነው ነገር ግን ብጉር ያስቸግረኛል ምን ብጠቀም ይሻለኛል ????ፊቴ ልክ ባልዚን የተቀባ ሰው ይመስል ቅባታማ ነው ስራ ስሰራ ምንስ ብጠቀም ወዛማነቱን አጠፋለው ይችን ብትረጅኝ በፅሞና እጠይቅሻለው ከምስጋና ጋር ።
@salaamsalaam7717
@salaamsalaam7717 5 лет назад
እኔ ሜካፕ አልጠቀምም ግን ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለብኝ የምታውቁ ንገሩኝ እህቶቸ
Далее
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
Просмотров 39 млн
COFFEE SCRUB/ ቡና👀
9:15
Просмотров 514 тыс.