Тёмный

ስዩም የጠፋበት ሚስጥር ምን ገጠመው? | በስዩም እና ፖለቲከኞቹ መካከል የተካረረው ፍጥጫ | አቧራ ያስነሳው የከንቲባዋ ድርጊት 

Netsa Media - ነፃ ሚዲያ
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

ስዩም የጠፋበት ሚስጥር ምን ገጠመው? | በስዩም እና ፖለቲከኞቹ መካከል የተካረረው ፍጥጫ | አቧራ ያስነሳው የከንቲባዋ ድርጊት

Опубликовано:

 

1 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 825   
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 22 дня назад
ድምፅን ያፍኑ ይሆኖል ስራዉ አይቆምም ክብር ለባለ እራዩ መሪ እናመሰግናለን እንዲሁም ለከንቲባዋ
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 20 дней назад
Wana Afagnu manhono❓️
@MojaTdnj
@MojaTdnj 22 дня назад
ስዩሜ እና ሮቢ መጥፋታችሁ ያሳስበናል፣ ድንቅና ውድ ናችሁና! ሰላም ለእናንተ ይሁን
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 22 дня назад
Robi min tekeme ?
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 19 дней назад
Robel is double standard working for EMs
@pharesbarnabas1435
@pharesbarnabas1435 22 дня назад
ስዩሜ፤ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ! ❤❤❤
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 22 дня назад
😁😁😁
@Bekind4other
@Bekind4other 22 дня назад
Welcome back, brother 🙏
@Samitrghh
@Samitrghh 21 день назад
ኢሳያስ አፈወርቂ አብይን ለእርቅ እየለመነው ነው ማደራደሪም አቅርቡለታል የአማራን ህዝብ አሳልፌ እሰጠሀለው ገንዘብ ክፈለኝ ብሎታል ጥንቂቄ ኢሳያስ ለህዝቡ ሳይሆን ለሌላ አይሆንም
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 22 дня назад
ስዬ እንኳን ደህና መጣህ! ሰሞኑን ስትጠፋ አሳስበኸኝ ነበር ምርጡ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር ዘወትር ይጠብቅህ!!! እሸቴም በጥበብና በሞገስ ይደግልህ!!!
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 22 дня назад
Amen 🙏
@baharuduba7272
@baharuduba7272 22 дня назад
ሰዬ እንኳን በሰላም ተመለስክ እባክህ አትጥፋብን በእውነት የተመራው ትንታኔህ በጣም ጠቃሚ ነው ለማህበረሰቡ........በተረፈ የእውነት አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukashine711
@birukashine711 22 дня назад
ሥዩሜ እውነት እና ንፅህና ያኮራሉ go ahead bro .
@AbduselamJemal-pp9fs
@AbduselamJemal-pp9fs 22 дня назад
ሰዩም ጀግናችን በርታ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 22 дня назад
የመንግሰት ተቃዋሚ የሆኑ ሰዎች በየቲቪ ጣቢያውቹ እንዳሉ ካወቅን እኮ ቆየን
@user-bf2fx2ve6b
@user-bf2fx2ve6b 22 дня назад
ስዩሜ ምን ሆነህ ነው ? በጭንቀት ልፈነዳ።አይዞን !!! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።
@selamgebremedihin2350
@selamgebremedihin2350 22 дня назад
ሥዩሜ በርታ አንተ እውነተኛ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 22 дня назад
የሚዲያዎቹን ችግር መተቸትህ በጣሙን አስፈላጊ ነገር ነበር።ተባረክ።
@tikikilgenna2609
@tikikilgenna2609 22 дня назад
ረጅም ዕድሜ ጠላቶችህን ከማንበርከክ ጋር እንዲቸርህ እመኛለሁ።አንተ በፍፁም በማንም የምትተካ አይደለህም ስዩሜ!!
@BereketBarud
@BereketBarud 21 день назад
😊3😊e33
@BlakSew
@BlakSew 22 дня назад
አባ መላ እና አባ ተንትን ❤ እናከብራችኋለን
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 22 дня назад
ስዬ አንተን ፈጣሪ ይጠብቅሀል ሀቁን ስለምትናገር እመን ብቻ አትፍራ አይዞህ ፈጣሪ ያግዝሀል::❤
@Dav-Ethiopia
@Dav-Ethiopia 22 дня назад
ስዩሜ እንኳን ደህና መጣህ አስጨነቀን እኮ 🇪🇹 ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kedirmohammedaman1338
@kedirmohammedaman1338 22 дня назад
Amen
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 22 дня назад
በነፃነት ማውራት ተፈቀደ ሁሉም የፈለገውን መተቸት ይችላል ነፃነት አለ ሲባል ምድረ moronእየወጣ አፉን ያላቅቃል ስዩሜ ልክ ነህ መተቸትና አለመተቸት ምኑ ጋ እንኳን እንደሆነ የማያውቁ moronኖች ተሰብስበው እኮ ነው የተቸገርነው ስዩሜ በርታልንእነዚህን ደነዞች ከ coma ለማውጣት ገና 100 አመት ያስፈልገናል መሰለኝ። 💚💛❤️🙏
@asterfechisso7910
@asterfechisso7910 22 дня назад
ስዩምዬ እባክህን አትጥፋብን ከአንተ ብዙ ስለምንማር 🇪🇹🌹
@lisanuashebir5309
@lisanuashebir5309 16 дней назад
ከስዩም ብዙ መማር የምትጠብቂ ከሆነ አንቺ ራስሽ ከሱ የባስሽ እበት ራስ ነሽ ማለት ነው። እድሜ ልኩን በጫትና በሃሺሽ ናውዞ ትርኪ ምርኪ ከሚለፈልፍ ሰም ምን መማር ፈልገሽ ነው? ክፋት?ነውረኝነት ወይስ አሉባታ? ማፈርያ? 😂😂
@samsonsahelu9952
@samsonsahelu9952 22 дня назад
Well come bk
@zekariasmekonnen9521
@zekariasmekonnen9521 22 дня назад
ኡፍፍ ተመስገን እንኳን ደህና መጣህ ።
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 22 дня назад
ስዩሜ የሸቴ አምላክ ይጠብቅህ ለሸቴ ኑርለት አቦቦቦ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 22 дня назад
አሜን! ጌታ ይባርክዎ! በምርቃትዎ ተደስቻለሁ❤
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 22 дня назад
ጥቅሜ ተነካ የሚል ሰው ከኢትዮጵያ አይበልጡም ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ስዬዬዬ💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 22 дня назад
እንደ አንተ አይነቱን ሀገር ወዳድ ፈጣሪ ያብዛልን ::❤
@nahomashbeir9938
@nahomashbeir9938 22 дня назад
ስዩሜ በጣም ደስ ከሚለኝ ንግግሮችህ መኃል አብችዬ የሚለዉን ቃል ካንደበትህ ስሰማ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ።
@habibjemal5638
@habibjemal5638 22 дня назад
ዋዋዋውውውው ስዬ! ስትጠፋ የጴጥሮስ ሟርት እንዳይሳካ ስመኝ ነበር! እንኳን ተመለስክልን እውነትን በተግባር የምታረጋግጥልን አባ ተንትን!!!❤❤❤
@Anjulo959
@Anjulo959 22 дня назад
Siye, common sense prevails. ሚስጥር ቀድሞ ማስወጣት ጉዳት መሆኑን መገንዘብህ ራሱ ብቃትህን ያሳያል። Well done!
@hanhn7623
@hanhn7623 22 дня назад
ስዬ.የልጅክ.አምላክ.ይጠብቅህ
@bezubb3137
@bezubb3137 22 дня назад
ስዬ ጀግናችን ጠፋክ እኮ🙏🇪🇹🌺🌺🌺🍁🍁🍁🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌺🌺🌹
@mimiseifu9038
@mimiseifu9038 22 дня назад
እስዮ ወንድሜ አንኳን መጣህልን ጀግናው በርታ።
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp 22 дня назад
የኛ ፈንድሻ ወ/ሮ አድዬ ኑሪልን ከጎንሽ ነ ን እ/ር ይባርክሽ ሴሬኞችን አትስሚ።
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 22 дня назад
ስዬ ስለመጥፋትህ በጣም እያሰብኩ ነበር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን ።
@nanigebru6212
@nanigebru6212 22 дня назад
ስዩሜ በጣም አሳሰብከን እንኳን ደህና ሆንክ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 22 дня назад
ስዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጠላትህ ከጫማህ ስር አላህ ያርግልህ
@user-oo1lv8qc6m
@user-oo1lv8qc6m 22 дня назад
For the development of the city. It is well done.
@JoniTsegayee
@JoniTsegayee 22 дня назад
Welcome siye .tank you. From Nekemte
@Papa-qz1ef
@Papa-qz1ef 18 дней назад
Thanks ur back bro
@DaniallLemi-ee8pi
@DaniallLemi-ee8pi 21 день назад
ስዬ(አባ ተንትን)እናመስግናለን ጸጋ ይብዛልን።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 22 дня назад
እልልልል ሰዩም እኔም ጠርጥሬአለሁ እራሰህን ጠብቅ እዉነቱን ማጋለጥህ እሰየዉ በርታ እግዛብሄር ይጠብቅህ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 22 дня назад
ስዬ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሠላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@nunupleschke644
@nunupleschke644 22 дня назад
ስዩምዬ ትንታጉ በርታልን አትጥፋ የድምፁ ጉዳይ አለአሻጥር ነው
@atnafumulatu
@atnafumulatu 22 дня назад
ስዬ አንተን ከሚድያ ለአንድ ቀን ሳጣህ ባዶነት ይሰማኛል ። እንኳን ደህና መጣህ ኑርልን
@zewdewondmu4796
@zewdewondmu4796 22 дня назад
እንኳን አደረሳችሁ የጠፋ ሰዎች፡ እንኳን ደህና መጣችሁ
@habtamutadele7972
@habtamutadele7972 21 день назад
ስዬ አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አትፍራ እግዝአብሄር ይጠብቅሀል እውነት ስለያዝክ
@senait1912
@senait1912 22 дня назад
ስዬ በሰላም ነው ? እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም አለም ተናፍቀሀል🙏❤
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 22 дня назад
ለማንኛውም እንኳን በሠላም መጣህልን እንኳን አደረሠህ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልህ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 22 дня назад
ስየ ያራዳአ ልጂ መጣህዐ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 22 дня назад
ስዩሜ ኑርልን ተባረክልን በጣም እንወድሃለን 🙏
@user-mu3kc3od1i
@user-mu3kc3od1i 15 дней назад
ከ 6 ቀን በኋላ ደግሜ ሠማውት ኸረ ጠፋህብን በሠላም ነው
@wondimuYisma
@wondimuYisma 22 дня назад
ስዬ በርታ ኑርልን ለኛ ለኢትፓንስቶቹ ምት ለቤሂርተኛ
@eyobadi642
@eyobadi642 22 дня назад
ስዩሜ እንኳን አደረሰህ! እባክህን እርሳቸው፤ ክሜራማን ይበቀሃል። እንተ ወደፊት ይህ ለሀገር እና ለህልናህ።
@BachaTuluKedida
@BachaTuluKedida 22 дня назад
Siyume እንኳን ደህና ተመለስክ
@solomonmarkos9986
@solomonmarkos9986 22 дня назад
We missed you as well as your discussion
@MohammedBedru-rh1ir
@MohammedBedru-rh1ir 22 дня назад
ስዩሜ በርታ አይዞህ እግር ሁሌም ታሸንፉለች
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 22 дня назад
እዉነት ብለሀል ሰዉ መልካም ሲሰራ ማበረታታት ለአገር ጠቀሜታ አለዉ፡፡ ምክንያቱም ሌላዉ መልካም ለመስራት ተነሳሽነት ይኖረዋል፡፡
@gethab2306
@gethab2306 22 дня назад
Thank you and we'll come back!
@seyoumgetachew8351
@seyoumgetachew8351 22 дня назад
ሱዩሜ ምነው ጠፍህህ ስል ብቅ አልክ ተመስገን እንኴን ድህና መጣህ እወድሀለው ።ሥዩም ነኝ
@getanehbizuneh-xd1xo
@getanehbizuneh-xd1xo 22 дня назад
Thank GOD u back I worried to much in my little age pls don't absent because u r the only our true teacher we love u more than our family, may YESUA's blood protect u, ur wife, and our future leader Eshete
@Blobfishy-lf3rl
@Blobfishy-lf3rl 21 день назад
Thank You Seyoum ...hope to see you soon.
@user-de3vr9ii2d
@user-de3vr9ii2d 18 дней назад
ሥዩም ኢትዮጵያዊዉ ፣በርታልን።
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 22 дня назад
ስዬ እንኳን ደህና መጣህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድንቅ ኢትዬጵያዊ ተባረክልኝ ክበርልኝ 🙏🙏🙏 ወፉዬ እናመስግናለን ተባረክልኝ ክበርልኝ 🙏🙏🌺🌺🌺
@aboodygg3983
@aboodygg3983 22 дня назад
እንኳን በሰላም መጣህ ስዬሜ አንተ ሜዲያ መስማት በጣም ደስ ይለኛል
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 22 дня назад
ክብር ለ ዶክተር አዳነች አቤቤ ጀግኒታችን እናመሰግንሻለን ኑሪልን የደሀ እናት ነሽ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tbezu
@tbezu 22 дня назад
Oh just to have you back ! all my respect and love for Seye !!!
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 22 дня назад
ልክ ነህ ተንታኙ ስዩሜ ነህ።እናመሠግናለን።
@ayimennejad8900
@ayimennejad8900 17 дней назад
ኧረ ስዩሜ ሁሌም ትናፍቀኛለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!! ምንም ቢሆን ምን በኢትዮጵያ ጉዳይ ወደ ኋላ ማለት የለም !! ያልበለዚያ ለኢትዮጵያ ጠላቶች ደስታ ይሆናል!!
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 22 дня назад
እንኳን ደህና መጣህ ስዬዬዬ አሳሰብከን። አብቹዬዬዬ አባ መላ አንድ ሰው ለሀገር እና ለሕዝብ የሚለፋ ኢትዮጵያዊ ስትሆን ሰው ሰው ለሀገር የሚጠቅም ሰው ትሆናለህ። ስዬዬዬ የኢትዮጵያ ሰዎች ምቀኛ አያሳጣን ይላሉ ምቀኛ ሲኖር ያሳድጋል💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@user-zy5we4by5g
@user-zy5we4by5g 22 дня назад
ስዩሜ ትክክለኛ እና እውነቱን የሚናገሩ በዚህ ዘመን ሞኝነት እና የማያውቁ ግለሰብ ተደርጎ የሚታሰብ እናሌብነትና የውሸት ነገሮች በአዋጅ የተደነገገ የሚመሥሉ ነገሮች እየተለመደ መምጣቱ ቢያሳዝንም እዉነቱ ግን አሸናፊ ነው ዘመኖችህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-et8gu6gn6e
@user-et8gu6gn6e 22 дня назад
Thanks I always enjoy your views
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 17 дней назад
አባ መላ አለው መላ የማያልቅ ይታደሉታል ይልሀልለ እንዲ ነው። ከእግዚአብሔር ሲሰጥ 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 22 дня назад
ሰላም ሰላም ብያለው ስዩሜ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@foziatabit8428
@foziatabit8428 22 дня назад
ስዩሜ ሮባ እንኳን ደህና ተከሰታቹህ እባክህ አትጥፋ እውነትን ይዘህ ሂድ አጋልጣቸው አልላህ ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤
@misraknegash499
@misraknegash499 22 дня назад
I am glad you back Seyea!
@arsemadesalegn
@arsemadesalegn 22 дня назад
ስዬ በጣም ነው የጨነቀኝ እንኳን ስላም መጣህ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 22 дня назад
ጀግናው ወንድሜ ስዬ እንኳንም በስላም መጣህልን 🙏🙏🙏 ጭንቀቴ ቀለለ 😊
@gebremichealwoldemicheal3176
@gebremichealwoldemicheal3176 22 дня назад
ስየ ንሥር ዓይን የእሼቴ አባት ክፉ አያገኝህ ባርታ ራሥህንም ጠብቅ!!
@user-qj3on6mb4y
@user-qj3on6mb4y 17 дней назад
እንኩአን በደህና ተመለስክ፡ አንተን ማንኛውም ዛቻና ማስፈራሪያ በሀገር ላይ የተሸረበ ሴራና ሌብነትን ከማጋለጥና እውነትን ከማውጣት እንከማያስቆምህ እተማመናለው፡ በርታ።
@user-mk9vb5pn9s
@user-mk9vb5pn9s 22 дня назад
ስዬ ፏ ብለህ ነው የመጣሀው ተስማምቶሐል እንኩዋን በሰላም መጣህ አሳስቦን ነበር ❤
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 22 дня назад
በርታ ሰዩሜ የሐገር ሰጦታችን❤❤❤❤❤
@markwoncheso7744
@markwoncheso7744 22 дня назад
Seyuma don't give up keep it up
@Ethkidanua
@Ethkidanua 22 дня назад
ስዩሜ እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ ታሳስበናለህ መልካም የትንሣኤ በአል ከእሸቴና ከማሚ ጋር ይሁንልህ
@AbrahamBelachew-np7cy
@AbrahamBelachew-np7cy 19 дней назад
ስዩም በጣም እንወዳሃሌን እዉናትን ከመነገር ወደኋላ እዳትል ሳሞኑን ጣፊተሃል በሳላም ነዉ
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 22 дня назад
ሮቢል አናመሰግንሀለን በርታ እውነተኛ የኢትዬጰያ ልጆች ናችሁ አንተና አቢል
@user-gk9yj1em8q
@user-gk9yj1em8q 22 дня назад
እዉነት ያለቸዉ አንተጋር ብቻነዉ አትጥፋ ብን ፈጣሪ ይጠብቅ
@mimiasemu777
@mimiasemu777 22 дня назад
Well come seyumaaaaaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 18 дней назад
ስየ ያራዳአ ልጂ ዛሬ ነበር መጣለው ያልከን ጠፋህ እንኳን አደረሰህ ለትንሳየው
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 20 дней назад
ስዩሜ እግዚአብሔር አይል ይጨምርል
@munirnuriawel
@munirnuriawel 22 дня назад
ኧረ ስዩሜ ወፎቹ ጠለፉብን ብለን ከጓደኞቼ ጋር ሰግተን ነበር :::
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 21 день назад
መልካም በዓል ይሁንልህ ከመላው ቤተሰብህ ስዬ❤❤❤
@444jerusalem
@444jerusalem 21 день назад
ሰዬ ጀግናነህ በርታ
@abdulazizsfyane6161
@abdulazizsfyane6161 22 дня назад
እንኮን በሰላም መጣህ ሱዩሜ እንኮን ለፋሲካ በአል አደረሰህ አዚዝ ከየመን
@user-Eth
@user-Eth 22 дня назад
ሰዪሜ: እንኳን: አደረሰህ። የኢትዩዽያ: ልጅ። በሀገሩ: ያማይደራደር።
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 22 дня назад
በርታ እናመሰግናለን
@negassizarfa756
@negassizarfa756 22 дня назад
Good job please share it
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 22 дня назад
ተመስገን በሕዎት ካለህ ጥሩ እሸቴ ደህና ነው?
@YonatanGetachew-do7nt
@YonatanGetachew-do7nt 20 дней назад
ስትጠፋ ቀድመህ ንገረን ምክንያቱም የወደፊቷን አዲሷን ኢትዬጵያን በአንተ ነው የማያት። ተባረክ !!!!
@abrhamseifugashaw5127
@abrhamseifugashaw5127 21 день назад
Welcome
@ashenafimesfn3949youtub
@ashenafimesfn3949youtub 22 дня назад
እንኳን በሠላም ተመለስክ ዛቻ ው ወደተግባር ወረደ ብዬ በጣም ፈርቼ ነበር ያልጠየኩት አጋር ሚዲያ የለም አቤ ዉቤ ደሱ ዮኒ ኮር በመመለስህ ግን በጣም ደስ ብሎኛል
@Ahmedisayoutube
@Ahmedisayoutube 22 дня назад
ስዬሜ ቀደም ቀደም ብለህ ስትናገር አልተመቸኝም ነበር ጥሩ አደረክ ❤
@BlakSew
@BlakSew 22 дня назад
ኧረ እንኳን በደህና መጣህ❤
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 17 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ
@mohammedsabitbarseba955
@mohammedsabitbarseba955 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስዬ በሠላም ነው!
Далее
Whyyy? 😭 #shorts by Leisi_family
00:15
Просмотров 2,2 млн