Тёмный

ስድስት አመት የለፋሁበት ቤት 

Medina & Ibrahim  tube ⫷H⫸
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 654   
@ስደተኘዋነኝ-ቘ1መ
ወላሂ ነውር ነው ምነው ምንም ድሃ ብኮን ቤቷን ከፎቶ ማዬት ይደብራል ረሱል አለለይሂ ሰላም እዲ ብለዋል ሰው ቤት ስገቡ አኳክታቹ ነው ካልመለስላቹ አትግቡ ብለዋል ሱበሀነኽ ያረብ ሲቀጥል ካለ ኩሽና ማን አከራዩ አላቹ እና ሴትኮናት አብስላ ትብላጂ ወይ ለወድ ባከራያቹ ደሞ እስከዛሬ ዬት ነበራቹ ቤቴ ይበላሻል ያለ ሰው አያከራይም።እስካለች እስከከፈለች ቤቷ ነው እየከፋፈታቹ ማዬት ወጀለኛ ናቹ አስተግፊርሏህ
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@زينبابراهيم-ف7ص
እህት አላህን ፍሪ ኩሽና ከለለ የት ትስራ ውጩ ሁላ ውሀ ተይጁ
@አቦዘንፀጋው
@አቦዘንፀጋው Год назад
እውነትሽን ነው እህት ነውር ነው እኔቤት ገዝቸ ሰወቹ አሉበት እና ውስጡ እንዴት ነው ስላቸው ቤተሰቦቸን እቃቸው ስላለ በደብ አላየነውም ነው ያሉት በዛላይ ማርቤት የለውም እምን ላይ ትስራ ሴትየዋ ነውር ነው
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገ እንኳን የልፋትሽን ዋጋ አየሽ ዋውብያለው ያለም ያድርግልሽ ለኔም ፀልይልኝ አገሬ ገብቼ ቤቴንቤተሰቦቼን እደግናኝ ችኩልብያለሁ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
ይቅርታ ስንት ቤት አለ ለዚህ ቤት ደሜ ብዙ ወሪ አላህን ፍሪ ኩሽና ማዘጋጀት ግደታሽ ነው አለዛ ቤትሽን መዝጋት አናግራችሁ ታናግራላችሁ ለሶም አላህ ይስጣት ምስኪን እና እራብ ትሙት
@zemezememohamede6965
@zemezememohamede6965 Год назад
👏👏🌹🌹🌹
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኞ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@Meriyemaptiup M ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@zemezememohamede6965 ደምሪኝ
@zemezememohamede6965
@zemezememohamede6965 Год назад
@@fatumawase 🌹👍
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Год назад
ይሄን ቤት በነፃ ቢሰጡኝ አልቀመጥም😂
@layilalayila903
@layilalayila903 Год назад
Ere besewa bete G+2 TUN meselowate balebetun mete esate atendeji belaleche belewate bele aseteneqeqaleche eko 🤣🤣🤣🤣🤣
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Год назад
ያችስ ከፋ ክክክክክክክክ
@lubabayemer9934
@lubabayemer9934 Год назад
ቱ ግፍሀሀሀ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Год назад
እኔም
@teferagirma9078
@teferagirma9078 Год назад
እኔም አልነካዉም የፍየል ቤት ነዉ የሚመስለዉ😃😃
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 Год назад
ካወቅሽ መጀመሪያ ኩሽና እና ሺንት ቤት ነው እናቱ የት ሄዳ እንድታበስል ነበር ያከራየሻት
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
አይ የሰው ገዘብ ያው የሰው ነው የኔናት ተከራይቱ አሳዘነችኝ አላህ ለራሷ ይስጣት
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 Год назад
💓💓💓
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Год назад
ምን ለማለት ናው የስው ገዘብ ተብሎ ማብላሽት ይሻላል ወይስ እደራሱ አርጎ መያዝ ቤቱ ሊቃጠል እኮ ምንም አልቀርው ታዘሺላት ስልኮን ይስጡሺና አከራይተሺ አስቀምጫት አሸቃባጪ ስው ስጠላ
@wiloAwllo
@wiloAwllo Год назад
@@aminakebede3225 እኔ ራሱ ሆ ስጠላ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Год назад
@@wiloAwllo እናሱም ጥፍተኛ ናቸው ምንም ቢሆን ሴትየዋ ተከራይታ እየኖርችበት ናው ገና ቁልፈ አለኝ ተብሎ የተቆለፈን ቤት ከፈቶ መግባት ብልግና ናው ስው መናቅ ቢቆም ጥሩናው ደዋ እምተኛ ስው እደዝህ አያደርግም ወላሂ ብቻ ከባዲ ናው ብንከባበር ጥርናው
@wiloAwllo
@wiloAwllo Год назад
@@aminakebede3225 የሁለቱም ጥፍታ አለ ያለ ኩሽና ማከራየታቸው የት ፣ትጋግረው ግን ግረግዳው ሲሚንቶው ጠቁሮል በጣም
@وينانينا
@وينانينا Год назад
እና ያለ ኩሽና ያከራያችሁት እጓዳ እድታበስል ነወይ ?😂😂 ቢያንስ 5 ቅጣል ቆርቆሮ እንኳ መስራት ነበረባችሁ 😊
@tube2611
@tube2611 Год назад
ትክክል
@tamima116
@tamima116 Год назад
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@tube2611 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@tamima116 ደምሪኝ
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking Год назад
እናኩሺና ከለለ የት ታብሥል ቤት ሥታገራዩ ሁሉን አሟልታችሁነዉ
@sssss6660
@sssss6660 Год назад
ውነትሽን ነው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@sssss6660 በቅንነት እነደማመር
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ
@RahmiYube
@RahmiYube Год назад
ውደ ትክክል ነሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 Год назад
በርቱ
@Tነኝአይናፋሪ
@Tነኝአይናፋሪ Год назад
አይየ ሠውቤት አላህ ይሰጣት ለሷም😥
@layilalayila903
@layilalayila903 Год назад
Wellahi enem geremoegn yehe yemiyasetela bete bete bela afuwane setekefete
@layilalayila903
@layilalayila903 Год назад
Yete hada gagera tebela bete aleyeshime beyebotewe ke.ade bete kegebiwe keshinte betun ahun yehenenebm bete new beleshi balebtuwa mete ebede aleche beyate 🤣🤣🤣🤣🤣☝️
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@layilalayila903 ደምሪኝ
@tube6850
@tube6850 Год назад
እሚገርም ነው እና የት ታብስል ሲጀመር ችግሩኮ ከራስሽ ነው ኩሽና ሽትቤት ሰርተሽ ባከራየሽ
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s Год назад
ትክክል
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 Год назад
ሣህ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-uh5ov3ck2s ደምሪኝውዴዋ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ዝም ያለነጃወጣ አሉ ረሱል ሱለሏሁአለይሂ ወሰለም ለተከራዮም አላህ የተሻለውን ይስጣት ለማንኝውም ተረጋጋ ተከራዮን አታቆሺ ኸይር ኢንሻአላህ
@saada9739
@saada9739 Год назад
ከምር ለቤትሽ አድስ ነኝ አደብ የሚባለውን ነገር አታቁትም ነፃ አልተቀመጥች እድህ የምትገላፈጡት እኔም ቤት አከራይ ነኝ ግን ደውየ አደራ ነው የምለው ክፋ እዳይናገሩብኝ ቤትሽ ገና ብዙ ይቀረዋል ሙኑ ተበላሸ አልተበላሸ ክሽና ሳሰሪ ስታከራይ ስተሸዋል ደሞ ሙተነቂቦቹ የሚናገሩት ለሁሉም ስርአት ይኑራችሁ ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታቂውም
@aminamoh619
@aminamoh619 Год назад
የኛ ስው እድህ ነው አድስ ነኝ በጣም ታስጠላለይ
@saada9739
@saada9739 Год назад
@@aminamoh619 በጣም እኛ ሙስሊሞች ለሁሉም አገር አደብ ሊኖረን ግድ ነው
@f2271
@f2271 Год назад
@@saada9739 ኮሜንታተሮች ምላሳቸው ጉድ ነው
@saada9739
@saada9739 Год назад
@@f2271 ከሳቸው አይብስም ወረኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fozitube6353
@fozitube6353 Год назад
እቤት ውስጥ ነበር ማብሰል የነበረባት እና ተከራይታ። የት ታብስልልሽ ለቤትሽ ካሰብሽ ኩሽና ሰርተሽ ባከራየሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@zedtube291
@zedtube291 Год назад
ሲጀመር ቤቱ ለመከራየት አልደረሰም የተቸገረይ ሁናነውጂ ሚስኪን ይሂን የተከራየይ ዋናው ሼትቤትና ኩሽና ነው አጠቆረይ አበላሸይ ከማለትሽ በፊት ባሞላሽላት ነገ እዳደግመው የምትለዋ አጂብ ኪራይ እየከፈለይ ታዳ የት ታብስል እውጭ መጋገሮም ጥሩሰው ሁናነው እቤት ውስጥ አለማብሰሎ በተረፈ አብሽሪ የሚስተካከል ነገር ነው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@بسمالله-ف1ذ7م
@بسمالله-ف1ذ7م Год назад
አይብ አሌኩም ቤቱ የናተ ቢሆንም እቃዋን መቀረፅ የለባችሁም
@የአሳምነውልጅከወሎ
ጥርስስ ባየሽ ቆቦ አለ ያገሬ ሰው ቤትስ ባየሽ ወሎ ሀይቅ የኔን ቤት ይሄም ቤት ሁኖ ቱ
@yasimenyasimen2482
@yasimenyasimen2482 Год назад
Abo yagri lije ngrilige ema tinshe atafirimi kushena sasera tekerayan endzihu menagri bate alayechimi
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Год назад
በጣም ደሞ የስድስት አመት ትላለች እኔ በስድስት አመቴ ሊያዩት የሚያሳሳ ቡልኬት ቤትነው የሰራሁት በጣም የሚያምር
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@yasimenyasimen2482 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Barchitube6807 ደምሪኝ
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln 12 дней назад
​@@Barchitube6807ሰውባለው,ነው😅😂
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ልፋትሽ ከንቱ ሆኗል 1ኛ አሰራሩ እራሱ አያምርም 2ኛ ያለኩሽና ቤት አከራይታችሁ ቤቱ ውስጡም ውጩም ሙቷል ማሳደሱ እራሱ የሁለት አመት ብር ይፈልጋል 3 ታዛቢ ቤቱን የሚቆጣጠር እንደት ይጠፋል
@user-gj7kh4gv4y
@user-gj7kh4gv4y Час назад
ትክክክል
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Год назад
የናተ አገር ቤት አሠራሩ አያምርም ይቅታና ለምን ኤል አታረጉትም👍👍
@ahmedahmedprime6430
@ahmedahmedprime6430 Год назад
Yeyet hager aserar newu
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Год назад
@@ahmedahmedprime6430 ዉራጌ
@lubabayemer9934
@lubabayemer9934 Год назад
ተከረፈፍ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@ahmedahmedprime6430 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-hd1ir4vo8v ደምሪኝ
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Год назад
ነውረቢሶች ናችሁ ውጭ በያት ሲቀጥል የሰው እቃ ማሳየት ምን ይባላል። ቤት የእግዚአብሔር ነው ካስወጣችሁ። አመቻችታ ትውጣ አረ እድሕ መጨከን ሞት ላይቀር
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Год назад
ምነዉ በረዶ ይቆላ አለች ልጅቶ የት ታብስል ገለቴ
@የገጠርልጂ-ቨ1ዀ
@የገጠርልጂ-ቨ1ዀ Год назад
ጉድ አነጋገርሺ እደት ያስጠላል ደሞለዚህ መበጣጠስሺ ዉጪ በያት ቀለሙን አበላሸችዉ ምንምን ትያለሺ አችዉም ባለገዘብ ሁነሺ አይባልም ቀለሙን አች ስገቢበት ቀይር አለበዝያ የራስሺጉዳይ ሰዉ አትገልምጫ ያች ባልጆሮች ላጡት ይነይታሉ አችደሞ መጠባርቅ ምን አስፈለገ
@aliyachannel
@aliyachannel Год назад
አይይ የኛ ነገር ምችግር አለወ ሲቀጥል ቤትሽ ብዙ ይቀርዋል እናም ኩሽና ኬሌለ እዴት ታፕስል ሆሆ ውጪው እጂ ውስጥ እኮ ምን የተሰራ ነገር የለወም ሜዳ ነወ ሚመስለው አትፍርጂባት
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ቤት ከተለፋበት አየወቀር ባለቤት ሲቀመጥበት ነው የኪራይቤት እኮ አይጣል ነው አላህ ከኪራይ ቤት ያውጣችሁ ቤት ለላችሁ። በውጭ ያላችሁ ቤት ስራ ለምን ድኳን አይሆን የራስነገር ነው የሚያስደስተው
@medinaibrahimtubeh8471
@medinaibrahimtubeh8471 Год назад
ትክክል ለጥበቃ ነው የተቀመጠችው የመክፈል አቅሙ የላትም ሲቀጥል አላህ ተኪራይ ቤት ይጠብቃችሁ አገር ቤት ቤቱን ጠብቂ ነው የሚባለው የወር ኪራይ አይጨመርም ከተማግን በኑሮ ውድነትላይ በየወሩ ጨምሩ ወይም ልቀቁ ነው የሚሉት
@فقرغاشاو
@فقرغاشاو Год назад
ወየዉ ታሪክ እምኑ ታብሰልልሸ ኩሻና እና ሸትቢተ የለለው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
ጥሩ ግን ውጩን አሳምረሽ ውስጡን ምነው ከውጩ ውስጡ ቢያምር ይሻላል ሲቀጥል ሽንትቤት እና ኩሽና ሰርተሽ ነበር ማከራየት የነበረብሽ
@ኢሥላምነውህይውቴ
ሴጀመር የነኮረነው ቤቱ ትሺ ደሞለዝህ እኔኮየገረመኝ ያሺቃባጩቹ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@user-hu1cm7ou2e
@user-hu1cm7ou2e Год назад
ከውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው አሉ
@ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
ወላሂ የኝን የገጠር ቤት ያምራል ዉስጡ ምንም አይርባ ለዝህ ድርቶ ቤትሺ
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w Год назад
😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-ni4pi7lo6w ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@Tube-el1ew
@Tube-el1ew Год назад
ቤትሽ እንኩዋን ብዙ ይቀረዋል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@qeew2686
@qeew2686 Год назад
አደ ነገር መናገር እፈልጋለሁ. ያድግንበትን ታሪክ ለምን እደምንርሳ ሊገባኝ አልቻለም ሢቀጥል. ክሽና ከለለው ምን ላይ ልትጠቀም ትችላለች አቸ ከቱ ቂል ለስው ክብር ይኑርሽ እኔ ብሆን በሷቦታ ብለሽ ማሰብ አለብሽ ደደብ ነሽ. ገገማ ያጣም ያገኛል አደ ቀን የራሱ ቤት ይኖርዋል ያአላህ ቤት ለለለውቤት ጤና ለለለው ጤና አተው በራህመትክ እርዳቸው ያርህማ
@muhammadmeka2164
@muhammadmeka2164 Год назад
አሚንንን
@tube9777
@tube9777 Год назад
አሚን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@muhammadmeka2164 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@tube9777 ደምሪኝ
@toybayesuf
@toybayesuf Год назад
በመጀመሪያ ቤቷን ጓዟን ማሳየትሺ ነዉር ነዉ ሲቀጤል ኩሺና አዘጋጂተሺ ነበር ማከራየት የት ታብስል ታዳ እዉስጡም ብታነድ አይፈረድባትም በር የሌለዉ ቤት የተከራይተሺ ጠብቂ ተብላ ደግሞ ታማራላቺሁ
@user-wl3ru9qc2f
@user-wl3ru9qc2f Год назад
ወይኔ ደግሞ ለዚህ ቤት መመጻድቅ ስታከራይ ኩሽና መስራት ነበረብሽ ኪራይ ከፍላ ነው ዙሮ ይብዛም ይነስም ምንትመስላለች ቤቴ ቤቴ አላለችም ማሪያምን ቤትስ ባሳየውሽ እስኪ ከቻልሽ ወደ እራያ ወልድያ ዙሪያ ደሴመርሳ ሂጅ ከንቱ ነሽ የምር ክፉ አናጋሪ ጥፋት ሊኖር ይችላል ግን ቤቴ ቤቴ አይባልም ቤት የፈጣሪ ነውና ኪችን የመሰለ ቤት ነው የምር
@smms6004
@smms6004 Год назад
እረ ቤት አይባልም የድሮ መጋዝን ቤት ይመስላል ሲጀመር ለምን ኩሽና እና ሽንት ቤት አታሰሩም ይፕት ሂደው ይስሩ ሆሆሆ ቤትስ እራያ ቆቦ ሂጂ ወልዲያ. አይንሽ ይፈዛል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@smms6004 ደምሪኝ
@የሂሩእናትሑረል
ባለጌ ስድ ናቺሁ እንደት ነዉ የተከራየቺዉ ሳትኖር ከፍተሺ እምገቢዉ ሀያ ይኑርሺ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
እንደ ኩሺና ከለለው የት ታብስልታዳ ወገን ተውጅ እንተሳሰብ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ኩሽና ብሰሩላት ይሻላልኮ በክረምት ምን ታድርግ ታዳ እናንተም ለቤታቹ ማሰብ ነበረባቹ ሲቀጥል ቤቱ ገና ብዙ ይቀረዋል ውሀ ልክ ላዬ እሳት ክክክክ ኢላሂ
@yabyab5036
@yabyab5036 Год назад
አጭር ነዉ
@halimayube9426
@halimayube9426 Год назад
በገንዘቧነው የተከራየችው ኩሽና ካልሰራችሁ ሰማይ ልታነድነው በሷ።ፍርድየለም ሚሥኪን
@aminamoh619
@aminamoh619 Год назад
ተከራዩ አሳዘነችኝ እና ያለኩሺና ምታርግ በጣም የቸገራት ሁና ነውጂ ሲጀመር ቀለምና መስተዋት ማን ይከራይልሻል ምናለ ብንተዛዘን
@aminamoh619
@aminamoh619 Год назад
ካየሺው አይቀር በጣም ነው ያቃጠልሺኝ አላህ ያቃጥልሺ ስው በለለበት እያላመጥሺ ያች ኒቃብ መልበስ ምኒሉታል አስመሳይ
@hayathussan2909
@hayathussan2909 Год назад
ወላሂ ቢቸግራት ነው የተከራየችው አየ ችግር
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 Год назад
ኩሽና ስሩ የምታበስልበት እና የት ታብስል ደሞ በሩ ብረት ብቻውን አፈራምደ ወይ ልሙጥ ላሜራ አይደል ወይ መስታወቱ አልገባ አውሬ የለምደ እኔ አፈራለሁ በቂ ነው ቤቱ ግን አሳምረው ሰፋ አርገው ቢሰሩት ምን አለ ሽቁቅ ያለ ነው
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 Год назад
እና ምንታድርግኩሽናከለለ ከውሥጥም አላማብሠሏ ደህናሤትናት ደሞ የልቹምሏሥ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
አይ ሐበሻ አንችም ሰው ሆነሽ ገረድ ዘላለም ትኖርህ መሰለሽ ለማትኖርበት አለም ሰገጤ ደና ቤት ያለሽ ይመሰል ሰው ላይ አትመፀደቂ
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Год назад
ግንኮ ኩሽና ማዘጋጀት ነበረብሽ ለተከራዮች ሁሉ አላህ ሰፊ ቤት ይስጣችሁ
@አቡበከርአህመድ-ዠ1ጀ
ኩሽና ማዘጋጀት የናተነው እኔ በነፃ አልቀመጥበትም እንኮን ከፍየ ሰዉ ተናግሮ ታናግራላችህ
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly Год назад
ሚስጊን ኩሽና የሌላው ቤት ላምን አካራያሽ መጃማራ ሲቃጥል መካራያት እኮ ካጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል ታካራይ እኮ ላቤት አያዝንም ቡሀላ ስታሳድሽው ቡዙ ዋጪ ይጣይቃል
@emukal
@emukal Год назад
ኩሽና ከሌላ የት ትጠቀም ደግሞ አታካብዱ ቤት የአሏህ ነው ምስኪን ናት ይሄን ካላችሁ ቤት ስታከራዩ ኩሽና መኖር አለበት እህኔ አጥባችሁ አስጣችሀታል ተዉ ጎበዝ ላንቺ የሰጠ ጌታ ለእሷም ይሰጣታል ቀስ ለሁሉም ነገር አሏህን እንፍራ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Год назад
አይይይ ሰው ይኽም ቤት ሁኖ ገና ያላለቀ በዛ ላይ ኩሽና ሽንት ቤት ሳይኖረው የት ሰርታ ልትበላልሽ ነው አላህን ፍሪ አትመፃደቂ ወይ አለማከራየት እኔ ይው ቤቴ ፏ ብሎ አልቋል ለማይረባ ብር ይበላሽብኛል እኔም ተምከፋ ሰውም ተማስከፋ ብዬ ተዘግቷል ለሴትዮዋም የራሷን ቤት አላህ ይስጣት
@ekramtube1328
@ekramtube1328 Год назад
አቺሳኮኝመቆጣት ያለብሺ እሶናት ምንምተከራይ ቢኮን በለለችበት ቤቱንከፍቶማየት ብልግናነዉ ፈጣርሺንፍር ካልተመቸሺ ዚጊዉጂ እዲህያለብልግና እዳትደግሚዉ ደሞ የትሥ ህዳ እዲታበሰልነዉ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
እናተ ያለ ኩሽና ማን አከራዩ አላችሁ እና ሴትዬዋ የት አብስላ ትብላ እረ ሰው ወላሂ አኡዙ ቢሏህ 😥
@user-nw6qz4el2u
@user-nw6qz4el2u Год назад
ወላሂየኔምጥያቃነው ጡልብሁላምንታርግሚስኪኒቱ
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 Год назад
እረ አላህን ፊሬ ኩሽና ሳትሰሬ አከራይተሽ ምን ልታወሪ ነው ግን ተከራይቱ አሳዘነችኝ
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey Год назад
እንዴ እና ኩሺና ከሌላህ ብያስ ትንሽ ወጠ ብለ አሰራም እንዴ
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey Год назад
ኡኳን ቆሮቆር ቤት ይቅርና በሰር ቤት እኛ እንዴ አሰረም የቤቱን መበለሽ ብቻ አይደለም መያት የለበቹሁ ብቀጠልስ አይታቹሁት እንዶና ገና እሰቱ ኡኳን አልጠፋም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Tube-mh4ey ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Tube-mh4ey ደምሪኝ
@shemistube
@shemistube Год назад
ማሽአላህ ተባረክ አላህ ቤትሽ ያምራል ዋውውውውውውውው ስላም የሀገሬልጆች በውጭ አገርሁናችሁ ደፋቀናየምትሉ የህይወት ውጣውረዲ የምታሳልፉ ባገርላይሁናችሁ ኑሮንለማሽነፍ ውጣውረዲን የምታሳልፉ ሁሉ ስላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን የቀዲሞው ስላም ይመለስልን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@alhamdulhia4735
@alhamdulhia4735 Год назад
እና ጭስ ቤት ሳትሰሩ የት ታዲዲ ማማየ እረ ተው እንተዛዘን ነገጥለነው ለምንሄደው ቤትያላህነው
@ሱበሀነክሀሊቅ
@ሱበሀነክሀሊቅ Год назад
ኒቃብ ከመልበሳችሁ ሰለጠን ከማለታችሁ በፊት መጀመሪያ ሰረአት ተማሩ አድስ አበባም ተከራየሺ አሜሪካም መጀመሪያ ስረአት ተማሪ ሲጀመር ውስጡን ሳታስተካክይ ውጩን ማብለጭለጭ ምን ይባላል አላህን ፍሪ ብሯን ከፍላ ነው የምትኖረው ኩሺና ሺንት ቤት ሳትሰሪ ለምን አከራየሺ አንች ብትሆኝ ትከራያለሺ ? አይ በኔ አደም ስናሳዝን ጥፋትሺን እሴትዮዋ ላይ አታድርጊ የዛሬው ምላስሺ ነገም እንደሚናገር አትርሺ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Год назад
ወይ ቤትን ዋጋ የለውም መሬቱ ወንዝ ነው ውሃ ልክ በከፍታ ቢነሳ ውስጥ አይገባም ነበር ውሃ ልክ እንደ አዲስ ያሰፍልገዋል
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
ኩሽናኳ ሳሰሪ ብዙ አታውሪ እህቴ አይይይ እረ እህቶቸ አንፈራረዲ ፈራጂ ፈጣሪ ነው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@hamedmasr6221
@hamedmasr6221 Год назад
እኔም ኬረይ ቤት ቁጭ ብዬ ናባር እህት አላህን ፍር እዛኝየት
@rhema642
@rhema642 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኳንደህና መጣሽ የሰዉን ቤት ስንኖርበት እደራሳችን አድርገን ብንይዘዉ ሀሪፍ ነበር አይይይ
@hayathayat6898
@hayathayat6898 Год назад
አሏህለሷም ጥሩቤትይስጣት
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
ለአመዳም ቤት ነው እያለከለክሽ ብዙ የምታወሪው የቧዤቅሽ ደሞ አታፍሪም ቤት ብለሽ ስትጠሪው. ሽትቤት ብትይው እራሱ ይበዛበታል. ደሞ አለማፈርሽ ብዙ ማውራትሽ የነቀዝሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 Год назад
ታዳ ኩሽና ታልሰራሽላት አናቷ ላይ አባስላ ትብላደ ለዝህ የከብት ማደሪያ ለመሰለ ቤትሽ እደሀይቱ ላይ የምትወርጅባት ኢሻ አላህ ለሷም አድ ቀን ያልፍላት ይሆናል አችን የፈጠረ አሏህ እሷንም ፈጥሯታል አትለፋደጅ ለሷም ቀን አለ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@romanghandour2003
@romanghandour2003 Год назад
አትፍረጂባት የት ምግብ ትስራ የልጆቹ ማቃጠር አንቺም ብትሆኚ ሳትበይ አትኖሪም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ Год назад
እናተ እሱ ከለለቺበት ምን አስገባቺሁ እቃዋን ማሳት ያወቅሺ መስሎሺ ነዉ መጀመሪያ ስራአት ተማሪይ
@tube-py7or
@tube-py7or Год назад
ሲጀመር ኩሺና የለለበት ቤትእንደት ይከራያል የት ሰርተው ይበላሉ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
ደሞ የህፃኖ አነጋገር ሠውም ታሥጥዳለች አላለችም ኪኪኪኪኪ
@ፋፊነኝየአባዬልጅ
በመጀመሪያ አሟልተሽ ባከራየሽ አፍሽን ከምትከፍቺ ጥስቤቱን ትተሽዉ መዝጊያዉ እንኳን ክፍት ነዉ ብርድ ይገባባታል አንቺዉ ሰዉ ነሽ እሷም ቸግሯት እንጂ ይሄን አትከራያም ነበር ለቀለምሽ ካሰብሽ ሁሉንም ባሟላሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@malkamadgo9437
@malkamadgo9437 Год назад
በጣም አናድድሽኝ ለምን እንድሁ ታቂያለሽ ማድቤት አልስራሽላት ድግሞ ካች ብሶ ትቆጫለሽ እር ባክሽ ዝናቡን ምን ታርግልሽ እኔም እንዳች ስድት ነኝ ግን ሳከራይ ሁሉን አሟልቼ ነው
@zinashe2970
@zinashe2970 Год назад
አይ ሰው ይሄም ቤትሁኖ መመፃደቅ አይይይይይ ለሚስኪኗም ፈጣሪ ይድረስላት
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Год назад
ዉጩን ቀለም ከማሰቀባት የበግ ማጓሬያ የመሰለወን ወሰጡን ባሰተካከልሺ
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 Год назад
እና የት ልታበስልልሺ ነዉ ኩሺናና ሺንት ቤት ሳትሰሪ አከራይተሺ ጉድነዉ
@ፋጡማ-መ6አ
@ፋጡማ-መ6አ Год назад
አይይይ ሠው እና ደሞ ቤት ትከራይሌላ ጉድነው አይ የኪራይ ቤት ቱ ጉሺና ከለለ ሌላተከራይታ ሁለተኛ ትክፈል ቱ ሀብታም እድህአይደለም
@user-cx4uw2dh8f
@user-cx4uw2dh8f Год назад
ቤት ያላህ ነው እሷም አላህ ይሠጣታል አይ የኛ ሠው
@tube9777
@tube9777 Год назад
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@tube9777 ደምሪኝውዴዋ
@rahmteabye7937
@rahmteabye7937 Год назад
ወይ የመከራየት ውጤት እኔማ አላከራይም
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Год назад
መከራት አልነበረበትም ያለኩሽና
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
ሡበሀን አላህ ለሂህ አይነት ሠው ቤት አያሥፍልግም አላህ ይህዲሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@temirjemal6548
@temirjemal6548 Год назад
ኩሽና ሰርተሽ ባከራየሽ እሷ ምን ታድርግ ደግሞ ተከራይን ማንቋሸሽ ጥሩ አይደለም
@kolekolw5411
@kolekolw5411 Год назад
እና አሟልታች ነው ማከራየት ያለባችሁ ዋናው ኩሽና ነው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@tube5565
@tube5565 Год назад
ማሻላህ ማሻላህ በጣም ያምራል ሲቀጥል ጥፈተኛ እናንተ ናችሁ ኩሽና ሳሰሩ ለምን አከራያችሁ የት እንዲያበስሉ አሥባችሁ ነው እውስጡ አለማብሰሉም አልሀምድሊላ በሉ ክክክክ
@TUBE-sx2cj
@TUBE-sx2cj Год назад
አሠላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ዉደ ጥሩ ቆይታ ነበር
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 Год назад
ወረኞች እና የት ታብስል ኩሽና የለ
@hawabrand
@hawabrand Год назад
መዱየ ማሻአላህ ውደ ግን ኩሽና ግድነው የት ያበስላሉ በተከራይ አይፈረድም ግን የትነው
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s Год назад
ችግሩየእናተነው ኩሽና ታይሰራቤት አይከራይም አሰብእናድርግ እስኪ
@أمريماس-ص9ح
@أمريماس-ص9ح Год назад
ብር አማረሽ ያለ ኩሽና ታዳ እንደት አብሥላ ተብላ ሆሆሆ
@ጨረቃሚድያ
@ጨረቃሚድያ Год назад
አቤት ኮመቶች😂 ወረዳችሁባት እህቴን በህግ ተወት አርጎት ሆሆሆ ለማንኛዉም ማሻአላህ ብያለሁ💓
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct Год назад
ሀዋ አላህ ጉልበት ሰጥቷት ጤና ሁና ሰርታለች መሻአላህ ግን ያላትን ኒእማ ባግባብ ካልተጠቀመችበት ዞሮ የልዳማ ነዉ የሚሆነዉ በተለይ ይህን ክብር ያለዉ ልብስ ተለቦሶ ወርዶመገኘት ያማል ለካ መጥፎተግባር በተከናናቢወች ይብሳል ሲሉኝ እጂግ ደሜ ይፈላነበር ግን ይኸዉ ጀሮየን እስከምጠረጥረዉ ድረስ ሰማሁኝ. በገዘባችሁ አትመፃደቁ ኩራት የአላህብቻየተገባ ይሁን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Tube-nn4ct ደምሪኝ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
አይ የሰው ቤት አይይይ እዳው አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ለግሌ ስጠኝ እህህህህህ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@tube2432
@tube2432 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ላገራችን ቤትሽ ያምራል ማሻኣላህ ውዴ ግን ኩሽና አለመስራትሽ ጥፋት ነው አትፍረጅባት
@sifen5
@sifen5 Год назад
ስታከራዩ ኩሺነ መስራት አለባችሁ እሷ ምን ታድርግ ተከራይታ ሳበላ አትኖር አከራይወች እሰቡ ለሰው ሆ ማጣት ክፉ ሰው ነው
@user-ty4qo1su8m
@user-ty4qo1su8m Год назад
ጥፋቱ የናተነው ክሽና መስራት ነበረብሽ ወይት ታድድ እውስጥ ወይስ ወይት
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 Год назад
እና የት ታብስል አጅብ ጉድለቱ ያችነዉ መሥራት ነበረብሽ ደሞ ኩሽናኳ ለለዉ ቤትሽ ደነዝ ደሞ እሄም ጥሪት ትላለች ቤትስ አላየሽ
@Ami-ew5gm
@Ami-ew5gm Год назад
በርቺ
@user-fv5sd4su4j
@user-fv5sd4su4j Год назад
ያችነው ስተቱያለኪችን ማከራየት ምን ይሉታል እና ምላይ ትስራለሽ ደነዝ እደውም ጥሩሴት ናት ውስጥ አለመስራቶ ያለኪችን ምላይ አብስላ ትብላ እርፍ ቤት የፈጣሬነው እሽ አታካብጅ እኔ ለምሳሌ ኪችን የለውም ቤቴ ግን ተዘግቶ ተቀምጦን ለምን ኪችን የለውማአ
@sadatube6206
@sadatube6206 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሲጀመር ቤቱ አላለቀም የተቸገረች ሰለሆነች ነዉ የተቀመጠችዉ ሲቀጥል ኩሸና ከሌለ የት ሰርታ ትብላ ኩሸና ማዘጋጀት ነበረብሸ ቤት ለሌላቸዉ አላህ ይሰጣቸዉ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Год назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ መድ ኢብራሂም እደት ናችሁ ማሻአላህ ቆጆ ቤት አለሽ
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽል ቆንጆ ነገር 💐💐💐💐💐💐💐💐
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
ደህና ቤት ያሰራሽ እኮ ነዉ የመሰልሽዉ ወይ ቤቱ አያምር ወይኩሽና የለዉ ተከራይታዋን ብታገኛት ግን ትደበድቢያት ነበር ማለት ነዉ ኤጭ ተበጣጠሰች እኮ
@hadiamohammed9945
@hadiamohammed9945 Год назад
እመጣለሁ ብለሺፐሣትነግርያት መጣሺ ደሞ እቃዋነ ማሣየትሺ ደፍርሥ እናተ አላህነ አፈሩም ደሞ በጠበቀችልሺ
@hadiamohammed9945
@hadiamohammed9945 Год назад
የሠው እቃ ምነ አሣየሺ ደፍር ይገርማል ተተከራየች የሦቤትነው ታታሥፈቅጂ ምብለሺ ገባሺ እሠውቤት ደሞ አታፍርም እውት እቃዋነ አደብርሺም እደ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Год назад
አኡዙቢላህ ቤት አከራይታቹ ሞታቻል ማስፈራራት መዛት ነገረኞች ናቹ እኛ ደቡብ የምንኖረው ያረቢ ተሳስበን ነበር ያረቢ ለተከራያዋ የአላህ ሎተሪ ይድረሳት አሚን ያረበል አለሚን ከደቡብ ወደአድስ አበባ ስንመጣ አከራያች ማሻአላህ እናቴ ለምና ነበር የምትሰጣት ትርፍ ብር አለሽ ምን አስቸኮለሽ የምትል አከራይ ነበረች
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@سعادةالاثيوبية
አንደየ ጎያ እንደየ ሽንብራ ሲሉ ነበር አላለችምክክክክክክክክክክክ
@najatsanikoratube1942
@najatsanikoratube1942 Год назад
ክክክ
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Год назад
እንዴኔ ሽብራ ግርፍ ጋያ ግርፍ ሲሉ ከርመው አሁን ዘመመብሽ ብለውኝ ንዴት ለይ ነኝ ክክክክክ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Год назад
ኩሽና ሳሰሪ ለምን አከራየሽ ታዳ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
አላህን ፍሪ እደት እደዝህትያለሽ ይሄም ቤትሆኖ ኩሽና በሰራሽእጅ እድሁየተቀመጠችአስመሰልሽው ደሞስቢሆን እካሜራፊት እደዝህየሆሽ ብታገኛት በዛለይ የለለችበት እቃዋን ማን ሰውሪስአለሽ ኒቃብለባሻዋስብትሆኝ ተይእደማለት አይ ሀበሻድሀ አንወድ እዳውም የነውአገረሽ እኔበነፃአኖራትአለው አታጅ ቢኖራትመች ስትከራይ አላህላቸየሰጠሽለሳዋምይሰጣታል ሰጭምነሽም አላህነው
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv Год назад
አማረብኝ ብለሽነው እበት ነሽ እና የት ታብስልልሽ😏😏😏
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
የመዳም ቅመሞች ቤት ለለንንንንን አላህ ቤት ይስጠን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Год назад
አስታግፍርሏህ ያርቢ ምን ጉድ ናችሁ እና የት ታንድድልሽ ሳታዘጋጂ አከራይተሽ ማንስ ፈቀደልሽ ከፍተሽ እሰው ቤት የምትገቡት ቤትሽስ ቢሆን ኤጭ ድሃስ አይለፍለት እንኳንም ጣሉበት 😂😅 ባህርዛፍ
@ጨረቃሚድያ
@ጨረቃሚድያ Год назад
😂
@zemzemjemal1760
@zemzemjemal1760 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Далее
አዴሱ ቤቴን ኑ ላሳያችሁ
10:18
Просмотров 6 тыс.
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,2 млн
Dirama gababa kana hanga dhumati dawadha
7:38
Просмотров 3 тыс.