Тёмный

"ሹልክ ብሎ ገብቶ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Shulik bilo Gebto New Ethiopian Dirama):2023 

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 месяцев назад
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ውድድ ነው የማረጋቹ
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 8 месяцев назад
አያ ገረመው ሲበላም ሲጠጣም ያማትባል ክርስቲያን እዲህ ነው ጎበዝ😍👏
@mesilove9815
@mesilove9815 8 месяцев назад
እውነት ሀገር ቤት ያለው ነው ሚመስለኚ ሳያቸው በርቱ ተመልሼ ገጠር ገብቼ ላግባ መስለኝ የማዳም ኖሮ ሰለቸኝ 😂😍😍😍
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 8 месяцев назад
አብሸሪ ሁላችንምነን 🥰🥰
@seadi5
@seadi5 8 месяцев назад
ወላሂእኔራሱደስይሉኛል
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 месяцев назад
እኔም ገጠር ነው ማገባ አረም ማያሰርመኝ ፈጌልኝ እናተው ቀዬ❤❤😂😊
@mesilove9815
@mesilove9815 8 месяцев назад
@@kweesweet8802 አሯ አረም እማ ግዲ ነው እንጂ አንችው ምን ልሰሪ ለያ 😂😂
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 месяцев назад
@@mesilove9815 ባይሆን በር በሬ ሸንኩርት እኮተኩታለሁ የእግር ውሃ አሙቄ እጠብቀዋሉሁ እለቁን ጎጃም ዳሪኝ የአያ እቾኔ ልጅ እኔ ከወዴ ጎንደር ነኝ😊
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 8 месяцев назад
በሳቅ ገደላቹውን እናተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር 😂😂❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 8 месяцев назад
ያን አበባን ሰወዳት እረጋ ያለች በዛላይ ቆንጆ 😍❤
@busyline3833
@busyline3833 8 месяцев назад
ታደመችይህን አደብየሚኖርህ😂😂😂😂 አበ ባየስወድሽ የኔቆጅዋ ❤❤❤
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 4 месяца назад
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቃቹ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 8 месяцев назад
ይሄ ሰውዬ ሁሌ ከሴት ስር የማይጠፍ አሁንማ በውኑም እንዲው እየመሰለኝ ነው😂😂
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 8 месяцев назад
ክክክክክክ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-tc5oo4mw3l
@user-tc5oo4mw3l 8 месяцев назад
kkkk
@janina1807
@janina1807 7 месяцев назад
እኔም እደዛው 😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 8 месяцев назад
🤣 የጣላ ጥቅም 😜 ይችን አለም መርሻ 😜 ንደትን ማስታገሻ 😂 ቀልብን መመለሻ 😂 ሀሳብ መስመለሻ 😂 🤣ከኋላችሁ የተፃፈው ዝርዝር 🤣 እምየ አብየ አይ ታደሰ
@user-fl6fq6je1r
@user-fl6fq6je1r 8 месяцев назад
እዋይ ተው ታዴ ተኮልሕ አለቀቀክም😂😂😂😂❤❤❤
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 8 месяцев назад
እኔ ምለዉ የነ ሀይሌ ና ታዴ ድራማ ለምን ተቋረጠ
@hanateshale7493
@hanateshale7493 4 месяца назад
ewunet new lemn tekuarete tetalu ende ay
@zzx4738
@zzx4738 8 месяцев назад
የልጅቱ ዉበት 😮😮😮😮😮 ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 8 месяцев назад
ታዴ የሴቶች አርበኛ😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 8 месяцев назад
ስወዳችሁኮ ❤❤❤❤👍👍👍🎉
@abayaschale5295
@abayaschale5295 8 месяцев назад
ወይኔ ስታምር😍 ንጹህ ጎጃሜ❤
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 8 месяцев назад
አይ ታዴ ጉረኝ ሁሉንም የአገኝሃውን እንጋባ 😂😂😂
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 8 месяцев назад
ናፈቀኝ ጠላ ማርቆስ ሀገሬ እወድሻለሁ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад
እኔም ማርቆስ ❤❤❤❤
@aderaw12
@aderaw12 8 месяцев назад
እረ ሰርታችሁታል 😂ትችላላችሁ ዋው
@selamendale1654
@selamendale1654 8 месяцев назад
እንኳን መጣቺሁ❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 8 месяцев назад
ምርጦች
@AbukeSis
@AbukeSis 8 месяцев назад
ቁንጅና አንደኛነች
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 5 месяцев назад
የሡባለውን ጆሮግንዱን መታህው😢😢😢😢😅😅😅😅
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 месяцев назад
ደስ. ስትሉ. ሰላም. ላገራቺን.
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 8 месяцев назад
ስወዳቸው
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 7 месяцев назад
ሂሳቡ እከፍለዋለው ቆይጂ ኣላለም😂😂😂
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 8 месяцев назад
ይሄ ጥቁር ኩፍያ ያደረገው ግን ይችላል ብቻ አይገልጠውም የምር ሁላችሁም ትችላላችሁ የኔ ምርጦች ሁሌም ሳያችሁ ሀገሬን እንዳረሳት ነው ምታደርጉኝ የምር የኔ ምርጦች
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 8 месяцев назад
ውይ ሲያማምሩእውየ❤❤❤❤
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 7 месяцев назад
32ጥርሱ መትቸው መሬት እንዳይባለሽ ብየ ለቂመው በፊስታል ቃጥሬ ሰጥቸው መጣሁት ኣላለም😂😂😂
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 8 месяцев назад
የታደሰን ወንድም ወደድሁት ምን ልሁንልህ ወንድማለም❤❤❤
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 8 месяцев назад
አይ ታዴ 😂😂😂
@user-ts3eo3hd1j
@user-ts3eo3hd1j 8 месяцев назад
እንደታደ ያለወንድ ፈጣሪይጠብቃችሁ😊
@muluayalew9280
@muluayalew9280 8 месяцев назад
Ere wuuuu 😂😂😂😂😂 zara sakugi 😂😂😂😂😂 arif sira enye😂😂😂
@tigtig1274
@tigtig1274 8 месяцев назад
ዋውውው
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 8 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣቹሁ❤❤❤
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 8 месяцев назад
ሰብስክራይብ አድርጎቸዉ
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 8 месяцев назад
😂😂😂😂 ወይኔ ስትችሉ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 8 месяцев назад
አይ ታዴ ጎረኝ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 месяцев назад
💚💛❤️🕊💚💛❤️
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 8 месяцев назад
ቆንጆ የወደደ ወይ ግሩም
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 8 месяцев назад
ወዩ፡ታደሰ፡
@madinaendre1634
@madinaendre1634 3 месяца назад
አይ ታዴ ውሸቱ ቁሞ ሄዴ እንየናት አላለም 😂😂😂የወፍጮው ነገርስ😂
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂አይ ታዴ
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 8 месяцев назад
ወፍጮ አለኝ አለ የጅ ነው አላለችም😂😂😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 5 месяцев назад
ታዴ😅😅😅😅 ውጣ ውጣ አላለም😅😅😅 ግን ከታዴጋ ያለህው ማነው ስምህ ፀይሙ😊😊😊😊😊😊😊😊😮🙈🙈
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 6 месяцев назад
❤❤❤❤😂😂😂
@tesfaytesfay-yw7iv
@tesfaytesfay-yw7iv 8 месяцев назад
አይ የታደ ውሸት❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@user-ux3kg9je7o
@user-ux3kg9je7o 8 месяцев назад
😁😁❤😁👍🏿
@mintwabmint270
@mintwabmint270 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 месяцев назад
አይ ታዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈
@meremayimamhussen2601
@meremayimamhussen2601 8 месяцев назад
ክክክክክ
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂 አይ ታዴ ቻለው እግዲ እምዋን ጥራት
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 8 месяцев назад
ካፖረት ለባሹ ዲምጱ ሴያምረ
@gjfu4978
@gjfu4978 8 месяцев назад
አይ የንፋሷ ነገርስ 😅😅😅😅
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 8 месяцев назад
Batame daseyamele
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 месяцев назад
በጠዋቱ መጡ ❤
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@gjfu4978
@gjfu4978 8 месяцев назад
😂😂😂😊😊❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 8 месяцев назад
Aye tadese....Wunetuni newu yantenate weldewu
@Ibrahim-wr6do
@Ibrahim-wr6do 4 месяца назад
😅😅😅😅
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@ssrre7463
@ssrre7463 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 месяцев назад
ታዴ ምን ይሻልሀል ሁሌ ዝሙት ድራማም ቢሆን ሁሌ አንዳይነት ነገር አትስጡት 👏 ወይ እናቴ ናት 😅😅😅😅
@selamendale1654
@selamendale1654 8 месяцев назад
ዋጅማ የሚያቅ አለ?
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 8 месяцев назад
አወ አዉቃለሁ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад
እኔ አላውቅም ምንድን ነው
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 8 месяцев назад
@@user-jt7hz2zr9t ዋጅማ የሚባል ቅጠል አለ እሱን ከበሉ በሬወች ይሞታሉ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад
@@MuluyAtalay ኦኬ አመሰግናለሁ 🥰
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 месяцев назад
ዋዠማ ነው የሚባል
@brukfetene7070
@brukfetene7070 8 месяцев назад
12 ሆነልህ ያንተ😂😂😂😂😂
@mrn3878
@mrn3878 8 месяцев назад
❤❤🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😅😅😅😅❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 месяцев назад
ዬምሽት አዶዬ ሴቴ ትዎዳለህ ሚስትህ እንዴት ቻለችህ እየዞርክ ታሻፍዳቸዋለህ 😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 8 месяцев назад
Bkatachu midenek new maryamn
@abayabay3382
@abayabay3382 8 месяцев назад
ታደሰ በቃ ሴት አሳዳጅ ሁኖ ቀረ ማለትነው😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ytfy6403
@ytfy6403 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@Ed-mv2ff
@Ed-mv2ff 8 месяцев назад
Aya tade gen tileyaleh 😂
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 8 месяцев назад
አይ ታዴ ቀናት አደረብህ
@hayati1840
@hayati1840 8 месяцев назад
ታደሰ ወስላታ ነዉ አዚህ ላይም hhhhhh
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 месяцев назад
አይ ጋሽ ታዴ ፊቱ የምስኪን ፊት ነው እሱ ግን አምታታው ነው
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 8 месяцев назад
አይ ታዴ😅😅😅
@aishaali6195
@aishaali6195 8 месяцев назад
❤❤❤
@nagsykellew6403
@nagsykellew6403 8 месяцев назад
Kkkkkkkkk
@Fatima-to9wy
@Fatima-to9wy 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 8 месяцев назад
❤❤😂😂😂
Далее
ዕንቁ (ክፍል 6)
44:54
Просмотров 17 тыс.