Тёмный

ሻሜታ ወይም በተልምዶ ዙር በጎኔ የሚባለው በትንሽ ግብአት ጤናማ የሆነ ባህላዊ መጠጥ አዘገጃጀት 

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 1,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 6 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይሙስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሀሻዬ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ አስራር ነው ከእርቀት ሳዬው ብቻ ከበችኖ መስለኝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 6 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሀበሻዬ የገብስ ቆሎ የገብስ ብቅል ኮረሚማ ጨው የተፍጨ በሶም ካለ መጠቀም እንችላለን በጣም የሚገርም እና ምርጥ አስራር እናመስግናለን ❤❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ በጣም የሚገርም አሰራር ነው ዘንዱሮ በጣም ነው የታደልነው ብዙ አይነት የምግብና የመጠጥ አሰራር እየተማማርን ነው በጣም ነው የምናመሰግነው እሞክረዋለሁ ላይክ ሼርርርርር👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@ደሴ
@ደሴ 6 месяцев назад
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ ሼር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥአሰራርነዉእጂሽይበረክፈጠርይጠብቅሽሼርሼር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
ሃበሻዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ እንዴት ያምራል ቆሎ ብቅል ኮረርማ ሚጥምጣ ይገርማል በጣም ቆንጆ መጠጥ ነዉ የሰራሽዉ እንዴት እንደሚያምር በዉነት ልዩ ነዉ ገብስ ጉልበት ለጤና ተስማሚ ነዉ ያደግንበት ዛሬን አያርገዉና በወፍራሙ ነዉ ብጥብጥ ያረግሽዉ ያምራል ሀገር ስንገባ እንሞክራለን ሞያሽን ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን የኔ ባለሞያ 😍❤🙏
@emuesmailtube
@emuesmailtube 6 месяцев назад
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽሀበሻዬ ዋዉ በጣምምርጥሻሜታ ነዉ እጅሽይባረክ❤❤🎉
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 6 месяцев назад
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ የገብስ ቆሎና ኮረሪማውን የገብስ ብቅል ፈጨሽው በጣም ሳይልም በውሀ በጥብጠሽ በወፍራሙ ለየት ያለ አሰራር ብቅሉ ልክ እንደዳቦ እርሾ ኩፍ እንድልና በውስጥ ንፋስ እንድገባ ያደርጋል እውነትሽን ነው ብቅሉ ያሻሽርዋል ወፈር አድርገሽ መበጥበጥሽ ሀሪፍ ሆነ ለስምንት ስአት ሲቆይ ይቀጥን ነበር አውቀሽበታል መጨረሻ ላይ ጨው 👍 ይህማ ምን ያክራል ጤናማ መጠጥ ነው ምክንያቱም እህልነቱ ገብስ አይደል ስንደ ቢሆን ግን እንደገብስ አይሆንም መጨተሻላይ ሚጥሚጣ ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ ባለ ሙያ ነሽ የካሜራ ጥራትሽ ከማብራሪያ ጋር ❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 6 месяцев назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እጅግ በጣም ለየት ያለ አስራር ነው የትጠቀምሻቸው ግባቱችም በጣም ሪፈ ናቸው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመስግናለን ❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 месяцев назад
ሀበሻዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ በጣም ተወዳጅ የሆነውን ባህላዊ መጠጥ. ገብስ ቆሎ ፣ብቅል ፣ኮረሪማ ጨው ሚጥሚጣ እነዚህን ግብአት ተጠቅመሽ ቆንጆና ጤናማ ቆንጆ አርገሽ በወፍራሙ በጥብጠሽ አዘገጃጀት ነው የሰራሽው አገር ቤትን አስታወሽኝ እናሰግናለን ❤❤❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 месяца назад
በጣም አሪፍ ነው ❤ሻሜታ ስወድ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ
@Azzistyle
@Azzistyle 6 месяцев назад
ሰላምሸ ይብዛ ወይ ሻሜታ እርሰት ያደረኩ ነበር አሰታወሸ ጎበዝ እንዲህ ነው ሚሰራው ሻሜታ በጣም ምርጥ በቀላሉ የሰራሸልን እናመሰግናለን 😘🙏🙏🙏
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 6 месяцев назад
Delicious recipe 😋❤️9:25
@adona21adona16
@adona21adona16 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሀበሻዬ የዛሬው ይለያል ምርጥ የሻሜታ አዘገጃጀት ነው ቆሎ ሲያምር ኮረሪማ የገብስ ብቅል ተጠቅመሽ አንድላይ ፈጭተሽ ግሩም ነው በቤታችን እንዴት መፍጨትና ማዘጋጀት እንደ ምንችል ቀለል አድርገሽ ነወሰ ያሳየሽን እኔም መሞከር እፈልጋለሁ ያንቺን እያየሁ እሞክረዋለሁ ዋው በጣም ግሩም የሻሜታ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ጨው መጨረሻ ላይ ጨምረሽ አቀራረቡ ደሞ ዋው በሚጥሚጣ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 6 месяцев назад
የኔ ውድ ሻሜታ በጣም ነው የሚወደው ባለፈው እሰራለው ብዬ ከኢትዮጵያ አስመጥቼ ብሞክረው አልመጣልኝ አለን ደፋውት በጣም ነው የምወደው ሻሜታ😊 ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ❤❤❤
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 6 месяцев назад
ዋው የኔ ዉድ
@kershfood8611
@kershfood8611 6 месяцев назад
Like 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤welcome good morning very good ❤
@ደሴ
@ደሴ 6 месяцев назад
እናም እናመሰግናልን ደህና ወይህ
@woynitube315
@woynitube315 6 месяцев назад
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
Далее
ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink
24:03
Просмотров 41 тыс.
EBS Special Show: የ ጠላ አዘገጃጀት
12:40