Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ሚስቴን ሊይዛት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዴ ድራማ።
15:12
ተደብቀዉ ያዟት!! 😂 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
17:56
Новый выпуск «ПОЗАВЧЕРАШНИХ НОВОСТЕЙ» уже на канале
00:52
"С моих слов записано верно" Виктор КОЭН
49:08
1$ vs 500$ ВИРТУАЛЬНАЯ РЕАЛЬНОСТЬ !
23:20
NAME THE EURO 2024 PLAYER OR SWIM 💦
00:35
ሻሽቱን ሊገሏት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Развлечения
Опубликовано:
15 июн 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
146
@rahamarahama4833
9 дней назад
እኔ ሚገርመኝ እዚህ ስር እየሄዳቹ አንደኛ ነኝ ሂለተኛ ነኝ የምትሉ በጤናቹ ነው ግን ?
@emmazero3023
9 дней назад
😂😂😂😂ውነትነው😂😂😂
@user-ms1qv2rs2m
9 дней назад
😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
9 дней назад
አዎ😂
@UiHd-yv1nl
9 дней назад
ዉነትነዉ😂😂
@peacelove4778
9 дней назад
የኔንም ደም እኮ ነው የሚያፈሉት 1ነኘ 3ነኘ እያሉ እረ ኮመታተሮች እረ ኡኡኡ የት እንሒድ😂
@user-rw7yw4xf3r
9 дней назад
ለመላው አስልምና ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ 🙏
@tehgestalmu9104
9 дней назад
መልካም ብአል ይሁንላችንሁ እንወዳችሁ አለን ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቻችሁ❤❤
@aad2762
9 дней назад
❤❤❤እንኮን አብሮአደረሰን
@user-fx3lh8ru3s
9 дней назад
እናመሰግናለን ወገኖቻችን ሙስሊሞች በድናችን አኮያ እንኮን አብሮ አደረሰን አይባልም አመሠግናለሁ በሏቸዉ ድናችን ነዉያለዉ
@MediMohammed-kg7hq
9 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@zaburamohammed5672
9 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-lt3ys4tc2d
9 дней назад
እውነት ለመናገር ትበይን አታዋጣሽም ይሻሙሽ ትበይን❤😂😂😂
@Hamuethiopia
9 дней назад
ዛሬስ ሰለቻችሁኝ እስኪ ቀየር አድርጉት ሁሌ እዛዉ እዛዉ ያስጠላል
@user-ve3ut2ur2p
9 дней назад
Betkekl
@user-om9en6rb4d
9 дней назад
እና ከተማ ገብተው ይስሩ እረ አስቡ እንጂ😌
@Hamuethiopia
8 дней назад
@@user-om9en6rb4d ይዘት ቀይሩ ነዉ ያልነዉ እንጅ ከተማ ግቡ አላልንም
@aliseidi8946
9 дней назад
ትበይን ነገረኚነቱን አበዛሺዉ እንዳንቺ አይነት ነገረኛ ሴት አላሁም የዛዉ አካባቢልጂነኝ ቅናትሽ ሲጋነን ትወናዉ ተበላሸብሽ
@IifeIife-uo9xo
9 дней назад
ድራማ ነውኮ ሰው ያመዋል ውይይ ኮሜንታተሮች ኧረ ትንሽ አትባንኑምዴ😂😂😂😂😂😂😂
@user-om9en6rb4d
9 дней назад
@@IifeIife-uo9xo እረ ገረሙኝ እኮ ፋራ ሆኑ እኮ አድያቸውን
@aziza1426
9 дней назад
ባልና ሚሢት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ሚባለው ውነትነው አቃጣሬነታቸው አያሌውና ትበይኝ አንድ ዋይ ትበይን ሥወድሽ ነበር ነገረኝነትሽ በዛ ዋይ😂😂😂
@hannaabraham3566
9 дней назад
እረ ይሻሙሺ በልክ ሁኝ ትበይን የዞረችብሺ ቀን አችን አያዲርገኝ ሻሸ ትሻልሸልሺ ነበር😂😂😂
@GxhcjGjfh
9 дней назад
እደትበይን ያለ ሚስት ያርቅላችሁ ወንዶች 😂😂😂😂
@etagegnet6376
9 дней назад
ያብዛቸው😅😅
@assefagemeda3278
9 дней назад
ሻሼ ጥሩዋን ሴት ጤመዳችዋት ችግር የለም እኔ አገባታለው አይዞሽ ሻሼ
@user-vx1fy4cn5m
9 дней назад
ክክክክ ጡሩ ሰው ነህ የምር😂
@DfFf-ob9ns
9 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@bateablneha5887
9 дней назад
አቤት ትበይን ነገር በድለላ አፍለኝ አትሁኝ 😂😂😂😂😂ዛሬ ስምተኝ ነኝ ላይክ አልልም የኔ ዉዶች የመዳም ቅመሞች❤❤
@Selamyemariyamlji
9 дней назад
አይ ሰው አስጠግታ ክፍያዋ ስድብ ሆነ ትበይን ግን ቅናትና ነገር በብርጭቆነው እንዴ የምትጠጪው ደሞ ትዳሬ አላለችም ድንቄም ትዳር😂
@blackhabeshawit5954
8 дней назад
😂😂😂👌እኮ
@fikirethiopia7654
8 дней назад
ወንዶች ሆይ እንደ ትበይን ያለች ሴት እንዳያጋጥማችሁ መርጣችሁ አጥታችሁ አግቡ ድራማው በጣም አስተማሪ ቁም ነገር አለው
@metekelmedia-ev5tm
9 дней назад
የዲያሎግ ምጠና የሚባል ነገር የላችሁም ገፀባህሪዎች
@KdestAdane
8 дней назад
ትበን የወሬ ሱስ ይደፍታል ገና 😂😂😂😂😂
@gdgdgd-tt6jl
9 дней назад
ወይኔ ወይኔ ትበይን አረ ቡነዉ ገነፈለ ከክቶሽ ነበር ከዉካዋ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@tehgestalmu9104
9 дней назад
አየ ትበይን እንደው ታምሪኛለሽ የኔ ወኔም ❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-jj1ys5wo9g
9 дней назад
ሻሼ ቆንጆ ሁለቱን ከዛጋሺያቸው ነው እና ቀልብ የሚገዙቱን ዝጊያቸው ያኔ ይታረማሉ
@userenter2635
9 дней назад
ምን አለመታደልነው አንተ አልተሻላቸውም እንዴ😂😂😂😂አያሌው የኔስ ልማዷነው አለ😂😂😂😂
@akliluwoldher1221
8 дней назад
የኔ ትበይኔ በርቺልኝ ... ተመችተሽኛል
@user-ym4ez1cy4j
9 дней назад
ስታምሩ እኮ
@user-mu9ir6sb2s
9 дней назад
አይዞሽ ሻሼ ትላንት የመጠችቱ ባሳባት እንጂማ የትበይን ሃሜተኝነቷና የቆላ ምጥምጣ የሆነ ምላስ እንዳላት ሃገር ያወቀዉ ጸሃይ ያሞቀዉ ነዉ ባንቻየሁ እስክትመጣ ብቻ ታገሺ
@NawaMawa-sw1zu
9 дней назад
አቦ ይሻሙሽ አስማረ ይፍታሽ ትበይንኳ ቢፈታትም አግታ ታመጣዋለች😂😂😂
@HabbyHabtam
9 дней назад
አሜት ከቡና ጋር ነው ሚያምረው😅😅😅😅😅
@user-es2nh7fm4r
9 дней назад
አይ ትበይን የነገር ሱስ😂😂😂 እዚህ አርጎ
@user-om9en6rb4d
9 дней назад
ቀጥሉበት 😂😂😂😂እነ ሽፌንም አምጡ ሽፌ መለኛው
@AdmiringCrayons-kt2lp
9 дней назад
አየ ትበይን ቡናየስ አላለይም😂😂😂
@user-py5qm6tk4s
9 дней назад
አይ ኣሥማረ ለምን ሳታካት አንዴ ውገብ ዛላዋን ባልካት
@user-lp7un5ub7y
9 дней назад
እንዲህ ለሁለት አንከላክለው ፈጇት እባካችሁ ሽፌን አምጡላት እና ተከብራ ትኑር
@gchdccbfhh1320
9 дней назад
ሠላም ውዲ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤ሠላማቹህ ይብዛ
@wgwgwsvgay4617
8 дней назад
አየ ትበይንንንን😂😂😂😂😂 ኧረሆዴ ፈነዳ የኔስራነው አሯሯጥ
@user-en1kh8ce9c
9 дней назад
❤❤
@FrewBelay
8 дней назад
አሥማረ አደየ አግተሀት በነበረ በሱዱላ😂😂😂😂
@user-ym4ez1cy4j
9 дней назад
🎉🎉❤
@user-zn3vi1kx9x
9 дней назад
ሻሽ እርጉዝ ናት እዴ እ❤❤
@tadegeayana9489
9 дней назад
እኔም ጠርጥሪያት አለሁ
@user-zn3vi1kx9x
8 дней назад
እኮ@@tadegeayana9489
@busyline3833
8 дней назад
ወይ ትበይን እደትአይነቱቲ ወሬኛነሽ ይሺሙሽ ትበይንአጥወጥሽም😅😅😅
@feradesa9188
9 дней назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-xy9ge5yn9r
9 дней назад
የነገር ቤት ሆነ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@woinituyoutubeethiopa4252
6 дней назад
ወይኔ 😂😂😂ትበይን
@user-uu4qd7bn3m
7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgtwahedo1895
9 дней назад
😂😂ውይ ትበይን
@tuba9437
9 дней назад
😊😊😊😊
@atrsawminichelferede1444
8 дней назад
እንዴው ትበይኔ አድርጌ የምወድሽ
@KidmalemLankirew
9 дней назад
ነገ ትበይን ይሻሙሽን መካቶአየማይቀርነው ሠውያገኘው መሥሎአት
@HayutiHassen
9 дней назад
ሁሌ ነገር አያጣችሁምሳ አሁንስ 😂😂😂😂😂😂
@SamSam-hv7yj
8 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
8 дней назад
ወይ ትበይን😂❤❤❤
@TemsgenAlebachewu-ip1zt
9 дней назад
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@geneteden4343
9 дней назад
የበሬዎች ክሳት ከ መሬቱ ለምለም ጋር በምንም አይሄድም 🤔😨
@AsQw-fu4uq
9 дней назад
አቤት ትበይንበሞቀውዘፋኝ
@user-tx7jf5gj5j
9 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@burthkanburthkan1652
9 дней назад
ትበይን አቤት ቡጨቃ ፣ይሻሙሽ የምታዋጣሽ ሻሼ ናት
@user-pl1wd7jh1k
9 дней назад
😂😂😂😂😂🥰
@user-bq4rj8qk7n
9 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-oc3sd2ku76
9 дней назад
ይሻሙሽ የክፉ ቀንሽ ናት እኮ እደት አብረሽ ትቦጭቂያታለሽ ቱ😢😢
@user-om9en6rb4d
8 дней назад
ወይኔ ትበይን😂😂😂😂
@user-yy4ps5cg1x
9 дней назад
እረ ይሻሙሽ ተይ ግን ሰዉ አዋዋሉን ይመስላል አይ ትክክለኛ የሀበሻን አኗኗር ዋ ትበይን አንች ሚጥምጣ ወዮ የእዉነት አኗኗርሽ እንዳይሆን ባልሽንም ጎረቤትሽንም አያርገኝ
@hrhrrhhr784
9 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂
@KidmalemLankirew
9 дней назад
ትበይንን ተከትለሽ ዋጋየለሽም ሠውናትብለሽ ትበይንን መከተል አለቀልሽ
@KingVip-qb4sh
9 дней назад
ተይ ይሻሙሽ ትበይን አታዋጣሽም😂😂
@user-gs3nv9bx3o
9 дней назад
አትልፉ ባንቻየው ካልመጣች ላይክ አላደርግም
@DubaiShj-gi9jy
8 дней назад
እናታለም ሀገሬ ናፈቅሽኝ😢😢
@Hamuethiopia
9 дней назад
ኢድ ሙባረክ
@MediMohammed-kg7hq
9 дней назад
አለይና ወአለይኩም ተቀበል አላህ ወሚና ወሚኩም❤❤❤🎉🎉🎉
@User-Computer_Repair
9 дней назад
Eskezare amahra tru yimeslegn nbr leka bezhi likk setochu betam azekt nachww besitet new malet new sew miyamogsachew inm bemesasate ejig azenkugn
@SalamSalamah
9 дней назад
ይሻሙሽ ትበይን አታዋጣሽም😂😂
@GuHi-gp2yy
9 дней назад
🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗😁😁😁😁
@user-zm2ds5nw8e
9 дней назад
ትበይን ለቃለች😂😂😂😂😂😂😂
@user-ji8uj7xi5r
9 дней назад
አረ ይሻሙሽ😅😅😅
@mamimami1739
9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@HappyGiraffe-mj8eh
9 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@hannaalmaz2394
9 дней назад
ወይ ትበይን ለወሬ ስትሮጪ ግንባርሽን ብሎሽ ነበር አስማረ
@wgwgwsvgay4617
8 дней назад
አየ ትበይን አታዋጣሽም የሻሙሽ😂
@user-oc3sd2ku76
9 дней назад
ወይ ትበይን የወሬ ቋት ቀልቃላ😏😏😏😏
@etagegnet6376
9 дней назад
ስንትጦለጦሊ ልትሞች ነው ትበይን
@FairouseJafar
8 дней назад
Kkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-gk4ek5wl9j
9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ትበይን
@markos7615
9 дней назад
ትበይን ምን አለ እንዳፍሽ በያዘው ዱላ ቢያዋልልሽ!!!!
@emmazero3023
9 дней назад
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@mogesassefa3258
9 дней назад
እነ ትበይን አስጠላችሁኝ አሁንስ
@user-bp6ei1yf3w
9 дней назад
አይ ሴት እንዴህ እፈፈ መጨርሻችሁ አይምርም
@TigistDegu-yl6ym
9 дней назад
ውይ ሻሼን የምትመስል ነገርኛ 😂 የእኛ ጎርቤት አለች የምር ያልተባለ ተወራ ትላለች የተወራ ከለማ እግዚዮ ነው😂😂😂😂😂 አቤት የማይቻል የለም እኮ ወገን😢
@wgwgwsvgay4617
8 дней назад
ኧረ ትበይን በወይት አባቴ ልብስ በላኩልሽ 😢😢
@nigistzerihun3359
8 дней назад
ትበይን የተፈጥሮ ባህሪሽን ትወናው ላይ አወጣሽው
@amefke2069
9 дней назад
ትበይን ነገረኛ ቁጭ የባሌ እህት ይድፋችሁ 😂😂😂😂😂
@misrachtay3010
8 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ambaneshgebeyehu
9 дней назад
ምነው እናንተ እንኹዋን መተሳሰብን አንድ አንድ ቀን ብታሳዮን አሳቀቃችሁን balance pls
@LijArsenal
9 дней назад
ልክ ተባይን የመሰለች ሚስት ነበረችኝ በሷ ምክንያት ሊቢያ ገባሁ
@gfj5233
9 дней назад
አሸንፍሀለይ ማለትነው😂😂😂😂😂
@LijArsenal
9 дней назад
@@gfj5233 ምን ላርጋት ማርያምን ከባድ ነው
@user-pd9vy2vz4s
9 дней назад
ሚስኪን እና መጨረሻህስ 😮
@aeeazz6431
9 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳😅🙄ክክክ
@LijArsenal
9 дней назад
@@aeeazz6431 አይድረስ ነው አያስክም
@NathanBaba-gn8kw
9 дней назад
Yishamush gin ya ejishin tageyalesh
@AschalewEngidew
8 дней назад
ኧረ ይሻሙ ተይ ሻሽቱ ነው የምትሻልሽ
@mareymarey1351
9 дней назад
አያቹይሻሙስ ችግር ተረሳ ሰው ሞት አነሰው
@tadegeayana9489
9 дней назад
ለምን ታስደነግጣታለህ ትበይንን ተናድጃለሁ
@shemlesgremaw5367
9 дней назад
አይ ትበይን ነገርኛ
@geneteden4343
9 дней назад
ልብሶቻችሁ ይቀየርርርርርር አቅም ከሌላችሁ ለመቀያየር ጎፈንሚ ክፈቱ ባንዴራ ወይም ኢንፎርም መሰለ እኮ 🤔
@tejealene2386
9 дней назад
እረ አሁንስ ፍካቶች የምወዳችሁን ያክል እያስጠላኝ ነው በ ትበይን የተነሳ👎🏿
@afeweld5291
9 дней назад
ሽፌ እንግሊዙ ድረስ! *ከተማው ቀውጢ ሆነ፣ አሁን ትበይን አያሌውን ለሻሼ ሰጥታ አጨብጭባ ቁጭ!😂😂 * ሻሼ ከኮበለለች ማተቤን ይዛ ከተፍ፣ * ይሻሙሽ በአስሜ ብረቱ ሽመል ትበተናለች😂😂 *አንድ ደህና አውራ በከተማው ብቅ ቢል ነገሩ ሁሉ ይረጋጋል! * አስማረ ጎጄ ኀይለኛዋን አብርዶ ወሬኛ አርጎ አቅፎ ማደር ኪሳራ ነው። 🎷 * ይቺ የቸኮለች የትበይን እና ይሻሙሽ ፍቅር የቁም ሽሮ ወጥ ናት ከመገንፈል ብተርፍ ከማቃር አታልፍ 😮 💚 💛 ❤
@mkkk-ku2iz
9 дней назад
😀😀😀
@gfj5233
9 дней назад
አይትበይን ብሶብሻል
@IifeIife-uo9xo
9 дней назад
ኦርቢትን ድራማ ተከታተሉት ትማሩበታላችሁ የልብሳቸው ንፅህና የቤታቸው ማማር እናንተ ግን ያላችሁን በራሱ ቀይራችሁ በንፅህና አትመጡም ለምን?????አስተካክሉ አስተያዬት አንብቡ ደራሲው ግን ምን አይነት ነው ልብስ የማያስቀይር የማይቆጣጠር
@Topersan-tk1bw
9 дней назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ለይኩኝ😂😌
@user-fj6ow8md4w
9 дней назад
ያልመጣት እነ የሰዉ ባል ምቃማት ሊላ አያዉቁም ጦርነቴ በቻ አሳፋሪ ሠራ ነዉ የሚሰራዉ .ሻሸ💩💩🤮🤮
@user-nd1mm5wi1i
7 дней назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
15:12
ሚስቴን ሊይዛት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዴ ድራማ።
Просмотров 8 тыс.
17:56
ተደብቀዉ ያዟት!! 😂 አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Просмотров 21 тыс.
00:52
Новый выпуск «ПОЗАВЧЕРАШНИХ НОВОСТЕЙ» уже на канале
Просмотров 26 тыс.
49:08
"С моих слов записано верно" Виктор КОЭН
Просмотров 421 тыс.
23:20
1$ vs 500$ ВИРТУАЛЬНАЯ РЕАЛЬНОСТЬ !
Просмотров 660 тыс.
00:35
NAME THE EURO 2024 PLAYER OR SWIM 💦
Просмотров 11 млн
1:12:32
"በእኔ ምክንያት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቷል"...20 አመት ሙሉ በአንድ ቤት ጣራ ስር ያለ ፍቅር ግንኙነት የኖሩት ታዋቂዎቹ አሌክስና ሀሊማ Seifu on EBS
Просмотров 312 тыс.
22:29
ልትገለው ነው 😱😱 - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
Просмотров 44 тыс.
18:17
በግድ ልዉጣብሽ!!😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
Просмотров 15 тыс.
34:23
የገጠር አራዳ !! አዲስ ለየት ያለ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (yegeter arada adis comedi drama)
Просмотров 98 тыс.
17:43
ተይዘዋል 😂- አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
Просмотров 22 тыс.
19:38
አስፈሳችዉ ! 😁😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ።
Просмотров 24 тыс.
19:39
አያሌዉ ተዘረፈ !😭😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Просмотров 26 тыс.
19:02
ሴቶች ተመረዙ!😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Просмотров 21 тыс.
14:23
በግድ ሊይዛት!!😂😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።
Просмотров 15 тыс.
25:05
ሚስትህን ዳርልኝ - አዲስ አዝናኝ ድራማ (ከትናንት የተቆረጠውን ታሪክ ጨምሮ)
Просмотров 22 тыс.
0:13
Гордей АНГЕЛИНА ПЬЕТ ЭНЕРГЕТИК ЛИТВИНА - NITRO РАЗВЕ ХУЖЕ? #shorts
Просмотров 866 тыс.
1:00
Менты конкретно попали из за свой наглости #лучшеекино #лучшиесериалы
Просмотров 6 млн
1:00
Встретил одноклассника с мамой в поликлинике #shortsvideo #алежаобухов #олежа #алежа #shorts
Просмотров 7 млн
0:22
Эдвард Бил против ВДВшника / Дневник Хача, Каменные лица #shortsvideo #mma #short
Просмотров 8 млн
0:20
Неожиданная концовка. $1000 за поцелуй? #shorts #опрос #сигма #rec #fyp
Просмотров 1 млн
0:26
Годный лайфхак😂 Название в коммах😍 #фильмы #топ #shorts
Просмотров 2,1 млн
1:00
Он попал в день сурка 😵|| #фильм #сериал #истории #кино
Просмотров 4,1 млн