Тёмный

ሽበት እንዳይበዛ የሚረዳ የቡና ጭቃ ቅባት አሰራር ::/Coffee hair food Oil recipe. ☕yebuna cqa qbat aserar leshbet👌 

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

ጭቃ ቅባት አሰራ በቡና Coffee hair food oil recipe
#oil #coffee #hair #recipe

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Enkwin dehna metachu bieteseb ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ አድርጉ ቅባት ስሩት እሺ በጣም ይጠቅማችዋል ቅባቱን ለመስራት አስፈላጊ ቡና ንፀህ የሀበሻ ወይም ንስከፌ ያልሆነ ኖርማል ቡና ነዉ አሪፍ ነዉ የራሱ ቅባት ስላለዉ ብዙም እሳት አይፈልግም እሺ ደሞ ቪዶ ላይ ፅፋለሁ ማንበብ መስራት ችላልቹ በተለይ ፀጉር ከመታጠብ በፌት ቀብቶ አሳድሮ ጠዋት ትጥብ ማለት እጅግ በጣም ትርፋማ ነዉ ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት አሳዉቁኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 👍👌😍❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 месяца назад
በድጋሞ መጣሁ እናመሰግናለን የአብሽ ቅባት እኔም እሰራዋለው ኢንሻላህ❤❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 3 месяца назад
በርች❤❤❤
@kalyiengusu2451
@kalyiengusu2451 3 месяца назад
Betam konjo yehone yeqbat aserar newu ciqa what letsegur caf mrt newu Buna leqbat arif newu inamesegnalen gobez qmemochyie sertachu teteqemu andegna new wawu 💯💟arif👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
❤❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 месяца назад
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የዛሬው ለየት ያለ ነው የቡና ጭቃ ቅባት ከተለያየ ግብአት ጋር ተጠቅመሽ በቤት ውስጥ በቀላሉ ያዘጋጀሽው የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሽበት ያስቸገራቸው ሰዎች ተገላገሉ እናመሰግናለን የኔ ውድ ሼርርርር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ሃበሻዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መካም ❤❤❤🙏
@hanichotube
@hanichotube 3 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ውህድን ነው ያካፍልሽን እናመስግናለን እናመስግናለን❤❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 3 месяца назад
እጅግ በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ቅባት ነው በቀላል መንገድ ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የመንዝዬዬ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
❤❤❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 месяца назад
ሰላም የመዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ የቡና ጭቃ ቅባት ነው የሰራሽው ልዩ ነው ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን በርቺልኝ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏
@ftube923
@ftube923 3 месяца назад
ማሸአላህ ማሸአላህ የመንዝየ በጣም እናመሰግናለን ሰለምሰጨን ትምህርት❤❤❤ በርቺልን እንሞክረዋለንንን❤❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ሞክሩት ታተርፋላችሁ ❤❤❤🙏
@foodloverethio
@foodloverethio 3 месяца назад
የመንዝዬ በጣም ምርጥ ነው እኔም እሞክረዋለሁ በርቺልን
@mirnatube6075
@mirnatube6075 3 месяца назад
የመንዝየ ሰላምሽ ይብዛልሽ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ይዘሽልን የምትመጪው እጅሽን ይባርከው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤❤🙏
@merry-2121
@merry-2121 3 месяца назад
ሰላም ውዴ ❤በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Betam amesegnalehu ❤❤❤🙏
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 3 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ እና ለእኛ ይጠቅማል ያለሽው ለጸጉራችን የሚሆን ምርጥ አስራር ውህድ ነው እናመስግናለን በርችልኝ ❤
@romanethiopia
@romanethiopia 3 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመንዟ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ አመለጥሽኝ ይሄንን አይነት ጠቃሚ ቪዲዮ እናመሰግናለን#ሼር#
@Tsehay1261
@Tsehay1261 3 месяца назад
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ማር ዋው እናመሰግናለን የመንዝዬዬ🎉🎉❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ፀሐይ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@hargtube216
@hargtube216 3 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዋ ዋውውው አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመስግናለን እኔ እራሱጭቃ ቅባት መስራት እፈልግ ነበር በዚህ መሰርት እስራለሁ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ሐረግዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@yebabowa
@yebabowa 3 месяца назад
ሠላምጤናይጥልኝ የመንዝየ በጣም ሀሪፍ ውህድነው አመሰግናለሁ የኔመልካም የመንዝየ ውድናየተከበራችሁ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
❤🙏❤🙏❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 месяца назад
ዋው የኔ ጀግና የመንዝዬ ላይክ ሼር በዳታ ነኝ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 месяца назад
የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም ጤናማ በቀላል የምናገኛቸው በቤታችን ፍፁም ቆንጆ አርገሽ ከተለያዩ ዘይቶችን ከቡና ጋር ጥሩ ውህድ አርገሽ ዘይት በመስራት ለሽበትም ጭምር የሚጠቅመንን ነው የሰራሽልን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@GeniEthio-
@GeniEthio- 3 месяца назад
የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታካፍን እናመሰግናለን❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
❤❤❤🙏Yene
@Diamond21192
@Diamond21192 3 месяца назад
ዋው ዋው ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁሽ፨👍👍👍👍
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 месяца назад
ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝ ወርቅ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ዜድዬ የኔ መካም ❤❤👈☕
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh 3 месяца назад
Very beautiful video l am here 🎉🎉hello from turkey 🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Thank you very much 😍🙏🙏🙏Uslu yonyie
@kershfood8611
@kershfood8611 3 месяца назад
Like 42 ❤welcome very nice and good ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Thank you so much ❤❤❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 месяца назад
ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጭቃ ቅባት አሰራር ነው ደቂቃቃ መብዛቱ ተታወቀሽ ለምን ታረዝማለሽ ታዳ 😂😂😂ቆይ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 💚💛❤️😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ልምድ ሆኖብኝ ነዉ ❤❤❤🙏
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 месяца назад
selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign betam Haref New Yasayeshin Hulum Tru Nachew Lesegure Enameseginalen ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Yene konjo amesegnalehu ❤❤❤🙏
@Etagegn2124
@Etagegn2124 3 месяца назад
በጣም ዉብ ነዉ በርቻ እህቴ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 3 месяца назад
ሰላም ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ ❤❤❤❤🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
❤❤❤🙏
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 3 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሯን እና ክብሯት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ በፀጉር በፉት በምግብ ወዘተ ለምታቀርቡያቸው ትምህርት ገንቢ ጠቃሚ ነገር ዘውትር ለምታቀርቢው ያለማመድገን ንፉግነት ነው❤
@fentaye9663
@fentaye9663 3 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ የመዜዋ ስለምታጋሪን ነገር እናመሰግን አለን በቸልን እንሞከረዋለን እሽ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Yene wud kbret ystlgn ❤❤❤🙏
@ayudawudtube
@ayudawudtube 3 месяца назад
እናመሰግናለን የመንዝዬ🥰👌
@jonimercy
@jonimercy 3 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ ሽበት እንዳይበዛ የሚረዳ የሚከላከልልን እና የሚያሳምርልን በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የቡና ጭቃ ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን የተጠቀምሺያቸው ቅባቶች ሽታቸው ደስ የሚል እና አበባው ሲጨመርበት ቆንጆ ጠረን ይኖረዋል ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 😍❤️🙏👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤🙏
@bizuworknegu6120
@bizuworknegu6120 3 месяца назад
❤ ጎበዝ ጎበዝ ነሽ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 месяца назад
Yene konjo berch amsgnalhu
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Betam aesegnalehu yene brtat ❤❤❤🙏
@hanawerku
@hanawerku 3 месяца назад
የመዝየ ጎበዝ በርችልኝ
@TiruaD
@TiruaD 3 месяца назад
እሸ የኔውድ መረቼ ሁሊ ነው የምከታተልሸ ❤
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 3 месяца назад
Welcome my brother Good 😍😍❤😍😍😍😍❤❤
@shekalit
@shekalit 3 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛ የመዝየ 👍👍👍
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ 6:01
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 3 месяца назад
ሰላም አለሽ ሀቢበቱ❤❤❤ማሻአላህ❤በርች❤ገበዘ❤ዋወወ❤እንመስግናለን❤❤በርች❤ኔንዉዳ❤❤❤🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ብርታቴ አመስርኛለሁ የኔ ልዩ ❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 3 месяца назад
ሠላም የመዟ እኳን ደህና መጣሽ እናመሠግናለን❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 3 месяца назад
የኔ ትሁት❤እኔ እኮ የምወድሽ በምክናትነወ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Yene brtat zeryie yebcayie ❤❤❤🙏
@konjonesh
@konjonesh 3 месяца назад
ስላም ስላም የመንዝዬ ስላምሽ ይብዛ አሪፈ ውህድ ነው ቤታችን ውጥ የሚገኝ እስኪ እኔም እሙከረዋለሁ ፀገሬ እዳለ ሽበት ብቻ ሆነብኝ ስው ገራገባኝ ብዙ ስው የወይራ ዘይት አትጠቀሚ አሉኝ ከዚህ ሀገር ደግሞ ልላ ቅባት የለም ሙቀቱም ይሆን እንጃ እናመስግናለን ❤❤
@achutube1688
@achutube1688 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ መጣም ጥሩ ነው እንሞክራለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@zeritutube
@zeritutube 3 месяца назад
የመንዝዬ እቤት ቆልተን መጠቅም አችልም ቡናዉን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ይቻላል እንደዉም ኦርጅናል ነዉ ❤🙏
@GrDgg
@GrDgg 3 месяца назад
ማነኛውም አበባ መጠቀም እችላልን እዴ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 месяца назад
የመዝሻ ዞምሻ እስኪ ወደኔ,ላኪልኝ❤❤😂
@zeritutube
@zeritutube 3 месяца назад
የመንዛ ግን ዘይቱ ሲተከተክ ችግር አያመጣም
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
Shta newu bzu ayteketekm wudie
@user-gc2fo3kn2d
@user-gc2fo3kn2d 3 месяца назад
ሠላምሠላም🥰🥰🥰🥰👍👍💞💞💞💞💞
@Chereqa1357
@Chereqa1357 3 месяца назад
አይ የመንዝያ አዘገጃጀትሽ ጥሩ ነበር ግን እኔ ስንፍናዬን ወዴት ወስጄ ልጠቀመው ይሄ ዩቱብና ቲክቶክ እያለ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
ጨረቃ ይቱብ ይሻላል ዉዴ ❤🙏
@TiruaD
@TiruaD 3 месяца назад
ቡናው የኞ ኖረማኑ ቡና መሆን ይችላል
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад
አዎ ራሱ ነዉ ይህ እኮ ንስኮፌ አይደለም ጥቁሩ ነዉ 😍☕👈
Далее
Аушев, Путин, «пощечина»
00:56
Просмотров 1,1 млн
Аушев, Путин, «пощечина»
00:56
Просмотров 1,1 млн