በቀላሉ ኩኪስ ዘይትን ተጠቅመን እንስራ
#ኩኪስ#ጣፋጭ #በዘይት
#cookies #sweet #bakingrecipes #easy #homemade # ethiopia
LIKE & SUBSCRIBE for more easy food and sweets recipes @betemaed9981
2 እንቁላል
1/2(ግማሽ ኩባያ) ስኳር
10 ግራም (2 እሽግ)ቫኔላ ዱቄት
1/2 (ግማሽ ኩባያ) ዘይት
1/4 (1-2 የሾርባ ማንኪያ) በቆሎ ዱቄት
ትንሽ ጨው
2 ኩባያ ፉርኖ ዱቄት
1/2 (ከግማሽ ትንሽ ከፍ ያለ)የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
29 сен 2024