Тёмный

ቀላል በቤታችን የባርቢኪው አሰራር Easy barbequiu recipes at home 🏡 

melly spice tv
Подписаться 204 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ቀላል በቤታችን የባርቢኪው አሰራር Easy barbequiu recipes at home

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
ሰላም እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለሶሱ የተጠቀምኩት የግብአት መጠን ሁለት ኩባያ ከቻፕ 3/4 ኩባያ አቼቶ ግማሽ ኩባያ ስኳር አንድ የሾርባ ማንኪያ ማስታርድ አንድ የሻይ ማንኪያ በርበሬ አንድ የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ አንድ ሽንኩርት አንድ ነጭ ሽንኩርት ሶስት የሾርባ ማንኪያ ዘይት እሩብ የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ እና ቁንጣሪ ጨው ናቸው። እንዲሁም የከቻፑ አሰራርru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ETyNVE03NXo.htmlsi=vP7B0F6L7DmaC2vp የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 20 дней назад
አሜን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 20 дней назад
ሜሊዬ እናመሰግናለን ከአንዴ በላይ Like ማድረግ ቢቻል ደጋግሜ አደርግ ነበር
@meronshume3150
@meronshume3150 20 дней назад
ተባረኪ ሜሉ❤ በባርብኪው ሶስ የሚሰራ ምግብ ስሪልን
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 20 дней назад
Ur the best melluya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
ክበሪልኝ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 20 дней назад
ቃጠሎ የሚባለዉን አሰራር አሳይን የኔ ምርጥ እህቴ አድናቂሺ ነኝ በርቺ
@user-om2xb1uw4t
@user-om2xb1uw4t 20 дней назад
ሚልየ ፡ እንዳንቺ ፡ ንጹህ ፡ ዩትበር ፡ አይቼ ፡ አላቅም ፡ እናመሰግናለን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 18 дней назад
I like your chanal
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 20 дней назад
Endet aynet kena lij nesh...EGZIABHER nuroshin yibark...gobez...Melu...
@rozinahaile
@rozinahaile 20 дней назад
ጀግና አድናቂሺ ነኝ👌👌👌👌👌
@selam7643
@selam7643 20 дней назад
ሞሂቶ ይሠራልን የምትሉ ✋✋✋✋
@user-hb5xy9wb1d
@user-hb5xy9wb1d 20 дней назад
እባክሽ ሜሉ ቦሪቶ ስሪልን
@hananbedru-us9zm
@hananbedru-us9zm 20 дней назад
Thanks Mellu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
You’re welcome 😊
@shegak5217
@shegak5217 20 дней назад
እናመሰግናለን ሜሉ ስላቀረብሽልን
@beletuworku6236
@beletuworku6236 20 дней назад
ተባረኪ እግዚአብሔርአብዝቶ ዘመንሽን ይባርከው 🙏
@genet7340
@genet7340 20 дней назад
Thank you so much melu!!!
@nanigebru6212
@nanigebru6212 20 дней назад
ሜሊዬ ❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
ናኒዬ ❤❤❤
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 20 дней назад
❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 20 дней назад
ኧረ ያስፈልጋል ሚሉዬ❤
@znashchebero3313
@znashchebero3313 16 дней назад
Lena soya sos srilg
@misirtadelle3627
@misirtadelle3627 20 дней назад
Meliye thank you 🙏, la Party mihon migb sirlin
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 20 дней назад
Thank u so much 💓 💗 💖
@aryiamdebas8278
@aryiamdebas8278 19 дней назад
thanks
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 20 дней назад
🙏🙏❤❤👍
@marthat6031
@marthat6031 20 дней назад
Thank you 🙏🏽 ❤
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 20 дней назад
❤❤❤❤
@ethiobeautystyle5447
@ethiobeautystyle5447 20 дней назад
Txs. Melue
@shalom744
@shalom744 20 дней назад
Thank you melluye, ke migib bet barbecue sauce gelagelshin.
@le1785
@le1785 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@fekerteh974
@fekerteh974 20 дней назад
በጣሞ በጣም እናመሰግናለን ሜላት እግዣብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክህ
@yewbdarabebe2268
@yewbdarabebe2268 20 дней назад
Yene balemuya yemlsh yelm
@seniyonas
@seniyonas 20 дней назад
እንዴት ሜሉ በጣም አድናቂሽ ነኝ እባክሸ የዳጣ አሰራር አሳይኝ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 20 дней назад
ተባረኪልን የኔ እመቤት 🙏:: ቢራውን ግን ያገኘነውን አይነት ይሆናል ?....
@zenebeeyob
@zenebeeyob 20 дней назад
ከባድ የሚባለውንም ብታሳይን እባክሽ
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 20 дней назад
ሜሉ ጀግና መጣሽልን እየጠበኩኝ ነበር።❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
Tgye ❤❤❤
@addikarri8982
@addikarri8982 20 дней назад
ሶያ ሶስ ስሪልን?🥰
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 20 дней назад
የምን ማበያ ነዉ
@user-fn2zj8go4y
@user-fn2zj8go4y 20 дней назад
ሚሊዬየኔቆንጆሠላምሽይብዛእደክቻፕነዉየምንጠቀመዉ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
አዎ ከፈለግሽ እንደከቻፕ ካስፈለገሽ ደግሞ ነገሮችን ኦቭን ስትጨምሪ እንደማጣፉጫ ሶስ ትቀቢዋለሽ
@natureanimal8508
@natureanimal8508 20 дней назад
ኬቻፕ ስሪልን እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 дней назад
የመጀመሪያው አስተያየት ላይ ሊንክ አስቀምጫለሁ የከቻፕ ከዚህ በፊት የሰራሁትን እንዳይደጋገምባችሁ በማለት
@rahelwoldeyohannis1851
@rahelwoldeyohannis1851 19 дней назад
Hi melly..አዶት በሰላም ነው የጠፋችው??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 19 дней назад
ለሁላችንም ነው የጠፋችው
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58