Тёмный

ቀላል የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አገጋገር |How to make bread flour injera|Erhiopian food ethio lal 

ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

ጤፍና የእንጀራ ምጣድ ማግኘት ለተቸገራችሁ ብቼኛ አማራጭ ለአዋቂም ሆነ ለልጆች አዘውትራችሁ እንድትመገቡት አይመከርም አልፎ አልፎ ለአምሮት ይሁን
#ኢትዮላል #ፍርኖዱቄት_እንጀራ

Опубликовано:

 

15 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
✅እንኳን ደህና መጣችሁ✅ 📌የነጭ ጤፍ እንጀራ ሊንክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xbQgiU4SdcY.html 📌የቀይ ጤፍ እንጀራ ሊንክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-p_2Xq5TCO0E.html
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
ምሳዬ በጣም ምርጥ እና ቆንጅ እንጀራ ነው እህቴ ዱቄቱን ብታምሸው የጤፍ እንጀራ ነው የሚመሰለዉ ከልብ እናመሰግናለን ፣ላይክ ሼር👌👍❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው ጥሩ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏
@EskediStyle
@EskediStyle 2 года назад
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ፡ ንጣቱ ደሥ ይላል እርግጥ የፍርኖ ዱቄት ቢሆንም የጤፍ ዱቄት ለማያገኙ ሠዎች ጥሩ አማራጭ ነው 💜💜👍and shared
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ እንጀራ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌👌👍👍👍🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Wow በጣም አሪፍ እንጀራ በተለይ ጤፍ እና ምጣድ ለማያገኙ በጣም ምርጥ ዘዴ like share😍
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ዋዉ የሚገርም ልስልስ ያለ እንጀራ ነዉ ይህንንማ መሞከር አለብኝ ፅድት ያለ እጅሽ ይባረክ💕👌👍🙏 ሼር
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 года назад
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ምሳዬ እናመሰግናለን
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 7 месяцев назад
ማሸአላህ ቆንጆነው እስኪ እሞክረዋለው ባረከላህ ፊኪ❤
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ምሳዬ ዋዉ በጣም ምርጥ እንጀራ ነዉ ወድጄዋለሁ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን !!!
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
ስላምሽ ይብዛልኝ ምሳዬ እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው አይኑም እራሱ ያምራል በጣም እናመስግናለን እህቴ 👌🏾👍🏾💯💝
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 года назад
ምሳዋ እንካን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ቆንጅ እና ግልፅ አድርገሽ ነው ያሳየሽን ተባረኪ ምሳዬ
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 года назад
ምሳዬ በጣም ጥሩ አማጭ ነው እጂሽ ይባረክ❤️❤️❤️🙏
@unify9481
@unify9481 Год назад
ኢትዮ ፡ ላልዬ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሞያ ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክሽ።
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! ዋዉ! በጣም የሚገርም እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን ሲያዩት እራሱ የጤፍ እንጀራ ነው የሚመስለው በጣም የወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ይህን የመሰለ እንጀራ ጋግረሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😍😍
@amaamm8623
@amaamm8623 7 месяцев назад
ሰላም እህቴ ❤❤❤🎉🎉🎉ዋውውው በጣም ምርጥ እኔጀራ በለሞያ እጅሽ ይበረክ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ነው
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
ቆጆነዉበርቺ
@aelemgenatube2643
@aelemgenatube2643 2 года назад
ዋዉ ነው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 2 года назад
I like it. Very useful for new bakers..glad none of the absit hussel. Thank you very much enaibalemuya!
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 года назад
Konjo recipe new... thanks for sharing your experience 😊 🙏
@taybatube194
@taybatube194 2 года назад
ሰለም ሰለም🇪🇹ማሻ አላህ🇪🇹በጣም አሪፍ ነዉ🇪🇹እሞክረወለዉ🇪🇹ኢሻ አላህ🇪🇹ጎባዝ
@zaidkiros
@zaidkiros 3 месяца назад
በጣም ያምራል ጤፍ ነው የሚመስለው ተባረኪ
@FikireTube12
@FikireTube12 2 года назад
ምሳዬ ሲያምር ንጣቱ የእውነት ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው የእውነት ኢትዮጵያ ማኛ ጤፍ የሚባሉውን ይመስላል ጤፍ ለማያገኙ በቀላሉ እንደዚ ስርተው ይበላሉ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@ranarr6788
@ranarr6788 2 года назад
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
Wow this is amazing food ema thanks for letting us know or how to make it
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 года назад
Betam konjo enjera ejish yibarek ehite🥰🥰😋😋😋👌👌👌👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching ምሳዬ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
Watching ምሳዬ😍
@berryberry2124
@berryberry2124 2 года назад
እጅሽ ይባረክ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 года назад
እናመሰግናለን ያምራል።
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 2 года назад
Tnx for sharing my dear.god bless you
@isiraelwesene7093
@isiraelwesene7093 2 года назад
Betama arif
@sarayayi6928
@sarayayi6928 7 месяцев назад
wow.betam.yamral👏👏👏💪
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 года назад
እጅሽ ይባርክ እሞክራለሁ
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
watching 😍
@user-ce8rs4xm6l
@user-ce8rs4xm6l 2 года назад
ሰላም በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ ደግሞ እሚገርመው ሞግሼ ነን ምሳዬ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የኔ ውድ ከልብ አመስግናለሁ ሞግሼዬ ደስ ብሎኛል🙏🥰❤️
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 года назад
ዋውውው
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 2 года назад
እኔ ዱቄቱን አምሸ ነው የምጠቀመው በርች ጎበዝነሽ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
Watching 🥰
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ምሳዬ የጤፍ እንጀራ ይመስላል እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏💕💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሐንዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
watching 👀
@bettydave2764
@bettydave2764 2 года назад
ተባረኪልኝ
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 года назад
በጣም እሚያምር ቆንጆ እንጀራ ነው የወጣው እናመስግናለን ምሳዩ 🥰🙏
@yayahala615
@yayahala615 2 года назад
ምርጥ ሙያ ዛሬ ነው የገባሁት ወደ ቤትሸ ...👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጡ 🙏❤️🥰
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ምሳዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ገራሚ እንጀራ ነው ሲያምር በጣም ልዩ ነው አብሽ ማድረግሽ ተመችቶኛል በጆግ ማስፋትሽ አስደንቆኛል መጥበሻ ላይ ሰበከቱ👈 ያልሻት ንግግር ወደድኳት የሚያስግመጅ እንጀራ በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም ብዙ አስተማርሽኝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ አሚን የምወድሽ😍😍😘😘🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የኔ ውድ ከሉድዬ ከልብ አመስግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️🥰🥰🥰
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 2 года назад
Ejeshi yebark eheta
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በርችለኝ ማማየ።።።።።ዋው ያምራል።።።።።።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አማንዬ የኔ ውድ ከልብ አመስግናለሁ እንዴት ነህልኝ አማኑኤል የልጄ ስም ነው የልጄ ሞክሸ ነህ 🙏🥰❤️❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
Watching
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
በጣም አሪፍ ነውደግሞ ሞቅ ሞቅ ቢል የበለጠ ቆንጆ ነው እህቴ ካንች አላውቅምና እኛ አረብ አገር ያለነው የንደራ አምሮታችንን የሚያሥታግሥልን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የኔ ውድ ከልብ አመስግናለሁ ማመሱን ለጠየቀችኝ ፅፌላታለሁ አመሰግናለሁ🙏🥰❤️❤️ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን🙏🥰
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
@@ethiolal2148 አሜን ከሁላችንም ጋር ይሁን እማ በርች ❤❤❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ፍፍት ያለ የሚያምር እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@hawimhmd3409
@hawimhmd3409 2 года назад
እናመሰግናለን አብሹ ተቆልቶ ነው የሚፈጨው ?
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d 2 года назад
እኔ ሑለት አመት ሕነኝ ስጠቀም ያለሑበት ሐገር እኔጀራ ስለማላገኝ ብቻ አሌሐምዱሊላሒ ነው የጤፍ ኤንጀራ ባይገኝም የነጭ ዱቄት ኤኔጀራን እያምናሞኑ መጋገር ነው ኤንደጤፍ እንጀራም ባይሖንም ከማጣት በጣም ይሻላል👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እውነት ነው ከምንም ይሻላል አመሰግናለሁ🙏🥰
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
የኔ ውድ የኔ ሰው አክባሪ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏 ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄዬን ስለመለስሽልኝ ደግሞ በጣም ያምራል በተይ ሰበከቱ ምንም የነጭ ዱቄት እንጀራ አይመስልም ማሻ አላህ👍 ጋግሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ ውድድድ😘❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ እምወድሽዋ ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰 ብዙ አስተያየት ላይ ቢታመስ ቆንጆ ነው ብለዋል አምሰሽ ሞክሪው👍🥰🥰
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
@@ethiolal2148 እሺ ውዴ እኔም እያሰብኩ ነበር ቢታመስ እንጀራው ቀለል የሚል ይመስለኛል ደግሞም አልዘገየሺም የኔ ቆንጆ😘
@hanahawi2307
@hanahawi2307 2 года назад
እንዲት ነው እርሻ ተጨምሮ ለ 3 ቀን ሲቆይ አይቆመጥጥም ወይ ወድያው ተቦክቶ ቢጋገር ምን ችግር አለው አያምርም ወይ ማክሬው አንድ 3 አንጅራው አይኑ አላምር አለ ልክ ነው ሆድ ይነፋል
@yemiten
@yemiten 2 года назад
Misayeee
@user-fz5zl5lq9h
@user-fz5zl5lq9h 2 года назад
እስቲ ነገ ልመክርው አምሮኛል እንደው ደና መጠሻም የላት መዳሜ
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 2 года назад
ምሳዬ በጣም የሠነፍ ስራ ምግቡን ደሞ ቀምሺው እዴት እደሆነ እናገራለሁ አሰራሩ ግን በጣም ቀላል እኔ ማመሱ ነበር ያሚስጠላኝ ከሁሉም
@monaahamed7595
@monaahamed7595 2 года назад
👍👍👍
@amaremes3276
@amaremes3276 2 года назад
የአይ ቆንጆ የፊኖ አንጀርራ ጡሩ ኣይድልም ብሸታ ያመጣል ? ብትል ሱኳር ያላቸው ሰው ጡሩ ኣይድልም
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
እጅሺ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ መቸም ባልሺ ታድሏል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሮዝዬ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እናቱ መርቃው ነዋ🤣🤣🤣🤣
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
@@ethiolal2148 አወ የእውነት ምርቃት ነው አንችን የመሰለ ደርባባ አና ባለ ሙያ ያገናኘው አምላክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
@@rozaroza5996 ሮዝዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🥰🥰🥰🥰
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 года назад
@alemnatale9697
@alemnatale9697 2 года назад
ምሳዬ በኢትዬጲያ ፍርኖ ዱቄት ቢሠራ ይሆናል
@temayob906
@temayob906 2 года назад
እህቴ ማንኛውም መጥበሻ ይሆናል ለመጋገር 👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አዎ ይሆናል
@user-bb5oj3xv3d
@user-bb5oj3xv3d 2 года назад
አው
@DagiTeka-hy9ty
@DagiTeka-hy9ty Месяц назад
ውዴ በናትሽ መልሽልኝ አብሹ የተቆላ ነው ወይ ጥሬ ነው አሁኑ መልሽልኝ በኮመንቱ ስር ስወድሽ አሁን ልጋግር ፈልጌ ነበር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Месяц назад
የተቆላ ነው የኔ ውድ እኔም ውድድድ🥰
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 года назад
Share❤️
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 года назад
ሞክሬው በለውጥ በመጥበሻው በኩል ያለው ይቀየራል ለምንድነው
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
ሠላም ላላየ አወ እኔም እሱን ነው የተጠቀመው ለችግር ይሆናል እናመሠግናለን ላላየ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሮዝዬ ውዴ እግዚአብሔር መልካም ነው አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል እህቴ🥰❤️
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
ቢታመሥ ደግሞ አሪፍ ይሆናል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የኔ ውድ ከልብ አመስግናለሁ ማመሱን ለጠየቀችኝ ፅፌላታለሁ አመሰግናለሁ ሮዝዬ🙏🥰❤️❤️
@salamwini8694
@salamwini8694 2 года назад
ውጪ አገር ጎመን አለ እናት በጣም አማረኘ 😭😭😭😭
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ጎመን ሞልቷል
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 года назад
ምን እናርገው ብቸግር ነው ግን ዱቄቱን ብታምሽው እደ ጤፍ እጀራ ነው እሚያምረው ሌላ ደሞ በደንብ ስታቦኪ ማሸት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የኔ ውድ ከልብ አመስግናለሁ ማመሱን ለጠየቀችኝ ፅፌላታለሁ አመሰግናለሁ🙏🥰❤️❤️
@aelemgenatube2643
@aelemgenatube2643 2 года назад
በቅንነት መጣሁ አንቺም ብቅ ብይና ቤተሰብ ሁኚ
@user-rs9ss6gs8b
@user-rs9ss6gs8b 3 месяца назад
ሙቀትበሆነ አገር 3ቀን መቆየት አለበት
@dagmawityohannes5867
@dagmawityohannes5867 2 года назад
የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረኩ ጨው ግን አይገባበትም?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን የኔ ውድ ከልብ አመስግናለሁ 🙏🥰❤️❤️ 🙏🥰እኔ አልጨመርኩም ጨው ለእንጀራ ጥሩ ነው ብለሽ ነው እህቴ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 года назад
@@ethiolal2148 አቺ እኮ የጋገርሽዉ ፍሮኖ ዲቄት ነዉ ስለዚህ ጨዉ ያስፈልገዋል ጤፍ አይደለም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ምሣዬ የገብስ ብቻ ጤፍ ሳይኖረው እንጀራ የሠራሽው ቪዲዮ አለ እንዴ?
@selamleuel7626
@selamleuel7626 2 года назад
OMG
@lovehegeren7249
@lovehegeren7249 2 года назад
mabukiashen or balliwin yetnew yegezashiw?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
Walmart
@redwave4776
@redwave4776 2 года назад
👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@tsgieteresabeyene6128
@tsgieteresabeyene6128 2 года назад
የዋስ ምጣድ እንጀራው እንደሸክላው ምጣድ አላምር አለኝ እባክሽ ወይ ከጀርባው አይን ያወጣል ወይ ሳሰፋው ብጠነቀቅም ወይ ይወፍራል እባክሽ መፍትሄ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሊጡን ስታቀጥኝ አታወፍሪው ከጀርባው አይን ለሚያወጣው አብሲት በዝቶብሽ እንዳይሆን ቀነስ አድርገሽ ሞክሪው ዋስ ምጣድ ለኔ በጣም እሚስማማኝ ምጣድ ነው ከሌሎቹ የተሻለ ነው ለኔ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 года назад
የፍሮ ዱቄትና ሰልፍራይዝንግ / Self rising flour አንዳይነት ናቸው እንዴ እህቴ??
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ፍርኖ ዱቄት እኮ ማንኛውም ነጭ ዱቄት ነው ሰልፍራይዝንግ ኦልፐርፐዝ.... የተለያዩ የፍርኖ ዱቄት ብራን ናቼው ውዴ 🥰🙏
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 2 года назад
Self rising flour is not the same as bread flour.self rising flour is the mixture of all purpose flour, baking soda and salt.እና እህቴ ብቻውን ራሱ ለጤና አይመከርም።
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 года назад
3ken batsdir rasu b20 dakika wus yamare injera yihonan
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እንዲቦካ ነው ቂጣ ቂጣ እንዳይል ውዴ
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x 2 года назад
ሳይታመስ ይሆናል እድ??
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እኔ አላመስኩትም የመጀመሪያየ ነው ብዙ አስተያየት ቢታመስ ጥሩ ነው ብለዋል
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 2 года назад
ያልተፈተገ የስንዴ ዱቄት ለእንጀራ ይሆናል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ይሆናል
@user-xc1ey1xx8p
@user-xc1ey1xx8p 2 года назад
Amesgenalw yene konjo 3 ken ymebokaw arab ager aykomtetem 3 ken la arab ager naw weyes Ethiopian 💞???????
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የትም ሀገር ቢሆን አይኮመጥጥም የእንጀራነት ጣእም እንዲኖረ ነው
@PXL_Panic
@PXL_Panic 2 года назад
Yehe beliche edimeyen alasatrm
@wegayehualemayehuw4014
@wegayehualemayehuw4014 2 года назад
U need to tilling the truth when you baked
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 года назад
መልክ ብቻ ነዉ ጣእም የለዉም እኮ
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 2 года назад
ሆድ ይነፋል በዛ ላይ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 года назад
እንጀራ ይሆናል ግን ጠአሙ ለኔ አልተመቸኝም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እንደ ጤፍ እንጀራ አይሆንም ቢቸግር ነው ለእኔም ብዙ አይደለሁም ስለተጠየኩኝ ነው የሰራሁት
@user-rd9rt4to3v
@user-rd9rt4to3v 2 года назад
እናት ግድ ነው አብሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ካለ ነው ግድ አይደለም ሜልዬ ውዴ🙏❤️
@user-fz5zl5lq9h
@user-fz5zl5lq9h 2 года назад
አልታመሰም አደል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አላመስኩትም ቢታመስ ጥሩ ነው ብለዋል ኮሜንት ላይ
@user-fz5zl5lq9h
@user-fz5zl5lq9h 2 года назад
ደግ
@wegayehualemayehuw4014
@wegayehualemayehuw4014 2 года назад
The flour ur using it is not health
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching ምሳዬ
Далее
እጀራ ከፋራኖ ዱቄት አሰራር 👍
5:42
ኩብዝቸባብ አሠራር
6:55
Просмотров 11 тыс.
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 105 тыс.
የፉርኖ ዱቄት እጀራ አሰራር
18:57
Просмотров 28 тыс.