Тёмный

እርጢጦ አረጣጠጥ ቁ.2 |How to make Eritito # 2|Ethiopian food ethio lal 

ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 179 тыс.
50% 1

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚና እጅግ ጤናማ ምግብ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 288   
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--WiCCBQHpn4.html ✅ አጥሚት በተልባ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OayL2SntYEc.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
እኛ አካባቢዎች አነባበሮ ነው እሚባለው ወይ ትዝታ ተባርኪ እህት
@peacockhomedecor9730
@peacockhomedecor9730 2 года назад
ጥቁሩ ተልባ ነው ወይስ ኑግ
@azeb4147
@azeb4147 2 года назад
በማርያም ዩቱብ አለኝ አስተዋውቂልኝ ኤሙሾ ዩቱብ ይባላል ፕሊስ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
@@peacockhomedecor9730 ተልባ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
@@azeb4147 በርች አዜብዬ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 года назад
🙄😋😋 ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይሄን ምግብ ሳይ ግን በጣም ቆንጆ ነው አንድቀን ሰርቼ እሞክረዋለሁ 🙏💖
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሞክሪው ትወጅዋለሽ በተለይ እንደኔ ተልባ እምትወጅ ከሆነ ከልብ አመሰግናለሁ ማሂዬ🥰🙏🥰❤️
@ወሎመቅዴላ
@ወሎመቅዴላ 2 года назад
እሪጢጦ እኔ አላቅሞ ግጠርነኝ
@ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
@@ወሎመቅዴላ እኔም አላዉቅ
@ወሎመቅዴላ
@ወሎመቅዴላ 2 года назад
@@ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ እሪሚጎ አቃለሁ በኑገ በተልባ በብርድወቅት🤣🤣✅👈
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 2 года назад
ደስ ስትዬ!!! ሰምቼው እንኳን አላውቅም። እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ይህ ህዝብ ድንቅ ነው። መቼም ጤፍ የሚወቃው ጎጃም ነው። ቡርክት ሁኚ!!!
@የብርጎልእናቴንመሳይ
እኔ አላቀዉ ሀገረ አገባለሁ በቅረብ እሰራለሁ ሀገረ ሰላም ይሁን እና
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 года назад
ምሳዬ እኔ ቃላት ያጥረኛል እንባዬ ነው የመጣው የገበሬውን የሃገራችን ባህል ስታወጊልኝ እውነት ፈጣሪ በቃ ይበልን🙏ምሳዬ በጣም ቆንጆ የባህል ምግብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ እህቴ እኔ በዩቱብ እንደአንቺ የዋህ ቅን እህት በማትረፌ በጣም ደስተኛ ነኝ በርቺ በጣም ባለሙያ ነሽ ላይክ @ሼር👍👍👏👏💕
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ሰላምዬ በቃ ይበለን እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ እምወድሽዋ🥰🥰🥰
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 года назад
ቆንጆ ምግብ ይመስላል የባህል ምግብ እጇሺ ይባረከው 💕💕💕 Danke
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
ሰንት አይነት ምግብ ነው ያለዉ ፣ ሰምቼምውም አላውቅም ባህላዊ ምግቦቻችን ሰለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ 🙏👌🙏💖ላይክ ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ቤዝዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️
@serkalemyimam22
@serkalemyimam22 2 года назад
በጣም ይቅርታ እርጢጦ ስምህ አላውቅም ድሚሶን ኑው ይማውቀው ከተልባ ሳይሆን ከኑግ የተዘጋጀ በጤፍ ቂጣ እንደ በሶ ተፈርፍሮ እየተጨበጠ ነው የሚበላው ሽሮ ግን አይጨመርበትም
@yemiten
@yemiten 2 года назад
Misayeee
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 2 года назад
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ ባህላዊ እና ገበሬውን የአገር ባለቤትን የሚገልፅ ነገር አሳየሸን እናመሰግናለን
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 года назад
ምራቄ ተዋዋጠ ሲያም ደስ ሲል የገጠር በሀልኮ ልክ እደሰወቹ ልዮና ዉብ ነዉ
@kindness4049
@kindness4049 2 года назад
እናመሰግናለን ሰምቼም አላውቅም ስሙን እያማናውቀው ብዙ ምግቦች አሉ በየአገሩ የባህል በርቺ
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 2 года назад
ተልባ ግን አደለም በኛ አካባቢ እሄ ኑግ ነዉ ሥሙ ተልባ ከለሩ ሌላ ነዉ
@nejatmohamed4489
@nejatmohamed4489 2 года назад
ለካና ላዛኛ ከኛ ተኮርጆ ነው ምርጥ ያገሬ ላዛኛ
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 года назад
ምሳዬ የኔ ቆንጆ የማናውቀውን በአላችንን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነዉ🙏
@EskediStyle
@EskediStyle 2 года назад
የኔ ባለሙያ እንዴት እንደሚያምር ዋውውው ፡ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል ፡ በጠዋቱ ሆዴን አስጮህሽው 👍👍and share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
አሁን እኔ ከየት አባቴ አምጥቼ ልስራው?🤔 አይይይ ምሳዬ ጉድ ሰራሽኝ የፍርኖ ዱቄት እጀራ አሰራሩን እረሳሺውዴ ውዴ እየጠበኩሽ ነው😥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ጥበብዬ አረሳሁትም እሽ እጋግራለሁ በጣም ይቅርታ እምወድሽዋ 🙏❤️🥰
@ዙዙነኝ-ኈ2ቈ
@ዙዙነኝ-ኈ2ቈ 2 года назад
የገጠርልጅነኝአነባበሮነውብየነበረገንአላቀውምእኮንምአሳየሽኝእሰራለሁኢሻአላህአገኛዋለሁብየአፌንአጣጣምኩትክክክ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! ዋዉ! ወይኔ እንዴት እንደሚያምር አጠይቂኝ በጣም ቆንጆና ጤናማ ምግብ ነው የሰራሽልን ይህን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ክበሪልን🙏👍👍 አሜን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
Kemshew alawukem misaye leyu new betam balemuya nesh behalachenen mitstewawukilen letmsgegn yegebal sis💚💛❤️🥰
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
ምሳዬ በጣም ልዩ ትውስታ ነው አዎ ሁሉም ነገር ያአገር ቤቱ ትዝታ እንዳለ አንቺ ጋ ነው ተባረኪ አቀራረብሽ አሰራርሽ የናትነት በውነት ቤተሰቦቻችንን ፣አገራችንን ነው የምታስታውሽን 🙏🙏👍👍
@syoutube4877
@syoutube4877 2 года назад
እጀራ በተልባ ይበላል እዴ? ማለት አነባበሮ ነው የሚባለው በኛ የጤፍ ቂጣ በ ሠሊጥ ምርጥ ተደርጎ ይቀባና ይበላል አዳድ ቦታ ኑግ በደብ ወቅጠው በትንሹ የሚጨምሩ አሉ ግን በዋናነት ሠሊጥ ነው የማቀው። ሽሮ የተለመደ ነው ለምሳ ሳአት ልቅልቅ በተገኘው ነገር እጀራው ተለቅልቆ ባገልግል እፍን አድርጎ የሚበላው። የእውበት ለመጀመሪያ ግዜ ስስማ እጀራ በተልባ መበላቱን።
@omegatolessa5757
@omegatolessa5757 2 года назад
First time i see this food, Thumbs up dear. Thank you for sharing. 👏👏👏👏
@hiwel9209
@hiwel9209 2 года назад
በጣም በጣም የሚገርም አማርኛ ከራሱ ከምንጩ ጎጃም መቼስ የጎጃምን አማርኛ የልምዣትን ያነበበ ያውቀዋል ጎጃም ባይሄድም ዛሬም የሚገርም የአማርኛ ስምና ምግብን ተማርን በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል የባለሙያ ስራ ከማናውቀው ቃላት ጋር
@sebeleg7835
@sebeleg7835 2 года назад
እኔ ሲባልም ሰምቼም አላውቅም ግን ይጥማል እርግጠኛ ነኝ ተልባም ተልባ ሽሮዬም ሽሮ እስቲ እንደጌታ ፈቃድ እሞክረዋለሁ ተባረኪ እህታችን እምዬ ኢትዮጵያ ባህሏ፣ ወጓ፣ ምግቧም በየባህሉ ድንቅ ነው አዲሳባዎች እንግዲህ ያው የምታውቁት ነው😂😂😂
@ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
መሸአላህ የኔ ቆንጆ በርች ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ወላሂ የገበሬ ልጅ ነኝ ግን ስሙ በወሎ አከባቢ አነባበሮ ይባላል በሰሊጥ ነዉ እምንሰራዉ በተልባ አደለም። ደሞ አንች በጀንራ ና በሽሮ🙄 ሰራሽው በጤፍ ዱቄት ትንሽ ኮፉ አርጎ ነዉ እምንሰራዉ ። እናም ለኔ አድስ ሆነብኝ አለማወቅ ሀራም አደለም ያላወቁትን መጠየቅ ደስ ስለሚለኝ ነዉ። በየት አካባቢ እርጢጦ እሚባለዉ በበጎ አይተሽዉ መልሽልኝ⁉️👉 ተልባ ያልሽዉ ሠሊጡን ነዉ⁉️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሠአዲ ውዴ ከልብ አመሰግናለሁ🥰🙏 በላስታ አካባቢ ነው በተልባ ነው እሚዘጋጀው እምወድሽዋ🥰🥰❤️
@ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
@@ethiolal2148 አመሠግናለሁ ዉዴ አላቅም ነበር
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ የእኛ አካባቢ እደዚህ አይነት ምግብ አናቀረም በጣም ያምራል
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 2 года назад
ልክ ስትቆርጪው ምራቄን ዋጥኩ የሚገርመው ሽሮውንም ተልባውንም በእንጀራ በልቼ አውቃለሁ ግን በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶ አይቼ አላውቅም በቤት ውስጥ እሞክሰዋለሁ thanks
@amutiedris9064
@amutiedris9064 2 года назад
አይገርምም የኛ አካባቢ ደሞ የቀይ ጤፍ ቂጣ ተጋግሮ ትኩሱን ሰሊጥ ወይም ቂቤ በበርበሬ ተቀብቶ እዛው ምጣዱ ላይ ይነባበራል ወይኔ ሲጥምም ይሄን አላቀውም እስኪ ሞክረዋለሁ
@selamhabesha
@selamhabesha 2 года назад
Tebareki konjo bahilachinin eyastewawekish new😘
@rmuna4190
@rmuna4190 2 года назад
ጎበዝ ማስታወስሺ እራሱ ጥሩነዉ እነ ጋ ደሞ እደዚሁ ጤፍ ሲወቃነዉ ሰተ ቶ ይባላል ደሞ ከዚህ ትንሺ ይለያል እናመሰግናለን ዉደ
@EthioGeneral
@EthioGeneral 2 года назад
ስንት አይነት ምግብ አለ የማናውቀው ፡ ሰምቼምውም አላውቅም ፡ በርቺልን ባህላዊ ምግቦችን ስለምታቀርቢልን ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እምወዳችሁዋ🙏🥰❤️
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 года назад
ዋው የየት አካባቢ ባህላዊ ምግቢ ነው ይህንን ውብ ባህላችንን ና ህዝባችንን ለመበታተን የሚጥሩ የሃገርና የህዝብ ነቀርሳወች አላህ ያጥፋቸው ደስ ሲል ለመጀመሪያ ግዜ ነው ማየው ይህንን ምግብ ዱዓ ጸሎት እናድርግ ሃገራችንን ስላሟን ይመልስልን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️🥰የላስታ አካባቢ ምግብ ነው👌🥰
@zellitube
@zellitube 2 года назад
ወየኔ ሪጢጦ በጣም ነው የምወደው አብዛኛውን ጊዜ እኛ አካባቢ ጤፍ ሲወቃ ወሳኝ የማይቀር ሪጢጦ ነው ንፍሮ ሞገራ ወይኔ አገሬ😥👍👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እውነት ነው ጤፍ ሲወቃ በሰፊው ይዘጋጃል እኛም አካባቢ እንደእናንተ ነው ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️
@zenetaregaarega7488
@zenetaregaarega7488 2 года назад
ኑግ ነው እሚመስለው ተልባው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ኑግ አይደለም ተልባ ነው ስለተለጠለጠ ነው ለዚህ መጥቆር የለበትም ስለተለጠለጠ የጠቆረ ይመስላል አቆላሉን እይው ሊንኩን ተጭነሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--WiCCBQHpn4.html
@ethiopiaethiopian4429
@ethiopiaethiopian4429 2 года назад
ኑግ ነው የሚመሰለው
@ethiopiaethiopian4429
@ethiopiaethiopian4429 2 года назад
Thank you!
@kasalemalemu2770
@kasalemalemu2770 2 года назад
በጣም ደስ ይላን አሰራሩ ሁሉን ነገር ታውቂበታለሽ የእኔ ባለሙያ።
@bosenabebe3058
@bosenabebe3058 2 года назад
አሰታወስሽኝ እህቴ አውቀዋለሁ ግንየትአገርነሰሸ
@onelove4324
@onelove4324 2 года назад
አቦ እጅሽ ይባረክ እኔ አላቀውም ቢዲዮውን እያየሁ ምራቄ ባፌ ሞላ yammmy
@hailenigussie7418
@hailenigussie7418 2 года назад
ስሙ አዲሴ ነዉ በኛ አካባቢ ፍትፍት ነው የሚባለው ወጡ ግን ምንም ሊሆን ይችላል
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ምሳዬ ዋውው ያላወኩትን ባህላችንን ነው ያሳወቅሽኝ ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ምሳዬ እጅሽ ይባረክ🙏❤️🥰🥰
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 года назад
ሽሮዬ ናፍቆቴን በጣም እወዳታለሁ ተልባም በምግቤ ውስጥ እየነሰነስኩ ነው የምበላው በዚህ አይነት አሰራር ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይስጥልን እስክሰራው ቸኩያለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን🙏 እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
@assefachekun9788
@assefachekun9788 2 года назад
ውይ አገሬ ትዝ አለኝ በጣም ነው የምወደው በተለይ እደዚ ከተቀባባ በኋላ እርሻ ቦታ ባገልግል ታስሮ ሲበላ አይ ሲጣፍጥ በእኛ በጎንደር ይበላል ብዙ ግዜ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እውነት ነው በአልግል የተቋጠረ ምግብ በጣም ይጣፍጣል ከዱር ሲሆ የበለጠ ነው የኔ ውድ ከልብ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
እንኩዋን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ምሳዬ እሰይ የእታባ ልጅ ባለሙያ ትክክለኛ ባህሉን ያለቀቀ ምርጥ ሥራ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ ምሳዬ እጅግ በጣም ያምራል ። ምሳዬ ይሄ በሐምሌ ፭ ሢሰራ አስታውሳለሁ በኑግ በተልባ ስሙን እረሳሁት ጉዝጉዞ 🤔🤔መሰለኝ ።እንደዚህ እንዳንችም ይሰራል ። በጣም አመሠግናለሁ 👏👏👏👍👍👍 ምሳዬ ቤተሰብ ሰላም ነው ?እታብዬ ደህና ናቸው ?፣❤❤ አመሠግናለሁ 💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷😘👏👍👍👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን ሐንዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰 ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ💕💕 እታባ በጣም ደህናናት እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ ሁልሉም ሰላም ነን🙏💕🥰💕💕💕
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 года назад
🙏🏽 I never herd of this we will try very healthy 👍🏽
@Now2296
@Now2296 2 года назад
ጥቁር ተልባ አለ እንዴ ? ኑግ ማለትሸ መሰለኘ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ጥቁር ተልባና ነጭ ተልባ እሚባለው ሲቆላ ነው ጠቆር ተደርጎ ከተቆላ ጥቁር ተልባ ይባላል ለዚህ መጥቆር የለበትም ስለተለጠለጠ የጠቆረ ይመስላል እንጅ አቆላሉን እይው ሊንኩን ተጭነሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--WiCCBQHpn4.html
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
እዴ እህት ኑግ ነዉ ውይስ ተልባ ጥቁር ሆነብኝ ጥቅር ተልባ አይቼ አላውቅም ቡኒና ነጭ ነዉ የማውቀው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ተልባ ነው ስለተለጥለጠ ነው ጠቁሮ የታየሽ ውዴ🙏🥰❤️
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 года назад
ዋው ሲያምር ሆዴ ጮኸ 😃😋😋 ትዝታ አለብኝ ያምራል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
ባለሙያ ነሽ ባህልሽን ሳትረሺ ለኛምስላካፈልሽን እጅግ ልትመሰገኚ ይገባሻል እግዚያብሄር ሀገራችንን እምዬ ኢትዬጵያን ሰላሟን ያብዛልን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ከልብ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ወይ እህትአለም እናቴን አስታወሽኝ እኛ አካባቢ ይበላል መቄት ላስታ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን🙏 ከልብ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад
ሰላም ለዚ ቤት ይሆን ውዴታችንን በጣም ቆንጆ አሰራርን በጣም ነው
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 года назад
Belichem samicheem asawuqim agare sigeba emokirarew konjoo yimeslal
@ሂባተወከልአለአላህ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ምግብ ነዉ ምራቄን አሥዋጠኝ በርች ዉደ መልክ ሥጠኝጂ ሙያ ከጎረቤቴ ነዉ ነገሩ ሙያ ተምሬ ሄዲኩ እኔም ልሠራ ይዋጣልሺ በሉኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
በርግጠኝነት ይዋጣልሻል
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад
መቼ ነዉ እንደዚህ ሰርቼ ባሌን የማበላዉ😰😰😰😰😰
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን በስንት አመቴ አየሁት አየ አረብ ሀገር ስንቱን አስረሳን
@ኡስማንዩቱብ-ቸ8ኈ
@ኡስማንዩቱብ-ቸ8ኈ 2 года назад
የየት አገር ነው እኔ የማቀው እህል ሴወቃ እሱም ጤፍ ስወቃ ስተቶ ይጋገራል ይዘው አውድማይሂዳሉ ልክ ነሽ ግን ይህን ገና ዛሬ ካች ስማሁ ስሙንም ግን ያምራል
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ከልብ አመስግናለሁ 🙏💕💕
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 2 года назад
አወ ገጠር አለ እጋግራለን እትኩሱላይም ወጥ ቀብተን የሰነበተውን እጀራ ከላይ ሻጋታ ካላወጣ ትኩሱና የበረደው በአድ ሲደረግ ምርጥ ነው
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
እንጀራ በተል መብላት እወዳለሁ ነገር ግን አሰራር ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ነው ለማንቻውም፣በርቺ አድስ ሙያ መማር አያጎዳም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰
@አሐ
@አሐ 2 года назад
ይሄኮ ሀሳቡን ከእኛ ወስዶ ፈርንጅ ላዛኛ እንደሚሰራው ማለት ነው ይገርማል ተባረኪ💫🙋‍♀️😁🙏🇪🇹💫
@aishatbabasaif8171
@aishatbabasaif8171 2 года назад
አይ ትዝታ የገበሬ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ።
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 года назад
ምሳዬ በጣም እጂግ በጣም ለየት ያለ ሲያዪትም ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጂሽ ይባረክ 🥰🥰❤️❤️
@seblebalcha3507
@seblebalcha3507 2 года назад
ተባረኪ የኔ እህት እሞክረዋለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ሰብልዬ ውዴ🙏🥰❤️
@yemiten
@yemiten 2 года назад
አሜን ሰላሙን ያዉርድልን ምሳዬ ዋዉ በጣም ምርጥ ጤናማ ባህላዊ የምግብ አሰራር ነው ተልባዉም ሽሮዉም ልዩ ነዉ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍👌👍
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
አይ ትዝታ እድሜሽ ይርዘም ቆንጆ የምወደው
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ምሳዬ ስወድሽ የኔ ምርጥ እህቴ አቤት ባህላችን እንዴት ተመስጬ እንደሠማሁሽ እኔ የከተማ ልጅ ብሆንም ሀገሪኛ ባህሎቻችን ዘያችን እንደው ውስጤን ይፈነቅሉኛል የኔ ውድ ምሳዬ በየጊዜው ሼር የምታረጊን ባህላዊ ታሪካዊ ነገሮችን በጣም ወድልሻለሁ ደግሞ እጅግ ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክ የጤና ምግብ ያርግላችሁ አሚን ክበሪልኝ ምሳይዬ😍😍💕💕💕👌👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እኔም ውድድድድድድድ ከሉዴዋ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️
@yedipro1145
@yedipro1145 2 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ግን እኛ አከባቢ አይታወቅም ያምራል👌👌👌😘
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
ምሳዬ አቤት ሙያ አንደኛ ነው እንዴት እንደሚያስጎመጅ የሚገርምሽ አይቸው አላውቅም እስኪ ስርቸ እቀምስዋለሁ እናመስግናለን እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ 👌🏾👍🏾💯💝
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ምስራቅዬ ስሪው ትወጅዋለሽ እምወድሽዋ አመሰግናለሁ🙏🥰💕💕💕💕
@selam21558
@selam21558 2 года назад
ምሳዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁትኝ አዲስ ነገር ያሳየሽን በርቺልኝ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 года назад
ውዴ ተልባውን ስንቆላው ከጥሬው ነው ወይስ ገባ እስኪለው ነው የምንቆላው አመሠግናለሁ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
መካከለኛ ብዙ ገባ ካለው ይመራል እኔ በዚህ መልኩ ነው የቆላሁት ሊንኩን ተጭነሽ እይው የኔ ውድ ✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--WiCCBQHpn4.html
@mahletdadhi1477
@mahletdadhi1477 2 года назад
Biwat Achi Alqem Edzayent mageb
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
ምሳዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በጣም የተለየ ምግብ ነውጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@samirasamira2918
@samirasamira2918 2 года назад
I really love everything you cook
@mcell1734
@mcell1734 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ አብዛኞቻችን ሰምተነውም አናውቅም ግን ቀላል ደስ የሚል👍👌
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 года назад
እናመሰግናለን እኔም የገበሬልጅነኝ እኛጋየሚባለው እርጥነው
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад
በጣም ቆንጆ መግብ ነታችን ምርጥ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩኝ
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 2 года назад
ማሻአላህ ሰንት አይነት ባህልና ውበት አለን ተባረኪ ለራሳችን በሆነ ነገር ሚያሳይ ሰው ውስጤ ነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ከልብ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 2 года назад
የት ነሺ ዋው ነፈቀኝ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 2 года назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ነው እሞክረዋለሁ በርቺልን❤️❤️❤️❤️❤️
@samritube9007
@samritube9007 2 года назад
የገበሬ ልጂ ነኝ ለዛውም የጎንደር ትዝታ አለብ ተባረኪ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ከልብ እመሰግናለሁ ሳምሪዬ🙏❤️🥰
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад
ሪጢጦ በምን ቁዋንቋ ነዉ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አማርኛ
@FikireTube12
@FikireTube12 2 года назад
ዋዉ ገራሚነው እንዴት ደስ እንደሚል ተልባ በሽሮ እንዴት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ደስ ይላል ባህላችንን ስላሳየሽን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ ፍቅርዬ🙏💕🥰
@አፆኪያመኮይ
@አፆኪያመኮይ 2 года назад
ሀገራችንን።ሰላም ያድርግልን እና ሀገር ስገባ እሞክረዋለሁ
@ሂባተወከልአለአላህ
እ ምዲነዉ እሪጥጦ እሪጥጦ ሥዲብ አይደልደ ወገኖቸ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
Wow leyu nw misaye betam konjo nw 👍👌🥰🥰
@lideyayosef8216
@lideyayosef8216 2 года назад
እንዴት እንደጓጓው በርቺ እንደበላውት ልምሰል
@emuhewlet5939
@emuhewlet5939 2 года назад
አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 года назад
Gobez nesh Egziabher yistilin ye hagerachinin tizita astWeshin Tebarekee Ethiopian selam yadrigat
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን🙏 እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
@seadalovemametube72
@seadalovemametube72 2 года назад
አድስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@yirgamirete759
@yirgamirete759 2 года назад
Wauuu astawosishigi yigerimiali
@habesha9871
@habesha9871 2 года назад
Artito zarie gena semahut
@Rozatub
@Rozatub 2 года назад
Barchi konjiyee come like
@tilashworkfeleke3363
@tilashworkfeleke3363 2 года назад
አልገባኝም ይህ ተልባ ነው ወይስ ኑግ ምክንያቱም ተልባ አይጠቁርም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ተልባ ነው ሲለጠለጥ ይያያዛል አዘገጃጀቱ ቪዲዮ አለኝ እይው የኔ ውድ🥰🙏❤️
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 2 года назад
ያስጎመጃል መልካምነው ግን የተሰጠው ርእስ የምንኛ ቋንቋነው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የአማርኛ ነው ከልብ አመሰግናለሁ🙏💕🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
የማላቀውን ባህል ነው ያሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ ላይክ ሼር👌👌👌👍👍🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️
@emu3288
@emu3288 2 года назад
The name is more difficult than the recipe
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ግን ያልገባኝ ተልባ ያልሽው ኑግ ለማለት ነው ወይስ አልገባኝም ጥቁርና ሲወቀጥ የሚየያዝ ኑግ ነው የማቀው ተልባ እንደዚህ ሲወቀጥ አይ የያዝም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ተልባ ነው ሲለጠለጥ ይያያዛል አዘገጃጀቱ ቪዲዮ አለኝ እይው የኔ ውድ🥰🙏❤️
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 2 года назад
@@ethiolal2148 አመስግናለሁ እኔም እሞክረዎለሁ በርች ያገር ልጅ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
@@ameleworkbest4777 እሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️ ሞክሪው ትወጅዋለሽ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Waw betam newu yewedekut semunem zari newu semhu serech ekemsalehu tebareki 🙏👍🏻
@selamseifu21tube29
@selamseifu21tube29 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ❤
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ ❣️💔🙏💔🙏 እናንተም ወደኛ ጎራ ይበሉ💔❣️❣️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከልብ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
ምግቡ ግን ዋውውው
@selehulumnegeregzeabheryem6179
@selehulumnegeregzeabheryem6179 2 года назад
Yeken migb lemegemeria gze saye det des yele neber yagerachin bahle beyageru fkr binor selamun yawrdlen fetari
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እውነት ነው
@fikrwolotube
@fikrwolotube 2 года назад
ወይይይ ትዝታ
@enatethiopiankitchen9262
@enatethiopiankitchen9262 2 года назад
WOW beautiful 👌
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 473 тыс.
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 738 тыс.
✅ የመስቀል በአል በኔ ቤት‼️
9:28
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 473 тыс.