Тёмный

ቀላል ጤናማ ዌቪ ፀጉር አሰራር ሳንተኮስ\\ how to get wavy hair  

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@Yoadan2023
@Yoadan2023 6 месяцев назад
መስኪ እንዴት ነሽ በጣም ያምራል እራሳችሁን ተንከባከቡ ስትይ የተወሰነ አሰብኩ እኔ በቅርቡ ነዉ የወለድኩት 5 ወር ሆነኝ በእርግዝና ጊዜ ማድያት ወጣብኝ እና ከወለድኩ በሗላ አልጠፋ አለኝ በጣም ነዉ የሚያስጠላኝ እራሴን ለመንከባከብ እራሱ የምትነግሪኝ መፍትሔ ካለ ደስ ይለኛል የሚገርምሽ በፊት የድንች ከሰራሽው ቪዲዮ አይቼ ተጠቀምኩ ግን ለውጥ የለውም
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 6 месяцев назад
የጥቅል ጎመን ውሃ በባዶ ሆድሽ ጠጪ አፍልተሽ ጠጪ የምታጠቢ ከሆነ ግን መቆየት አለብሽ በጣም ለውጥ ይኖረዋል
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 6 месяцев назад
ru-vid.comeyCL1ntudSA?si=2DeJJuEuNe3CXbqb
@Yoadan2023
@Yoadan2023 6 месяцев назад
@@mahlets.abegaz209 አዎ አጠባለሁ
@lilinoricucci3290
@lilinoricucci3290 6 месяцев назад
Ufffff Yenem Nw Ke Weldku 4 Wer Afencayem Alkere Madiyat
@SerkuMsk
@SerkuMsk 5 месяцев назад
Maski ebakishin ye fite konjio soap xaqumign 🙏
@AbjrAbjr-mi9wt
@AbjrAbjr-mi9wt 6 месяцев назад
መሲየ እኔ ጠጉሬ እረጂም ነዉ ግን ሰታይዉ አጭረ ነዉ የሚመሰል ጭቃ ቅባትም እጠቀማለሁ ቆይቻለሁ መከታተል ከጀመረኩ በናትሸ ንገረኝ መሲ ኮሜቱን ሰታይ መልሸለኝ
@bintbaba-h6k
@bintbaba-h6k 6 месяцев назад
መስኪዬ በናትሽ መልሽልኝ የኔ ፀጉር በጣም ነው እርስ በራሱ የሚያያዝብኝ ለማበጠር ለራሱ በጣም ነው የምቸገርዉ ምን ላድርግ እስኪ ንገሪኝ ዉዴ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 6 месяцев назад
አረ እኔ መሀልእራስ በጣም እያመመኝ ተቸግሬያለሁ ያቃጥለኛ ይለበልበኛ ወራቶች ተቆጠሩ በጣም ተቸግሬያለሁ መድሀኒት አጣሁ እስቲ ንገሩኝ የምታቁ 😢😢😢
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
ሒና ተጠቀሚው እስኪ
@Fikerte-qo1iy
@Fikerte-qo1iy 5 месяцев назад
መስኪ የምትሰሪው በጣም አሪፍ ነው እኔ 3አመት ሆነው አንቺን ስከታተል ፀጉሬና ፊቴ ለውጥ አለው አታምኒም በጣም አመሰግንሻለው ግን ቡጉር እንዴት ላጥፋው እርጅኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 5 месяцев назад
መሲ እናመሰግናሐን የኔ ዉድ ለጠቆረ ብብት ስሪልን በማሪያም
@TiziteLave
@TiziteLave 6 месяцев назад
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ለአጭር ፀጉር ይሆናል
@TiziteLave
@TiziteLave 6 месяцев назад
ብዙ ግዜ ጥያቄ ስጠይቅሽ መልስ አሰጭኝም ለምን እንደሆነ ባይገባኝም
@Tiztia19
@Tiztia19 27 дней назад
መስኪ በማርያም የፀጉር እስቲም የትኛው ቆንጆ ነው ? በሳምንት ስንት ግዜ ብናረገው ነው አሪፍ? በዛውም ጥቅሙንም ማርያምን በፊት ጀምሬ ነው የምከታተልሽ❤
@abayneshmulatu8328
@abayneshmulatu8328 6 месяцев назад
በጣም ነው የሚያምረው!!! ጥሩ የፀጉር ክሬም ና የፀጉር ሎሽን አሰይን እና አጠቃቀሙን
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 6 месяцев назад
She has a lot of video
@kelmeyabirgu7532
@kelmeyabirgu7532 6 месяцев назад
@HdVvgd
@HdVvgd 5 месяцев назад
መስኪየ አንድ ነገር መልሽልኝ እኔ ማህፀኔ በጣም መጥፎ ጠረን አለው ቀጭን ውሀ የሚመስል ይፈሠኛል ያሳክከኛል እደት ላጥፋው ሀኪም ቤት ሂጀ ነበር መደሀኒት አዘዙልኝ ግን ለግዜው ያጠፋውን እና መልሶ ይከሰታል በሽታው ያልሄድኩበት ሆስቢታ የለም በጣም ተቸግራለሁ ፕሊስ ተባበሪኝ ያዘዙልኝ መደሀኒት በብልት እሚገባ መታጠባ እና እሚዋጥ መደሀኒት ነበር
@zamzm1563
@zamzm1563 5 месяцев назад
መስኪየ እኔማ ፀጉሬ ከስሩ ነው እሚነቀለው ሳበጥረው ይወጣል እንደመውጣቱ እየተካ ነው መሰል አልመለጥኩም ግን ቁመቱ እያጠር ነው ቅባቴ ኮኮናት በሩዝ መሪና በቅርፉድ አንቺ እንደሰራሽው አድርጌ ሰርቸ ነው እምጠቀመው አሁን ተልባውን /የተልባውን ጀል ከሙዝ ጋር ፈጭቸ ፊሪጅ እየከተትኩ በፈለኩት ሰአት መጠቀም እችላለሁ ? ነው ይበላሻል ተልባው እሬት እና አቮካዶ አላገኘሁም ለዛ ነው የኔ ቆንጆ መልሽልኝ
@Ethioselam445
@Ethioselam445 5 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም እንከባከባለው ግን ለምን እንደማይረዝም ግራ ይገባኛል ብዛት ብቻ ነው የሚጨምረው የ 2 ሰው ፀጉር በይው ከልጅ ጋ ከስራ ጋ ሌላ ድካም ሆነብኝ ሲረዝም እኮ ምንም ቢደረግ ያምራል
@mzmurjo8519
@mzmurjo8519 6 месяцев назад
😘😘👍👍👍👍
@Ayu_tube
@Ayu_tube 5 месяцев назад
እኔ ጸጉሬ ለስላሳ የሚባልና ረዥም ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ጸጉሬ ይወጣል ሳሳ ምን ይሻለኛል
@TigistChalachew-m8f
@TigistChalachew-m8f 6 месяцев назад
❤❤❤❤ መስኪየ የኔ ውድ በናትሽ በምትወጂው ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ በጣም ነው የሚነቀለው በናትሽ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 6 месяцев назад
ከዚህ በፉት ብዙ ሰርታለች ገብተሽ እይ
@LinaSweet-e5y
@LinaSweet-e5y 6 месяцев назад
U are beautiful mom
@Atitegeb-h6q
@Atitegeb-h6q 5 месяцев назад
Meski est benatish l sedest (6) war lij yemiyon treatment seriln
@meazagetachew486
@meazagetachew486 6 месяцев назад
Thank you for showing us. God bless you. That help us to get strong to be like you. I have been praying for you since last month .
@sumeyamohammed-u2c
@sumeyamohammed-u2c 5 месяцев назад
Hi meski selam new endet nesh Ebaksh ye anget tukretn endet mekelakel yichalal anget akababi bch new yemitokrew. Enam vidio srlign
@Malachigoodman-q2m
@Malachigoodman-q2m 5 месяцев назад
Meski❤ ebakesh sl calcium supplement asayegi plz
@alexabel1138
@alexabel1138 6 месяцев назад
Meskiyeee glad to be the first one to like n comment on your video, need your advice on babies hair care ( 1year old girl ) can I use any oil I made at home ? She has hair fall n slow growth?
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
yes, you can use homemade oil to her! but before you mix any oils try one by one to know which one is good for her hair then you can mix anything even hair mask try her one by one💕
@ObsineetLammeessaa
@ObsineetLammeessaa 6 месяцев назад
Maskii hi
@ObsineetLammeessaa
@ObsineetLammeessaa 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤Maski❤❤❤❤❤
@ObsineetLammeessaa
@ObsineetLammeessaa 6 месяцев назад
Hi Bay maski plese
@fekere.yohnese
@fekere.yohnese 5 месяцев назад
selam.lahe.ete.tebereke😂
@محبوبهقاني
@محبوبهقاني 6 месяцев назад
Mskeya dove samona lmnywm zagor ywnal
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
አዎ አማራጭም ስላለው ሽታ ያለው የሌለው ለሴንሴቲቭ እና ክሬም ሳሙና moisturizer soap
@محبوبهقاني
@محبوبهقاني 6 месяцев назад
@@meskitube16 esh weda amesgnalw🙏🙏 berch ❤️❤️❤️💋💋
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 6 месяцев назад
😢ታድለሽፀጉርሽ የኔፀጉር አንድቀንሣያምርበት ይሄእዚህደረሰ። እዳለ አለቀ ፀጉርባለዉእቀናለሁ ኡፍፍማሽአላህብያለሁ
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 5 месяцев назад
I love you mesekey ❤❤❤stay blessed
@محبوبهقاني
@محبوبهقاني 6 месяцев назад
Begata fekir wedshalw meskya tabhreki
@betelhemgetachew5346
@betelhemgetachew5346 5 месяцев назад
መስክዬ ዉፍረት ለመጨመር ምን ላርግ
@ensratube
@ensratube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናአሰግናለን እኔማ ፀጉር ቤት እኳን ፀጉሬ ጆሮዬም ቆርጠውኛል በካውያ😂😂😂😂😂እግዜር ይይላቸው😂
@elsamengestu6374
@elsamengestu6374 6 месяцев назад
Meskiy yenwed tefashbn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beetyube
@beetyube 6 месяцев назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እኔም መልካም እሴት አመስግናልን 🎉🎉🎉
@semira1209
@semira1209 6 месяцев назад
የኔ ጠጉር ተሎነው የሚሸበሸበው እናም ታጥቤው እራሱ ግማሹን እስክጎነጉነው ግማሹ ይደርቃል እዛው ሻወር እዳለነው በርጥቡ አምጎነጉነው ምን ልጠቀም
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 5 месяцев назад
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ! እኔምልሽ ቲክቶክ ላይ ባንቺ ቪድዮ እየሰሩብሽ ነው አይተሽዋል እኔ ቅር ስላለኝ ነው ያላንቺ ፈቃድ ካልሆነ..... 😒
@meskitube16
@meskitube16 5 месяцев назад
ብዙ ግዜ በኔ ስም አትልቀቁ ብዬ ጠይቄአቸዋለው ግን እሺ አይሉም መስኪ ነኝ ብለው ቅባቶችም ይሸጣሉ ቪድዮዎች እየቆራረጡ
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 5 месяцев назад
@@meskitube16 ምን ይባላል ልቦና ይስጣቸው!!
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 6 месяцев назад
Thank you Meski, God blessed you and your family
@meaziyoni19
@meaziyoni19 6 месяцев назад
Hi meski ስለ ሺያ በተር ምንትያለሽ አጠቃቀሙ የፀጉር አይነቶች 🙏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 месяцев назад
መስኪ ቆንጆ 😍 በጣም ነው የሚያምረው
@feker122
@feker122 6 месяцев назад
Anmasgenalen maseki
@SarahSarah-ec1tl
@SarahSarah-ec1tl 6 месяцев назад
Meskiye tsegure darki silahone kibatun ka telba ga yihonal
@selamyestentube
@selamyestentube 5 месяцев назад
አስተዋውቂልኝ
@tizitagetachew5078
@tizitagetachew5078 6 месяцев назад
መስኪ ቆንጆ ስታምሪ
@fenethirpesa
@fenethirpesa 6 месяцев назад
Wooow bexam yimeral❤❤❤❤
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 6 месяцев назад
መስኪዬ ኢትዮጵያ ይገኛል ካስኩ
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 6 месяцев назад
አለውዲ ነውጂ
@alemezenebe3108
@alemezenebe3108 6 месяцев назад
መስኪዬ በጣም ነው የሚያምረው፤ ፊቴ በጣም ብጉር እያስቸገረኝ ነው ፊቴ ሴንሴፍ ነውና ቫዝሊን ነወው የምጠቀመው ቫዝሊን ብጉርን ይጨምራል እንዴ
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
ውውውው እረ አቁሚው አሁኑኑ ቫዝሊን ብጉር ያብሳል
@OromiyaaBiyyaakoo-p3j
@OromiyaaBiyyaakoo-p3j 5 месяцев назад
😘😘🥰👍🏻👍🏻🙏🏻
@KidstNegn-en9wi
@KidstNegn-en9wi 6 месяцев назад
Mesikiye ene edme lanchi eyalku asadige asadige chafu menta neberew ena sikorit setiyoye ayitagn ene kalkoretikulesh alechign eshi adera gen chafun betinishu biyat tikeshaye lay yaderesikuten tsegur ahun joroyesir asikerechilegn😭😭 mariyamen betam new yetenadedikut gen men larigew🥹
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
በስመአብ ጌታሆይ ምን ሁና ነው ሁለተኛ ማንም ሰው ፀጉርሽን አታስቆርጪ ጦስሽን ይዞ ይሂድ ያድጋል አሁን እድገት ላይ ስለሆነ አይዘገይብሽም እንክብካቤውን ስላወቅሽው ይመለሳል
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie 6 месяцев назад
Selam Meskiye betam yamral berchelen!!!
@GenetTegegn-eo9xd
@GenetTegegn-eo9xd 5 месяцев назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 6 месяцев назад
🎉❤🎉❤መስክዬ🎉❤🎉ተባረኪ❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 6 месяцев назад
Thank you Meskiye😅! My hair has changed because of you !
@hiwotteklie3187
@hiwotteklie3187 6 месяцев назад
1st one🎉
@tubeወሰኔ
@tubeወሰኔ 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤በጣም አርፍ ነው አንችኮ ጠካራ ሴት ነሽ በጣም ምወድሽ👌❤❤❤❤❤❤❤
@yemariam2110
@yemariam2110 6 месяцев назад
Tebareki, yehen madrekia gezeche altetekemkubetem neber fereche, este emokeralehu. Amesegenalew ❤
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@HAREGU1
@HAREGU1 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@የድንግልባረያለምለምመቻል
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እንዴት ነሽ እማ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ኧረ እኔ ፎሮፎሮ አሳበደኝ ምን ማረግ ኦንዳለበኝ ግራ ገባኝ 😢😢😢
@egezabeheryemesegen821
@egezabeheryemesegen821 6 месяцев назад
ሎሚ ተቀቢው እማ
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 6 месяцев назад
ድስ የላል ምክርቺ ዎድጆው አልሁ ቅባቱ ምንድ ነው
@SafsDadd
@SafsDadd 6 месяцев назад
Ere bmaryam🙏 yene setaxbew yesbesabal ena medantu medntu afar nw ena
@alminakebede1495
@alminakebede1495 6 месяцев назад
misku selam ye yetetekemshbet yet yegegal weyem anche letaselekeleg techeyalesh ganezebun asegebeche malete new
@lovepower1440
@lovepower1440 6 месяцев назад
Wow ✨️ 👌🏾 👏🏾 ❤❤❤❤ thank you gorge
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 6 месяцев назад
መስኪዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ልጠይቅሽ ነው እዳታሳፍሪኝ መልሽልኝ Dove ሳሙና ለደረቅ ፀጉር ይሆናል ወይ ከርዳዳ ነው ፀጉሬ ልጠቀመው
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
ይሆናል እማ የኔ ደረቅ ነው ለዛም ነው ምጠቀመው dove moisturizer soap የሚለውን
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 6 месяцев назад
@@meskitube16 እሺ እህታለም 1/4 moisturizig Cream የሚል አለኝ ተመሳሳይ ነው ብዬ አስባለሁ
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 6 месяцев назад
ሠላም መስኪዬ አጭር ፀጉር እንደዚህ ይሆናል?
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
በደንብ በሚያምር ለዛውም
@FikreFikreshishigu
@FikreFikreshishigu 6 месяцев назад
መስኪ በናትሽ ፀጉሬ ፊለፊቱ ዝም ብሎ ይበጣጠሳል ምን ልጠቀም
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
ጭቃ ቅባት ቀብተሽ የፊትለፊቱን ብቻ ለይታሽ በወፍራሙ ስሪ የኔም ይበጣጠስ ነበር አሁን በትንሹም ቢሆን ለውጥ አለዉ
@atsedekinfe794
@atsedekinfe794 5 месяцев назад
Tebareki anche melikam sew❤❤❤❤❤❤
@HawiShife
@HawiShife 6 месяцев назад
maskiye unken dna metsh yene wudddd ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 6 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣሸ መሰኪ እሄን መጠቅለያ ሰው አምጭልኝ ብሎኝ ዱባይ ሙልም ካርፎርም ፈለኩ አጣሁት የት እንደሚገኝ የምታውቁ...💝😍
@newworld1212
@newworld1212 6 месяцев назад
Amazon lay gezchalew
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 5 месяцев назад
@@newworld1212 እሺ አመሰግናለሁ🙏
@GetieAbate-kc5su
@GetieAbate-kc5su 6 месяцев назад
❤❤❤❤መስኪዬ በጣም ያምራል
@ZebenaysharaMengeste
@ZebenaysharaMengeste 6 месяцев назад
የኔ መልካም ሴት ❤❤❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 6 месяцев назад
እስቲ እሞክራለው
@AdonayKedus
@AdonayKedus 6 месяцев назад
መሰኪየ ያንችን አይነት ካስክ የሌለንስ በቀጥታ በማድረቂያ ብቻ መስራት ይቻላል ወይ?
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
ብደንብ ይቻላል💕
@AdonayKedus
@AdonayKedus 6 месяцев назад
አመሰግናለው መስኪየ ኑሪልኝ
@fekertcherent3986
@fekertcherent3986 6 месяцев назад
Meskiyaaa
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 месяцев назад
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@Calebwoo981
@Calebwoo981 5 месяцев назад
Betam yamiral ❤
@ggghhh9965
@ggghhh9965 5 месяцев назад
Wow ❤❤❤
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 6 месяцев назад
ሠላም ሠላም መሰኪ❤❤❤❤❤
@Exp2020-i2f
@Exp2020-i2f 6 месяцев назад
Wowwwwwwww
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 6 месяцев назад
ያምራል
@mulu5
@mulu5 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@אטקליטדמאס
@אטקליטדמאס 6 месяцев назад
❤❤❤
@Selamengida1
@Selamengida1 6 месяцев назад
Hey meski😊 sile hair prosperity video serlin
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
🆗💕
@martadesta8555
@martadesta8555 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@Exp2020-i2f
@Exp2020-i2f 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@giontube5039
@giontube5039 6 месяцев назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ plz መልሽልኝ የኔ ውድ ፀጉሬ ሎው ፕሮሲቲ ነው እና ከታጠብኩ በኋላ ምን አይነት ቅባት ልቀባ
@meskitube16
@meskitube16 6 месяцев назад
ቀጠን ያለ ቅባት ሞቅ አድርገሽ በእርጥቡ ተቀብተሽ መሳጅ አርድርጊው
@giontube5039
@giontube5039 6 месяцев назад
@@meskitube16 ቀጠን ያሉ ቅባቶች የምንላቸው የትኞቹ ናቸው መስኪዬ
@alem945
@alem945 6 месяцев назад
almond oil
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 6 месяцев назад
DENKE NEWENA 🙏🙏🙏
@samira7639
@samira7639 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@fenethirpesa
@fenethirpesa 6 месяцев назад
Yane konjo swdesh iko
@classicphone5908
@classicphone5908 6 месяцев назад
በጣም ያምራል መስኪ❤❤❤❤👍✅
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 4,5 млн