Тёмный

ቀረፃ መሀል በጥፊ ጠረቀመችው ~ አልጋ ላይ መውጣት ቀርቶ በቅጡም ተሳስመን አናውቅም ~ ቺት የምታደርግብኝ እሷ ነች 

ተምሳሌት-Temsalet
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 278 тыс.
50% 1

ናቲ እና ርብቃን በተለያዩ አወዛጋቢ ቃለመጠይቆቻቸው ታውቋቸዋላችሁ አሁንም በተምሳሌት ዩቲዩብ ካሜራ ፊት ተጣልተዋ አብራችሁን ቆዩ
ተምሳሌት---0933389097

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 658   
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 года назад
እነዚህ ልጆች በእውነት ነው በፈጣሪ እገዛ ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳሉ እኛ ያልተረዳነው እነሱ ብቻ የሚያውቁት ጥልቅ ፍቅር አላቸው ፈጣሪ ፍቅራችሁን እንደ አባይ ግድብ ሞልቶ እስከ ፍፃሜ ያብቃችሁ ❤❤🌹
@veneciatsehainegus9881
@veneciatsehainegus9881 2 года назад
😃😃😃😃😃😃
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 года назад
@@veneciatsehainegus9881 😕
@abebedessieabiyu1179
@abebedessieabiyu1179 2 года назад
hahaha
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 года назад
Amen amen amen
@redietyared4757
@redietyared4757 2 года назад
Ya
@ዘተዋህዶ-ፈ8ኰ
@ዘተዋህዶ-ፈ8ኰ 2 года назад
እነዚህ ልጆች ትወና እየተለማመዱ ነው የሚመስለኝ🤣 ችግራችሁንም ፍቅራችሁንም በግላችሁ ይሻላችኋል ሚዲያ መውጣቱ በሰው ዘንድ ለመታወቅ ካልሆነ ምንም የሚጠቅም ነገር የለውም
@berekettariku448
@berekettariku448 2 года назад
እኔም ምጋራው ሀሳብ ነው
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
👍👍👍😅😅😅😅😅
@user-qw7sv4le4h
@user-qw7sv4le4h 2 года назад
በመጠኑ ፍቅር አስይዘኝ ጌታ ሆይ ልጁ አሳዘነኝ ልጅቱ ደሞ ሃይለኛ ትመስላለች በስላሴ ሰም ሰቶች ሆይ ለባለቻቹ ተገዙ ኤፌሶን 5-22 ሁለ ምታኮርፍ ለስራም ብሆን አከርፋሎ ኦንላይን ብታየን ችግር ነው እንድህ አይነት ፍቅር የለም አክብርው አንቺ ዝቅ በይ አንቺ አንደ ፈለግሽ ልትወጭ አሱ ግን ትቃጣጠርያለሽ ፈጣርሽን ፍር የህ የመሰለ ፍቅር አታባላሹ
@chichigodana2902
@chichigodana2902 2 года назад
በጣም ታምራለችሁ ።እርብቃ ቤተሰባችሽን በማክበር እራስሽን በመጠበቅ ለፍቅራቹ እንዲጠነክር ያደርገዋል። እሱም መልክ ብቻ አይደለም ። ሲናገር በጣም አስተዋይ ነዉ። የፍቅር ሰዉ ነዉ። ሁለታችሁም ትፋቀራላችሁ ።ፍቅራችሁን ጠብቁ የልጅነት ፍቅር የትም አታገኘትም። እግዚአብሔር አይለያየችሁ። እራሳችሁን ጠብቁ።
@chichigodana2902
@chichigodana2902 2 года назад
❤️
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
*_ከናንተ እሚወለዱት ልጆች ታዩኝ ስታምሩኮግን ሚድያ ላይ ብዙ ጊዜ አትውጡ በቃ ፍቅራችሁን አጠክሩ ዝብላችሁ።_*
@ትሬዛ-ነ4ተ
@ትሬዛ-ነ4ተ 2 года назад
Eske mchreshaw ayitshewale EMA lmn btdgagami endmiwtu tnagerewale
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
ክክክክ እየተደባደቡ ነዉ የሚወለዱት
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
ልጅ የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ውበትም እደዛው ማር
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Enime sewedechew yeneri beka susse honubege bezu bota ayehachew beka sewedechew
@nahoom8199
@nahoom8199 2 года назад
Yemen lij new mityiw bezi ayayazua lij keweleduma serategna newbmitaregew
@Foz821
@Foz821 2 года назад
ምርጥ ነብይ❤️ ምርጥ አባት❤️ ምርጥ ባል❤️ ምርጥ መሪ❤️ ምርጥ አፍቃሪ❤️ •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥• ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥እኔ ቤትየመጠ ሰዉ በኮመት የሰዉቀኝ ሊመልስለት የፈለገ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
ሰለሏሁ አለይለይሂ ወሰለም
@seadi26
@seadi26 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@tube3775
@tube3775 2 года назад
ደምሪኝ ባንች
@semiraabdo723
@semiraabdo723 2 года назад
S aW
@romson8145
@romson8145 2 года назад
صلالله عليهي وسلم
@አግዢኝእማምላክ
@አግዢኝእማምላክ 2 года назад
እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምረው ሰው ብዙ ሊወራ ይችላል ግን ጠንካራ ሁኑ ሁለታችሁም ቆጆዎች ናችሁ እሶም ምንም አይጎላትም ቢገባን ሰው መሆናችን ብቻ በቂ ነው ለመፉቀር
@rabimohemed4326
@rabimohemed4326 2 года назад
👌
@zinetmuhamedimam222
@zinetmuhamedimam222 2 года назад
እነዝህን ልጆች ለማየት በጣም ነዉ የምጓጓዉ ተጋብታችሁ ባያችሁ ደሥሥሥሥሥ ባለኝ
@ጊዜዳኛሁን
@ጊዜዳኛሁን 2 года назад
የሐረር ወንዶች ብዙ ተባዙ!!! በእውነት አብዝቼ ተመኘሁ የሐረር ሰው ማግባት😍😍😍
@yeraseneny17
@yeraseneny17 2 года назад
Yemir letidar ayihonum enena ehite misikir nen🤣
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 года назад
የኔ እህት የሀረረልጅ ነው ባልዋ ወዶቹ ይመቻሉ የዋህናቸው
@رحمهماكونا
@رحمهماكونا 2 года назад
ማሻአላሕ 😍😍😍😍😍
@رحمهماكونا
@رحمهماكونا 2 года назад
አላሕ መጨረሻች ሁንያሣምረዉ💋💋💋
@رحمهماكونا
@رحمهماكونا 2 года назад
💕💕💕💕💕💕💕
@seni194
@seni194 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፈጣሪ ደሞ በጣም ነው የምወዳችሁ😍
@sherifmoktar8978
@sherifmoktar8978 2 года назад
Saw saw saw
@jnkhoury7990
@jnkhoury7990 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ የእውነት ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@totamax200
@totamax200 2 года назад
አውንም በሙሉ ዓይን አታያትም ናቲ አንተጋር እውነተኛ ፍቅር አለ ፈጣሪ ያጣፍጥልህ
@አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ
አቤት መታደልሽ ቆንጂዬ ነው ሁታችሁም ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
@mesayalemu1279
@mesayalemu1279 2 года назад
እግዛቤር መጨረሻቹን ያሳምርልላቹ በርቱ ጠንካራ ሁኑ የሰዉን ሳይሆን የራሳቹን ብቻ ስሜት አዳምጡ እግዛቤር ያበርታቹ:::::😄
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
ይቅር ይበላችው እየቆራረጣችው ለምትፓስቷቸው ልጆች መታችው አለቀሰ ምናምን እኛንም ይቅር ይበለን እስካሁን እውነት ይመስለኝ ነበር እሷንም የተሳደብኩበት ቀን አለ እሱስ ዘመድ የለውም ወይ እስከምል ድረስ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችው⛪🙏
@user-jz7fg4xu5s
@user-jz7fg4xu5s 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤️❤️❤️
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 2 года назад
ወይ ጉድ ምናይነት ዘመን ነው ገና ህፃን ናችሁ ተማሩ ትንሺ ግዜም ቢሆን ስርሩ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
እንሰራለን አሉ እኮ
@jolyniky2649
@jolyniky2649 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት ወላ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው 🖇🥰🥰🖇🖇🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ጆልይ
@alemitu973
@alemitu973 2 года назад
የፍቅር ዋናው መሠርቱ መታመን ነውና አንደኛው ሠው ታማኝ በመሆኑ ያለምንም ግፍት ሌላኛውን ታማኝነት እዲሆን ያሥገድደዋልና ታመኑ
@user-kw7wv3yl7z
@user-kw7wv3yl7z 2 года назад
የዋህ ነገርናችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ❤️😍😘😘
@martazhekale2063
@martazhekale2063 2 года назад
_ውይይይ ሰወዳችሁ አይለያችሁ እስከ ዘላለም ለቁም ነገር ያብቃችሁ🙏_
@rabimohemed4326
@rabimohemed4326 2 года назад
I 😍
@joszel2011
@joszel2011 2 года назад
ኤጭ ምንድነው በየዩቲዩቡ መጣድ? ፍቅር በእናንተ የተጀመረ አስመሰላችሁትኮ። እዩኝ እዩኝ ማለት ለሜላትና ለሄኖክም አልበጀም።
@የወሎልጅ-ፀ6ደ
@የወሎልጅ-ፀ6ደ 2 года назад
አንድ አባባልህ በጣም ደስ ብሎኛል ውበት ይረግፋል ያልከው ልክነህ ይመችህ
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Год назад
የምር መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር የምር ሰላማችሁ ይብዛ እወዳቹሀለሁ
@heahheah7743
@heahheah7743 2 года назад
ወደ ፈጣሪሽ ፀሎት አድርጊ ከምቀኒ ላንቺ ካለው መቼም አይቀርም ምነው ሴቶቹ በቅናት ሊሞቱ ነው እዲ ከሔደው ድሮም ያንቺ አይደለም ማለት ነው ማንም ከሚወደው ሰው ጋር መኖር ይፈልጋል ግን ፈጣሪ ሲፈቅደው ብቻ ነው ። ባል ከፈጣሪ ሶጦታ ነው ሚስትም ከፈጣሪ ስጦታ ነው ያንቺ ያልሆነውን አትጋፈጭ
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 года назад
_በጣም ታምሩ ነበር ልጅቷ ግን ፀባዮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ_
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 года назад
ለዚህች ብሎ ነው ያሉት !! አዎ ለሷ ብሎ ቆንጅዬ በራሱዋ የምትተማመን ፉውቸር ያላት ጋይድ ማድረግ የምትችል አክብራ ራሷን የምታከብር ናት ። ናቲ ማንም ምን ይበል እንቁ የሆነች ፍቅረኛ ነው ያለችህ የእውነቷን ትወድሃለች አታስመስልም እና ተንከባከባት አንቺም እንደዛው
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 2 года назад
👍👍👍👍👍
@ethiopia1903
@ethiopia1903 2 года назад
ደስ ይሚል እይታ
@ezkass2376
@ezkass2376 2 года назад
በቀጣይ በጥሩ ፊልም እንጠብቃቸዋለን አሪፍ ትወና ነው
@ghhghh5678
@ghhghh5678 2 года назад
ውይ ስወዳችሁ ሱስ ሆናችሁብኛል ደጋግሜ ነው የማያችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልኝ
@MiMiMiMi-hq1cn
@MiMiMiMi-hq1cn 2 года назад
ውይ እናዝህ ልጆች እንዴት ዳስ እንዴ ምሉኝ ድሮ እኔም በጣም ልጂ እያለሁ እንድዝህ ነበርኩ እድሜ በአስራዎች ውስጥ እያላሁ በጣም የምያፋቅሬኝ ልጂ ነበሬኝ እኔ የትምህርት ቤት ጎዳኛሞች ናበሬን ግን እንግድህ ስደት አላያይቶናል ምንም ማድራግ አይቻልም እሱ ፋጣር ያፋቃደ ነዉ የምሆናዉ አሁን እኔ አግብቼ አንድ ሴት ልጂ አለችኝ ፋጠር ይመስገን እሱ ግን አላጋበም ያዉ እሱም ያላሁ ስደት ሀጋር ነዉ ግን እኔ ካለሁበት ሌላ ሀገር ማለት ነዉ በነገራችን ላይ ልጂ ቁጭ ኔትን ነዉ ምመስላዉ አንድ ቀን ቨድዮችሁን ልክላት ናበሬ ግን ያዉ ፊቅር ዋጋ ያሰካፊላል እህተ በደንብ ያጂሁ ለምን የልጂናት ፊቅር መጥፎ ነዉ ከውስጥችን አይጠፋም ልጁም በጣም አፊቃር ነዉ ምንም ናጋር እንኮን በመሀላችሁ ብፋጣር በምድያ ላይ አታዎሩት ለምን ለስራቻዉ ብሎ ትንሽ ነገርን ያበዛሉ ተጠንቃቁ ስታዎሩት ፊቅራቹ የፅና ይሁን ዳሞ በጥም ነዉ ምታምሩት አይለያችሁ ፋጣር ::
@bint4181
@bint4181 2 года назад
እናተልጆች ሜዳ አበዛችሁ ቀንሱ ጉዳቱም ጥቅሙም ለእናንተው. ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ፍቅራችሁ ሜዳ ባታወጡት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ቢንት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Yemene meda beka selewetu hulu bota yeteralu andie wetewale yeteyeku aketeme
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
የኔ ማሮች ስታምሩ አይለያችሁ ❤💞
@sameraakmad685
@sameraakmad685 2 года назад
ወይ ሰወዳችሁ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ የምር እግዚአብሔር አይለያያችሁ 🙏🙏🥰🥰
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
ደምሪኝ በቅንነት
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 года назад
የነዚህ ልጆች መጨረሽው ናፈቀኝ እዝግ ናችሀ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ መሲ
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 года назад
ጨዋ😁 ያሳደገን አላልሽም ተይ 😩የቆመበት የቆመዉን አያይም አለች አያቴ 🧓🏿 ጨዋማ ተምሮ ተመርቆ. ነዉ ሳይማር ያስተማረዉን እረድቶ ተመርቆ. ወንድ ቢያዝም ያልተሳካለት ትንሽ የቆጠረ. ለቤተሰብ በስደት መሰዋት አየ ሆነ ነዉ. የናተ. እድሜ የፍቅር ሳይሆን ሆይ ሆይ ናት . እኛም አልፈናታል . ግን. እደናተ. አደለም ቤተሰብ ጎረቤት አየን አላየን ተሳቀን . ነዉ.
@sosilove7870
@sosilove7870 2 года назад
😃😃😃
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
ክክክክክክክ ወላንሳዬ
@slamslam4312
@slamslam4312 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 года назад
ተባረኪ ይመችሽ
@nefisa70
@nefisa70 2 года назад
በትክክል የወንድ ሠላም ለማለት እራሡ ከባድ ነበር ወንድሞቼ ካዩን ጦርነት ነበር ከእህቴም ጎረቤቶችም ሤቶች ቢሆን አይይ
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 года назад
ማርያምን እዉነት መስለች ነበር ፈጣህ ሆይ ይቅርበለን እህት ይቅር በኝ ሰድበሽ አለሆ ሙሉዉ ሳይ
@misimisi4197
@misimisi4197 2 года назад
አረ ጌታ ሆይ ከባድ ነው ሁለታችሁም አንድ ናችሁ ለካ በሉ መቻቻሉን ያድላችሁ ምኞቴ ነው
@tigistabebe2032
@tigistabebe2032 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅርቹሁን ያጠንከረው ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 2 года назад
እንዚ ልጆች ምነው ቀስ ብለው ቢያድጉ አደባባይ ወተው እንደዚ የሚሆኑት ነውርን አያውቁም እዝቡን ባትፈሩ ቤተሰቦቻችሁን ፍሩ አክብሩ እባካችሁን 😡😡😡
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
እግዚአብሔር በጣም ደስ ተላሊችን በእዉነት እግዚአብሔር ፋቅር ጨመረ ጨመሙረ ይስጥልችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahel2834
@rahel2834 2 года назад
በጣም ነው እምታምሩት ፍቅራችሁ ይብዛ
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 года назад
shadow ማነው የለጠፈባት ግን
@tamesganamelke4616
@tamesganamelke4616 2 года назад
እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምራላችሁ የማምረው መጨረሻው ሳምር ነውና
@fneiwdnska3313
@fneiwdnska3313 2 года назад
ትለያላችሁ የምር እግዚአብሔር አይለያችሁ 😘😘😘
@ይሁና-ወ5ጀ
@ይሁና-ወ5ጀ 2 года назад
እጅግ የሚያስደስተኝ የተፋቀሩ ሰዎች ማየት ነው በርቱ ሰላምና ፍቅር ለሁሉ የሰው ልጅ እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ በትግርኛ እና በአማርኛ ለማቅረብ ያሰብኩት ነገር ስላለ 😍😍😍😍❤🙏
@user-bp1gc2mq9o
@user-bp1gc2mq9o 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስታምሩ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 года назад
ግን ይሄ ልጅ ፍቅር ነው ወይስ ማክበር ብቻ ነው ግን እራሱን ቢፈትሽ መልካም ነው በመስተፋቅር ተይዞ ይሆን ? እንደዛ ከሆነ ከባድ ነው ምልክቱ እንደዛ ይመስላል ለማንኛውም ሰው እራሱን ለመፈተሽ ገጠመኝን ማዳመጥ መልካም ነው በመምህር ተስፉዬ የሚቀርበው ትምህርት ነው ብዙ ሰው ተለውጧል ክፉ መንፈስንም ነቅቶበታል እግዚአብሔርንም አግኝቶበታል
@mafitube2219
@mafitube2219 2 года назад
ሱሰ ሆናችሁብኝ እኮ በጣም ነው እምታምሩት
@Sarina971
@Sarina971 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ የኔውዶች 😘😘😘😘
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و 2 года назад
እድለኛነሽይሄን የመሰለ አፍቃሪ ስለሰጠሽ
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 года назад
በጣም محمد ሀቂቃ
@rahmayeallahbariya1792
@rahmayeallahbariya1792 2 года назад
አይለያቹ ሰው የፈለገውን ይበል 😍
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 6 месяцев назад
የኔ ፍቅሮች ሙትትትት ብዬ የምወዳችሁ ነገር ኑሩልኝ ፍቅራችሁን ክርስቶስ ያብዛላችሁ
@እስልምነየየልቤትርታ
ልጅቱውማሻአላህ በጣምጎበዝነሽ በርችእህቴ ከሁሉውም በፈት ቤተስብን ማክበርይበልጣል ስላባትሽያልሽውን እኔምእዳችውነኝ በርቱው ታምራላችሁ አለባበስሽ እራሱው ማሻአላህ
@meseretteklu4746
@meseretteklu4746 2 года назад
Miwedach
@tinateare6235
@tinateare6235 2 года назад
ጌታ ይባርካቹ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 года назад
እረ እነዚ ልጆች ምን አርጉ ነው ሚሉን😂😂አዛጉን እኮ🤣🤣🤣
@ሰሚራወሎየዋS
@ሰሚራወሎየዋS 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 года назад
hhhh
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад
እንደዉ እግዚአብሄር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ጥሩ ደረጃ ያድርሳቸዉ ።
@imageofhissonministry9983
@imageofhissonministry9983 2 года назад
የኔ ማሮች ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ!
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 6 месяцев назад
Amen amen amen
@yatiyati4747
@yatiyati4747 2 года назад
ስታምሩ የቀና ብዙ ያወራል
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 2 года назад
ወንድ ልጅ ተደፍሮል አትሻብኝ ጌታየዋ ማላመጫዋን ወደ ማዳመጫዋ አታዞርላትም እደ ሆ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው ደስ የሚለው ልክ እደወንድ ሆን ወንዶችን አታሰድብ ምን ጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ግን አታክብራት አላልንም ግን በልክ ሲሆን ደስ ይላል ገለቴ
@betyi528
@betyi528 2 года назад
Ahun anchi set nesh
@sabletube3397
@sabletube3397 2 года назад
ምርጦች ሳያችሁ የዋህ ትመስላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@zx9713
@zx9713 2 года назад
ወይ ልጅቶ ቅናቶ ልጁ ደሞ ትግስቱ 😘😘
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 года назад
ወይ የአበሻ ፍቅር የሰውን መብት የማያከብር መውደድ የሰውን መብት በመጨቆን የለበት ምትወደው ከሆነ ነጻነቱን ልታከብር ይገባታል
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ግን በራሳቹህ ቻናል ኑ ሚዲያ አታብዙ ከሠራችሁ መልክም ስራ እየሠራችሁ በራሳችሁ ኑ ስለፍቅሬችሁ አይተናቹኋል
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
እውነት እደለኛ ነሽ እኔ ቀናሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የሴትን ክብር የሚጠብቅ ወድ በጠፋበት አለም እሱን በማገኘትሽ እደለኛ ነሽ ምናለበት የኔውም ለፍቅር ቢያልቅስ 😜
@user-il5wc7fw1i
@user-il5wc7fw1i 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ👍👍👍👍
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh 2 года назад
በጣም ስለምትወደው። ነው የመታችው።
@dannymavesta1182
@dannymavesta1182 2 года назад
ለከ ጥሩ ሰወችህ ነችሁ ስወዳችሁ ፈቅችሁ ይብዛ ቆርጦ የምለቁትን ቭድዮ ትክቶክ ለይ አይቼ አነዳችሁኝ ነበራ እነቴን ፈጣር ይጠብቃችሁ ማንንም አትስሙ የሰዉ ልጅ ብታዝለዉም እግሬ ታጣለጣለ የምል ነዉ
@halimahalima5297
@halimahalima5297 2 года назад
ሰዉ የፈለገዉን ነዉ የማፀፍዉ እንዳመጣለት እናት አትስሙቻዉ ❤❤❤❤ስወዳችሁ
@halimahalima5297
@halimahalima5297 2 года назад
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ሰዉበሚናገራች ሁ እንዳይከፍችሁ ጡሩ የሚፅፉ አለ መጥፎም አለ ቦታ አትስጦ ለመጥፎ ተናጋሪ የኔ ሱሶሶች ብረቱልኝ አብሽሩ ፈጣሪ ከእናት ጋር ይሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokkhkoka5647
@kokkhkoka5647 2 года назад
መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ ግን አች ብዙም አትቅኝ ማለትም እሱ ፈጣሪውን ከፈራ ምንም ሊያደርግ አይችልም ዋናው እምነት ነው እጅ በርቱ
@user-vt5en9gr1s
@user-vt5en9gr1s 2 года назад
ሰወዳቸው ፍቅራቹ ያብዛላቹ😘❤
@fafiethiotube9827
@fafiethiotube9827 2 года назад
ሠለም የሀገሬ ልጆች ሠለማ ለሀገረችን ልጁ የወንድሜ ልጅ መስሎ ቁጭ ፍቅረቹሁን የብዛለቹ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 года назад
ስወዳቹህ እዳተአይነቱን ያብዛልን አይለያቹህ 😍😍😍😍
@ethiopiananimalvidio
@ethiopiananimalvidio 2 года назад
በጣም ቆንጆ ናችሁ!!!
@አለምነሽፈንታው
@አለምነሽፈንታው 2 года назад
እርብቂ ምርጥ ባል አለሽ ጠንክሩ💚💚💛💛❤️❤️
@hgyr6297
@hgyr6297 2 года назад
I think እሱ እወዳታል እሷ ግን ብዙም አይደላችም ደሞ ትማሰሳለላቹ any way convienent👍👍
@ፅጌጓልተዋህዶ-ዀ7ቐ
@ፅጌጓልተዋህዶ-ዀ7ቐ 2 года назад
ርብቃየ ናቲየ ፍቅራችሁን👫💘ብዝት ይበለልኝ ደሞ በጣም ነኝ እምወዳቹህ😍😘😘 ደም ብዙ ወደ ምድያ አትውጡ ምስጥራችሁ አትናጉሩ
@user-tb5qp5fr5w
@user-tb5qp5fr5w 2 года назад
አንች ልጅ ግን ሚካፕ አያምርብሽም አልኩሽ እኮ አሰሚም እንዴ? በኖርማሉ ነው ውበትሽ የሚስበው። ሌላው ጥሩ ናችሁ አይለያችሁ
@messimessi7609
@messimessi7609 2 года назад
ክክክክክክክክ አሰሚም እዴ. አላለችም. ሀሀሀሀ
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 года назад
እናተን ሳይ ትክክለኛ አፍቃሩየን ቢሰጠኝ ብየእመኛለሁ
@mikiyared7030
@mikiyared7030 2 года назад
የምታወሩት አይነት personality ቢሆን ያላቹ መልካም ነበር ጥያቄ ካላቹ i'm here
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و 2 года назад
ምንአለ ለኛምበሰጠን ከመልክመልክ ከጠባይጠባይየሰጠውልጀነው
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 года назад
ታምራላቹ ግን ማማየ ሀይለኛ ኣትሁኚ እባክሽ የሚትወጅው ወንድ ማግኘት ቀላል ነው የምወድሽ ወንድ ማግኘት ግን ከባድ ነው እሺ ስለዚ ጠበቅ እሺ ከፈጣሪ ጋር
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 2 года назад
በጣም እሕቴ በትክክል
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r 2 года назад
ባቁሙ የጠና ልጅ ይሂን አየሁ አሁንም ያሉትን ይበሉ እውነት ነው ፍቅር ያሸንፍል
@betihadinik4814
@betihadinik4814 2 года назад
What a hand some he is! Amazing!
@futurefixhub
@futurefixhub 2 года назад
ፈታ ዘና ማለት ከፈለጋቹ የፎቶየን ምልክት ነክታቹ ከች በሉ አትፀፀቱም
@furtunaghirmay6677
@furtunaghirmay6677 2 года назад
Maryeeee swedishh Rbkaye Huletachuhum Ewedachuhelehu
@gvvgvvvg4468
@gvvgvvvg4468 2 года назад
ፍቅራች ይቢዛ🙏🙏🙏🥰
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i 2 года назад
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን ይበቃችኋል ለሁሉም ጥያቄ አንድ ጊዜ ከመለሳችሁ እንደው ከአይን አትግቡ ከአይን ያውጣችሁ ደግሞ የት አለ የእናንተ Tube
@melatlove2767
@melatlove2767 2 года назад
ሱስ ሁነችኛል ምርጦቼ❤❤
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 2 года назад
ዉይ ስወዳችሁ እርብቂ እና ናቲ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@አሜንአሜን-ዠ1ኀ
@አሜንአሜን-ዠ1ኀ 2 года назад
ጉድ መፂዉ ምን አይነት ፍቅር ነዉ🙈
@የወሎልጅ-ፀ6ደ
@የወሎልጅ-ፀ6ደ 2 года назад
🙊🙊🙊🙊🙊🙊
@mame_youtube5692
@mame_youtube5692 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤏
@Bettyafro
@Bettyafro 2 года назад
😂😂
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹
@asdxyz2345
@asdxyz2345 2 года назад
ውውዋ በጣም ነው ምወዳቹ ስታምሩ እግዛኣብሄስ ኣይለያቹ ፈጣር ይጠብቅቹ ቀጥልበት ፍቅራቹ ለዘልኣለም ይህን ውለዱ ኮበዱ ኣይለያቹ ብለንል!!!እግዛኣብሄር ርብቅየ በጣም ነው ምታምሩው ጥና ና እዲመ ይስጥቹ የኔ ውደቹየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@ferhablackmh8849
@ferhablackmh8849 2 года назад
የልጁ ትግስት ግን ይገርማል አንድ ቀን አብሬያት አልሆንም
@selamayalew3931
@selamayalew3931 2 года назад
ስታምሩ
@betsiferde5170
@betsiferde5170 2 года назад
ከቻላቹሁ በራሳቹ RU-vid channel ብትመጡ ደስ ይለናል ካልሆነ ግን እንደዚ በተደጋጋሚ ሚዲያ ላይ መዉጣት ብዙም ጥሩ አይመስለኝም
@LoveLove-on1hs
@LoveLove-on1hs 2 года назад
ይች ልጅ ግን ታስታውቃለች የሆነች መጎጥ ነች 😂😂
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 года назад
hhhh
@dkg4657
@dkg4657 2 года назад
What does it mean “Megot”?. I think that she looks smart. She respects her family, and doesn’t want to disappoint her father. Besides, she is a happy and strong mentally 😊 She is knowledgeable about the required staff to make family, for kids and for living.
@ammenaaeslh5403
@ammenaaeslh5403 2 года назад
ወይኔ,ኢኔድኔ,መንዉ,እምዉደቹ,ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ,አቤት,ፊቅር,ዮሆንቹ,ልጅቾ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 года назад
ለትምህርትና ለእውቀት ብትሮጡ ይሻላችሆዋል
@ShitoShito-w3z
@ShitoShito-w3z Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derdas3427
@derdas3427 Год назад
Ere😢😢
@obsehika5518
@obsehika5518 8 месяцев назад
lefelegut yrutu mn agebachu
@remlakongo419
@remlakongo419 2 года назад
ወይኔ ደንግጨ ነበር ወላሂ ምን ነካቸው እያልኩ እሱ አሳዘነኝ
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 года назад
ስታምሩ አይለያያችሁ ተጋቡ ውለዱክበድ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 года назад
ካሁኑ ይስተካከል ቀላል ይመስላል ግን እያደገ ይሄድና ሰላም ይነሳል መነታረክ ሰላም ይነሳል ለፍቅር ጊዜ ተርፎ ነው መነታረክ ? እንደዋዛ መታየት የለበትም አስተዉሉ
Далее
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 432 тыс.
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 3,4 млн
ሠአዳ ከቤት ወጣች💔😥
8:55
Просмотров 33 тыс.