Тёмный

ቀበጡ ልጅ በእናቱ አልጋ ላይ የፈፀመው ግፍ 

Sile HiwotTV
Подписаться 652 тыс.
Просмотров 190 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@mayatube1107
@mayatube1107 5 месяцев назад
እኔም ለቤተሰቤ አንዲት ነኝ ሳድግም በአባቴ ፣በአባቴ እህት ልጅ የላትም፣ በአባቴ እናት በአያቴ እጅ ነው ያደኩት እና እናቴ በልጅነቴ ስለሞተች በጣም ያቀብጡኝ ነበር እንዲከፍኝ አይፈልጉም እራስ በራሳቸው ሁሉ ይጣሉ ነበር በኔ የተነሳ በስነመግባሬ ግን አይደራደሩም ሁሉም እኩል ፍቅር ይሰጡኛል ቁጣውም እንደዛው ለትምህርት ወደሌላ ሀገር ስሄድ ነገሮችን በራሴ ማድረግ ጀመርኩ ጎበዝ ሆንክ ዛሬ የራሴ ሂወት እመራለሁ ታዲያ ከራሴ ተምሬ ቤተሰብ ልጀን እወዳለሁ በቻልኩት ፍላጉቱን ለሞሙላላት እሞክራለሁ በጭራሽ አላቀብጥም
@user-bq7pi6xi4d
@user-bq7pi6xi4d 5 месяцев назад
እኔ ግ ን እንደዚህ በተበላሹ ወንዶች አልፈርድም እርኩሶች ሴቶች ናችሁ ትክክለኛ እና ሚያከብራችሁን ወንድ አታውቁም ።እውነት እናውራ ከተባለ ባፋቹ እንጂ በልባቹ ገንዘብ ፤መልክ እና ሌላ ማይረባ መስፈርትን ነው ምትከተሉ።ሲቀጥል ገጠሬነት እንደ ውርደት፤ ምንም አለማወቅ እና የበተሰብ ጡረተኛ የሆኑ ዘልዛላ ወንዶች ደግሞ እንደ አራዳ ሚታዩበት ዘመን ላይ ነን።ክብር ያ ለናቱና ለሚስቱ ክብር ላለው ወንድ፤እና ያቺ ለናቷ እና ለባሏ እምነት ላላት ሴት
@mohammedshefa458
@mohammedshefa458 5 месяцев назад
ልብ ላለው ሰው ትክክለኛ አስታየት ነው
@mohammedshefa458
@mohammedshefa458 5 месяцев назад
ልብ ላለው ሰው ትክክለኛ አስታየት ነው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 месяцев назад
ሁሉም ሴት አንድ አይደለም አንዳንድ ሴት ብርን እምታስቀድም አለች አንዳንድ ደግሞ ንፁህ ፍቅርን ብላ ለፍቅር ብዙ መስዋህትነት የሆነች ሞልታለች አንዳንድ ወንዶች ደግሞ ሳይወዷት በውሸት እወድሻለሁ ለገንዘቧ ብለው የሴትን ልጅ ህይወት እሚያበላሹ ሞልተዋል ብዛታቸው ደግሞ 😢 አስመሳዮች የእናንተን ማን ይንገራችሁ ስንት ሴት አፍቅራው አምነው ሌላዋን ከበላዮ ላይ እሚማግጡ የወለዱትን ልጅ ክደው ዘወር ብለው እማያዩ ጨኬኞች ከሌላዋ ጋር አሽሽ እሚሉ ስንቱ ሴት ወንድን አምኖ የተከዳ ሞልቷል 😢😢 ሴትን ብቻ አትውቀስ እሽ ።
@user-bq7pi6xi4d
@user-bq7pi6xi4d 4 месяца назад
በትክክል አውቃለሁኮ ግ ን እኔ መናገር የፈልግሁት ከተለቀቀው ቪዲዮ ጋር የሚገናኝ ባህሪ ያላቸውን ሰቶች ነው ።እንጂ ሁሉም ወንድ 1 እንዳልሆነ ሁሉ ሁሉም ሴትም 1 አይደለም
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
ይቺ ደሞ ጉረኛ በስጦታ ነው እንዴ እምታምነው ስው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆነም አንድ ልጅም ቢሆን ይልበስ ይማር ይብላ ይህንን ያህል መስስት ራስን ይጎዳል
@zeah22
@zeah22 4 месяца назад
ደራሲዎች ግን ምን አስባቹ ነው ሰው በመልካም ነገር መማር የቻለ እናንተ በመጥሮ እናስተምር ትላላችሁ 🙄
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 5 месяцев назад
ኤሬ የፈጠር ያለህ ከምንም በለይ ላልጆቸችን መስተዋልን እንድኖረቸው የሁላችንም ፍለጎት ነው
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 5 месяцев назад
አኡዙቢላህ ከዲህ አይነት ልጂ ፈጣሪይጠብቀን ምኑ ሠይጣን ነዉ😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 месяцев назад
ዉዴ ደምርኝ
@ሚሚአማራዊት
@ሚሚአማራዊት 5 месяцев назад
እፍፍፍፍ እናትነት ❤❤❤❤
@marumaru1882
@marumaru1882 5 месяцев назад
ባለይ ከመውልድ ይሻላል ማስውርድ የሚባለው እውነት ነው ፈጣሪ እድንዚህ አይንት ልጆች ይጠብቅን
@GgJj-b9n
@GgJj-b9n 5 месяцев назад
እደዚህ አይነት ልጅ ባይሰጠንስ ፈጣሪ
@HaimanotHeymanot
@HaimanotHeymanot 4 месяца назад
ጂል ከመውለድ።ይሻላል ማሶርድ ድግልዋ ቱ ባለጌ ነው ይሄን ማርድ።እኝክ🔪👈😂
@solomonneamen5491
@solomonneamen5491 5 месяцев назад
ደራሲው ትንሽ ተመልከት ትውልድ ገዳይ ድርሰት መጥፎ ትምህርት
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 5 месяцев назад
እማ ዘላለም ኑረ ልጅ አረመኔ ነዉ እኮ በተለይ ወንድ ልጅ
@AleAti
@AleAti 4 месяца назад
መክና ግዠልኛ እናቱ የሰቃችዉ ሰቅ እኔንም አሰቃችኛ
@csi1023
@csi1023 5 месяцев назад
እፍፍፍፍፍ እንደዚህ አይነት ልጅ ከሚሰጥ መሀን መሆን በስንት ጣሙ የሱም መጨረሻ ላያምር😢😢😢 ቤት ይቁጠረው 😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 5 месяцев назад
The name of the title is not fitted with the story.
@GirmayGidey-vn2hk
@GirmayGidey-vn2hk 5 месяцев назад
ፈልገህ መግደል ነው እንደዚህ ኣይነት ልጅ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ኡፍ ቤት ይቁጠረው❤
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 5 месяцев назад
ኮማቾች ግን አደኛነኝ ሁለተኛ ነኝ እምትሉት ኸይር😂😂😂😂
@IsraelBelete-y3k
@IsraelBelete-y3k 4 месяца назад
😂😂😂😂በስንት ዓመቱ ነው ት/ት የጀመረው 6:10 ስድስት ደቂቃ ከአስር ሴኮንድ ላይ ልጁ ገና 18 ዓመት ሊሞላኝ ነው ብሎ ተናግሯል ይህ ማለት በ17 ዓመቱ ነው ኮሌጅ የገባው ገራሚ ነው 😂😂😂
@hehamanot
@hehamanot 4 месяца назад
ምኑ ሸይጣን ልጂ ነው ከደዚህ አይነት ደነዝ ልጂ ይጠብቀን
@JooklJookl
@JooklJookl 5 месяцев назад
እናትኮእናትናት😢😢
@አሜንስደተኛዋ
@አሜንስደተኛዋ 4 месяца назад
እንደዚህ አይነት ልጅ ባይወለድ ይሻላል 😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
የተረገመ ለሴት ብሎ እንደዚህ አይነት ልጅ ባይወለድ ይሻላል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 5 месяцев назад
I don't understand why people are taking their life with simple problems
@hagosyohannes732
@hagosyohannes732 4 месяца назад
በመጀመርያ እንደዝህ አይነት ነውር የተሞላ ድርሰት የምደርስ ደራስ አምላክ እጁን ይስበረው ሁለተኛ እንደዝህ አይነት ስዳደግ ልጅ ከምሰጠኝ ሁለት ውሾች ባሳድግ ይሻለኛል የኢትዬጵያ ደራስ ስጀመርም ከሌላ ሀገር እስካልሰረቁ አስተማር የምሆን ድርሰትስ መቸ ደርሶ ያቃሉና ነው።
@Tነኝየፋኖወዳጅ
@Tነኝየፋኖወዳጅ 5 месяцев назад
አባቴ ህይወቴ 😢😢😢😢😢
@feradesa9188
@feradesa9188 5 месяцев назад
ሁል ጊዜ አንድ አይነት ድርሰት ግን አይሰለቻቸውም እጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 месяцев назад
መጋኛ የመሰለ ልጅ ጨበሬ😮
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 5 месяцев назад
እኮ😂😂😂😂😂😂
@hagosyohannes732
@hagosyohannes732 4 месяца назад
የኔ ፍቅረኛ ብትሆኝ በእሾህ ነበረ የሚገርፋት ሞባይል ሞባይል ስትል ።
@hanateshome3723
@hanateshome3723 4 месяца назад
ሲያሰጠላ
@MesfinTsegaye-cw8xr
@MesfinTsegaye-cw8xr 4 месяца назад
0:43
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 4 месяца назад
ክፉ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 месяца назад
የቆሻሻ ትውልድ ገንዘብ አርቲፊሻል ብቻ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
አይ እናት እማታገኘው ችግር የለም ሁሉም ነገር ለእናት ሁሉም ነገር ችግር እንዳላት ለልጅዋ መናገር አለባት ጅል ምንም የሌለው ባዶ ሚስቴ ይላል ከልጅቻችን በግልፅ መነጋገር ጥሩ ነው ምንም አያስቡም ብር አላት ነው እሚሉት በተለይ ወንዶች የማስብ ጭንቅላታቸው ያነስ ነው ።ባለጌ የእናቱ አልጋ ባለጌ የሆነ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ሞኝ ገና ካአሁን የስዋን ስምቶ ለስዋ ይላክላት እድለኛ ነች
@MdBd-fi4hs
@MdBd-fi4hs 5 месяцев назад
ማኒእደናት❤❤❤😂😂
@የራያዋ
@የራያዋ 5 месяцев назад
ኡፍፍፍ መጨረሻው😢😢😢😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 4 месяца назад
😢😢😢አስቀያሚድራማየዉነት
@AbdulhamidShemsu
@AbdulhamidShemsu 5 месяцев назад
አይ ናቲዎች😅
@MemeMememisirachi
@MemeMememisirachi 5 месяцев назад
Uffff inate😢😢❤❤
@user-dx5yt6jd5n
@user-dx5yt6jd5n 4 месяца назад
እናት ኮእናትናት😢ኣይይይይይ😢😢💔
@user-gv1bl4yr9m
@user-gv1bl4yr9m 5 месяцев назад
ልጁን የማይቀጣ ይጠላዋል ፣ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው ባረጀም ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ እይልም አለ መፅሀፍ ቅጣት በእግባቡ ከሆነ ይጠቅማል እንጅ አይጎዳም
@feradesa9188
@feradesa9188 5 месяцев назад
ልጁ ግን ያስጠላል😢😢😢😢😢😢😢
@Tewodros-h5x
@Tewodros-h5x 4 месяца назад
እንድዚ አይነት ድረ ማ አትስሩ ጥቅም የለውም እስኪ ምንድነው የሚያስተምረው!!!!
@سلامااحمد
@سلامااحمد 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 4 месяца назад
ጎዳና መዉጣት ያንሰዋል በእናትመቀለድ ኣይከብድም?
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 4 месяца назад
እንደወንድ ልጂኮ የተረገመ የለም 😢
@SbFsgsh
@SbFsgsh 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@HaimanotHeymanot
@HaimanotHeymanot 4 месяца назад
እር እኔ።ባርጋት ትሞትብኛለቺ😢😢😢😢😢ወላ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 5 месяцев назад
Amest birr seyhon Andi Shi gize mest mest
@FikrBicha
@FikrBicha 5 месяцев назад
አግድምአደግ
@TgstTsabr
@TgstTsabr 4 месяца назад
ደስ ይላል ስልክህን ላክልኝ
@marthamamo4917
@marthamamo4917 5 месяцев назад
እመቤት የሆሽ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 4 месяца назад
እኔ አባቴ ባለሃብት ነው ግን እንዲህ አልቀበጥኩም የመርካቶ ልጅ ነኝ
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 4 месяца назад
መኪና ብለው ፋዘርን ሰርተህ ጥረህ ግረህ ግዛ ነው የሚለኝ
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 5 месяцев назад
እውነትም ሲቄሻል ማሚ
@KaremaA-y3m
@KaremaA-y3m 2 месяца назад
Enate,lazelalem,tenure❤
@RomanGoshu
@RomanGoshu 5 месяцев назад
Wey enatu setasazen😢😢😢😢😢
@SameeraSameera-st6oh
@SameeraSameera-st6oh 4 месяца назад
😢😢😢Emaye
@JcjxKcjc
@JcjxKcjc 5 месяцев назад
😢😢
@ገብርኤል-nc8qk
@ገብርኤል-nc8qk 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@Fafi42
@Fafi42 5 месяцев назад
ደምሩኝ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 5 месяцев назад
ያስጠላል
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад
Yeliji keyisi siyanadidi yetemeta yenatun kelib eyegefefe😢😢😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 месяцев назад
መጨረሽው አሰዘነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@TitishuKabato
@TitishuKabato 5 месяцев назад
3negn😂❤
@kiyakiya9008
@kiyakiya9008 5 месяцев назад
😂😂😂😂Mekina Gizulign
@haleema10h41
@haleema10h41 4 месяца назад
😢😢😢
@ተስፋነሽ-ለ4ጨ
@ተስፋነሽ-ለ4ጨ 4 месяца назад
Enat😢
@user-hm5cu2fq6m
@user-hm5cu2fq6m 4 месяца назад
ክክክክክ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 5 месяцев назад
Yetaragamh lijjjj Hawhlagn
@Chaltu-k5s
@Chaltu-k5s 5 месяцев назад
Faxeri woy hawuxani
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 5 месяцев назад
አይና አወጣ ናቺሁ
@LeliseFikadu
@LeliseFikadu 5 месяцев назад
Hellooo🎉🎉🎉
@Mesrh-ol5db
@Mesrh-ol5db 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HaimanotHeymanot
@HaimanotHeymanot 4 месяца назад
እርይ እናቴን እድህ ባርጋት ትሞትብኛለቺ😢😢😢😢ወላ
@user-hm5cu2fq6m
@user-hm5cu2fq6m 4 месяца назад
3:13 3:15
@rosirosi-on8bu
@rosirosi-on8bu 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@azezeweshete9522
@azezeweshete9522 5 месяцев назад
Rhea awetat o nacu
@danieltesfamariam2488
@danieltesfamariam2488 4 месяца назад
ya neat hode achlim gin 💔💔💔💔💔💔💔😨
@amenadajane7501
@amenadajane7501 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@user-po8vm5ut5r
@user-po8vm5ut5r 4 месяца назад
jordan enji yelewm
@Yeroonkoo
@Yeroonkoo 5 месяцев назад
Ihe jil😂
@እስላሚክ
@እስላሚክ 5 месяцев назад
ይህ ጣቢያ የወሲብ ቀስቃሽ ፊልም ነው የሚታይበት ትውልድ ገዳይ ቤት ነው
@ልኑርተደብቄ12Tube
@ልኑርተደብቄ12Tube 5 месяцев назад
ሴት የሚከረው ጨለማ አይፈራም አሉ
@EliyasYuya-iu1ns
@EliyasYuya-iu1ns 5 месяцев назад
Kkkkkkkkkk
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 месяцев назад
ይሀ ሞኝ ጅል የሆነ ልጅ ነው የወለደው ገና ምንም የሌለው ወይ እናት ቻይ ያስቃል ልጅ ልብ ግዢለት ይሀ ገና ጥሬ ነው የሆነች ደደብ. ናት ልጅትዋ ራሱ ወላጆችዋ እማይገዙላት
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 5 месяцев назад
huletagn neng yes 😂😂😂😂
@hiwotlema906
@hiwotlema906 5 месяцев назад
ayi be ij yazut werq alu😭😭😭😭
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤❤
@sead-w6s
@sead-w6s 4 месяца назад
እደው ቅሩ አቦ ሁለታችሁም
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 4 месяца назад
😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 4 месяца назад
አፈርብላቀሸምደደብ😢😢
@melumelina281
@melumelina281 5 месяцев назад
Andegna negn yes😂😂😂😂
@orocell2369
@orocell2369 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@DahaboSeid
@DahaboSeid 5 месяцев назад
Er tey
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 5 месяцев назад
gobez 😊😊
@Eyu24Vlogs
@Eyu24Vlogs 5 месяцев назад
Gobz Enkon dese alesh 😅
@Hayat-yx1jb
@Hayat-yx1jb 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@susubareduasebot1489
@susubareduasebot1489 5 месяцев назад
16 negn yes 😂😂
@abdodaiii
@abdodaiii 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@سلامااحمد
@سلامااحمد 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅
@MamaBaba-n9l
@MamaBaba-n9l 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pq1vn8ej9t
@user-pq1vn8ej9t 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😢😢😢😢😅😂
@user-hm5cu2fq6m
@user-hm5cu2fq6m 4 месяца назад
😂😂😂
@Lidya-d4t
@Lidya-d4t 5 месяцев назад
ጭራሽ ቤት እና ናት
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@AlainUae-kh7gh
@AlainUae-kh7gh 5 месяцев назад
dadabin nak
Далее
Каха и жена (недопонимание)
00:37
September 4, 2024
23:19
Просмотров 3,7 тыс.