Тёмный

19 ዓመት በተሰፋ የጠበቀችው ባሏ መዘዝ ይዞባት መጣ 

Sile HiwotTV
Подписаться 574 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

26 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@rawdaali8287
@rawdaali8287 2 месяца назад
ወንዶች ብዙ ግዜ እራስ ወዳድ ናቸው😢😢😢
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Месяц назад
ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም እዉነተኛ ትምርት ነዉ የምሰጪን የኔ ዉድ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 2 месяца назад
አይ ወንዶች ነፍሳችሁ አይማር እናተን ወንዶቹን ሰብስቦ በእሳት ማቃጠሎ
@eliyana1234
@eliyana1234 2 месяца назад
እኔስ ሚስቱ ናት አንጀቴን የበላችው 19 አመት ትጎሳቁላ ሌላ ጣጣ ልጇን ማጣት
@woyintube617
@woyintube617 2 месяца назад
ከሀገሩ የወጣ ሁሉ ወደ ሀገረችዉ በሰላም እመቤቴ ትማልሳችዉ ሀሰበችዉ ይሙለላችዉ አሜን🙏
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 2 месяца назад
Amen
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
አሜን
@hcjth1747
@hcjth1747 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@Tgbboydo
@Tgbboydo 2 месяца назад
አሜን
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 месяца назад
😔ለ አባትክ አንተ አነበረም መክፍል የነበረብክ 😔😔አይ አባት ተብዮ
@selamissak5726
@selamissak5726 2 месяца назад
ወንዶች በአብዛኛው እራስ ወዳድ ናቸው ።አባትየው እራስ ወዳድ ነው።ወዶ አፍቅሮ ነው የሄደው ጦሰ ለልጁ ሆነበት እንጂ ይብላኝ ለናትየው።ሚስጥር እያወቁ የደበቁ አውሬዎች ናቸው ስትጨነቅ ልጆች ካለ አባት እያደጉ እያዩ ቤተሰብ ሲታወክ እያዩ ጸጥ ።
@mollawubshetmollawubshet2689
@mollawubshetmollawubshet2689 2 месяца назад
ብስራትዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆንጆ መልካም እህት በጣም ያሳዝናል ግርማ በትዳሩ ላይ የፈጸመዉ ክህደት ነዉ ይህን ሁሉ ዋጋ ያስከፈለዉ ሟቿም ብትሆን ልቦናዋ እያወቀ በሰዉ ህይወት ላይ ጣልቃ ገብታ የሰዉ ህይወት በማፈራረሷ ለስቃይ በመዳረጓ የስራዋን ነዉ ግዜዉ ደርሶ ያገኘችዉ so ዉድ ብስራታችን በጣም ቴንኪዉ ያቀረብሽልን የነዚህ ሰወች ታሪክ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነዉ just bcose ብልህ ከሰዉ ሞኝ ከራሱ ይማራል አይደል የሚባለዉ
@rawdaali8287
@rawdaali8287 2 месяца назад
የአባት እዳ ለልጅ😢😢😢
@helenabyssinia158
@helenabyssinia158 2 месяца назад
ወንዶች ተሰብስባችሁ ገደል ግቡ
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 2 месяца назад
😅😅😅
@saron6381
@saron6381 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የልጁ ህይወት መበላሸቱ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው
@feven1919
@feven1919 2 месяца назад
ሚስቶቻቸውን ልጆቻቸውን ያለምክንያት በድለው ልጆች ካሳቀፋት በዋላ ያሎለደችን ፍለጋ ለሚሄድ ወንድ ሁሉ ፈጣሪ እንደዚ ምላሹ ፈጣን ይሁንባቸው
@user-yk2ys2uw1w
@user-yk2ys2uw1w 2 месяца назад
ብስርሽ ምርጥ ሰው ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ
@techsador
@techsador 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው፣ እስኪ የብስርሽ ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ ብስራት በርቺልን🙏🙏🙏🙏
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 2 месяца назад
So amazing story mar love ❤️ it your opinion so fantastic mar abeuste true what you saying. May God's bless amazing story. You are so gorgeous nashe.
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 2 месяца назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት መከራ ይሰውረን
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 2 месяца назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማሰተዋልይሰጠን
@user-xm6zu7vx9j
@user-xm6zu7vx9j 2 месяца назад
Yemejemriyawa negn like argulgn felgew new😢
@FikreFikre-bj7sc
@FikreFikre-bj7sc 2 месяца назад
አይ ልጁ ሴትየዋን መግደል የለበትም ምክንያቱም ጥፋቱ የአባቱ እንጅ የሴቴየዋ አልነበረም እሱ የወለደችለትን ሚስቱን በሁለት ወር ትውውቅ መቀየር ሴሰኝነት እንጅ ምንሊባል ይችላል እኔ ያሳዘኑኝ ልጁና የልጁ እናት
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 2 месяца назад
ለሴት ብሎ ጥሎክ የሄደዉ ኣባት ኣንተ ምን ቤት ነክ ምትበቀልለት ጀዝባ
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 2 месяца назад
Yeker malt leras new
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 2 месяца назад
አዎ ጥፋተኛው አባትየው ነው ቀላዋጭ የተለየ ነገር ያለ ይመስላቸዋል ወንዶች
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 2 месяца назад
ቀላል ጀዝባ
@user-cp2vn7mq7u
@user-cp2vn7mq7u 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 2 месяца назад
እናመሰግናለን።ደርባባ
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 2 месяца назад
አባትየው ለነዚህ ወጣቶች እንቅፋት ክፉ እዳ ነው የሆነባቸው ልጁን እግዚአብሔር ይርዳው ያሳዝናል 😭😭
@user-ei9zf5vg5x
@user-ei9zf5vg5x Месяц назад
እግዚኦ ሌላ ምን ይባላል 😢😢😢
@dawg929
@dawg929 2 месяца назад
ቀሽም ልጅ ነው። ይህ ለበቀል የሚጋብዝ ነገር አልነበረም። አባቱ ወዶ ያደረገው ነገር ነው። ተገቢ ቅጣት ማግኘት አለበት
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y 2 месяца назад
ጎበዝ ነው የምን ቀሽም
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 2 месяца назад
ኡፍ ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይሰውረን😢😢😢😢 ግን መተት ነው😢😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 месяца назад
Bisratiye. ስወድሽ.
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie 2 месяца назад
አሪፍ ትረካ ነው
@EnateArsema
@EnateArsema 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል አይይይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@smertasefa4179
@smertasefa4179 2 месяца назад
እዉነት ነዉ አያድረስ
@kalkidanredai2021
@kalkidanredai2021 2 месяца назад
besraty yne konjo mert swe ❤
@rahel1886
@rahel1886 2 месяца назад
ውይ ያልጠበኩት ነገር አይ ወንድ ልጅ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 месяца назад
😒ምን አዲስ ነግር አለ 😒ውንድ እንዲ ነው ችግሩ የነሱ 😔ሚአጠፍትን ጥፍት ስቶች ልጆች ዋጋ ይከፍላሉ😔የ ስራውን አጭደ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው😢
@user-xk4eg3dc6v
@user-xk4eg3dc6v 2 месяца назад
ይገርማል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 месяца назад
በጣም. ይገርማል. አቦ.
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 2 месяца назад
አይ ወንድ ልጅ😢
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅 ወንድ ልጅ ከንቱ ነው አይደለም?
@ZfrZebra
@ZfrZebra 2 месяца назад
A small mistake at beginning…compared to the result God bless his family specially his wife and son
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 2 месяца назад
አያድርሰ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 2 месяца назад
የሚገርም ፊልም የሚመስል ታሪክ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 месяца назад
ሠውየው ቤቱን ሲሄድም ሲመጣም ጤነኛ አልነበረም ።ጉአደኞችም እድሉን ወስደው፣አዲሱአ ሚስትም በመተት አፍዝዛው ነው. ወንድ ልጅ ጨካኝ ሊባል ይችላል ግን ይሄን ያክል ጨክኖ አይቀርም ነበር።ከመጥፋትኮ ሚስቱን ፈቶ እሱአን ማግባት ይችል ነበር ። በጣም የሚያሳዝን ነው. ተባብረው ነው ያፈዘዙት ።እግዚአብሔር ይማረው። ልጁ ግን አሳዘነኝ በይግባኝ ይወጣል ብዬ አስባለሁ። ብሥራት ምክሮችሽ 👍👍👍💕👏
@konjo4561
@konjo4561 2 месяца назад
betam yasaznal Aye wende halafintun sayeweta cherashe mezez yezo meta gud nw edmek yeter ye lijunme hiywet Achelmew gn Astemari yehiwet tarik nw
@user-ge9ws2fi6p
@user-ge9ws2fi6p 2 месяца назад
አፈር ይብሉ እንደዚህ የተረገሙ ሴቶች አሉ የሰው ቤት የሚያፈርሱ ምቀኞች የሚያሳዝነው ልጁ ነው በማያውቀው ነገር ሕይወቱ የተመሰቃቀለበት ምስኪን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 месяца назад
ኧረ ተዉ፤ የሰውየውስ ሀላፊነት?
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y 2 месяца назад
ሰውኮ ነው በግ ነውንዴ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 месяца назад
በሞተ ኖሮ የምያሰዝነው ልጆቹን እንኳን አለስሰበውም በተረፈ ውሽማው ምን አጠፋች መሞት አልነበረም እሱነው የኤደበት ሌለው ቅስም ሰበርው የልጇ ወንጀለኛ መሆን ነው የምትይዙትን ጓደኛ ለዪ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 2 месяца назад
የአባት እዳ ለልጅ ይተርፋል የሚባለው ይሄ እኮ ነው። የሰውየው ጦስ ለልጁ ተረፈ።
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 2 месяца назад
Osoo ofuma isatii achin afee jiratee wayaa turee dhufee mattii kanaa hundaa facasuu irraa. Anii Yoon akka namati hin yanee. Namnii akka kotti yaduu ni jiraa. Jetee. HAREEN
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 месяца назад
መጥፎ በተስብ ለራሱም ለበተስብም ጣር ነወ😏
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 2 месяца назад
ሁሉም ነገር ያሳዝናል
@user-xu2tx2sb6f
@user-xu2tx2sb6f 2 месяца назад
ያሳዘናል
@adanechberhe750
@adanechberhe750 Месяц назад
ለምንድነው የወንጀሎችና ተበዳዬችን ፎቶ የማታሳዩን ። አብዛኞቹ የዚህ ዓይነት ፕሮግራሞች እንደዚያ ነው የሚያደርጉት ። ኣንዳንዴ የምታቀርቡት ትረካ ይመስላል
@helinatsegaye5009
@helinatsegaye5009 2 месяца назад
አይ ወንድ ክብር አይወድም የጁን አገኘ
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 2 месяца назад
እእእእእእበጣም ያሳዝናል
@askalaskal3193
@askalaskal3193 2 месяца назад
😢😢😢😢 የኔ ታሪክ ጥሩነቱ ወንድ ልጅ የለንም እኔም እርግጠኛነኝ አንድ ቀን እንደሚመጣ
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 2 месяца назад
አሪፍ አቀራረብ ብስራት
@aminaidriss3222
@aminaidriss3222 2 месяца назад
Betam yasezenale
@alazarasnakee
@alazarasnakee 2 месяца назад
ይሁሉ የአባት ጥፋት ነው ቤተሰብን በተነ
@user-yy1bf6fw3g
@user-yy1bf6fw3g Месяц назад
የሚስቱ እና የልጆቹ ግፍ ነዉ አይ ወንድ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 месяца назад
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል
@ccggg9180
@ccggg9180 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
አይ ወንድ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 месяца назад
አይገርምም ወላሂ የኔ አባት ያለበት ሁኔታ ነው የናቴ ጓደኛ ናት ያገባችው አሁንላይ እደ እሮቦት እሷ በፈለገችው ነው የሚታዘዘው በጣም ያሳዝነኛል የኔውድ አባት በጤናው እዳላደለ ስለሚገባ አልቀየመውም ግን የሴትዮይት ጥላቻ መቸም ይለቀኝ አድቀን ሲጥ አድርጌ ብገድላት ደስታውን አልችለውም 4 ወልዶላታን የእህት ወድሞቸ እናት ሁናለች ብየ አስባለሁ ግን ጥላቻየ አለቅ አለኝ ግደያት ግደያት ይለኛል ብቻ ከባድነው ይችየተረገመች የፈጣሪ ቁጣይውረድባት
@samsamsun367
@samsamsun367 2 месяца назад
አይዞሽ ፕሮፋይልሽን በይ ተጠንቀቂ ስምሽ
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 2 месяца назад
የኔእናት እዉነት ነው ታባረክ እኔ እራሴ በስምንት አመቴ ከቤተሰቦቼ ጣፍቼ ማመላለስ አፍሬ ለ24 አመት ቆይቼ ወደ ቤተሰብ ተመለስኩኝ አይቶኝ አንተ አይዳለም አሉና አንድንድ ነገሮች ስናግራቸው አመኑኝ እንጅ
@luliamichael9421
@luliamichael9421 2 месяца назад
Lemn tefa
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 2 месяца назад
የሰው ልጅ ህይወት በየሰከንዱ ፣ ደቂቃ ፣ሠዓታትና ቀናት ጥንቃቄ ያስፈልጋታል።
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
ብስራትዬ❤
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 2 месяца назад
Yene asteway qonjo endet nesh hulem ewedshalehu ❤❤❤
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 2 месяца назад
Wuy yesaw lij😢
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 месяца назад
ኣይ ወንዶች መቼ ይሆን የምታመኑት
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b 2 месяца назад
😢
@birtukan2023
@birtukan2023 Месяц назад
ምን አይነት ዘግናኝ ታሪክ ነው
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 2 месяца назад
ባልወች ሚስቶቹን አትበድሉ ሚስቶች ባልወችን አትበድሉ በደል ይቆጥራል በደል ጥሩ አይደለም
@user-rl5dw6dg8h
@user-rl5dw6dg8h 2 месяца назад
ለዚህ ሁሉ አመታት ሁሉን ትቶ አብሯት ለቆየ ሰው ሲጎዳ በመጣሏ አርመኔ ነች ቅጣት ቢገባትም ልጁ የድሜ ልክ መቀጣቱ ያሳዝናል
@asasasas2169
@asasasas2169 2 месяца назад
😢😢😢
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 месяца назад
😢😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 месяца назад
Betam Yemigerm Now
@m.g5367
@m.g5367 2 месяца назад
Be hulet wer demu mebrat ena weha yelelbet🤔 wedu aydlem tedrgobtal
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 2 месяца назад
bsrata wallcome🎉🎉🎉🎉
@shewithagos9433
@shewithagos9433 2 месяца назад
Terakiw yetale...... without him I swear....we can not hear
@user-vr9ww7te1z
@user-vr9ww7te1z 2 месяца назад
የታባቱ የሚያሳዝነው ልጁ ነው
@dawg929
@dawg929 2 месяца назад
ልጁ ደንቆሮ ነው ባይታሰርም አይረባም ነበር
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 месяца назад
የልጁ ሂወት ተበላሸ እጂ ሴትዮዋ ይገባታ በገዳይ አትፍረድ ሟችም አናዳጂነው ይባላል 😢
@mohammadnajjar9690
@mohammadnajjar9690 2 месяца назад
Betam yasaznale
@debreworkmesfin9488
@debreworkmesfin9488 2 месяца назад
መተት ነው
@yordanosteklu505
@yordanosteklu505 2 месяца назад
😭😭💔💔💔😭😭
@bezalove558
@bezalove558 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-gr4oe6tl2e
@user-gr4oe6tl2e 2 месяца назад
ልብስሽ ባህላችንን ሃይማኖትን የጠበቀ ኣይደለም
@user-ge3lh6gl4v
@user-ge3lh6gl4v 2 месяца назад
😂
@meronasnake4971
@meronasnake4971 2 месяца назад
Ay user 😂
@nigistmatafo5046
@nigistmatafo5046 2 месяца назад
🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 2 месяца назад
Weye
@merimamubarek5413
@merimamubarek5413 2 месяца назад
Lgugn yeteferedebet agbab aydelem 😢😢😢 sewyewn metet argabetalech 😢😢😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 месяца назад
ለምን ይህ ፕሮግራም በተራኪው አይሆንም የበለጠ ደስ እያለን እንድንከታተል
@user-ge3lh6gl4v
@user-ge3lh6gl4v 2 месяца назад
ድራማ አይደለም ዋናው መልዕክቱ ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Месяц назад
@@user-ge3lh6gl4v Eshi
@tamirudiriba7467
@tamirudiriba7467 2 месяца назад
😮😮😮
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 месяца назад
አቤት. Mecereshachinin. አሳምርልኝ.
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 2 месяца назад
ልጆቹ ተመርቀው ስራ ይዘው እናታቸውን ከዛ ቤት ይዘው መውጣት ነበር የሚሻለው እዛው እናትና አባቱ ጋር ጎልተውት መሄድ ያለ ልጅ ሜዳ ላይ ይቀር ነበር እኔ ግን ወንዶች ሁሉም ሴት ጋርኮ አንድአይነት ነገር ነው ያለው ለምንድን ነው የሜትቀላውጡት ይቺኛዋ ልጅ በማሳደግ ስትቦሳቆል ሌላ ወመኔ ማግባት ያቺም ስትወልድኮ ትቦሳቆላለች ሴቶች ግን የሰው ትዳር አታፍርሱ አይባረክላችሁም
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-pp3tg4ws9j
@user-pp3tg4ws9j 2 месяца назад
እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈል
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ልብወለድ መሆን አለበት።
@TaganshMajali
@TaganshMajali 2 месяца назад
😮😮😮😮😮😮
@Abe-Lege-ow2nj
@Abe-Lege-ow2nj 2 месяца назад
ለበቀል ብሎ ሰው የገደለ ስለ ገደለው ሰው ለጊዜው ላይፀፀት ይችላል። ሆኖም በሱ ስህተት ቤተሰቡ ላይ በበቀለኞች ጉዳት ሲደርስ፣ እድሜ ዘመኑን በእስር ሲያሳልፍ፣ ሳይወድ በግዱ ይፀፀታል። ምን አልባት ከህግ አምልጦ (ተሸሽጎ) ቢኖር እንኳ የሟች ቤተሰብ ካገኙት አይምሩትም። ከሰውም ከፈጣሪም ተጣልቶ ይኖራል።
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 месяца назад
ጨካኝ ነው ይሀ የስራው ነው ያገኘው ቤተስቦቹ ጥሎ በጣም ያሳዝናል ጦስኛ የሆነ በዛው በቀረ ይሻል ነበር እግዚአብሔር አይፈራም
@MekidesWagijiraa
@MekidesWagijiraa 9 дней назад
Bisriya betam new yemtchyew
@promobile83
@promobile83 2 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 2 месяца назад
😭😭😭😭😭
Далее
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
Просмотров 54 млн
በእንጀራ እናቱ የሚሰቃየው ታዳጊ
34:16
Разрезанный Человек 🤯
0:31
Просмотров 8 млн