Тёмный

ቀይዋ ጊደርና ሶስተኛው ቤተ መቅደስ ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 330   
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
አልፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሊመጣ በቅርብ ነው ያላመናችሁ እመኑ ዘመኑ ተፈፅሟል እኔ ግን እላለሁ አቤቱ በመጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ🙏🙏🙏
@user-qd7bb8lu9x
@user-qd7bb8lu9x Месяц назад
@@rutaas2865 😄😄😄
@YimamBinendris
@YimamBinendris 22 дня назад
እና እየሱስ የአላህ መለክተኛ ነው እጅ ፈጣሪ አይደለም መጀመሪያ በደብ ተረዱ
@user-qd7bb8lu9x
@user-qd7bb8lu9x 22 дня назад
እየሱሰ ፋጡረ ነው እሱነ የፈጠረ ሀያሉ አምላክ አላህ ነው።
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 5 дней назад
@@rutaas2865 ማስረጃ አምጣ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 5 дней назад
@@rutaas2865 ይመጣል አይመጣም እያልክ ሰው ከምታወናብድ ።ማስረጃ
@samri6650
@samri6650 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፣ ደግሞም ፍፁም ሰው እነደሆነ ቅዱስ ቃሉ ይመሠክርልናል። እኛም ሃጢያተኞች እንደሆንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ እንደተሰቀለ፣ እንደሞተና እኛንም ለማፅደቅ ከሙታን እንደተነሣ ልናምን ግድ ይለናል። አለበለዚያ እስከነሃጢያታችን ለዘለዓለም ሁለተኛውን ሞት እንሞታለን። እግዚአብሔር ቅዱስ ቃሉን ይግለጥልን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад
😅😅
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 месяца назад
በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AndroidWithMesfin
@AndroidWithMesfin 3 месяца назад
አብዱል በጣም ነው የምውድህ ለክርስቶስ እና ለክርስቲያን ባለህ ክብር መጠን እኔም እስልምናን እና አምላካችውን እንዳከብር አደርገህኛል በርታ
@TametmTadesse
@TametmTadesse Месяц назад
Tebareku
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ የምጣል ንቁ ወገኖች በሙሉ የንስሐ ጊዜ አሁን ነው😢😢
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 месяца назад
ጌታነኝ ብሎለማጭ በርበር አይመጣም ጌታነኝ ካለ ግን በጣም ያሳዝናል ድጋሚ ከመጣ በዘመናዊ መሳሪያ እንደሚገሉት አይሁዶች ሁሌም ቃል ይገባሉ
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 месяца назад
@@dabalohorro3448 የድድበና ህጥግ ነብዮ መሀመድ የብይ እንጂ እንዳንተ እየሰሱ ጌታነኝ አምልኩኝ እንደምትሉት አላሉም ያንተጌታ ግ ከጌታነቱም አልበቃህ ብሎት ግብረሰዶም ነበር ቆንጆ ወንዶች ሲያገኝ ከንፈራቸዉን ይሰም የነበረ የዘቀጠ አምላክ ነኝ የሚል ሴጣንነዉ
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
አወ ይመጣል ግን ደጃልን ለመዋጋት ነው ደጃል ደግሞ የእሰራኤል አምላክ ነወ ብለው የሚያመልኩት ነወ አንድ አይን ያለው
@userashu-d8l
@userashu-d8l 3 месяца назад
ድንጋይህን አምልክ ዝምብለህ ሴጣን የራስህ አምላክ ነው ኢየሱስ የሚመጣው አለለም ሲፈፀም ሊፈርድ ነው እሚመጣው ❤❤​@@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 месяца назад
@@userashu-d8l 😂😂😂😂😂😂😂 ድንጋይ እና እንጨት የምትሰሙትን የምሰግዱት አሰታዉሰ አህዛብ ጣኦት አምላኪ እየሱሰ የሚመጣዉ አሰያዊ መሲህ ለመግደል ነው የሚፈርደዉ እየሱሰን የፈጠረዉ ፈጣሪ ነዉ እሺ አህዛብ
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 3 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሀመድ ድምፀ መረዋ…. ግሩምና ድንቅ የዘመኑን ፍፃሜ አመላካች ዘገባ ስላጋራኸን እናመሰግናልን።
@Beemenet
@Beemenet 3 месяца назад
ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው እንዘጋጅ ንስሃ እንግባ በስሙ በማመን የመንግስቱ ውራሽ እንሁን እነሆ የመዳን ቀን አሁን ነው እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል 🎉
@YimamBinendris
@YimamBinendris 22 дня назад
አይ ኪሳራችሁ በጣም ነው የምታሳዝኑኝ ኧረ መጀመሪያ በደብ አስተውሉ እየሱስ መለክተኛ እጅ ፈጣሪ አይደለም
@mahammedmakalo4620
@mahammedmakalo4620 3 месяца назад
ዘመንህ በወንጌል እውነት የተባረከ ይሁን።መንፈሳዊ ዘና ላይ እነደ መሳይ ብትሰራ ለሕይወትም ለስጋህም ፈውስ ነው።
@AbrahamLire-Ab7ww
@AbrahamLire-Ab7ww 3 месяца назад
አለምን የፈጣራ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ የጌቶችም ሁሉ ጌታ የነገስታትም ሁሉ ንጉሥ ስለ እኛ የሞተ ሞትንም በኃይሉ ድል የነሣ በክብር ያረገው የነፍሰችን አደኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ በክብር ይመጣል ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል. ለፍጥረቱ በሙሉ መደኛ መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ብቻ ነው። ኑ ወደ ኢየሱስ ከሁለተኛ ሞትም አምልጡ
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 месяца назад
Amen✝️🤲🏼🤍🤍🤍🕊🕯💒
@user-lc2pr3to7n
@user-lc2pr3to7n 2 месяца назад
ስላማታቀው ነገር አታውራ ፈረንጃች እንዲ አሉ ትላለህ እኛ ፈረንጅ ስላለ አይደም እየሱስ ክርስቶስን የምናነው እውነቸኛ አዳኛችን የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነው። ስለዚ በተቻለህ መጠን ላማታውቀው ሀይማኖት አታውራ።
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
ከመተቸትህ በፊት ስለ ሀሰተኛው መሲህ አመጣጥ ከመፅሀፍ ቅዱስ ተማር እሱ ሙስሊም ሆኖ ይሄንን ያህል መረዳት ሲኖረው እኛ ግን ምንም ነው ትችት ብቻ።
@user-kh6xj1xt9n
@user-kh6xj1xt9n 3 месяца назад
አብዱ ማርያምን አቀራረክ ያምራል ። አመሠግናለሁ ።
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 3 месяца назад
“ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” - ራእይ 22፥20🤲🤲
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад
ኢሻአላህይምጣ
@MdKhador
@MdKhador 2 дня назад
ሊፈርድ ነው የሚመጣ​@@DahabAhmad-es2jx
@Maruu1978
@Maruu1978 2 месяца назад
ማሜ ደህና ነህ። ድምፅህን ስሰማ የኢትዮጵያ ሬድዮን አስታወስኩ። እኔ እምልህ እሸቱ ገለቱ አለ ድምፁ በኔ ውስጥ ትልቅ ጉልበትን የፈጠረልኝን ጊዜ አስታውሳለሁ። በርታ ወንድሜ።
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv Месяц назад
በእየሱስ ያመነ የዘላለም ሂወት አለው እኔ እውነትም ሂወትም መንገድም ነኝ አለ ተመስገን ያተ ያደርግህኝ አምላኬ ❤❤❤❤
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 3 месяца назад
መምጣት ይመጣል የሚመጣበትን ምክንያት አለማወቃችሁ ነው የሚያሳዝነው ጴንጤዎች እስኪ መጀመሪያ ሁሉንም የፈጠረውን ምላክ በደንብ ተገዙ እናንተ በጩህትና በማምታታት እየሱስ መቶ ይወስደኛል የምትሉ ሞኝነት አያዘልቃችሁም
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 месяца назад
እኔ ግን እሄ ልጅ ግርም ይለኛል ሙስሊም ነው ግን ትክክለኛ ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው።❤❤❤❤❤❤
@alexdemele6205
@alexdemele6205 3 месяца назад
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሰይጣንን መርጠን በገዛ እጃችን ስቃይን ጠረጥን የሰው ጠላቱ እራሱ ሰውና ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ዲያቢሎስ ነው
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 3 месяца назад
ፊዳከ ያአቅሷ❤❤❤❤❤❤ በምድር ሁለተኛው የአላህ ቤት አባታችን አደም የገናባው ከካዕባ ቀጥሎ አሁን ላይ የሙስሊሞች ሶስተኛው ቅዱስ ቦታ ።ነብያቶች የተወለዱባት ብቻብዙ ።
@Best_motivate1
@Best_motivate1 3 месяца назад
Gizew ahun new tolo wede Geta nu buhala weyne say meta. Geta ahunim ijun zergito yitebkachuhal ❤❤❤
@astermoges2433
@astermoges2433 3 месяца назад
አቤቱ ጌታሆ ይቅር በለን ማረን
@zehaw8305
@zehaw8305 3 месяца назад
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ጌታ ነው ስለሁሉ ምቷልና።
@D4D-v1y
@D4D-v1y 3 месяца назад
አቡዱ ሳማድ ዎንድሜ ቶሎ አቂርብ እድሜና ጤና ይስጥ ዎንድሜ አላህ ይጣብቅ ድል ለዎንድሞቼ 😔😔🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@sebhatenegeh
@sebhatenegeh 3 месяца назад
🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱
@olompiadon4445
@olompiadon4445 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል።
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 3 месяца назад
ቁርአን የሚገርም ነው አይሁድ በክህደታቸው ምክንያት የወይፈንን ፍቅር እንዲጎነጩ ተደረጉ ይላል ።በርግጥም ከሀዲወች ናቸው ከአላህ የመጡ መልዕክቷችን በርዘዋል ፣ድንግል መርየምን ዲቃላ ይላሉ፣ የአላህን ነብይ ኢሳን ወይም (እንዲገባችሁ) እየሱስን አሰቃይተዋል ብዙ ነብይን ገደሉ ምድርን በደም ፣በቀውስ አበላሹ። ይሄው እስከዛሬ ድረስ የወይፈን ፍቅር ያጃጂላቸዋል ።ትክክለኛው የአላህ የጌታ ቃል ቁርአን ብቻ ነው አጥነት መርምሩት
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 2 месяца назад
አባ ጆሮ ያለሽን ሰምተሽ ነው ሃሃሃሃሃ ሙሃመድ እስራኤላውያንን የሚጠላው ትምርቱን በጣም ስለሚንቁት ነው ደግሞም እውነት አላቸው ተረት ተረት ለነሱ......
@salamrita2646
@salamrita2646 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@FikaduGose-l6y
@FikaduGose-l6y Месяц назад
ጌታ ይበርክ
@YasinBadru-k5x
@YasinBadru-k5x Месяц назад
ኢሳ አለይሰላም የአላህ መልክተኛ ነው
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w 3 месяца назад
አህለን እንኳን ደህና መጣህ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወድም
@AdaneAbebeBerhe
@AdaneAbebeBerhe Месяц назад
ፈጣሪ ከተበዳዮች ከ እስራኤል ጋ ይሁን
@zehaw8305
@zehaw8305 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ
@Yajibushal
@Yajibushal 18 дней назад
ደግሞ እስራኤል ከሰባት አሰተኛውን መሲህ አልቀበልም በማለታቷ አሰተኛው መሲ መከራ ለሰባት ዓመት ካደረሰባት በኅላ ሊያድናት እውነተኛው መሲ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይመጣላታል።ንጉሳ ሆኖ ያላመኑበትን እንዲሁም ጠላቶቻን በብረት በትር ይገዛል።አሜን ማራናታ ።
@abdeljelilakmel1926
@abdeljelilakmel1926 3 месяца назад
የሰው ልጅችን በ4 መገድ አላህ ፈጠረ ሁሉን ቻይ የሆነው 1,አዳም ከአፈር ሄዋን 2,ከአደም ግራ ጉን 3,እኛን ከወድና ከሴት 4,ኢሳ እየሱስ ከህናት። ሁሉን ቻይ ነው።
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 3 месяца назад
አላህ የሚባል ፈጣሪ የለም። የዉሸት አምላክ ነዉ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 3 месяца назад
አላህ የሚባል ፈጣሪ የለም። የዉሸት አምላክ ነዉ።
@user-qd7bb8lu9x
@user-qd7bb8lu9x 22 дня назад
​@Abyssiniannews 7 እሱነ በሆላ የምታዩት ይሆናል በጥላቻ ልበሰችሁ ሰክሮል አላህ ሱበሀነው ታአላ አነድ የበሀረዛፋ ቅጠል ተገነጥላ ሰትወድቅ ከእሱ አትሰወረም ልብ መረማሪ ነው
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 3 месяца назад
ማራናታ ኢየሱስ ።
@MIkItube
@MIkItube 3 месяца назад
አቤት ድምፅ❤
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 3 месяца назад
እሱ ሙስሊም ሁኖ እዴት ስለ ስራኤል ይዘግባል እያላችሁ ቅጥል እርር ምትሉ እሱ ምን ያድርግ እሱ ጋዜጠኛ ነው
@RutaAddis
@RutaAddis 3 месяца назад
አብዱል ሰመድ መሀመድ መድሀኒአለም ስትል ሲያምርብክ ❤❤❤❤ ድምፅክ ተሰምቶ አይሰለችም ደግሞ
@AbrahamLire-Ab7ww
@AbrahamLire-Ab7ww 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም: ዛሬም : ለዘለለም ጌታ ነው ፈጣሪ አምላክ ነው። እርሱ ያው ነው
@rgyr6455
@rgyr6455 3 месяца назад
በዚህ ድምፅህ ቀጣይ አረፋ አይደል ስለ ኢብራሂም አ.ሰ እና እስማኤል ታሪክ አቅርብልን
@hanahhana2519
@hanahhana2519 3 месяца назад
በግዳር ደም ነፃለሁ ብሎ መሰብ ሞኝናት ነው ።ንፁ ደሙን አፍስሶ አድኖናል ኢየሱስ።
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 месяца назад
በጣም እኮ ነው የሚያሳዝኑኝ😢
@YessufDawed
@YessufDawed 3 месяца назад
በጭንቅ ጊዜ የሚማለዱት ባርያ (አብዱሰመድ )ሹክረን
@bahirudima8465
@bahirudima8465 3 месяца назад
ሰ ዐ ወ አብዱሴ ለቭ & ምስ ዩ
@minassieshibru266
@minassieshibru266 15 дней назад
በጊታ እየሱስ ያሉት አማኘች የነጠቃሉ የ 7 አመት መከራን አያዩም የነጠቃሉ እነሰፋቸው የናዝራቱን እየሱስ የጠባበቃሉ
@user-cl5qi5ke8s
@user-cl5qi5ke8s Месяц назад
ደጃል የሚባለው ኣላህ እኮ ነው ንቁ እነዚ ቀይ ላም ለፀረ ክርስቶስ ወይ ለሃሳዊ መሲሕ ናቸው የተዘጋጁ ኣይሁዶች መሲህ በፊት ኣልመጣም ናቸው የሚሉት
@Seble7
@Seble7 3 месяца назад
አብዱሰመድ እንኳን ደህና መጣህ አንተ የመስቀል ወፍ የራስህን ሚድያ ክፈትና ሁሌ ተከሰት ክፍል 2 ይቀጥል
@IsmailJemal-fd6md
@IsmailJemal-fd6md 3 месяца назад
ወንዲሜ አላህ አይዝገብን
@danbole1233
@danbole1233 3 месяца назад
እኔ ግን በራሳችን አፍራለሁ። እኛ በዚህ 40 እና 30 አመት እንደ ሀገር የወረደብን መከራ የተሰራብን ግፍ ….ያለንበት ስፍር ቁጥር …አበሳ ….ቀይ ጊደር …ሊሰዊው ነው….እያልን መቀባጠር እሚገባን ነን?ምን አገባን? አምስት አየደለም አምስት ሺ ለመን አያርዱም?ትንሽ አናፍርም?በቀን አንዴ መመገብ ያቀተው ህዝብ ሆነን …እንደ ዘፍጥረት ዘመን በበሬ እያረስን ስለ ምፀአት ስናወራ አናሳፍርም ወገኔ?እኔግን የነሱ አምስት ጊደር ሳይሆን የሀገራችን እና የህዝባችን እንግልት የየአእለት መከራ ነው እሚያሳዝነኝ እና እሚያሳስበኝ ።እናንተስ? ትስማማላቹ?
@MIkItube
@MIkItube 3 месяца назад
ሚያወራት አጥተው ነው እንጂ ከዛው ከስፍራው ከቦታው ነው ያለነው። ያልበላውን የሚያክ ህዝብ ነን። እንጂ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ስቃይ እና መከራ ዘግበው አያውቁም
@netsanete1578
@netsanete1578 3 месяца назад
እስራኤል የ ዓለም ሁሉ ትኩረት ናት አልስማማም ይነገር ስለ እስራኤል
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 3 месяца назад
መሀይብ ሰለሆናቹ ሙህር ታሪክ ሲነግራቹ የሚቀበል አእምሮ የላቹም ዱዞች
@netsanete1578
@netsanete1578 3 месяца назад
@@user-rz3vp2ez8n እሺ እወሩ 😄
@easypc559
@easypc559 3 месяца назад
እውቀት ስለለለን ነው ሀገራችን የታመሰችው አዋቂወች ሲተነትኑልን ደግሞ ቅስማቸውን እንሰብራለን
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 3 месяца назад
የእየሱስ ነብይ ነው እንጅ ጌታ አይደለም
@تركيالقحطاني-س1غ
@تركيالقحطاني-س1غ 2 месяца назад
እየሱስነብይከሆነሙሀመድምንድነዉ?ለስኦልነዉየእንናተሀይማኖትየመጣዉአንብቡአትበሉንቁ
@SeadaKa
@SeadaKa Месяц назад
@@تركيالقحطاني-س1غ ሁሉም የአላህ መልእክተኛ ናቸው
@MdKhador
@MdKhador 2 дня назад
​@@SeadaKaእሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ😂😂
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 3 месяца назад
EGZABIHER ba beta mekdes wusti ayadrim
@mamemome8341
@mamemome8341 3 месяца назад
እግዝያብሄር ከፍጡራን በፊት ነበር። ከዝያም በኋላ አዳምና ሄዋንን ፈጠረ። ከነርሱ አብራክ የተወለዱት ሰዎች አለምን ሞሉት። መልአክ ወደ ቅድሰት ማርያም ተልኮ በልጅ አበሰራት። እርሷም ባል ሳይኖረኝ እንዴት ልጅ ይሆኛል አለች። መልአኩም ፈጣሪ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ብሎ ከነጠራት በኋላ በማህጸኗ ውሰጥ ነፍሰ ዘርቶ ተሰወረ። ሰለ ሆነም እየሱስ ሰውና ነብይ ነው።
@user-qd7bb8lu9x
@user-qd7bb8lu9x 22 дня назад
እየሱሰ ፋጡረ ነብይ ነው
@Yajibushal
@Yajibushal 18 дней назад
አታጣሙ በመሀህጸና ውስጥ አደረከሥጋዋ ሥጋን ነስቶ አምላክነቱን ሳይለቅ ጌታ ሰው ሆነ በሰውነቱ ለእኛ በመስቀል ላይ ስለ አጥያታችን መስዋት ሆነ።በሱ ደም ከአጥያታችን ታጠብን ዛሬም ለሚያምን የክርስቶስ ደም ከአጥያት ያነፃል።
@ma9546
@ma9546 3 месяца назад
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤❤
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk 3 месяца назад
ሙስሊምን ማነው የአብርሃም ልጅ ያረገው? ለአይሁድ አብርሃም የስጋ አባታቸው ነው ለክርስቲያኖች የእምነት አባታቸው ነው ። በስጋ ከአብርሀም ለተወለዱት እግዚአብሔር የገባው ተስፋ :-15:18 ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ትልቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይህችን ምድር ለዘርህ ሰጥቸአለሁ ሲሆን በእምነት ስለሚመስሉት ከአይሁድና ከአሕዛብ ስለሆኑት ደግሞ ሲናገር ዘፍ26:4 ደግሞ ዘርህን እነደ ሰማይ ከዋክብት አበዛለሁ እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለዘርህ እሰጣለሁ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ አይሁድም አሕዛብም የሚባረኩት ፦ከሰማይ በመጣው በስጋ ከአብርሃም ዘር በተወለደው በኢየሱስ ሲያምኑ ፦አብርሃም እምነቱ ጽድቅ ሆኖ እንደተቆጠረለት በኢየሱስ ላመኑት በስራቸው ለማይመኩትም አይሁድና አሕዛብ ይህ ኪዳን ይሰራል ።ከገላ3:6-9 ጋር አመሳክር
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад
እስኪበአላህአፍህንዝጋ ኢስማኤልየማንልጀነው??
@user-ww8nd5tm9p
@user-ww8nd5tm9p 6 дней назад
ቁራን እኮ ትላትና ምሃመድ ኮረጆ ሰም ቀያይሮ የፃፈዉ የማይጠቅም ነዉ
@user-rw8eh3bs3t
@user-rw8eh3bs3t 3 месяца назад
የሚወለድ አምላክ የለም ወንድም እህቶች እስኪ እናንብብ ማንበብ እኮ ሀጢያት አይደለም
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 месяца назад
እውነትም መንገድም እኔ ነኝ ይላል ተረቱን ትተህ/ሽ በክርስቶስ ስም ተጠመቂ
@LaylaZudin
@LaylaZudin Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@אלמזעזרא
@אלמזעזרא 3 месяца назад
ክብር ለእስራሰኤል አምላክ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад
😂የአስራኤልአመላክማነው😂😂
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 3 месяца назад
የኢራንን መግስት አየር ላይ እያከራተተ እስራኤል ማሪኝ እያሰኝ አለምን ሁሉ ታሪክ እያስባለ አቃጥሎአመድ አድርጎ በኢራን ምድረ በዳ የበታተነ ነው የእስራኤል አምልክ
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 3 месяца назад
​@@DahabAhmad-es2jxአቺ ደቆሮ ዲቃላ እስላም ቢነግሩሺ አትሰሚም እጂ እሚያነበው ይገባሺ ነበርዱዙዝ ንፍጥ ጭቅላት
@melakumandfro2845
@melakumandfro2845 25 дней назад
@@DahabAhmad-es2jx ይሄን ቃል መናገርሽ ያኔ ለፍርድ ስቀርቢ ይጸጽጥሻል
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 25 дней назад
@@user-py5yb9xi7q እሺጋሺ ተሳዳቢ ስለስዲቡአመሰግናለሁ ግንእኔጥያቄነውየጠየኩትመልሱልኝ
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 3 месяца назад
𝔸𝕝𝕝 𝔼𝕐𝔼𝕊 𝕆ℕ ℝ𝔸𝔽𝔸ℍ
@israelalemayhu5567
@israelalemayhu5567 3 месяца назад
አብዱልሰመድ አንተ ብቻ ብታቀርብ ይሻላል
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 3 месяца назад
እናንተ በቃ ዜናም ማንበብ በሃይማኖት ልታደርጉት ነው ምን አይነት ቆሻሻ ነው ውስጣችሁ ያለው
@user-ls4em3xj6g
@user-ls4em3xj6g Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Abetu maren
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 2 месяца назад
በጥመታቸው ምክንያት በክህደታቸው ምክንያት ።በልቦቻቸው ውስጥ የወይፈንን ፍቅር ጣልንባቸው ይላል አላህ ሱወ እሚገርም ነው ።በሰሩት ሀጢአት ምክንያት በወይፈን ፍቅር ተጣዱ
@NeverGiveUp-1-9-7
@NeverGiveUp-1-9-7 3 месяца назад
😢😢😢All eyes on Rafah😢😢😢
@YessufDawed
@YessufDawed 3 месяца назад
ይመችህ ተህሪፍ ወይንም የተቀየረ ሚስጥራቸዉን ስለነገርከን አሏህ አድነው አይወልድም አይወለድም አድሶስተኛም አይደለም
@TebebuSety
@TebebuSety 3 месяца назад
WoW❤❤❤❤
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Месяц назад
yene geta maranata
@dozersas3886
@dozersas3886 3 месяца назад
ኢሳ የ አላህ ነብይ ነዉ ለጥፈታቸዉ አላህን ምህረት ይጠይቁ ጌታዬ ማህሪ ነዉ
@dozersas3886
@dozersas3886 3 месяца назад
@@dabalohorro3448 ቋሻሻ ነህ ደደብ አህያ
@dozersas3886
@dozersas3886 3 месяца назад
@@dabalohorro3448 በ USAID በቂንጪ ና በዘይት የገባ ይዘህ አታፈርም
@dozersas3886
@dozersas3886 3 месяца назад
@@dabalohorro3448 ቸ
@dozersas3886
@dozersas3886 3 месяца назад
በ USAID በቂንጫ ና ዘይት የገባ ይዘህ እፈር
@dozersas3886
@dozersas3886 3 месяца назад
መርየም ተንከባክባ ያሳደገችዉን ነብይ ኢሳን እነወደዋለን ግን ለወለደችዉ ለመገበችዉ መልሶ ሌላ ሊሆንላት አይችልም
@XasanAhmed-bi1jo
@XasanAhmed-bi1jo 3 месяца назад
Alah is one
@abdurezakmohammed9791
@abdurezakmohammed9791 3 месяца назад
አብዱ ወነድማችን አረ ቶሎቶሎ ቅረብ
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 3 месяца назад
ቀይ ግደር እኛ ቤት ሞልቶዋል
@MelakuMulugeta-gy7qu
@MelakuMulugeta-gy7qu 3 месяца назад
Can she speak English ?
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetnegash3152
@genetnegash3152 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@roobiroobi8014
@roobiroobi8014 Месяц назад
ስጠን😂😂😂😂
@haronzmzm
@haronzmzm 3 месяца назад
የአላህ ቁጣ በእስራኤል ላይ ይሁን ኢንሻ አላህ ምድረ ከይሲ
@netsanete1578
@netsanete1578 3 месяца назад
እግዚአብሔር እስራኤልን በ ምሕረት ነው ሚያያቸው ፍፅሞ አይቆታቸውም
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 3 месяца назад
አሁንስ ይሄ አባባል የጂል ነው እሚመስለው የቱ አላህ ነው እሚያጠፋት
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 3 месяца назад
​@@netsanete1578 እነሱኮ ደጃልን ነወ የሚያመልኩት ነብዩላህ ኢሳን ወይም እየሱስን በ30 ዲናር የሸጡት ቀጥቅጠወ የሰቀሉት የእሰራኤል አይሁድውያን ናቸው ሲጀመር እነሱ ሙሰሊምም ክረሰቲያንም ሆነ ሌላ እምነትን አይወዱም ከእነሱ ጋር ልትግባቢ የምችይው እምነታቸውን ሰትከተይ ብቻ ነው ፈልሰጤማወያንን አውን ህፃናትን የመጨፈጭፍ መሰጊደል አቅሷን ለማፈረስ ሙሰሊሙ እንዳይሰግድ አዛንም እንዳይባል ነወ ሰራቸው ፈልሰጤም ውሰጥ ከአለም የመጀመሪያው ከመቅድሰል አቅሷ ጋር የተገነባ ቤተክርሰቲያን ነበር በቦንብ አፈረሱት
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 3 месяца назад
​@@netsanete1578እና አግዚአብሄር የሰውደም ሚያፈሱትን ይደግፋል ማለትሽነው?
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 3 месяца назад
​@@michaelmicky7865አይዞህ ፈጣሪ ከምንም በላይ ታጋሽነው አይቸኩልም
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 3 месяца назад
ኪኪኪኪኪኪ አረ አሳቃችሁኝ. በህልማችሁ የምታዩ ነው የሚመስለኝ
@tedji7707
@tedji7707 Месяц назад
Noooo😢😢❤Jesus is god❤
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 26 дней назад
የሚፈርሰዉ ፈርሶ ቤተመቅደስ ይሰራል የሚቀር ነገር አይደለም። ይሰሩታል
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 14 дней назад
የምን ጊደር ነው አታመጡት የለ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 2 месяца назад
የመጨረሻውን የተጠበቀውን የጌታችሁን መልእክት ተቀበሉ ትድናላችሁ ያም ቁርአን ነው ።የዚህን አለም እውነት ጠቅልሎ የያዘው የመጨረሻው የጌታችሁ የፈጣሪያችሁ የተንከባካቢያችሁ የጠባቂያችሁን የአላህ ቃል ቁርአን ነው ።ልባችሁ ይበራል በራሱ ብርሀንም ነው
@user-ww8nd5tm9p
@user-ww8nd5tm9p 6 дней назад
ምሃመድ የተወለድ አሁን ነዉ ታድያ ከዛ ብፊት ማን ነበረ የሚጠብቃችሁ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 5 дней назад
@@user-ww8nd5tm9p ወንድሜ በጣም የተሳሳተ አረዳድ ነው ማለት ነው ያለህ/ሽ ።እዚህ ጋር ተሸውደሀል ።ነብዩ ሙሀመድ የመጨረሻው ነብይ ናቸው እንጂ ።እስለምና ከሳቸው አይደለም የተጀመረው
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 5 дней назад
ቁርአን መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን ሰወች የበረዙትን እውነት ዳግም ህያው የሚያደርግ መፅሀፍ ነው
@MesfenMesfenBelay
@MesfenMesfenBelay Месяц назад
እራይ ዮሐንስ 3.20
@MahletLakew
@MahletLakew 2 месяца назад
የንጥቀት ሰዓት መቅረቡን ያሳያል ቅዱሳን ንቁ
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
ማነው እሚነጠቀው ክርስቶስ ሊፈርድ ነው እሚመጣው ቃል አታጣሙ
@beralandberhin8324
@beralandberhin8324 3 месяца назад
Kante buhala man yetentenew abo adenkehalo gobez nek 🎉
@firehiwotmulugeta683
@firehiwotmulugeta683 3 месяца назад
The third temple is not supposed to be built as soon as the Messiah comes he is supposed to come down from heaven by the Holy One, blessed be he, people cannot build the third temple
@nesredinibrahim7840
@nesredinibrahim7840 3 месяца назад
Fetera new Israel hager yemiball yelem Palestine yemibal hager new yalew
@Yajibushal
@Yajibushal 18 дней назад
እስማኤል ተወልዳል ግንየሰማዩን አገር ወራሽ አይደለም ታዲያ መወለድ ምን ይሰራል።
@tebal678
@tebal678 3 месяца назад
እህም ከላ ለዚህ ነው ፍልስጤማውያንን እየገደሉት ያሉት ? ቁድስን ሊያፈርሱ ?
@user-os9nx9hr3l
@user-os9nx9hr3l 3 месяца назад
Balfew yehone video lakachu nabr inam sila Palestine 🇵🇸 free mahonwan minager nabr lik inda jemarku silki tadawlo ansiche kaworaw buhala simelas vedio delete adirgachuwal lmn indahone tiyake honobinyal inda mit malsut tesfa adergalew iyetabakuwachu new I have respect for this channel 👏 Thanks 😊🙏
@SalonTube
@SalonTube 3 месяца назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VFmVKpNLxSw.htmlsi=u5DaQwFicyGmqZ7b
@user-os9nx9hr3l
@user-os9nx9hr3l 3 месяца назад
Thanks very much 💙💙
@user-dl1kk9yb3w
@user-dl1kk9yb3w Месяц назад
🎉Eesa..aly..slami..yallikh..mliktca..ncaww...aluihi..akibari..alihuh..akibarr
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 3 месяца назад
እንደሚታወቀው ሙስሊሞች እየሱስ የአለም መድኃኒት መሆኑን አያምኑም። (በስራ እንጂ በእምነት መጽድቅ የለምና !!) ሆኖም አይሁዶችን ለመምታት ሲሉ ጌታን ስላልተቀበላችሁ ትጠፋላችሁና መጥፋትም አለባቸው ብለው ያውጃሉ። በዚህ ፊልም እያየን ያለነው ይህን ነው። ግን ክርስትና እና እስልምና ኃይማኖቶች ከአለም ጠፍተው ሲረሱም እኛ አ ይ ሁ ዶ ች ገና የሌላ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ጀማሪዎች ሆነን እንገኛለን። ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች ለምስክር እንድትሆኑን እትጥፉብን! ኢማኑኤል !! כי עמנואל
@nahomgeta5563
@nahomgeta5563 2 месяца назад
Eyesus menfes kidus wode sew wust sigebanw enji bezi alem ewuket aygegnim .eyesus kelele yezelalem hiwot yelem
@MariyaAwol
@MariyaAwol 2 месяца назад
እየሱስ የአላህ ነብይ ነው! አንድም ቦታ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኔ ጌታ ነኝ ሳይል፣ በዛላይ ለራሱ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኔ ከአምላክ የተላኩ ነብይ ነኝ እያለ በግድ ነው እንዴ አምላክ ምታደርጉት ከመጠን ያለፈ የቂልነት አስተሳሰብ እውር ያደርጋል የሚባለው እውነት ። እስኪ እውነት ማርያምን ምትወዷት ከሆነ እንደኛ ሴት ሙስሊሞች ፈለጓን ተከተሉ ወሬ ብቻ! የእብድን ፈለግ እየተከተላቹ እርቃናቹን እየሄዳቹ አይደል። አሰዳቢ፣ ከንቱ ሁላ!!
@user-ww8nd5tm9p
@user-ww8nd5tm9p 6 дней назад
ትላትና መሃመድ ተወልዶ ያመጣዉን አላህ አናቀዉም😂
@Yajibushal
@Yajibushal 18 дней назад
አንድ ነገር ልንገራችሁ እግዚሐብሔርን ማወቅ የሚቻለው በእግዚአብሔር መንፈስ ነው ።መንፈሱን ለማግኘት ደግሞ መንገድም ፣እውነትም፣እይወትም እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብየሚመጣ የለም ።እኔን ብታውቁኝ አባቴንም ደግሞባወቃችሁነበር።ስለዚህ እየሱስን አላወቃችሁትም።
@Yajibushal
@Yajibushal 18 дней назад
ዮሐንስ፥14፥6-7
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 3 месяца назад
እስራኤል የተባለች ሀገር በ1948 አይደለም የተመሠረተችው ከእዛም በፊት እስራኤል የምትባል ሀገር ነበረች ቁራሃኑም መጽሐፍ ቅዱስም ይመሰክራል
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 2 месяца назад
አላህ ብሎ መሐመድ የጠራው የዘሮቹ የቋርሾች የጣኦት አምላክ ነው። ስለዚህ የመሐመድ አምላክ አላህ ጣኦት ነው እንጂ የእስራኤል ቅዱስ አንዱ አምላክ ያህዌ አይደለም። መሐመድ የኢብሉስ ባሪያ ነው። ጌታ ኢየሱስ ግን በሥጋ የተገለጠ ከዘላለም የነበረ አምላክ(ገዥ፣ፈጣሪ) ነው። እሱ የአብ ልጅ ነው። አለማት ሁሉ በእሱ ተፈጥረዋል። ዕብ 1፥1-3, ዮሐ 1፥1-3
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Месяц назад
❤❤❤
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Месяц назад
❤❤❤
@lelehussan3891
@lelehussan3891 3 месяца назад
አርደህ ብላት
@zemenzemen4987
@zemenzemen4987 2 месяца назад
የናንተው የጠንቋይና የመሰሪ ስራ ነው አላልቅ ያለን እንጂ በሀገራንስ መ ቼ ቀይ ጊደር ታጣና ነው
@abrhi98
@abrhi98 2 месяца назад
James Bruce Ethiopia wust MeshafeHenock ena Tabote Muse menorachewun karegagete wedih degmo Tikuretu Ethiopia lay honwal. Enesum yifelgutal Tabotun 3gnaw betemekdes endigebalachw.Ethiopianoch serkew nw yewesdut yemil essbe alachw.
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 2 месяца назад
ጽዮናዊት ለዘላለም ይኑር። እኛ ጽዮናዊያን ነን።
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 3 месяца назад
Mesjidu mefresu yegid new bota EYASUS CHRISTOS dagim yemimetabeti bota new
@endex777
@endex777 3 месяца назад
11:00 'ወንጌላውያኑ..ውጊያ ተደርጎ በርካታ ሰዎች የሚያልቁበትን ጊዜ ይናፍቃሉ' ምን አይነት አገላለጽ ነው🙄🤔? አንድን የእምነት ክፍል እንዴት እንደ እልቂት ናፋቂ ትገልጻለክ?? ነውር ነው ጸሀፊው
@YasminDargaga
@YasminDargaga 2 месяца назад
እነዚህ ጨካኞች የፍልስጤም ህፃናትን ጨርሰዉ ሲያበቁ አሁን ደሞ ጊደሮችን ወደ መጨፍጨፍ ዞሩ ማለት:ሙጅሪሞች አላህ ያፍርሳቸዉ::
@rutaas2865
@rutaas2865 2 месяца назад
ኢሄ የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክና የሀሰተኛው ኢየሱስ መምጫ ምልክት ነው ትሰማላችሁ ግን አትረዱም ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ ነው እመኑና አምልጡ
@KimiaYoussouf
@KimiaYoussouf 2 месяца назад
Missa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Oummer-hn1xk
@Oummer-hn1xk 3 месяца назад
England dehra metah pls dmsh ynafkenal atetfa
@blynhtkla5986
@blynhtkla5986 3 месяца назад
👍🏽
@ArdoMuhammed
@ArdoMuhammed 3 месяца назад
Abdusomed muslim aydelehm ende???????? endet hatiatachewun liyasery amlak tewelede bleh taweraleh gena legenzeb bleh ye kufr were taweraleh ende Auzubillah
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 Месяц назад
🤔🤔🤔🤔🤔
@sev7634
@sev7634 3 месяца назад
አብዱልሰመድ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ::
Далее
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 8 млн
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 2 млн
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 8 млн