Тёмный

#ቀይ 

Med መድ Tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የሰርግ ሰርፕራይዝ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 8 месяцев назад
_የዕቃ የልብስ ምርጫዎችሽ ሁሌም ያስገርሙኛል ማሻ አላህ መድዬ_
@saadayoutube-td6kl
@saadayoutube-td6kl 8 месяцев назад
በጣምጎበዝናትመዲ
@user-ce4bh2iu1n
@user-ce4bh2iu1n 8 месяцев назад
ውድ የስደት እህቶቼ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የሠው ቤትን በቃ ብሎ የእረፍት እንጀራ አሏህ ይወፍቀን ያረብ አላህ ከሪም
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 8 месяцев назад
ቁጥርሸንእህት በፈጠረሸ
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 8 месяцев назад
ሀይቅከወሠድሸ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 месяцев назад
​@Aትወስዳለች ቆይእኔእሰጥሻለሁ ካላከችልሽsdDsa-qx5uc
@ZeynebaMuhammedadem
@ZeynebaMuhammedadem 8 месяцев назад
አህለን መድየ ውይ ማነው እደኔ መድን በጉጉት የሚጠብቅ 🎉🎉🎉
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 8 месяцев назад
ኧረ ቀይ ማብራቶች አልተቻላችሁም👌መካነ ሠላሞች የት ናችሁ ኑ አብረን እንጥለብ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 8 месяцев назад
15ቀን አለፈኝ እሪከርዴንም አልሰማቺዉ
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 8 месяцев назад
አለሁ ኑባድ እድሄድልን ሰብሰብ ብለን እንዘዝ
@sxxs6sho64
@sxxs6sho64 8 месяцев назад
ኧረ እኔም ብደውልላት አትነሳም
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 8 месяцев назад
​አንች 15 ትያለሽ እኔ ሁለወር አለፈኝ እሪከድ ካደረኩላት ወረፋናት ወላሂ ታማኝነታን አደነካት ❤​@@Mami-lh6vg
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
አለን🎉🎉🎉
@Umufetitube
@Umufetitube 8 месяцев назад
አሪፍ እቃዋች ናቸው በስደት ያላችሁ እህቶቸ ለናተም ያልታሰበ ረዚቅን አላህ ይስጣችሁ እኔ ላግባ ልውለድ ሳትል ለሰው ኩራዝ ሁና የምታበራ እደሻማ የምቀልጥ የአረብ ሀገሯ ጀግና ለራሳችሁም እያሰባችሁ እህቶቸ እድሜ ቁሞ አይጠብቅም
@user-eb6pd6td9u
@user-eb6pd6td9u 8 месяцев назад
ትክክል ፈቲየ👍🥰👌
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 8 месяцев назад
አሚን አንችስ መቼ ጎጆ ልወጭነው ወይስ ወተሻለሰ 😂😂😂 የ
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
በቃ ጎረቤት እቃ መዋዋስ ሊቀር ነዉ ብርድስት ሁሉም እየገዛ ነዉ ዋዉዉዉ ጎበዝ የመዳም ቅመሙወች በርቱልኝ ❤❤
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@rahma6859
@rahma6859 8 месяцев назад
ዱሮ ቀረ ማማየ መዋዋስ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂እኔ እዋሳችኋላሁ ግዙ የኔ ልዮ ሀይሎች ነው አታውሱኝም 😏
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
@@user-tg9dd5gh3e መዋዋስ እኮ ፍቅር ይጨምራል ልጅ እያለን እናቶቻችንን ሲዋዋሱ ስንላክ ያለዉ ደስታ ዛሬ ላይ ከአንድ ሰፈር ሁኖ አይተዋወቁም ሁሉም ጊቢዉን አጥሮ ነዉ ኑሮዉ ለዛ ነዉ ፍቅር የራቀን
@user-ui5ju9wp6n
@user-ui5ju9wp6n 8 месяцев назад
0:16 ወአለይኩም ሰላም አሚን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ወላሂ መሸአላ ሂወት ይቀጥላል ሀገራችን ሰላም ቢያጣም ሰርጉም ኑሮውም ቀጥሎል ያማረ ሰርግ ይሁንላቸው ❤
@Sadmuhmde-wj2zb
@Sadmuhmde-wj2zb 8 месяцев назад
አሚን❤
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 8 месяцев назад
ለመግዛ ስትነዉ የሚከፈላት መዲ ንገሩኚ የምታዉቁ ስትገዛ ስትነወለ የሚከፈላት
@JudyChepkirui-ml7ts
@JudyChepkirui-ml7ts 8 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@mobamedbased7913
@mobamedbased7913 8 месяцев назад
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ የገዛችሁ ሹክ በሉን
@zdbint8815
@zdbint8815 8 месяцев назад
ጎበዝነሽ ማሻአላ ማሻመቅደላ ትወስጃለሽእዴ
@salam-xe6yq
@salam-xe6yq 8 месяцев назад
ኣላማጥ ተለከልሽ መልሽልኝ❤ የኔ ኣስተዋይ
@shemsyoutube7477
@shemsyoutube7477 8 месяцев назад
በርች እህቴ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@user-vh1ml3yv9u
@user-vh1ml3yv9u 8 месяцев назад
መዲዬ የምወድሽ ነገርስ ጎበዝ በርቺ
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd 7 месяцев назад
💯💯💯💯👍👍👍👍👍☝️🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላሕተባረክላደሥይላልያረቢሐያትደሥይላል።ያሠላም
@user-kp1no6zn1w
@user-kp1no6zn1w 8 месяцев назад
ማሻአላህጡሩልብሥነው ጠክሪ አገራችን ኑሮተወዱል ተወጣሁ ቆየሁ ዋጋውእራሥምታትያሲዛል
@AlAll-oy9zw
@AlAll-oy9zw 8 месяцев назад
ማሻአላደስይላን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 8 месяцев назад
ጥር አይደል መድየ ተጋቢዎች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛም ስደተኞቹ ላገራችን ያብቃን
@taybaabdu7229
@taybaabdu7229 8 месяцев назад
ከላላ ታደረሻለሽ እህቴ ጎጆ ልወጣ ነበረ❤
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 8 месяцев назад
መልካም ጎጆ የኔ ወርቅዋ ትንሽ ትንሽ አሟይ ደሞ የህትነቴነው
@MmMm-fc3oy
@MmMm-fc3oy 8 месяцев назад
ማሻአላህ መድየ በርች
@sadakmal1865
@sadakmal1865 8 месяцев назад
ማሻአላ የሰርግ ቀን ቀረበ ጥር የካቲት ሰርግነው ለዛነው
@Sabit33
@Sabit33 8 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁን ማሻአሏህ መድየ. ጎበዝ ታማኝ በርች ሁሉም ያምራል
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 8 месяцев назад
አንድ ሻርብ እትኔን እልፍ በስመአም ኢትዮጲያ ምን ጉድ መጣ ወድነው ግን የት ነው
@user-kj1zd9wv7p
@user-kj1zd9wv7p 8 месяцев назад
መድ ለምን አትመልሽም
@maymoonama3375
@maymoonama3375 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ እህት❤❤
@fhfty9680
@fhfty9680 8 месяцев назад
እ 2 ካልስ 60 ብር ወደየት ነዉ አገራችን
@user-mf3cr5el4h
@user-mf3cr5el4h 8 месяцев назад
መድ በአላህ ቁጥረሺን አሰቀምጭልኝ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 8 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ እህት ግን በርበሬላይ አይደለሽም
@BerekaYouTube
@BerekaYouTube 8 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ታማኝ
@ne8m
@ne8m 8 месяцев назад
መርሳ ወልዲያ ሮቢት ጎብየ ቆቦ እቃ ገዝተን እናደርሳለን
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 8 месяцев назад
አድራሻሽ የት ነዉ እህቴ፣ አዳማ ወይም አድስ አበበ ታደርሺልኛልሽ?
@user-hk2rs4qn4b
@user-hk2rs4qn4b 8 месяцев назад
እጥር ምጥን ያለ እቃ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 8 месяцев назад
ማሻአላህ በረች ግን ሸጠምምም ንሮ ውዲነው
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 8 месяцев назад
በይትላግኚሺ ደሴ በአሏህ
@fatumayimer1113
@fatumayimer1113 8 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-zq6pu5mo3t
@user-zq6pu5mo3t 8 месяцев назад
ወአለለይኩምሰላም መድየበአላህመልሽልኝ የመፈረሻትራሱ ልብሱ ሳይሆን ትራስስንትነው
@user-weloywa
@user-weloywa 8 месяцев назад
መዲያችንበርችልንእኔምቀይማብራትእጠልባለሁኢሻአላህ❤
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 8 месяцев назад
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺልኝ መድየ የኔዉድ ማሻአላህ🎉🎉❤
@user-ml8or4ni4o
@user-ml8or4ni4o 8 месяцев назад
ማሻአላህበጣምያምራልአብሽሪበረቺ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 8 месяцев назад
ዘይት በዚህ ዋጋ ይገኛል ማለት ነው. በጣም ርካሽ ነው እኔራሱ እፈልግ ነበር በአላህ
@smerhhsaen1216
@smerhhsaen1216 8 месяцев назад
ቁጥርሽን አስቀምጪ
@asi3396
@asi3396 8 месяцев назад
ከየት ነዉእምገዢዉ
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 8 месяцев назад
ኧር ጠፍተሻል ገና ዛሬ እያየሁሽ አደል
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 8 месяцев назад
ማሻአላህህህ ጎበዝ ገነቴወቺ አለን. በሉ ከኔ አብሮ የሚጠልብ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 8 месяцев назад
በርቺ መድየ የኔጀግና መድየ አረታይመልሽልኝ
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 8 месяцев назад
ማሻአላ ያምራል
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 8 месяцев назад
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ቅመሞቺይ አላህየረፈት እጀራየስጠን ማነውየሰውአገራየሰለቸው በላይክአሳዪኝ
@ZynabZaynab-wk9bt
@ZynabZaynab-wk9bt 8 месяцев назад
መድየ የምወድሽ🎉🎉❤ በርቺ
@fatumm7558
@fatumm7558 8 месяцев назад
ማሻአላህ
@Sabit33
@Sabit33 8 месяцев назад
ለምን ላይክ አታደርጉም ለምን ሁለት ሽህ ሰው ነው ያየው ግን ላይኩ ከመሽ መቶም አልሞላም
@user-vb8to5lp1v
@user-vb8to5lp1v 8 месяцев назад
ሀገሬ ቀይማብራት❤❤
@user-jx6fe9gk8z
@user-jx6fe9gk8z 8 месяцев назад
ቀይ መብራቱች ጉረቢታችሁን እቃ እንድታውሱኝ
@user-vb8to5lp1v
@user-vb8to5lp1v 8 месяцев назад
@@user-jx6fe9gk8z አብሽር ያገሬ ልጂ
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 8 месяцев назад
መድዋ በአሏህ ካየሽዉ እደዚሁም ኮመንታተሮች መልሡልኝ ብረት ድሥቱ ሀገራችን ሰርግ ወይም ሶደቃ ሲደረግ እምንሠራበት ጎላ እሚባለዉ ነዉ ወይሥ ይሄ ይለያል
@Medtube1988
@Medtube1988 8 месяцев назад
ቁጥሩ ከፍ ያለም አለ እንጂ እሄው ነው ማማየ ጎላ ማለት
@ne8m
@ne8m 8 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ ጀሚአን
@saadayoutube-td6kl
@saadayoutube-td6kl 8 месяцев назад
ማነውአቀስታያለ ከኔጋርኑ አብረንጎራእንበልመዲጋር
@fatmakasaw3631
@fatmakasaw3631 8 месяцев назад
እኔ አለሁ ዉደእሽ ነይ አብርን ወረፋ እንያዝ 🌹🌹🌹
@saadayoutube-td6kl
@saadayoutube-td6kl 8 месяцев назад
@@fatmakasaw3631 እሽ
@HalwyaTube
@HalwyaTube 8 месяцев назад
መድየ ግን ለምን መልስ አትመልሽም ዉዴ
@mekaadem2916
@mekaadem2916 8 месяцев назад
መድየ የኔ ሀቀኛ
@user-mw4fw6ry1n
@user-mw4fw6ry1n 8 месяцев назад
👌👌👌መድየ
@Hawa-k9k
@Hawa-k9k 8 месяцев назад
ቁጥርሽን እዴት ነው ማገኝው?
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
ቪድወ ላይ አለ
@Hawa-k9k
@Hawa-k9k 8 месяцев назад
አረ የለም 😢​@@ttww9470
@attube383
@attube383 8 месяцев назад
አረመዱ መልሺ ዋትሳቤን 15ቀን አለፈኝኮ🤔🙄
@dndj7054
@dndj7054 8 месяцев назад
እህቴ ቁጥርሺን ላኪልኝ እስኪ
@user-fp8wf5vz4x
@user-fp8wf5vz4x 8 месяцев назад
እህት ቁጥርሽን❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 месяцев назад
ኧረኡኡኡኡ ሻርቢቱ አንድሽ አምስትመቶ ሁለትሽ😢😢
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 8 месяцев назад
እርተይ መዲ ተይ ግደለሸም ወርፋ አሲዢኝ ተይ ግደለሸም ተይ
@user-qf4dm5gc6t
@user-qf4dm5gc6t 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላሂ አለ ኩሉ ሀል ላለፈውን አሁን ላለውም ለሚመጣውም 😢እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ ችግርን በቃ እድልኝ 😢❤❤❤
@sebotube-3637
@sebotube-3637 8 месяцев назад
ዋሳፕ ለምን አመልሽም
@Chereqa1357
@Chereqa1357 8 месяцев назад
እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ መድ እኔም ልዘዝ
@zinet4861
@zinet4861 8 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉ትስለሚን ያምራል ይለያል ዋው
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@nooranoora175
@nooranoora175 8 месяцев назад
ወላሂስትቀን ደወልኩኘ አተመለሺም ያላህን ሠላምታ እኳን አትመልሺ ግን ለምን
@Medtube1988
@Medtube1988 8 месяцев назад
ግርም የምትሉኝ ዳታ እደሚያስቸግረኝ እያወቃችሁ የምትቅሱ ሰዎች
@nooranoora175
@nooranoora175 8 месяцев назад
@@Medtube1988 ወረፋለማያዝነው አውን ዳታያስቸግራል አያስቸግረምአልልም
@om_Ryane
@om_Ryane 8 месяцев назад
ለምን በመስመር አደውሉ ደቂቃ ሞልታችሁ ሀጃ ካለሽ የኢትዮን ታዳ የቀመሰው ያውቀዋል እሪከርድ አይወርድ ብቻ አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልሰው​@@nooranoora175
@rahmaram8778
@rahmaram8778 8 месяцев назад
መድየ፡መሸአላሕ፡ተባረከሏሕ፡ለገዛችውም፡ባወጣችው፡ይተካት፡ለሚያገቡትም፡መልካም፡ትዳር፡አላሕ፡ያርግላቸው❤❤
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 8 месяцев назад
ሻርፕ ሀለት ሽ እረ ኡኡኡ
@sartt3151
@sartt3151 8 месяцев назад
አናደሽኛል አታነሽም ስልክ😢
@heyuti
@heyuti 8 месяцев назад
ማሻአላህመድበርችእህትየ ታይይይይይይይይይግንበኢሞመልሺልኝኝኝኝኝኝኝ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 8 месяцев назад
ሰላም መድየ ኢሞላይ መልሺልኝ
@Seadademessis
@Seadademessis 8 месяцев назад
መቸ ነው እኔ ሠወ እምታረጊኝ
@merinamerina5929
@merinamerina5929 8 месяцев назад
@samira1164
@samira1164 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤እኔምአድቀን እሸአላ
@MoMo-zc8lu
@MoMo-zc8lu 8 месяцев назад
❤❤❤
@fatumabelay9278
@fatumabelay9278 8 месяцев назад
🎉
@user-kj8gu3tu8r
@user-kj8gu3tu8r 8 месяцев назад
እኛስ አንወድምዴ ደመቅ ያለ ሆ
@memomemorial2758
@memomemorial2758 8 месяцев назад
1ድስት 18ሺ 🤔🫢🫢🫢🫢🫢
@ZeynebaMuhammedadem
@ZeynebaMuhammedadem 8 месяцев назад
መድ ታየሺው መልሺልኝ በአላህ ብርድልብሲ እደ አረብ ሀገር ይሆናል ከዛ እድገዥልኝ ያው ከሆነ
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
አወ ይሆናል በፈለግሽዉ ድዛይን አለ ዋናዉ ብርሽ ነዉ ፈልገሽ የማታገኝዉ የለም ኢትዮጵያ ግን ዋጋዉ ኡኡኡ ነዉ ግን ከዚህ እዛዉ ይሻላል
@ZeynebaMuhammedadem
@ZeynebaMuhammedadem 8 месяцев назад
@@mulu5 ሺኩራን ሀቢቢቴ ምንዛሬው ያው ነው እዚህ ኪሎ ይበዛቢኛል ብየነው
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@emuemraen
@emuemraen 8 месяцев назад
አህሌንመድ
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 8 месяцев назад
የኔተራመቼነው😢😢😢😢መድ
@user-ce4bh2iu1n
@user-ce4bh2iu1n 8 месяцев назад
እህቶቼ በቅንነት እንደማመር እራስ በራሳችን ሠበብ እኑን እስከመቼ የሠው ተመልካች
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 месяцев назад
አይ ይሄ የውጭ ብር 😅😅😅
@Sadmuhmde-wj2zb
@Sadmuhmde-wj2zb 8 месяцев назад
የኔውድአልልህጀዛሽንይክፍልሽውድድድድንፕውእማረግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vq7qj8qb5p
@user-vq7qj8qb5p 8 месяцев назад
ማሻ አላህ የኛስ ከላላወች የት ናችሁ ❤❤❤❤
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c 8 месяцев назад
አለን ማማየ ዚብለንብቻ ማየትሆነ የኛነግር እሲቲ አግራቺንን ስላም ያርግልን እና እጠልባለን
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 8 месяцев назад
አለን የኔም በቅርቡ ትለቃለች
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
​@@user-bi3fl8se9cኢንሻ አላህ🎉🎉
@FfvvvDzxc-ii3mf
@FfvvvDzxc-ii3mf 8 месяцев назад
አለን
@user-vq7qj8qb5p
@user-vq7qj8qb5p 8 месяцев назад
@@SxB-gz3mt ማሻ አላህ በሠላም ሀገሪሽ ገብተሽ በሳቅ በደስታ የምኖሪበት የምታበይበት ያሪግሽ ያገሬ ልጅ ❤️🥰
@hayattube8562
@hayattube8562 8 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ጎበዝመዴ ቀኑን ስለፃፍሽ ቀጥይበት ቀኑንመፃፍ
@aleemahassan8733
@aleemahassan8733 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 291 тыс.