Тёмный
No video :(

ቀጣዩ የኢትዮጵያ ንጉስ እና ዶ/ር አብይ ከዶ/ር ኤልያስ ገብሩ ጋር | Ethiopia | D/r Elias Gebru 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 744 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

ቀጣዩ የኢትዮጵያ ንጉስ እና ዶ/ር አብይ ከዶ/ር ኤልያስ ገብሩ ጋር | Ethiopia | D/r Elias Gebru | D/r Abiy Ahmed
#Ethiopia #ቶ #ቀጣዩ የኢትዮጵያ ንጉስ
Find us on the following links
yegna.abyssinia...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@sofisofi4510
@sofisofi4510 4 года назад
በጣም ትልቅ እውቀት ነው ።ለካ ታላቅ ህዝቦች ነን አሰኝቶኛል ፕሮግራም አዘጋጆቹም ዶ/ር ንም በጣም አመሰግናለሁ
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 4 года назад
ደስ የሚል አስተዋይ አዋቂ ወጣት ፍጣሪ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ይድርስህ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 года назад
ትልቅ የነበርን በማንም አጋሰስ ፖለቲከኞች ሀገራችን ታመሰች ወገኔ ሁላችን በየ ሀይማኖታችን ከፀለይን ፈጣሪ መቸም አይተወንም ወንድም ከዚህም በላይ አውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ
@tigitube9484
@tigitube9484 4 года назад
የጥበብ መሰረቱ እግዚአብሔር ነው በትክክል ምርጥ ሰው ፈጣሪ ጥበቡን ዕውቀቱን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 года назад
በትክክክል የሰውልጅ መንፈሳዊ ሲሆነው ሰላም ያለወ ድግል ማርያም ትጠብቅህ እንዲህም አይነት ኢቶጵያዊ አለ እኔ ኢቶጵያን የማያት እንዳተ ባሉ ቅዱስ ሰወች እንጅ በማንም መጋ መንፀር አላያትም
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
በጣም ኮራሁብህ ::ትልቅ ትምርት ነው ያበረከትከው ለሰሚው ልቦና ይስጠው
@enatyekonhye5547
@enatyekonhye5547 4 года назад
ቸሩ አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልክ የስላሴ ሃገር ኢትዮጲያ ታላቅ ትሆናለች 💝💝💝
@hanikonjo6525
@hanikonjo6525 4 года назад
በጣም እናምሰግናለን ዶክተር
@nanibefkadu2967
@nanibefkadu2967 4 года назад
ፕሮግራማችሁን ስወደው እንዲ የሚገርሙ የእውቀት ሰዎችን ማበረታታትና እውቅና መስጠት ሌላ እነሱን የመሳሰሉ ትውልዶችን ማፍራት እንችላለን!! ዶ/ር እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክክ እናመሰግናለን
@masreshatesfaye6763
@masreshatesfaye6763 4 года назад
ተባረክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@Elijah777
@Elijah777 Год назад
ግሩም ነው!
@user-fn7lg6qo6b
@user-fn7lg6qo6b 4 года назад
እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተዋህዶ አባቶች ውጭ የሚገዛ የለም የድንግል ማርያም አስራት አገር ነት በእግዚአብሔር የትቀባ ንጉስ ገደ በተዋህዶ እምነት ማመን አለበት እሽ ከድንግል ማርያም ውጭ ያለ ስው ሚስጥር ማውቅ አይቻለም
@leaveyougamoleaveyougamo7107
@leaveyougamoleaveyougamo7107 4 года назад
ይሄንንም ልጅ በደንም አስተውይ ማር እውቀት አለው እግዚአብሔር ይፍራል ሀይማኖተኛም ነው አባቶች ጋር ይገናኛል እውቀቱ እነሱ እጅ ላይ እንዳለ ያውቃል
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 3 года назад
🤭.. 😂😂😂😂😂
@user-vl7kh3uo9p
@user-vl7kh3uo9p 4 года назад
የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው። ፈርሀ እግዚአብሔር ለያህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ፀጋውን ያብዛልህ ታሪክን ከሚያዉቅ ሰው መስማት እንዴት ደስ ይላል ምን አለ ዉሃ አጣጨ ብትሆን😹😌
@rtrt1443
@rtrt1443 4 года назад
ኘሮግራማቹ አሪፍ ነው ግን ከውጪ የሚመጣ ድምፅ ይረብሻልና የድምፅ ጥራቱን ብታስተካክሉ
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 года назад
Enes yenafekegin ye hageren nafikot new yagegehot /chachataw hagere wosedeg yaletransport💕🥰🙏
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 года назад
Yagere ligoch💞Endih ewiket ke eminet gar DESYILAL! Endih ayineton letinish ehitish betekilil yemegeba yistat belacoh merikog eski! Bemigibarom bemelikiom WORIK NAT💞🥰
@user-lc5by7om1x
@user-lc5by7om1x 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 4 года назад
የጥበብ መጀመሪያው እግዚኣብሔርን መፍራት ነው
@yitaeabush5859
@yitaeabush5859 4 года назад
He is perfect .thanks Dr
@marontolossa996
@marontolossa996 4 года назад
እጅግ ድንቅ ነው በውነቱ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ግን ምናለ ከንደዚ አይነት ቦታ ብትርቁ እጅግ ድምፁ ይረብሻል ምን ጉድ ነው🙄😀
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 4 года назад
ተባረክ ዶክተር እንደአንተ አይነቱን ወጣት ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤቶችን ያብዛልን እርጋታህ ቀኑን ሙሉ ብታወራ አትሠለችም የኛዎች ግን የድምጽ ጥራት ይታሰብበት
@berhanemeskelhaile9006
@berhanemeskelhaile9006 4 года назад
GOD BLESS ETHIOPIA & IT'S PEOPLE : AMEN !!!
@yesibethigi
@yesibethigi 4 года назад
ሰላምክን ያብዛው የድገል ማርያም ልጅ ድምጽ ጥራት ያሰዋል የኛወች
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 года назад
በእዉነት ትልቅ አዋቂ ሙሁር ነህ፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣እኛንም ልቦናን ይስጠን
@biniyamgetachew8064
@biniyamgetachew8064 Год назад
የመደመር ምልክት ሁሉም ሠው እራሱን ይወቅ ማንም ሠው እኩል ነው ማንም ከማንም ሀይበለልጥም ቶ ማለት ይህ ነው
@rozaderese6341
@rozaderese6341 4 года назад
በእውነት ኢትዮጵያ የታራክ ችግር የለባትም። ግን ችግር ያለበት ትውልዱ ነው።እስተሳስቡን እሳንሶ እራሱ አንሳ ነው ሀገር እሚያመክነው ።መካኖች ነን ለዢያውም የዕውቀት ።
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 4 года назад
Ewnet yetbeb balemoya egzabher abzeto yesteh betam gobez neh tebarek
@sabawimenelik6376
@sabawimenelik6376 4 года назад
This is what we call wisdom and grace .
@genettube8943
@genettube8943 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 4 года назад
Yes.Thank You Man
@meklitm2033
@meklitm2033 4 года назад
አስተዋይ ሰው
@hulentatube4558
@hulentatube4558 4 года назад
Stay blessed Dr Elias Marvelous
@tetetete8279
@tetetete8279 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 года назад
እሰይ በመልካም ሙህሮች ውስጥ የነገዋን ኢትዮጵያን አያታለሁ እግዚአብሄር የተደገፈ እወቀት ባለቤት ነህ በርታልን💚💛💞💗💕💟
@genettadesse3907
@genettadesse3907 4 года назад
መልካም ሰው።
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 года назад
የቃና ቻናል ልጂ አልፎ በለትዳሮች እያፋታ ነው ብዘጋና ትምህርት ሰጭ ነገር ብሰራጭ ጥሩ ነው
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 4 года назад
Right
@kinduhagita937
@kinduhagita937 4 года назад
Endante yale sew agerachin Yasfeligatal!! Geta abzito ybarikih
@genetyilma7780
@genetyilma7780 4 года назад
የትነው ኢንተርቪው የተደረገው መንገድ ላይ ነው በጣም ጩኸት ይሰማል እንደዚህ አይነቱን አስተማሪ የሆነን ነገር እንደጨበራ ተስካር አደረግሸው
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
ትክክል የቅዱስ ላሌበላን ምልክት ገልብጠው ማለት አዙረውታል በጣም አስተውየዋለሁ ::መፀህፍ እየተነበበ እንደገና ሀገራችንን እየተዘዋወርን መጎብኘት ምጠየቅ
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ
@fggfd4034
@fggfd4034 4 года назад
Kayn yawutah allah yshefneh yareb
@getenetselame1376
@getenetselame1376 4 года назад
ዶክቱር እናመሰግናለን
@habshihabshi1923
@habshihabshi1923 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማለም እዳተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የምትሳደቡ አፋችሁን ሰብስቡ ካልፈለጋችሁ ማን እድታዩ አስገደዳችሁ አርፋችሁ ቁጭ እ
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 года назад
የተባረክሀ ሙሁር አዋቂ 🙌🏽🙏🏽
@user-ug5lf1pm5o
@user-ug5lf1pm5o 4 года назад
ጠያቅውቹ እባካችሁ ጆራችን ደነቆርን መርካቶ ምዳውላይ ነው ይምትጠዩቁት እናመሰግናለን::
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 4 года назад
ይህ ሁሉ #የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥበብ ነው ተዋህዶነት ኢትዮጵያ ታሪክ ሰርታ በአለም የገለጠቻት እናት ቤተ ክርስቲያን ናት የአለም ምሁራን በዚች ቤተ ክርስቲያን ጥበብ እጅግ ይደነቃሉ ግን ሊያጠፏት ይፈልጋሉ የራሳቸው ሊያደርጓት ኢትዮጵያ ከአለም ቀድማ ጥበባዊት ሃገር ነበረች አሁን ግን አንተ እንዳልከው የእኛን ጥበብ ወስደው እነሱ ሲነቁበት እኛ ተኛን እግዚአብሔር ያባዛህ ዶር ይሄ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስብላል
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
የተማረ ሰዉ እፍፍፍ ደስ ሲል እርጋታዉ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
Betam yemigerm sew new Egzibeher endante yemiyaseb lemedrachen Ethiopia yabzalen Wow 👏👏👏👏👏👏👏 Amazing and a wisdom full message. Yes, wisdom is from God. Specially the point about the media. That's my question too, why most medias don't change to educational shows instead of unnecessary films and shows.
@genettube8943
@genettube8943 4 года назад
ጸባይህ ደስ ይላል
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
anjete Yemyarese negegre eweket👏👏👏👏 ahune ewkethe yesfa tena edma selam yebzalhe yena leje🙏🙏🙏🙏🙏🙏tebarke.
@use1K629
@use1K629 4 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን እስቱዲዮ ጥራት የለውም ለማስተካከል ሞክሩ
@endawerie5habesha193
@endawerie5habesha193 4 года назад
brilliant interview. however the sound is terrible.
@gerezerabiruk7732
@gerezerabiruk7732 4 года назад
ተዋህዶ በላት አለቀ
@hiwetbanete4363
@hiwetbanete4363 4 года назад
አባቴ ምችት ይበልክ አቦ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 года назад
በጣም የሚገርም ገጠመኝ የቶን ፍች ለማ ወቅ ስጠብቅ ተሰማ ደስ ይላል.
@mttesh8846
@mttesh8846 4 года назад
I wish Dr. Abbey is Ethiopian king. Oh my God I will be very happy. He deserve this, "he has what it takes"
@alemaywld6120
@alemaywld6120 4 года назад
የኳሱ ጉዳይ እኔም ሁሌ ይገርመኛል
@zenebululie5518
@zenebululie5518 4 года назад
ፈጠሪ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ወንድም
@182960la
@182960la 4 года назад
ቴወድሮስ ከስላም ዘር መወለዱ መልካም ግን እንደ ጥንቱ አባቶቻችን የገዳም አብቶችን ቃል ኪዳን ያከበረ አንድነት ፍቅር ሰላም የሚያምጣ የበረከት የጸጋ መሪ እንዲሆን ምኞቴ ነው
@FunnyTube-gf9wx
@FunnyTube-gf9wx 4 года назад
Tederos yeminegesew kefetari tazo new
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 года назад
ከኃላ ያለው ባርግራውዱ 22መገናኛ እያለ እይረበሸን ነው ተሳፋሪ የለም አድማጭ ነን በሉልኝ😄
@tigestabdisa6764
@tigestabdisa6764 4 года назад
ድምጹ በጣም ይረብሻል እንዲህ አይነት ኢንተርቪው በፀጥታ ነው መሰማት ያለበት።
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 года назад
Des new yemil Chachataw 🥰💞💞
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 года назад
ንጉሱ ደ/ር አብይ ነው
@friezelealem2939
@friezelealem2939 4 года назад
ዶክተር አምላክ ጸጋና ክብር ያድልልን!!! በእኔ ‹‹ሊቀ ሊቃውንት ደ/ር ኤልያስ ገብሩ ብየወታለሁ፡፡ መረጃዎቹ ሳይፋለሱ ከውስጠዎ ጋር ተዋሕደዋል፡፡ ይቀጥሉበት!!!!
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
አይ አቀራረብ መልካምና ግልፅ የሖነ ነው አመሠገንኩኘ መ ማራችን ጠቃሚነት አለው እናት ሐገሬ ውሸታምን አጥፊልን
@TADESDR3
@TADESDR3 4 года назад
ከክርስቶስ ሌላ ጥበብ የለም፣የእግዚአብሄር ጥበብ እርሱ ብቻ ነው፣አንድ ልጁን ሰጥቶ ጨርሶታል አዲስ መሰረትን አንመስርት፣
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 4 года назад
እንዴ ይሄ ክርስቶስን ተቃወመብህ አይምሮህን አስፋ እንጂ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 4 года назад
የኢትዮጵያውያን ሞራል ደስ ይላል እኛ አንደኛ ነበርን ሁሉ ነገር ከኛ ሄደ ብለን ነው የምናወራው ግን እውነታው በርሀብ ሰዎች ህፃናት የሚሞቱባት ሀገር ነች ይህ ደግሞ የመጨረሻው እና በዚህ ዘመን ሰው ለእንሰሳ ህይወት በሚጨነቅበት ዘመን ሰው የሚታረድበት ሀገር ናት እኔ የሰማኃቸው እንደዚህ ብለው የሚናገሩት የበታችነት መንፈስ የያዛቸው ሰዎች ንግግር ነው እስላሞች ስልጣኔው ሁሉ ከኛ ተሰርቆ ነው ብለው ሲናገሩ ሰማሁ ነገር ግን በታሪክ ሲመረመር የአረቦቹ ሀገር ነብዩ መሀመድ የተወለደበት እና የኖረበት ሀገር ላይ የምድረ ቅርስ ምርመራ ተደርጎ ጥንታዊነትን የሚያሳይ ቅርስ አልተገኘም ባጠቃላዩ እንዳልሰራን አውቆ መስራት እንጂ ዝም ብሎ ተረት ተረት ከማውራት
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 года назад
አብረን እንቀይራ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 4 года назад
Anwar Sherif ችግሩ ቦታውን የያዙት መርተው ካላሰሩን እኔና አንተ ምን ማድረግ እንችላለን
@1Hagere
@1Hagere 4 года назад
የትውልድ የመሰረት ድንጋይ የሚሆኑ ብዙ ብዙ አሉ ኢትዮጵያን አሉን አሉን ወንድሜ እውቀት ሆነህናል በእግዚአብሔር ስም ትውልድን የማነፅ ሀላፊነት አለባችሁ ቀሉበት
@hlgl9182
@hlgl9182 4 года назад
@FunnyTube-gf9wx
@FunnyTube-gf9wx 4 года назад
Kkkkkkkk are doctor abey belo eref kkkkkkkk wey gude
@bihongnetinsae1121
@bihongnetinsae1121 4 года назад
Ere betam Aysemam ,
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 года назад
Istub dinq wetat bemigeban meniged tenagirehewal. Ye tbeb mejemerya Igizehabiherin mefirat new. Ye Amlakachin sira diniq new antem berta. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim Amen Amen Amen
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 года назад
Demesu Yerebeshal selezeh le mesemat aygabezem
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 4 года назад
የተገለጠላቸው፡ ኢትዮጵያውያንና፡ ሌሎችም፡ በአለም፡ ዙሪያ (እንደ፡ ሰብዓ ሰገል)፣ አሉ፡ ብዬ፡ አምናለሁ፤ ሠአቱ፡ እስኪደርስ፡ ያወቁም፡ ሳይቀር፡ እንዳይናገሩ፡ እግዚአብሔር፡ ሊከለክላቸው፡ ይችላል፤ እንዲሁም፡ ክፉዎቹ፡ ነጮች፣ የአለማችን፡ ኃያላን፡ መንግስታት፡ እና፡ ሠራዊታቸው፣ አምላካቸውም፡ ሠይጣን፡ 'ያወቁ'፡ ይመስለኛል፡ (100%) 'ቴድሮስ'ን፤ ነገር፡ ግን፡ ሰአቱን፡ ጠብቆ፡ እስኪገለጥ፡ በእግዚአብሔርና፡ በቅዱሳን፡ ሠራዊቱ፡ ይ ጠ በ ቃ ል!!! ማንም፡ ሊነካው፡ አይችልም!!! አብይን፡ በቅዠታችሁም፡ አታስቡት… ከአሁንም በኋላ ከኢሕአዴግ ጋራ የሆነ ሁሉ፣ በእግዚአብሔር የፍርድ ቀን፣ የ እግዚአብሔር ጠላት ሁኖ ይ ቆ ጠ ር በ ት ! ! ! ! ! ! !
@dawitworku821
@dawitworku821 4 года назад
የጋራ ታሪክ የለንም አልተባለም። የጋራ የከፍታ ታሪክ እንጂ። ምን ትዘባርቃላችሁ?
@Kidist_
@Kidist_ 4 года назад
Dr Elias I appreciate your thoughtfulness and initiative for an Ethiopian renaissance . However, I have a question regarding the origin of the symbol of SUSASTICA, I read different documents tracing the origin to Eurasia and particularly to India and Latin America? How reliable are the sources? Thanks
@thomasteshome4094
@thomasteshome4094 4 года назад
It was a very interesting interview but background is too noisy
@NephthalimMarcon
@NephthalimMarcon 3 месяца назад
መርካቶ መሀል ኢንተርቪው?
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት,,,, ድምፁን ግን ትንሽ ከፍ አድርጉት ✟❤
@meselesisay7165
@meselesisay7165 4 года назад
ይሄን አይነት ፕሮግራም ለጥራቱ ብትጠነቀቀው ጥሩ ነበር።
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 года назад
እኛ የምንበላው ነው ያጣነው እንጅ የምናወራው አላጣንም ወሬ ነበረ ነበረ ነበረ ነው ሠርተህ አሣየን እና ምን ብናደረግ ነው ሀገር ከረሀብ እና ከእረዛት የምንድነው? ቶ በለው ቆ በለው አሣውን (ወሬው) አትስጠኝ አሣ ማጥመድ አስተምረኝ። ድካም ነው።
@ot9093
@ot9093 4 года назад
ከሁሉ በላይ መስቀልህ ደስ ይላል እግዚአብሔር በእምነት ያፅናህ
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 3 года назад
መሥቀል ፡ አይደለም።
@nigussietulema4279
@nigussietulema4279 4 года назад
ከውጪ የሚመጣ ድምፅ ይረብሻልና የድምፅ ጥራቱን ብታስተካክሉ!!!!!!!!!! 55
@dawitworku821
@dawitworku821 4 года назад
ርእሱና ሰውዬው የሚናገረው ምን አንድ አረገው?
@nahomyaregal3690
@nahomyaregal3690 4 года назад
Kejerba yemirebsh voice ale
@jalalfufa2089
@jalalfufa2089 4 года назад
ፕሮግራማችውን ወድጀያለሁ በዚሁ ቀጥሉ
@samirosco372
@samirosco372 4 года назад
Dr dase yamel agellxe nawe Egzyabher yebarkhe!
@danielwondemu5901
@danielwondemu5901 4 года назад
4 kilo
@orthodox2645
@orthodox2645 4 года назад
EGZABEHARE YETMESGEN yehune Amen EMBATE MAREYAME dessss yeblate TEMESGNE. Zara lejochachnen ne ewkete eyaderku newe TEMESGNE bezu tesfa alen ahunem ewnetune yabzalhe tebarke grum denke newe. Azegajochum tru new bertu yehne yemesele talke ewkete senfe menew demsu metamen alebete.
@tedtana
@tedtana 4 года назад
የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሔርን መፍራት ነዉ። እግዚያብሔር ደሞ ክርስቶስ ነዉ። ክርስቶስ ደሞ ያዳን በመስቀል ነው። የክርስቶስን መስቀል በፈርኦን ፒራሚድ ላይ ባለ ቶ ምልክት የቀየርክ ሁሉ አስተውል። ምንም ነገር ክርስቶስ ፍቅር ከመስቀሉ ፍቅር አይለይህ::
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 3 года назад
አይ፡ ኢትዮጵያ...😏 መቼ ፡ ነው ፡ ክርሥቶሥን፡ ተቀብላ፡ ክርሥቲያን፡ የምትሆን ? ከጌታ ፡ ውጭ ፡ ሌላ ፡ ቶ ትናፍቃለች🤭
@alifalif6387
@alifalif6387 4 года назад
እባክህልጄየወጣትንልብበውቀትሙላልንባለማወቅበባዶልብሆኖጉዳቱከፋብዙጠፋያወቀውንአሳውቅልንእናመሰግናለን
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 года назад
To meskel adrigol, SILE TÅ interview adrigot?!
@tzm6910
@tzm6910 4 года назад
ቅዱስ እምላክ የሰይጣንን የሞት ስራ ከአዳም እና ሄዋን የልጂ ልጁ ቅዱስ ቃሉ ሰው ሆኖ ተወልዶ የዘላለምን ህይወት እንደሚሰጥ ቃል ሲገባ ከዚያን ግዜ በውሀላ ሰይጣን በኑብያ ሱዳን የጀመረው ቢዛሬ ቅዠት በግብፅ በግሪክ በሮም እና በአረብ ሀገራት ብዙ ብዙ ሲቀባጥር ቆይቷል ይህ የቁም ቅዠቱም በመስቀል ላይ ላንዴ እና ለመጨረሻ ተሰብሮ ዛሬ እነዚያ የአጋንንት ፒራሚዶች ባዶ ፈስ ሆነው እያየን ነው ስለዚህ ይህ ቶ ሚባል ንጉስ አይነሳም አይነግስም የዘላለም ንጉሳችን አንድ ነው እርሱም ፍቅሩን በመስቀል ላይ የተሰቀለው ብቻ ነው :: ይህ አጋንንታዊ ኑፋቄ ምንም ቢሆን ለህዝባችን ፀር ነው::
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
ስላም።ብጉር ማዲያይት የብጉር ጠባሳ ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫን።እዩት
@hanihanizewedie5092
@hanihanizewedie5092 4 года назад
ድምጽ ጥራት 00000
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 года назад
ይቅርታ አርጉልኝ ከጀርባ ያለው ድምጽ ስለረበሸኝ ምንም መስማት አልቻልኩም ጥሎብኝ ፀጥታ እወዳለው በድጋሚ ቢቀርብ እላለው ጥራቱ ተጠብቆ
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 4 года назад
ይሄ የሴቶችን የበታችነት ያሳያል ለምን ቆን እንደ አርማ አልተጠቀማችሁም
@abdiyuful
@abdiyuful 4 года назад
ጎበዝ ልጅ በርታ Wonderful bro. Guys read books, don’t open your mouth without knowledge and wisdom. Otherwise it’s rubbish and toxic. Ethiopians all together we have a great history and let us start today working hard from family level with respect. Thanks
@FunnyTube-gf9wx
@FunnyTube-gf9wx 4 года назад
Sijener tefer kelem fetari ayefekdewem berasachu new enji metechemalekuet
@henokabebe8888
@henokabebe8888 4 года назад
ye maneme debtera eyetenesa yezebarekale aydel .aye ethiopia edelesh. lehachame.
@nigusdebash8
@nigusdebash8 4 года назад
Tew bakehe to men endhone ko gelse new bedmbe betasebebat yeshalale
@asthey
@asthey 4 года назад
Lejachen BERTALEN !!! YETHIOPIA AMLAK YEMBREHAN LEJWA CHERU MEDHANITEALEM ENAT AGER ETHIOPIAN KEBRWAN MOGESWAN YEMLESLAT 🙏🙏🙏 Enjan ETHIOPIANEN CHERU MEDHANITEALEM YEQER YEQER YEQER YEBLEN😪😪😪🙏🙏
@rayaalekesloveademas3882
@rayaalekesloveademas3882 4 года назад
yemtnagerutn yematawqu yemimetaawn gzie endih new eyalachhu yemtwashu wagachhu be kitat tagegna alachuh milkit wedajoch tinqolan amlakiwoch enga bcha nen mnawqew emtlu nachuh yhie kufu bahri sle matastekakilut kenante gar menor qerto mewal asfelagi aydelem
Далее
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1 млн
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1 млн