Тёмный

ቁርአን እንዴት ነው የሚታፈዘው 

ፈስተቂም ትዩብ /fastaqim tube
Подписаться 4,6 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ቁርአን የተከበረ የአላህ ቃል ነው
ቁርአን ለአለም ህዝብ በሙሉ መመርያ ይሆን ዘንድ ከአላህ የተላከ መሎኮታዊ መፅሀፍ ነው
ቁርአንን ያከበረ አላህ ያከብረዋል ቁርአንን ያዋረደ አላህ ያዋርደዋል
كِتَٰبٞ فُصِّلَتۡ ءَايَٰتُهُۥ قُرۡءَانًا عَرَبِيّٗا لِّقَوۡمٖ يَعۡلَمُونَ
አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡
بَشِيرٗا وَنَذِيرٗا فَأَعۡرَضَ أَكۡثَرُهُمۡ فَهُمۡ لَا يَسۡمَعُونَ
አብሳሪና አስፈራሪ ሲኾን (ተወረደ)፡፡ አብዛኛዎቻቸውም ተዉት፡፡ እነርሱም አይሰሙም፡፡
وَقَالَ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لَا تَسۡمَعُواْ لِهَٰذَا ٱلۡقُرۡءَانِ وَٱلۡغَوۡاْ فِيهِ لَعَلَّكُمۡ تَغۡلِبُونَ
እነዚያም የካዱት «ይህንን ቁርኣን አታዳምጡ፡፡ ታሸንፉም ዘንድ (ሲነበብ) በእርሱ ውሰጥ ተንጫጩ» አሉ፡፡
إِنَّ ٱلَّذِينَ يُلۡحِدُونَ فِيٓ ءَايَٰتِنَا لَا يَخۡفَوۡنَ عَلَيۡنَآۗ أَفَمَن يُلۡقَىٰ فِي ٱلنَّارِ خَيۡرٌ أَم مَّن يَأۡتِيٓ ءَامِنٗا يَوۡمَ ٱلۡقِيَٰمَةِۚ ٱعۡمَلُواْ مَا شِئۡتُمۡ إِنَّهُۥ بِمَا تَعۡمَلُونَ بَصِيرٌ
እነዚያ አንቀጾቻችንን የሚያጣምሙ በእኛ ላይ አይደበቁም፡፡ (የሚያጣምምና) በእሳት ውስጥ የሚጣለው ሰው ይበልጣልን? ወይስ በትንሣኤ ቀን ጸጥተኛ ኾኖ የሚመጣው ሰው? የሻችሁትን ሥሩ (ዋጋችሁን ታገኛላችሁ)፡፡ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡
إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ بِٱلذِّكۡرِ لَمَّا جَآءَهُمۡۖ وَإِنَّهُۥ لَكِتَٰبٌ عَزِيزٞ
እነዚያ በቁርኣን እርሱ አሸናፊ መጽሐፍ ሲኾን በመጣላቸው ጊዜ የካዱት (ጠፊዎች ናቸው::)
لَّا يَأۡتِيهِ ٱلۡبَٰطِلُ مِنۢ بَيۡنِ يَدَيۡهِ وَلَا مِنۡ خَلۡفِهِۦۖ تَنزِيلٞ مِّنۡ حَكِيمٍ حَمِيدٖ
ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም፡፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ው፡
مَّا يُقَالُ لَكَ إِلَّا مَا قَدۡ قِيلَ لِلرُّسُلِ مِن قَبۡلِكَۚ إِنَّ رَبَّكَ لَذُو مَغۡفِرَةٖ وَذُو عِقَابٍ أَلِيمٖ
ካንተ በፊት ለነበሩት መልክተኞች የተባለው ብጤ እንጅ ለአንተ ሌላ አይባልም፡፡ ጌታህ የምህረት ባለቤትና የአሳማሚ ቅጣት ባለቤት ነው፡፡
وَلَوۡ جَعَلۡنَٰهُ قُرۡءَانًا أَعۡجَمِيّٗا لَّقَالُواْ لَوۡلَا فُصِّلَتۡ ءَايَٰتُهُۥٓۖ ءَا۬عۡجَمِيّٞ وَعَرَبِيّٞۗ قُلۡ هُوَ لِلَّذِينَ ءَامَنُواْ هُدٗى وَشِفَآءٞۚ وَٱلَّذِينَ لَا يُؤۡمِنُونَ فِيٓ ءَاذَانِهِمۡ وَقۡرٞ وَهُوَ عَلَيۡهِمۡ عَمًىۚ أُوْلَـٰٓئِكَ يُنَادَوۡنَ مِن مَّكَانِۭ بَعِيدٖ
በአጀምኛ የኾነ ቁርኣን ባደረግነው ኖሮ አንቀጾቹ «(በምናውቀው ቋንቋ) አይብራሩም ኖሯልን? (ቁርኣኑ) አጀምኛና (መልክተኛው) ዐረባዊ ይኾናልን?» ባሉ ነበር እርሱ ለእነዚያ ለአመኑት መምሪያና መፈወሻ ነው፡፡ እነዚያም የማያምኑት በጆሮዎቻቸው ውስጥ ድንቁርና ነው፡፡ (አይሰሙትም)፡፡ እነርሱም በእነርሱ ላይ እውርነት ነው፡፡ እነዚያ ከሩቅ ስፍራ እንደሚጥጠሩ ናቸው፡፡
وَلَقَدۡ ءَاتَيۡنَا مُوسَى ٱلۡكِتَٰبَ فَٱخۡتُلِفَ فِيهِۚ وَلَوۡلَا كَلِمَةٞ سَبَقَتۡ مِن رَّبِّكَ لَقُضِيَ بَيۡنَهُمۡۚ وَإِنَّهُمۡ لَفِي شَكّٖ مِّنۡهُ مُرِيبٖ
ሙሳንም መጽሐፉን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ በእርሱም ተለያዩበት፡፡ ከጌታህም ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በመካከላቸው በተፈረደ ነበር፡፡ እነርሱም ከእርሱ አወላዋይ በኾነ ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው፡፡
مَّنۡ عَمِلَ صَٰلِحٗا فَلِنَفۡسِهِۦۖ وَمَنۡ أَسَآءَ فَعَلَيۡهَاۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّـٰمٖ لِّلۡعَبِيدِ
መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው፡፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም፡፡
ቁርአንን ለረገጠችው ሴት እና ቁርአንን ያዋረዱ ወይም የሚያዋርዱ ለሚመስላቸው እንዲሁም ለሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ መልዕክቴን አድርሱልኝ
ብልጥ ወይም ጮሌ ሰው ማነው
• ብልጥ ወይም ጮሌ ሰው ማነው!
በጀነት ውስጥ የምትገኝ የገበያ ስፍራ
• ጀነት ውስጥ ገበያ
የተውበት መስፈርት
• የተውበት መስፈርቶች
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

28 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@user-nw4pc3ql6k
@user-nw4pc3ql6k 3 года назад
ማሺአላህተባርክአላህአላህይጨምርልህ አላህያግራልን ያርብ
@Sead-hj2jw
@Sead-hj2jw 2 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube9426
@tube9426 11 месяцев назад
ማሻ አላህኡስታዝ
@jggbvg5918
@jggbvg5918 10 месяцев назад
መሸአላህ ጀዛ ከላህ ኸይር 💪💪👌👌
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 10 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቁርአነን አላህ ይግራልን ያረብ
@arabiya1177
@arabiya1177 9 месяцев назад
مشاء الله تبارك الرحمن
@HawaDawud-ks8sf
@HawaDawud-ks8sf Год назад
ማሻ አላህህህህ❤❤❤❤
@user-su2yn4xw9h
@user-su2yn4xw9h 3 года назад
ማሻአላህ
@user-bh1dd5xr9r
@user-bh1dd5xr9r 3 года назад
هاشاالله
@ENDRISGELETA-vi1zi
@ENDRISGELETA-vi1zi 10 месяцев назад
ማሻአላ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ አሪፍ ትምርት ነው
@sofiyatube3206
@sofiyatube3206 3 года назад
Mashallah arfenw jzk
@user-dc9ui1sy6s
@user-dc9ui1sy6s 9 месяцев назад
ማሻአላህአላህይጨምርልህለኛምአላህያግራል ❤❤❤❤❤
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 2 года назад
ماشاءالله
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Год назад
مشا ء الله
@user-ry8gl4ou2j
@user-ry8gl4ou2j 2 года назад
💓💓💓💓 በጣም ጥሩነው
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
አላህ ይቀበለን
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 11 месяцев назад
ማሻአላህ ያረብአላህያግራልን ጀዛከላህኸይር
@user-zl1zv2jv1y
@user-zl1zv2jv1y 3 года назад
ትክክ
@user-ws4rl2si4m
@user-ws4rl2si4m 3 года назад
ጀዛኩም አላህ
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 3 года назад
በጣም ጥሩስራነውማሻአላህ
@zanathamza1585
@zanathamza1585 10 месяцев назад
m ,allah❤
@zuzuadem8466
@zuzuadem8466 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛክአላህ ህይር
@rahamarahama5333
@rahamarahama5333 10 месяцев назад
ማሽአላህ
@ibnhassen9588
@ibnhassen9588 3 года назад
Good
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ
@user-lk9ui1tp2q
@user-lk9ui1tp2q 10 месяцев назад
በሰማነው እምንጠቀም ያርገን ጀዛከላሁ ከይር
@AminatAhmed-mj7ph
@AminatAhmed-mj7ph 10 месяцев назад
ማሻአላህ ወድማቺን
@user-ft3wm6rb5h
@user-ft3wm6rb5h 3 года назад
Masha allah
@user-xq1ps5bj7i
@user-xq1ps5bj7i 2 года назад
ማሻአላህ አለ
@user-lk9ui1tp2q
@user-lk9ui1tp2q 10 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@afnantube6332
@afnantube6332 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያግራልን
@alimahmudmihimid39
@alimahmudmihimid39 3 года назад
ماشالله❤
@susuyimer4488
@susuyimer4488 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር
@mashaallah1158
@mashaallah1158 3 года назад
Masha Allah
@medinamuhamed4819
@medinamuhamed4819 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይረ
@bahrasorbale6754
@bahrasorbale6754 3 года назад
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልክ ጄዛክ አለህ ኸይር
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@user-xq7ii7fd3j
@user-xq7ii7fd3j 3 года назад
መሸአላህ መሸአላህ
@user-rq6mi6mx1w
@user-rq6mi6mx1w 2 года назад
احسنت
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
تقبل الله منا ومنكم
@user-uf6un4om1y
@user-uf6un4om1y 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 года назад
ማሻአላህ☝👏👏👏👏💐💐💐
@user-gn7zi1un8c
@user-gn7zi1un8c 10 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤
@user-of9ux7kr8w
@user-of9ux7kr8w Год назад
ማሻአላህ 🙏
@user-vl7th9ie8i
@user-vl7th9ie8i 3 года назад
መሸአሏህ
@user-kq4lc1so5f
@user-kq4lc1so5f 3 года назад
ማሻ አላህ
@user-bi5fl5wp5x
@user-bi5fl5wp5x 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@meksudsefa2775
@meksudsefa2775 3 года назад
👌
@NN-fj1bi
@NN-fj1bi 3 года назад
mashalllaaa
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 года назад
አህለን ጀዛከላህ ኸይረን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Shukren
@user-rh8mz5if2h
@user-rh8mz5if2h 3 года назад
ما شا الله
@user-go2qg9tv4i
@user-go2qg9tv4i 3 года назад
አሚን ያረብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-gd9bk3yl5d
@user-gd9bk3yl5d 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይወፍቀን 🌹👈
@user-hb1fg2jt3k
@user-hb1fg2jt3k 3 года назад
መሸአላህ ሀሪፈ ትምረት
@riyadmiftah9548
@riyadmiftah9548 Год назад
Mashalaha
@user-wb3nz3iv3d
@user-wb3nz3iv3d 3 года назад
Mesheallah
@madinadavood7707
@madinadavood7707 3 года назад
መሻላህ
@user-oq6rh7np9q
@user-oq6rh7np9q 3 года назад
ማሺላህ አሪፍ ትምርትነው
@brukimuhaa8249
@brukimuhaa8249 3 года назад
ማሻ አሏህ
@user-zl1zv2jv1y
@user-zl1zv2jv1y 3 года назад
ትክክል
@user-cy4fu2hn6f
@user-cy4fu2hn6f 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ወደመልካሙ መንገድ ይምራን
@user-uu8oq2rg4f
@user-uu8oq2rg4f 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይወፍቀን
@user-qt1ko2ys8o
@user-qt1ko2ys8o 10 месяцев назад
አሚን
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 года назад
ማሻአላህ,
@user-oh7gy8qm8o
@user-oh7gy8qm8o 3 года назад
ما شاء الله تبرك الله جزكم الله خيرا
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
بارك الله فيك
@user-oi5ol1kn7g
@user-oi5ol1kn7g 3 года назад
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይገዘን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@zaborahussainmohammad3782
@zaborahussainmohammad3782 3 года назад
ማሸአላህ ተባረከላህእኛንም አላህ ያፍዘን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@user-gl1xd5ls3y
@user-gl1xd5ls3y 3 года назад
አላህያግራልን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@bintimohemmedyaallhbereya1418
@bintimohemmedyaallhbereya1418 3 года назад
Aswrwb 🌹mashalaa 🌹mashalaa 🌹mashalaa 🌹mashalaa 🌹mashalaa 🌹inshalaa allh yewofiqen🙏
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Walikum selam werhmetulhai webrekathu, ammin
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 года назад
አህለን ኡስታዜ
@emumohamed6253
@emumohamed6253 3 года назад
Aselamu aleykum
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 3 года назад
ማሻ አላህ ወላሂ እኔ ያለኝ ጉጉት ኢሻላህ አንድ ቀን ሀፍዛለሁ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Inshallah, bechalishiew yakl jmeri
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 года назад
ያርብአላህየአግራልኝያርብብብብብ😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😋😋😋😋
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@user-lk9ui1tp2q
@user-lk9ui1tp2q 10 месяцев назад
ዱአ አርጉልኚ ለኔም ቁራአን እንዳገራልኚ
@user-cx6hu5xt8o
@user-cx6hu5xt8o 3 года назад
ያረብ እሥኪዱአአድረጉልኝማልቤደረቆልወላሂያረብ አልገባኝም ቁረአን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Allah yageralesh
@asiatube136
@asiatube136 Год назад
ዱአርጉልበአላህ ለኔም ቁርአን እንደገራልኚ
@user-go2qg9tv4i
@user-go2qg9tv4i 3 года назад
አላህ ኢንዲየገረልኝ በዱአቹህ አትርሱኝ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
አላህ ያግራልሽ
@user-go2qg9tv4i
@user-go2qg9tv4i 3 года назад
@@fastaqimtube9512 አለሁመ አሚንንንንንንንንን ያረብ
@user-nt5tj6rm3e
@user-nt5tj6rm3e 3 года назад
@@fastaqimtube9512 የት ናችሁ እስኬ ከይቅረታ ጋረ ስልክ ቁጥረ ስጡኝ እኔ እቀራለሁ በተረቴል ለመቅራት ተቸገረኩኝ
@rahamarahama5333
@rahamarahama5333 10 месяцев назад
ማሽአላህ
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 3 года назад
@madinatube8095
@madinatube8095 3 года назад
ማሻአላህ
@user-lk9ui1tp2q
@user-lk9ui1tp2q 10 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@bintmohammedtube3017
@bintmohammedtube3017 3 года назад
Masha allah
@SuadaSuadaYouTobe
@SuadaSuadaYouTobe 3 года назад
ማሻ አላህ
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 года назад
ماشاءالله
@user-qf1bz5wv5z
@user-qf1bz5wv5z 3 года назад
Masha allahe
@user-ck1kk8xt1z
@user-ck1kk8xt1z 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@user-go2qg9tv4i
@user-go2qg9tv4i 3 года назад
ማሻአላህ
@asiatube136
@asiatube136 Год назад
ማሻአላህ
@hayathayat9366
@hayathayat9366 3 года назад
ማሻአላህ
@emufayeza787
@emufayeza787 3 года назад
ማሻአላህ
@jameelahhh2393
@jameelahhh2393 3 года назад
ማሻአላህ
Далее
ቁረአን መሀፈዝ ለምትፈልጉ
7:00
Просмотров 25 тыс.
Brawl Stars Animation: PAINT BRAWL STARTS NOW!
00:52