Тёмный

ቁርአን ለመሀፈዝ ወሳኝ እና መሰረታዊ 10 ነገሮች 

ፈስተቂም ትዩብ /fastaqim tube
Подписаться 4,6 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

ቁርአን የተከበረ የአላህ ቃል ነው
ቁርአን ለአለም ህዝብ በሙሉ መመርያ ይሆን ዘንድ ከአላህ የተላከ መሎኮታዊ መፅሀፍ ነው
ቁርአንን ያከበረ አላህ ያከብረዋል ቁርአንን ያዋረደ አላህ ያዋርደዋል
كِتَٰبٞ فُصِّلَتۡ ءَايَٰتُهُۥ قُرۡءَانًا عَرَبِيّٗا لِّقَوۡمٖ يَعۡلَمُونَ
አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡
بَشِيرٗا وَنَذِيرٗا فَأَعۡرَضَ أَكۡثَرُهُمۡ فَهُمۡ لَا يَسۡمَعُونَ
አብሳሪና አስፈራሪ ሲኾን (ተወረደ)፡፡ አብዛኛዎቻቸውም ተዉት፡፡ እነርሱም አይሰሙም፡፡
وَقَالَ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لَا تَسۡمَعُواْ لِهَٰذَا ٱلۡقُرۡءَانِ وَٱلۡغَوۡاْ فِيهِ لَعَلَّكُمۡ تَغۡلِبُونَ
እነዚያም የካዱት «ይህንን ቁርኣን አታዳምጡ፡፡ ታሸንፉም ዘንድ (ሲነበብ) በእርሱ ውሰጥ ተንጫጩ» አሉ፡፡
إِنَّ ٱلَّذِينَ يُلۡحِدُونَ فِيٓ ءَايَٰتِنَا لَا يَخۡفَوۡنَ عَلَيۡنَآۗ أَفَمَن يُلۡقَىٰ فِي ٱلنَّارِ خَيۡرٌ أَم مَّن يَأۡتِيٓ ءَامِنٗا يَوۡمَ ٱلۡقِيَٰمَةِۚ ٱعۡمَلُواْ مَا شِئۡتُمۡ إِنَّهُۥ بِمَا تَعۡمَلُونَ بَصِيرٌ
እነዚያ አንቀጾቻችንን የሚያጣምሙ በእኛ ላይ አይደበቁም፡፡ (የሚያጣምምና) በእሳት ውስጥ የሚጣለው ሰው ይበልጣልን? ወይስ በትንሣኤ ቀን ጸጥተኛ ኾኖ የሚመጣው ሰው? የሻችሁትን ሥሩ (ዋጋችሁን ታገኛላችሁ)፡፡ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡
إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ بِٱلذِّكۡرِ لَمَّا جَآءَهُمۡۖ وَإِنَّهُۥ لَكِتَٰبٌ عَزِيزٞ
እነዚያ በቁርኣን እርሱ አሸናፊ መጽሐፍ ሲኾን በመጣላቸው ጊዜ የካዱት (ጠፊዎች ናቸው::)
لَّا يَأۡتِيهِ ٱلۡبَٰطِلُ مِنۢ بَيۡنِ يَدَيۡهِ وَلَا مِنۡ خَلۡفِهِۦۖ تَنزِيلٞ مِّنۡ حَكِيمٍ حَمِيدٖ
ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም፡፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ው፡
مَّا يُقَالُ لَكَ إِلَّا مَا قَدۡ قِيلَ لِلرُّسُلِ مِن قَبۡلِكَۚ إِنَّ رَبَّكَ لَذُو مَغۡفِرَةٖ وَذُو عِقَابٍ أَلِيمٖ
ካንተ በፊት ለነበሩት መልክተኞች የተባለው ብጤ እንጅ ለአንተ ሌላ አይባልም፡፡ ጌታህ የምህረት ባለቤትና የአሳማሚ ቅጣት ባለቤት ነው፡፡
وَلَوۡ جَعَلۡنَٰهُ قُرۡءَانًا أَعۡجَمِيّٗا لَّقَالُواْ لَوۡلَا فُصِّلَتۡ ءَايَٰتُهُۥٓۖ ءَا۬عۡجَمِيّٞ وَعَرَبِيّٞۗ قُلۡ هُوَ لِلَّذِينَ ءَامَنُواْ هُدٗى وَشِفَآءٞۚ وَٱلَّذِينَ لَا يُؤۡمِنُونَ فِيٓ ءَاذَانِهِمۡ وَقۡرٞ وَهُوَ عَلَيۡهِمۡ عَمًىۚ أُوْلَـٰٓئِكَ يُنَادَوۡنَ مِن مَّكَانِۭ بَعِيدٖ
በአጀምኛ የኾነ ቁርኣን ባደረግነው ኖሮ አንቀጾቹ «(በምናውቀው ቋንቋ) አይብራሩም ኖሯልን? (ቁርኣኑ) አጀምኛና (መልክተኛው) ዐረባዊ ይኾናልን?» ባሉ ነበር እርሱ ለእነዚያ ለአመኑት መምሪያና መፈወሻ ነው፡፡ እነዚያም የማያምኑት በጆሮዎቻቸው ውስጥ ድንቁርና ነው፡፡ (አይሰሙትም)፡፡ እነርሱም በእነርሱ ላይ እውርነት ነው፡፡ እነዚያ ከሩቅ ስፍራ እንደሚጥጠሩ ናቸው፡፡
وَلَقَدۡ ءَاتَيۡنَا مُوسَى ٱلۡكِتَٰبَ فَٱخۡتُلِفَ فِيهِۚ وَلَوۡلَا كَلِمَةٞ سَبَقَتۡ مِن رَّبِّكَ لَقُضِيَ بَيۡنَهُمۡۚ وَإِنَّهُمۡ لَفِي شَكّٖ مِّنۡهُ مُرِيبٖ
ሙሳንም መጽሐፉን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ በእርሱም ተለያዩበት፡፡ ከጌታህም ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በመካከላቸው በተፈረደ ነበር፡፡ እነርሱም ከእርሱ አወላዋይ በኾነ ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው፡፡
مَّنۡ عَمِلَ صَٰلِحٗا فَلِنَفۡسِهِۦۖ وَمَنۡ أَسَآءَ فَعَلَيۡهَاۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّـٰمٖ لِّلۡعَبِيدِ
መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው፡፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም፡፡
ቁርአንን ለረገጠችው ሴት እና ቁርአንን ያዋረዱ ወይም የሚያዋርዱ ለሚመስላቸው እንዲሁም ለሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ መልዕክቴን አድርሱልኝ
ብልጥ ወይም ጮሌ ሰው ማነው
• ብልጥ ወይም ጮሌ ሰው ማነው!
በጀነት ውስጥ የምትገኝ የገበያ ስፍራ
• ጀነት ውስጥ ገበያ
የተውበት መስፈርት
• የተውበት መስፈርቶች
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

28 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 189   
@user-wg8mw2cs5r
@user-wg8mw2cs5r 9 месяцев назад
ያረብ አላህ ይወፍቀን ❤❤
@user-zo6pt2yn5s
@user-zo6pt2yn5s 9 месяцев назад
ያርብ አላህ ይወፍቀን
@ENDRISGELETA-vi1zi
@ENDRISGELETA-vi1zi 10 месяцев назад
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ
@RukeyaAli-sm7lq
@RukeyaAli-sm7lq 9 месяцев назад
ያአላህ አንተአግራልኝ
@user-ng9cb2gs8f
@user-ng9cb2gs8f 8 месяцев назад
جزاك الله خير عبد الصمد
@zahraah4482
@zahraah4482 Год назад
ዋሌኩም ስላም ወራህመቱላህ ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያረገን ያረብ ያረብ
@jggbvg5918
@jggbvg5918 8 месяцев назад
S A W ❤❤❤❤ ( አላህ ይወፍቀን ) ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን 👌👌💪💪
@user-ov4dh9qs1g
@user-ov4dh9qs1g 4 месяца назад
አላህ ይወፈቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 года назад
ያረብ ልቤን አርጥብልኝ እሰኪ በዱአቹሁ አትርሱኝ ቀልቤ ደርቆብኛል
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
አላህ ጥሩ ልብ ይስጠን
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 8 месяцев назад
Amiiiiiiin Amiiiiiiin 🤲
@ekramtube7866
@ekramtube7866 3 года назад
Wa wr wb ያረብ አላህ ያግራልን እስኪ ዱዋ አድርጉልን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Allah yageralesh
@user-rw5uv1mq4z
@user-rw5uv1mq4z 8 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Rahmethussen-ii6ob
@Rahmethussen-ii6ob 12 дней назад
ያርቤዱአዱአ
@user-hf6yd6fc3w
@user-hf6yd6fc3w 3 года назад
አላህ ያግራልን ያረብ ዱአአድረጉልኝ ያጀመአ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Allah yageralesh
@medinarobso5121
@medinarobso5121 7 месяцев назад
ማሻአሏህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ui2vx7ug9y
@user-ui2vx7ug9y 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወሯህመቱሏሂ ወበረካቱ ያረብ አሏህ ያግራልን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 8 месяцев назад
Amniiiiie
@user-mm3dh3bq9f
@user-mm3dh3bq9f Год назад
ዋለይኩመሰላም ወረህመቱላይ ወበረካቱ ጀዛከላህ ከይር ወድሜ አላህ አተም በተናገርከው እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@halima7669
@halima7669 9 месяцев назад
ወለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🎉🎉 ጀዛከላሁም ኸይረን
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህኸይርኡስታዝ
@abumahir1835
@abumahir1835 Год назад
Walykumslam warhmatulilahe wbarkathu Jaza kallh hayr yarbbb allh yagraln lhulachenm
@aminafentaw4692
@aminafentaw4692 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአረቤ ቁረአንን ገር አርግልኝ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@user-eu5hw8hm6h
@user-eu5hw8hm6h 3 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جيزك الله خير
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
بارك الله فيك
@user-pd1ol8ju2z
@user-pd1ol8ju2z 9 месяцев назад
ያረብ አላህይወፋቀን❤❤❤❤
@heka3250
@heka3250 9 месяцев назад
ማሸ አላህ ተባረክ አላህ
@emujabir2270
@emujabir2270 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشا اللہ ماشا اللہ ماشا اللہ ماشا اللہ ጀዛከላህ ኸይር
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 2 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁማሻአላህ
@fafehayutube7113
@fafehayutube7113 3 года назад
Jazakallah kharani
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Waiaki
@Rahmethussen-ii6ob
@Rahmethussen-ii6ob 12 дней назад
ያርቤእሲዱአአዱሮጉልኝለአላህብላችሁ
@zmzmemuhe5512
@zmzmemuhe5512 2 года назад
ماشاءالله
@seblemomo9486
@seblemomo9486 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-mg4ij4xl3w
@user-mg4ij4xl3w 3 года назад
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 3 года назад
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله
@jdgsyejjdiduee1053
@jdgsyejjdiduee1053 3 года назад
ጀዛከላህ
@user-bw2wd1vt9m
@user-bw2wd1vt9m 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቶ ትሁ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 2 года назад
ጀዛከላሁ ኸይርን አላህ ያግራልን
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e 15 дней назад
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ😢
@jdgsyejjdiduee1053
@jdgsyejjdiduee1053 3 года назад
Waleykum aselam.were hemetulahe weberekato mashallahe mashallah mashallahe berta lengni
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Inshallah
@ahmedAli-mw5dm
@ahmedAli-mw5dm 8 месяцев назад
አላህ ገር ያርግልን
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 года назад
መሸአላህ👍👍👍👍👍
@zulfabashir1297
@zulfabashir1297 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ዎለኩምአሰለም,ዎረማቱለህ,ዎበረከቱ❤❤❤❤❤
@erdg1136
@erdg1136 2 года назад
ልክነህ ወድማችን ጀዛካላከይር
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 7 месяцев назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-eh4so7ud4d
@user-eh4so7ud4d 9 месяцев назад
Allha yagralne ya rebe jezakealha
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 года назад
صلى الله عليه وسلم
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዘና አላህ ያግራልን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@rabiaa1169
@rabiaa1169 3 года назад
ወአሌኩም ሠላም ወረመቱለሂ ወበረከቱ
@mulumohammed1585
@mulumohammed1585 3 года назад
ማአሻአላህ እሥኪ አላህ ያግራልን ኢህላሡንም ይሥጠን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 8 месяцев назад
Amniiiiie
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይርን አላህ ያግራልን ያርብብብብብ
@MdEt-il6ku
@MdEt-il6ku 5 месяцев назад
ማሻአላህ ኡስታዝ
@user-oq6cj9ph6q
@user-oq6cj9ph6q 8 месяцев назад
አላህላህይወፍቀንያረብ
@asiatube136
@asiatube136 Год назад
ማሻአላህ ዱአአርጉልኚ ቁርአን እንደገራልኚ በአላህ ለኔም ዱአ ያጀመአ
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 2 года назад
ማሻአለህ
@zamzam1923
@zamzam1923 3 года назад
መሸአላህ
@ffds1895
@ffds1895 3 года назад
ጀዛካላህ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
ወእያክ
@madinahassan5402
@madinahassan5402 2 года назад
ማሻአላህጀዛከላህ👍👍☝
@user-ix7gq2lb7g
@user-ix7gq2lb7g 8 месяцев назад
ያርብ ይወፈቀን
@semirahussen574
@semirahussen574 10 месяцев назад
ወአሊኩምሠላም ያረብ አላህ ያግራልን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@aabc6865
@aabc6865 3 года назад
ዋሊኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ካላህ ሕይር
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Shukren
@user-rw5uv1mq4z
@user-rw5uv1mq4z 8 месяцев назад
አላህ ያግራልን
@neimaaragaw9885
@neimaaragaw9885 3 года назад
Meshaallah
@aminafentaw4692
@aminafentaw4692 3 года назад
አሚንንንንን የአረብ
@user-rp9cx2bm4y
@user-rp9cx2bm4y 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ አላህ ኢኽላስ ይወፍቀን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 8 месяцев назад
Amniiiiie
@umeman6538
@umeman6538 3 года назад
Masha allah
@user-qr1vv9mu1k
@user-qr1vv9mu1k 3 года назад
ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጨምርልህ ሁላችንም ለአላህ ብለን የምንሰራ ያርገን ወጀላችን መች ያልቃል አለህ ይጠብቀን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@user-yt7vy9cm2g
@user-yt7vy9cm2g 8 месяцев назад
ማሸአላአላህይጨምርልህ ለኔምአላህያግራልኝ
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 года назад
وقل رب زدنى علم
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
اللهم زدنا علما
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 3 года назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
بارك الله فيك
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 3 года назад
الله يفيكي
@user-wr9gi4gu8h
@user-wr9gi4gu8h 8 месяцев назад
አላህይወፍቀን ያረብ ያረብ
@fatumamahemede2129
@fatumamahemede2129 3 года назад
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዘማኩም ዋለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁጀዘማኩምወራህመሩራህመቱላሂ ወረካቱሁ ጀዘከላህ ህይረን ጀዘከላህ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Shukren
@user-fc9id8ug9s
@user-fc9id8ug9s 9 месяцев назад
ያረብ አላህይወፍቀን
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 года назад
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ما شاء الله تبارك الله بارك الله فيكم
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
الله يبارك فيك
@Mtube7629
@Mtube7629 3 года назад
wa wr wb ጀዛህ አላህ ኸይረን
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Barekelhu fik
@user-uv9jg2kl3p
@user-uv9jg2kl3p 3 года назад
ማሻአሏህ
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 3 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
መርሀባ
@user-wb3nz3iv3d
@user-wb3nz3iv3d 3 года назад
Mesheallah
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 3 года назад
ማሻ አሏህ
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 3 года назад
ማሻአላህ🌹🌹🌹
@nuratube7991
@nuratube7991 2 года назад
ማሻአሏህ አላህ ይወፍቀን ለቤቱ አድስ ነኝ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 2 года назад
Ammin,
@user-ws5rn6qq6f
@user-ws5rn6qq6f 3 года назад
ማሻአላሕ
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 3 года назад
ማሸ አላህ
@zamzamzamzam5017
@zamzamzamzam5017 3 года назад
ማሸአላህ
@hayathayatkutaber1345
@hayathayatkutaber1345 3 года назад
Shukren yajemaha qureann endiyageraln. Duaadirguln yareb. Lemuslam umet bemola beyalehu. Abayib
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Allah yageralesh
@user-ux7ot6jh2u
@user-ux7ot6jh2u 3 года назад
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላኸይረ ኡሥታዝ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Barekelhu fik
@hananhanan7766
@hananhanan7766 3 года назад
S.A.W
@user-dy7dn1tt9m
@user-dy7dn1tt9m 2 года назад
وعليكم سلام وراحمتوالله وبركاته ماشاعالله
@user-lt3ep3gm7r
@user-lt3ep3gm7r 3 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን በርታ አላህ ይገዝህ አላህ ይጠበቅህ ጀዛከሏህ ኸይር
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Shukren
@user-ct2vc2zs4g
@user-ct2vc2zs4g Год назад
ማሻአላህ
@user-uz3vf4ps3c
@user-uz3vf4ps3c 9 месяцев назад
አላህ ይወፍቀን
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 2 года назад
SAW
@user-dl7re6yy5k
@user-dl7re6yy5k 2 года назад
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ
@meriemaendris1980
@meriemaendris1980 2 года назад
አሚን
@user-zy9mc8ud8o
@user-zy9mc8ud8o 3 года назад
ማሻ አለህ ይወፈቀን ያረብ
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Ammin
@welloyewayearehmanbariyatu7587
@welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад
اللهم رب إنى السعلوك من فدليك يارب يارب 🤲🤲🤲😭😭😭😭
@welloyewayearehmanbariyatu7587
@welloyewayearehmanbariyatu7587 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 8 месяцев назад
አላህ ልባችንን ይመልሰዉ
@rabiaa1169
@rabiaa1169 3 года назад
💖❤💖❤💖
@user-dd3kp9or5y
@user-dd3kp9or5y 2 года назад
ጀዛኩምላህ ኸይር ከቻልክ አቅራኝ ቁረአን 📖📖📚👈🙄
@user-yi8tr7ug4r
@user-yi8tr7ug4r 2 года назад
ሣህ
@user-ui2vx7ug9y
@user-ui2vx7ug9y 3 года назад
ለቻናልህ አድስነኝ ማሻአሏህ
@alisafar6476
@alisafar6476 3 года назад
ማሻ አላህ በርታ ወንድም
@fastaqimtube9512
@fastaqimtube9512 3 года назад
Inshallah
@tensams7653
@tensams7653 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
Просмотров 476 тыс.
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 246 тыс.
На чем играют ПРО | Standoff 2
07:25
Просмотров 221 тыс.
ቁርአን እንዴት ነው የሚታፈዘው
14:56
Телеграмм-Колян Карелия
00:14
Просмотров 246 тыс.