Тёмный

ቅልቅል የሙቅ ቅባት ትሪትመንት በሚገርም ሁኔታ ለፀጉራችን ፈጣን እድገትና ብዛት // Hot oil treatment for massive hair growth 

Meski Tube
Подписаться 549 тыс.
Просмотров 310 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

14 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@simonmuday
@simonmuday 3 года назад
ሰላም መስኪ እጅግ በጣም ሳላመሰግንሽ አላልፍም ያንችን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኃላ በፀጉሬ ላይ ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁት thank you.
@taneashamiller8850
@taneashamiller8850 3 года назад
Thank you for sharing this information with me I have never tried a hot oil treatment but I will for the first time this week end ❤ much love Cleveland Ohio 😄
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 3 года назад
በእውነት መልካም ሴት ሀቀኛ ነሽ የሙዙ ውህድ ለሚሰበሰብ ፀጉር በጣም ይረዳል ጤና ሰላም ይስጥሽ ሚጣየ ትደግልሽ😘
@emrakabenina6865
@emrakabenina6865 2 года назад
Thanks you dear, i just found out about you today accidentally, and love your video, you have really gave me courage and inspire me to take care my hair, thanks
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 года назад
ኧር መሲ ልክ ነሽ እኔ አንችን እየተከታተልኩ የሙዙን እጠቀማለሁ አሁን ብታይ ላዛ ሁኖ ወዙ መርዘምም ይዟል አይርግፍም ፎርፎርም እየጠፍልኝ ነው ምርጥ ትምህርት ነው በቃ ደስ ይላል እራሱ ፅጉሬን ሳየው በፉት ትችው ነበር መቀቢሽን ባገኝ ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን
@user-qm4bc1pb9i
@user-qm4bc1pb9i 3 года назад
እናመስግናለን የኔ ቆንጀ ለላ ግዜ ጥያቅ የኔ ፅጉሪ ትንሽ ነው መብዛት ነው የምፈላገው እና ንገሪን ❤❤
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
ሰላም መስኪዬ ልክ ነሽ እኔም ትንሽ ሞቅ አድርጌ ነው ምቀባው በጣም አሪፋ ነው
@rebecca6189
@rebecca6189 3 года назад
መስኪዬ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ እንዴት እንደተመለሰ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ነኢላዬ ትደግልሽ
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 3 года назад
ምን ተጠቅመሽ ነው
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 3 года назад
ምንተጠቅመሽነው
@sofeyatube8229
@sofeyatube8229 3 года назад
እህት ምን ተጠቅመሽ ነው
@zalkamedenkya913
@zalkamedenkya913 3 года назад
@@aiahwekei7138 'ה' ' בה ד. - כהגד ד ג. דד'דדדה
@helenmulugeta8631
@helenmulugeta8631 3 года назад
@@sofeyatube8229 hi
@selamgh3379
@selamgh3379 3 года назад
thanks sis for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@arkshjatna3863
@arkshjatna3863 3 года назад
መስክዬ እናመሰግናለሁ በእውነት ፀጉሬ ብጥስጥስ እያለ አስቸግሮኝ ነበር ሻቦ ኮድሽነር እርግፍ አርጌ ስተውና ማሲያጂ ሳረግ የምትያቸውን ቅባቶች ስቀባ በጣም በሁለት ሳምት ውስጥ ለውጥ አጊቻለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@richzelalem8194
@richzelalem8194 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መቀቢያ ነው ገዝቼዋለሁ ይመቻለሰ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 года назад
እናመሰግናለን መሲ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ናይላ እግዚአብሔር ያሳድገልሽ
@rosawgorgis8090
@rosawgorgis8090 Год назад
ፀጉራችንበየቀኑመታጠብይጎዳልስንቴስመታጠብአለብን
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ልክ ነሽ መስኪየ የሞቀ ዘይት ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰🙏ሼር
@belayneshnahusenay6183
@belayneshnahusenay6183 3 года назад
መስኪ የምትናገሪው ና የምታደርጊው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ የኛ የሚባል ስለሆነ ብዙ ዩቲበሮች ወዳንቺ እየመጡ ነው እናመሰግናለን ።
@seadamiftah3725
@seadamiftah3725 3 года назад
መስኪ ፀባየ ሠናይ መለካም ሤት ነሽ ፀጉሬን ታድገሸልኛል ተባረኪ ናይላየን የሣድግልሽ
@haregweynimeasho1062
@haregweynimeasho1062 3 года назад
Weyyyy meskiya Wedi anci simita eko aysilciximi xegua demo testkakila egzabher yibarkesh❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubayhumulatu6871
@wubayhumulatu6871 3 года назад
መስክዬ የኔ አመለ ሸጋ አመሰግንሻለው እኔ አንቺ ያልሽውን ሞክሬ በጣም አሪፍ ነው የኔ ጸጉር የሚረግፍ ቢባል የሚገልጽ አይደለም ሁለቴ ነው የሞከርኩት አሁን ሳበጥር ምንም የሚበጠስ ነገር የለውም እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 3 года назад
የኔ ውድ ፀጉሬ በጣም ለውጥ እያመጣ ነው አመሰግናለው🥰
@MadinaMadina-un1ge
@MadinaMadina-un1ge 3 года назад
መስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ እኔ አሙቂ ስቀባው ፀጉሪ ይያዛል በጣም
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
መስቲዬ እናመሰግናለን የኔ ደርባባ ባንች ትምህርት ለውጥ አይቻለሁ አመሰግናለሁ 😍😍😍
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
በመጀመሪያ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አህቴ በመልካም ምክርሽ ተጠቅሚ ፀጉሪ ለውጥ አይቻበታለሁ ቅባት ምንም አይጠጣም ነበር አሁን መፍትሄውን ስለነገርሽኝ እሞክረዋለሁ ፀጉሪ ማለት ነው ልክ አንቺ እነደምትይው ምንም ውበት የለውም አስቀያሚ ነው ግን ለውጥ ሳይበት ተገርሚያለሁ
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 года назад
መስከየ በጣም ነዉ ማመሰግንሽ የኔ ፀጉር በጣም ለዉጥ እያሳየኝ ነዉ እጅሽ ይባረክ ማማየን በሰላም ያሳድግልሽ
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 года назад
ምን ተጠቅመሽ ነው ለውጥ ያሳየሽ እህት ንገሪኝ
@ggalacus2068
@ggalacus2068 3 года назад
ምን ተጠቅመሽ ነው ሹክ በይኝ
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 года назад
@@ggalacus2068 የምጠቀመዉ በየሳምንቱ የሙዝና ነአቦካዶ ነዉ እሩዝ ዉሀ በየ ቀኑ እጠቀማለሁ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 года назад
@@bekibogale7250 በስን ወሩ ለዉጥ አየሽበት
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 3 года назад
@@bekibogale7250 እሩዝ ውሃ እንደት ነው አጥፕቃቀሙ ማለቴ በየቀኑ እየታጠብሽ ነው
@tenagnehaile2039
@tenagnehaile2039 3 года назад
Thank you mesky My hair is very different
@bizuyetube371
@bizuyetube371 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ካንች የኔ ጸጉርም ልክ እንዳንች አይነት ጸበይ ነው ያለው በየ3 ወይም4 ቀን ቅባት ካልተቀባሁት ይደርቃል ይበጣጠሳል የአንድ ቀን ስህተት በጣም ነው ዋጋ የሚያስከፍለኝ አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ
@shamashemsu4801
@shamashemsu4801 3 года назад
መሲ ትምህርቶችሽ በጣም እወዳቸዋለሁ ግን እኔ ፀጉሬ ሥስ ነው ብዛት የለውም በዛ ላይ ሳበጥረው ከስር ይነቃቀላል ብዛት እና ጠንካራ እንዲሆን ምን እንዳደርግበት ትመክሪኛለሽ
@selmyeselamiye800
@selmyeselamiye800 3 года назад
እሺ እናመሰግናለን የኛ መልካም ❤🥰
@HAREGU1
@HAREGU1 3 года назад
Thank you sweety 🙏❤️🌿 God bless you more🙏❤️🌿
@bdccdhdcdhdc5866
@bdccdhdcdhdc5866 3 года назад
Wowwwwww nice my sister I love God bless you with your family mesi me from Eritrea
@user-uz6nq8lr1r
@user-uz6nq8lr1r 3 года назад
መስኪዬ ብዙም አልገባም ስራ በጣም ይበዛብኛል።የምትፖስችውን በሚመቸኝ ሰኣት ነው።የምመለከተው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
መስኪዬ የሙዙን ውህድ እየተጠቀምኩኝ ነው ሲቀጥል ዘይትም እየቀላቀልኩ እያሞቅሁ ነው የምጠቀመው ለውጥ እደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ይሸበሸብ ነበር አሁን ግን ያንቺን ስታሳይ አይቼ እየተጠቀምኩኝ ነው እደሚለወጥልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@sekinatube1816
@sekinatube1816 3 года назад
ስወድሽ መስኪዬ
@neimaseid6303
@neimaseid6303 3 года назад
መሥኪ አንችን ከተካታተልኩኝ ጀምሮ ፀጉር ተቀይሮልኛል በጣም አመሠግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ
@ymmy988
@ymmy988 3 года назад
Meski I need to ask this question..ok when we apply the oil do we have wash in 1hour or how do we have to use explain it very well please 🙏 or we have to apply after washed????
@zedrituasefa2897
@zedrituasefa2897 3 года назад
መስክየ ግልፅ ለዛውም እየተጠቀምሽ ስለምታሳይን አምንሻለሁ አስተማሪው ስለበዛ ነው
@guvvruvv2506
@guvvruvv2506 3 года назад
እኔጠግሬዪበጠ
@user-kq9jj8fu5v
@user-kq9jj8fu5v 3 года назад
ሣላአመሠግንሽ አላልፍም በአንች ትሬት መንት አሣድገሽልኛል
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 года назад
Hi meskiye how are you?thank you for your good doing for hair tertiment! But i need ask you i teke Biotin 5,000mcg is that good pls tell me knojo ?
@mkotube3577
@mkotube3577 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
ሰላም እንኳን ለእናታችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@sedarsedar521
@sedarsedar521 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@astermenber6929
@astermenber6929 3 года назад
ሰላም
@astermenber6929
@astermenber6929 3 года назад
ሠላም
@hayet8986
@hayet8986 3 года назад
አሚን
@nasiahmed5105
@nasiahmed5105 3 года назад
የ cantu አጠቃቀም ነገርን እባክሸ ጽጉሬ ሸቦ ነዉ
@apaaa2612
@apaaa2612 3 года назад
ውድ እህታችን መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ ለፀጉሬ ለውጥ አለው 🌹
@user-ql6dg8gm7z
@user-ql6dg8gm7z 2 года назад
Wel com tokis alhonuwal
@addisalemu9539
@addisalemu9539 3 года назад
መስኪዬ የኔ መልካም ሴት እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም አደረሰሽ መስኪዬ ሳትመልሽልኝ እዳትቀሪ አደራ ፀጉሬ መንከባከብ ከጀመርኩ 6ወር ሆነኝ ግን ከዛ በፊት ምንም አይመስለኝም አያድግም አያጥርም አንድዐይነት ነበር እኔም ዝም ብዬ ካውያ ባሻኝ ግዜ እሰራ ነበር በጣም እጓዳው ነበር መንከባከብ ከጀመርኩ በጣም ንቅልቅል እለ ሰው ሁሉ የሚለው ቃል ስለሆን እንዴት እንደምነግርሽ አላቅም በዛው ልክ ከስር ችፍችፍ ብሎ እያደገ ነው ረጅሙ ሲነቀል ከስር ደግሞ ሲያድግ ጫፉ ጭራ ከስሩ ጫካ ሆነ በጣም ግራ ገባኝ ለጊዜው የመሰለኝ ከስር እየበቀለ ያለው ጤነኝ እና ጠንካራ ስለሆነ ከጫፍ ያለው መሸከም አቅቶት እየተነቀለ ነው ብዬ አስብ ነበር ግን መነቀሉ ማጠሩ ቀጥሎዋል ድሮም ፀጉሬ ፀባይ አይፈልግም አንቺ መፍትሄዉ ንገሪኝ ካልሆነ ፀጉሬ ልቆረጠው እያሰብኩ ነው ከስር ካለው እኩል ለማድረግ ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍ
@liliabera4202
@liliabera4202 2 года назад
Meski can i use olive oil, coconut oil and castor oil mix together and live it.
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 года назад
መስኪዬ የኔቆንጆ የሴቶች ልዩ ፀጉርሽ ፀባይሽ ሁለነገርሽ %%%%%100000ነሽ እኮ የኔልዩ
@ayshaibrahimnur8129
@ayshaibrahimnur8129 3 года назад
Hi
@kalkidanameha2928
@kalkidanameha2928 3 года назад
መስኪዬ የያንቺ አይነት ቅባት መቀቢያ የለኝም ግን ፀጉሬን ታጥቤ ቅባት ልቀባስል አሙቀን ብንቀባ ተመራጭ ነው ብለሻል ስለዚህ ቅባቴን ቀላቅዬ የምቀባበት የለኝም ቢያንስ እንኩዋን ኮዳ ላይ ወይም የቅባቴ እቃ ሲያለቅ እሱ ላይ ባረገው ልክ እንደ አንቺ የሞቀ ውሀ ውስጥ ስከተው በደንብ ይቀላቀልልኛል?????
@tsehayfekadu4475
@tsehayfekadu4475 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግነው !!!!!!!!
@mekdessisay7334
@mekdessisay7334 3 года назад
Meskya anchin eyayehu tseura betam lewt alew thank you so much , yena teyake kebat sekeba kodaye bekn beken bekeba des yelewal tsegura demo ande ketekebahut samentun mulu kuch endale new men temkrgnalesh meskya
@put2234
@put2234 3 года назад
ወይን እህቴ ምን አይናት እግዚአብሆር የባርክሽ ስው ነሽ በእውንት ተባርኩ ሁላችንም እዳቹ ብንሆን 💚💕💖💖💖💖💖😍😍😍💘💒👏🙏💙💙💙💙
@asyawoiio8652
@asyawoiio8652 3 года назад
መሥኪየ ቴኪዉ የኔ ፀጉር ቅባት አይመጥም የተቀባሁት ፀጉሬ ሣይሆን ሻርቤነዉ የሚመጠዉ አሥኪ እሞክረዋለሁ
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 3 года назад
Inem lik indanchinegn😥😥😥
@user-rl6tt6yv1t
@user-rl6tt6yv1t 3 года назад
መስኪዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እስኪ እንሞክራለን ናይላዬ ማር እድግ በይ
@user-wy5kx4gt2g
@user-wy5kx4gt2g 3 года назад
መሰኪዬ. የኔልዩ የምትለቂያቸውሁሉ ሀሪፍናቸው በርች
@user-rp9cx2bm4y
@user-rp9cx2bm4y 3 года назад
ስወድሽ ሁሌም ሳልሰማሽ አላልፍም አላህ ይጠብቅሽ
@shemsedinkemal3166
@shemsedinkemal3166 2 года назад
የኔ ውድ አቀኛነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ ግን ታጥቤው ፀጉሬ አጥሮ አልበጠር እያለኝ ነው ለዚስ ምን ትያለሽ
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 3 года назад
የካስተር ኦይሉን ሊንክ አስቀምጭልን መስኪ ብዙ አማራጭ ስላለ ግራ ያጋባል ተባረኪ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 года назад
ደሚርኝ
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 3 года назад
ሠላምሸ ይብዛ የኔ ውድ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
መስኪ የኔ መልካም እኔም ፀጉሪ በፊት እረጅም ነበር እና ምን እንደሆነ ሳላቅ ጨጉሪ ብልሽት ብሎብኝ እና መነቃቀል ጨመረ ምክንያቱን አለዋቅሁም አሁን ግን አንችን እየተከታተሉኩ መለወጥ ጀመረ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@asmarech591
@asmarech591 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ደሰ ትያለሸ ተባረኪ
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 3 года назад
የኔ ቅመም ስዎድሽ በምክያት ነው አንችን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ለውጥ አለው በተለይ አለባበስሽ ስዎደው ስነ ስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ ❤💘💘💋
@serkalemtsegaye7681
@serkalemtsegaye7681 3 года назад
ካስትል ኦይል ዘወትር አይቀባም።ምክንያት ፀጉር ይበጣጥሳል።
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 3 года назад
@@serkalemtsegaye7681 አዎ ወዴ ይበጣጥሳል የሚስማማሽን ተጠቀሚ ኮኮናት በጣም ነው የሚመቼኝ እኔ
@genetgetachew8526
@genetgetachew8526 2 года назад
,.
@genetgetachew8526
@genetgetachew8526 2 года назад
,.
@yemiten
@yemiten 3 года назад
መስክዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 💯 ናይላዬ 😍😍😍😍😍
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 года назад
Selam meskiye konjo merci enatutu es adorables
@zemzemabduraman7814
@zemzemabduraman7814 3 года назад
meskiye yene konjo tnx demo tsigurishi kelem liyamrishi yechila ayamribignim atibeye menim neger yamrebishal yene tsebaye senayi gen ye tsegurishi keler alle kemibalu kelemochi belachi newu lene♥♥♥♥
@sedihussain9253
@sedihussain9253 3 года назад
👍👍👍👍ልጅሽን አላህ ያሽራት😍
@switdswits6156
@switdswits6156 3 года назад
የኔማር ስሜማየኔፀጉርያምራን ግንየሰባበራንምልጠቀም
@switdswits6156
@switdswits6156 3 года назад
ሳበጥረዉ በጣምይረግፈንምንለርገዉ
@yeytobayney9886
@yeytobayney9886 3 года назад
ሰላም❤❤
@ruthmerhawi9192
@ruthmerhawi9192 3 года назад
From where can I buy the castor oil meski can you please give me the link please thanks.
@-Tarik814
@-Tarik814 3 года назад
ሰራወችሽን ሁሉ እወድልሻለሁ ተባረኪልኝ ትክክለኛ ውሸት የሌለበት ነገር ነው የምታቀርቢው ለፊት የሰራሽው እሩዝ ፊትን ፍክት አድርጎልኛል በርችልን
@tgdm8090
@tgdm8090 3 года назад
መስኪ ኮኮስ የጣሳዉ 100% organic ይላል ሲቀላቀል ሞቅ አደርገዋለሁ ከተረፈ መልሶ አይረጋም ወይ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 года назад
አይረጋም እህቴ እኔ እጠቀመዋለሁ
@tube-nt3bj
@tube-nt3bj 3 года назад
ሌሎች ዘይቶችን አብረሽ ከጨመርሽበት አይረጋም እሱን ብቻ ከሆነ ግን ይረጋል
@seblewongel9900
@seblewongel9900 3 года назад
በጣም ሥለሚያልበኝ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሣል ይሠባበራል ምን ላድርገው
@hayet8986
@hayet8986 3 года назад
እነመሰግነለን ጥሩ ሰዉ ነሽ
@adeyameko1550
@adeyameko1550 3 года назад
አመሰግናለሁ እሞክራለሁ!!
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 3 года назад
መስክዮ በሳቅ ገደልሽኝ 1 እደኔ ትልቅ እቃ እደኔ ማጋጋት የለባችሁም አልሽ 2ማሳጂ ስታደርጉ መቆፈር የየለባችሁም ኧር ወዮው በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zenahalain5009
@zenahalain5009 3 года назад
ክክክክክ
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 3 года назад
ክክክክክ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 3 года назад
@@user-vx7vc8fq9y 😜😜😜😜🤣
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 3 года назад
@@zenahalain5009 በሂወቴ እደዛሬ ስቄ አላቅም🤣🤣🤣
@user-ei3yo7pw6f
@user-ei3yo7pw6f 3 года назад
😀😀😀😀😀😀
@yr2486
@yr2486 3 года назад
ኣንቺ ፀጉሬ ኣደገ እኳ ብጤናው ነው ባልፍው ቪዲዮ የስራሹው ብሩዝ ምናምን እኔ እንደሱ ኣላደረግኩም ብቻ ቅባት እያረጉ እየብጠረኩ እስራለው ማታ ማታ ሁሌ በሚገርም ኣደገ 😳😳😳
@helitabirabiro9024
@helitabirabiro9024 3 года назад
mn tetekmesh
@yr2486
@yr2486 3 года назад
@@helitabirabiro9024 ማታ ማታ ትንሽ ቅባት እያረኩ እየበጠረኩ እስራለው ጥዋት እፈታዋለው
@helitabirabiro9024
@helitabirabiro9024 3 года назад
Mangnawum ayint kebat mehon yichilale
@yr2486
@yr2486 3 года назад
@@helitabirabiro9024 ኣወ እህቴ ማነኛው ቅባት
@helitabirabiro9024
@helitabirabiro9024 3 года назад
@@yr2486 🙏
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ
@freweynigebreegzihabehere4289
@freweynigebreegzihabehere4289 3 года назад
Hi meski enamesegnalen and tiyake alegn castor oil beyekenu mekebat yichalal? Ena demo kaltatebnew minm ayhonm
@Aa-wp9qv
@Aa-wp9qv 3 года назад
ፀጉሬ እየተከሰከሰ ነው መስኪየ በጣም ይረግፋል ምን ላድርግበት እባከሽ መልሽልኝ ? በተረፈ በርቺ
@jshjsb4588
@jshjsb4588 3 года назад
የኔ ምዝዝዝ ነበር እሚለው በጣም ነበር እምደነግጠው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሻምፖ አቆምኩ የሩዝ ውሀ ተጠቀምኩ አሁን አይወጣም አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ የሩዝ ውሀ ተጠቀሚ ሂናም ተጠቀሚ
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 3 года назад
@@jshjsb4588 የሩዝ ዉሃ በየስት ቀኑ ነው ምትጠቀሚው
@yadotden6703
@yadotden6703 3 года назад
በአላህ የምታውቁ ልጆች ንገሩ ብብቴ ስር አበጠ በየቀኑ እየጨመረ ነው ሚሄደው በጣም ያመኛል ሰውነቴን ይበላኛል ሙቀት ይሰማኛል ሆዴን አሞኝ ሀኪም ቤት ከሄድኩ ወር አልሞላም
@user-kq9jj8fu5v
@user-kq9jj8fu5v 3 года назад
ደግመሽ ሂጅ አላህ ያሽራሽ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
አላህ አፊያ ያድርግሽ ውዷ እህቴ ሀኪም ቤት መታየት ነው ያለብሽ ውድም ቢሆን አብሽሪ ማማ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 года назад
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህት ለብ ባለውሀ ትንሽጨው አድርጊና ታጠቢው ግን ቅባት ነገር አትቀቢ በተረፈ ሀኪም ሂጅ ማማየካልተሻለሽ
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 года назад
ቡጉንጅ እንዳይሆን ቢሆንም በጣም ያማልእንጅ ለቁረጥአይሰጥም
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 3 года назад
አላህ አፊያ ያድርግሽ ማማየ
@helinasetotaw2270
@helinasetotaw2270 3 года назад
Mesky le low porosity moisturising clarifying shampoo yetun mrtekme endalbn seriln
@kiafathima4210
@kiafathima4210 3 года назад
ዋዉዉ እና አመስግለና ተባረክልኝ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 года назад
እናመሰግናለን መስኪ
@mekdedessalegn2144
@mekdedessalegn2144 3 года назад
መስክየ የኔ ቆጆ በጣም ነው ምወድሽ
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 года назад
Thank u meski
@etegenet8544
@etegenet8544 3 года назад
መስኪየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ መልካም
@oabdnoabd3260
@oabdnoabd3260 3 года назад
Mashaal'allaaah barchi Temirtish baxam xurunoo wodishalow
@sifaandadhi251
@sifaandadhi251 2 года назад
Thank you maskiye gen castor oll yet agayehu Arab hagari Dubahi ale??
@user-st7ps3vi2k
@user-st7ps3vi2k 3 года назад
መሥኪ በጣም ነው ማመሠግነው
@elenitube3599
@elenitube3599 3 года назад
ዋውው መሰኪዬ በጣም እናመሰግናልን
@dfdf851
@dfdf851 3 года назад
Thank you may siss
@tgtube5971
@tgtube5971 3 года назад
መስኪ አመሰግናለሁ ለውጥ አለሁ ፀጉር😘😘
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 года назад
መቅዲዬ ይምወድሽ የኔ ልዩ በርችልኝ
@meskijalala2457
@meskijalala2457 3 года назад
Meski konjo weeedddd❤❤❤❤❤ Tikikil neshi enmi coconati oli aymechanyim
@GgGg-kh2jy
@GgGg-kh2jy 3 года назад
መስኬዬ በጣም ደስ ይላል
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 Год назад
የኔ ምርጥ በጣም አመሰክንሻለሁ ልጆችን ያሳድግልሽ
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 года назад
ተባረኪ መሲዪ ያልሽንን እየተጠቀምኩኝ ነው ለውጥ አለው ፀጉሬ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
ለካ ስለማላሞቀው ነው ፀጉሬ ዘይቱን እማይጠጣልኝ ካስተር እና ኮኮናት አለኝ ግን አቮካዶን አላገኘሁም መስክዬ ፀጉርሽ በጣም ነው ሚያምረው እናመሰግናለን @ሼር 🥰
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 года назад
ደሚርኝ
@rabitube6009
@rabitube6009 3 года назад
ስወድሽ እኮ አንድ ጠብ ሳይለኝ ነው የሰማሁሽ በርቺልን መስኪ በሌላ ስልክ ሁሌ እከታተልሻለሁ በሁለት ስልክ ነው ምከታተልሽ
@user-gj7pm9tw9f
@user-gj7pm9tw9f 3 года назад
መስኪዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ኢትዮፒያዊ ለዛ ያለሽ ለኢላዬንም በጣም ነዉ ምወዳት ❤️❤️❤️❤️ኮኮናት ኦይል ግን እንደምትይዉ አይነት ላገኝ አልቻልኩም ለፀጉር ለሰዉነትት የሚሆን አላገኝዉም እና ደግሞ መሰኪይ ምን አይየት ቫይታሚን መዉሰድ እንዳለብን ብተሰሪልን ጊዜሽን አይተሽ
@mamahira9374
@mamahira9374 3 года назад
meskiye btay edme lanchi tsegure endet endebeza kumetun demo eski thank u wede
@abu.muhammed741
@abu.muhammed741 3 года назад
Mn adrgesh new yebezalish? please reply my sis tsegure yesasa new betam
@mamahira9374
@mamahira9374 3 года назад
@@abu.muhammed741 avocado benkulal beyesamntu bemehal demo yeruz weha eyareku lewt aychalew
@sheweketendalke460
@sheweketendalke460 3 года назад
Please my hair doesn't get thick why tell me?Thanks 😊 🙏
@newphibe7972
@newphibe7972 3 года назад
meski fikr betam new minamesegnalen wuddddd
@sadasada7310
@sadasada7310 3 года назад
እውነቴነው የምልሽ መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ምክርሽ ውስጤነው የሰውልጅ እንክብካቤ ይፈልጋል ፀግሬ በጣም ተቀይሮል ።አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያዋደን
@terezatereza7701
@terezatereza7701 3 года назад
የኔ ውድ ማረ
@terezatereza7701
@terezatereza7701 3 года назад
የኔ ማር እወድሻለሑ
@fenetbedilu1474
@fenetbedilu1474 3 года назад
Le low porosity caster oil ena coconut ayihonim yetebalew endet enarg?
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 3 года назад
መስኪ የኔ ፀጉር በጣም ተለውጡአል አመሰግንሃለሁ!!!
@user-no2qu9dm8b
@user-no2qu9dm8b 3 года назад
ምን ተጠቅመሽ ነው ማሬ እስኪ ንገሪኝ ልጠቀመው
@wvenerh6238
@wvenerh6238 3 года назад
Thank you 🤩🤩🤗🤗
@user-cs3zb5ds4r
@user-cs3zb5ds4r 3 года назад
የኔ ውድ መስኪዬ እንዳልሽኝ እያረኩ ፀጉሬ ለውጥ አሳይቷል ተባረኪ
@mamitugobena7717
@mamitugobena7717 2 года назад
Thank you so much
@bethlhemtegegn9835
@bethlhemtegegn9835 3 года назад
Emegngn ychilj endzh yalechsh betam mkegna nach, mkegnnet bedemwa wst bcha sayhon batntwa wst naw yalew, lbona ystat.
Далее
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 35 млн
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 23 тыс.
LIYA SHOW ሰላም Circle
Просмотров 1 тыс.
越野卡丁车WhatsApp  +86 19133971897
0:17
Просмотров 6 млн
Клавиатура для девушек
0:14
Просмотров 4,8 млн