Тёмный

⭐️ቆንጆ ቅባት ፍለጋ በፍፁም አትዞሩም በጣም ምርጥ ቅባት እንደኔ ስሩ ምስጢር የሆነ ቅባትነው/ Best homemade hair grows secret oil 

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 655 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 849   
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን💖 ለየብቻ ለሚሸጥ ወር ለማይቆይ ቅባት ብራቹን አትጨርሱ እነሱም አሰራሩን እንደዚ በግልፅ አያሳዩም እንጂ እንደዚ ነው የሚሰሩት እየሰራቹ ተጠቀሙ ለልጆችም ለአዋቂም ይሆናል መልካም ቀን ይሁንላችሁ💖
@abaydemis866
@abaydemis866 2 года назад
ዛሬስ መልሽልኝ ካሮቲን ምንድነው የሆነ ሻምፖና ኮንድሽነር ተስማምቶኝ ሰዎቼን ግዙልኝ ብላቸው ካሮቲን አለው አሉኝ
@zehara5680
@zehara5680 2 года назад
መስኪ እስኪ ስለሄር ግሮ ንገሪኝ ከፍለፊት ወደኃላ እየሸሸ አስቸገረኝ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
@@abaydemis866 ኬሮቲን እኮ ጥሩ ነው ታድያ ፀጉራችን እንዳያያዝ እንዳይሰባበርና ጠንካራ እንዲሆን ደረቅ እንዳይሆን የሚረዳ ነው እማ ሻምፖው ከተስማማሽ ተጠቀሚው ኬሮቲን መኖሩ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 года назад
Mesikye bemaram sebscrab aregign ena desss yebelegn yenea ehet abertachegn
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 года назад
@@abaydemis866 benatisshi sebscrab aregign ehet abertachegn
@mezemur2892
@mezemur2892 2 года назад
ለአንቺ የጠቀመሽን ለሰው ሳትደብቂ ማካፈልሽ በእውነት ቅን ሰው ቅን ልብ ያለሽ ነሽ አለማችን ላይ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ያብዛልን አመሰግናለሁ ።
@momyasuf7349
@momyasuf7349 Год назад
Yene wud mesekiye asaskekegne men yihone chegeru mekerigne yene enat
@Tisge-h9e
@Tisge-h9e 11 месяцев назад
​@@momyasuf7349ዠቨ
@banch2948
@banch2948 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@estertektel5987
@estertektel5987 2 года назад
መልካም ሴት መስክዬ አችን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩ አሜን
@herangetachew-dh5ip
@herangetachew-dh5ip 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፓናዶልቲዩብ
@ፓናዶልቲዩብ 2 года назад
❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን እሙ ናይላ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት አሚን ቅን የሆነ በቅንነት አበረታቱኝ አመሰግናለሁ ከመዳም ቤት 😅
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
መስኪዬ ሰላም ፍቅር አድነት ላችይሁን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን በርችልኝ የኔጀግና በጣም ደስ የሚል ቆይታነበር ❤❤❤❤❤💐💐 እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ🙏
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 года назад
Yenea ehet simotilishi sebscrab aregign aberetachegn
@aisha5984
@aisha5984 2 года назад
meskiye betam enameseginalen hulem eketatelishalew ye vitamin D etret endalaben endet new mawek menchilew ebakish melishilign ??
@Emebettube
@Emebettube 2 года назад
ያለ ጥረት
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@@Emebettube ወይዬ ጥጥዬ
@getahagos
@getahagos 2 года назад
You are an amazing woman handcrafts by your own and sharing to teachers all of us.also you are a special woman a beautiful achievement of respectful. God blessings you and your beloved family ❤
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Год назад
የአረብ ሀገር ልጆችን ስንጠይቃችው ግዙን ነው የሚሉት አሰራሩን አያሳዬም አንች ግን በጣም ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 3 месяца назад
መሰኪ ስራሽን በጣም ወደዋለሁ አመሰግናለሁ እኔ የምጠይቅሽ የተተኮሰ ፀጉር ቢሆን በምን መልክ መቀባት ይቻላል
@selamabere9196
@selamabere9196 2 года назад
ቅባቱስ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው እና በምግብ ዘይት መስራት እንችላለን
@ቲጂየቅዱስገብርኤልልጅ
መስኪ እጅሽ ይባረክ ቅባቱ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ተስማምቶኛል የመጀመርያውን ጨረሼ አዲስ እየስራሁ ነው ተባረኪ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹 የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑኑኑኑኑኑ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ መስክዬ💚እነማሰግነለን👏💐
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад
እማ በቅንነት እንደማመር ነይ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Год назад
ካንቺጋር አብሬሽ ሰርቸው አሁን አለቀብኝ ውጤቱን ሳላይ አልኮምትም ብዬ ነው እስከዛሬ ዝም ያልኩት እጅግ በጣም ነው የተመቸኝ ቪዲዮሽ ለጓደኞቼ ሁሉ ሼር እያደረኩላቸው ነው አገሬ ገብቸም አላቋርጠውም ሁሉም ግብአቶች በቀላሉ የሚገኙ ናቸው በዛላይ ፀጉሬን እንደት እንዳሳመረው አትጠይቂኝ መስኪ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ መልካም ሴት ነሽ አላህ ልጆችሽን በጤና በሰላም በፍቅር ያሳድግልሽ😍
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Год назад
ቅባቱ ተቀብተን እንታጠበዋለን ምንም ጠረን የለውም በየቀኑ ነው የምንቀባው ወይስ እንደኖርማል ቅባት ነው ምክርሽን ገና ልጀምር ስለሆነ ነው
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት መስኪ እንኩዋን ሰሌም መጣሽ ያንቺ ጸጉር እግርሽጋ ሲደርስ የኔ ጸጉር ወገቤ ላይ መድረስ አለበት እንዲህ እንደተጫወተብኝ እልሄን ነው የምወጣት ተመልካቾች ከመጣችሁ አይቀር ላይክ እያረጋችሁ ተመልከቱው😍
@hawi1918
@hawi1918 Год назад
ክክክ በርቺ😍
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
ሬትን ለፊቴም ሆነ ፀጉሬ ሳልሞክረዉ መምጣቴ ቆጭቶኛል በነፃ ሞልቶ አድስ አበባ መገናኛ በመስመር ተደርድረዉ ሲሸጡ የጉልት ተራ ምግብ እንደሚሸጥ ነዉ የሚመስሉት ገርሞኝ ሠዉ ጥቅሙን አዉቋል ለማለት ያክል ነዉ
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 2 года назад
እናመሳግናለን እህቴ ኣሁን እዝ አረብሃገር ቤት ሰርቶ መቶኣምሳ 150 እየሸጡነው በዘይት ጎማ ከምን እንደምሰሩት ሰለማናውቀው ቡዙሰው እየገዛ ይገኛል እና እንደዝ ንሞክር የመዳም ውዶች መቶ ኣምሳ ከመውጣት ከነምሺዋሩ ሁለት መቶ ነው ቀመም ሰብሲበን ብንመክረው
@abelnewone1657
@abelnewone1657 Год назад
አንድ ውህድ ስትቀቢ በሳሙና ቢቻ የምትታተቢው
@gyuj5527
@gyuj5527 2 года назад
የፀጉሬ መቀየር ከአላህ በታች ምክንያት አችነሽ አመሠግናለሁ ክበሪልኝ ጥቁር አዝሙድ አልጨመርሽምሣ እኔ ብጨምርበትሥ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
መስኪዬ ሁሉም ጣቃሚ ውህዶች ናቸው እኔም እሞክረዋለው አመሰግናለሁ🥰🥰
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад
እማ በቅንነት እንደማመር
@zuzutube1521
@zuzutube1521 2 года назад
ኮመንት ሠጥቸሽ አላቅም 🎁🎁🎁🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷ግን አድናቂሽነኝ ሀቀኛ ነሽ የምታሣይን ሁሉ ሞክረሽ ነዉ አሏህ ይባርክሽ ባለሽበት ሠላምሽ ብዝትትትትትትት ይበልልሽ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 года назад
ዉይ መስኪዬ አሁን ጎረቤት ያለ መሆናችን አሁን ቆጨን መጥቼ እወስድ ነበር ግን ምን ያረጋል እናመሰግናለን እኔ እንኳን አላገኝም ሽንኩርት ብቻ እሞክረዋለሁ
@aronseyoum826
@aronseyoum826 2 года назад
በጣም የምወድሽ የምከተልሽ ግን ምንም ፅፌልሽ አላውቅም የተረጋጋሽ ልጅ እንዴት ላግኝሽ ባለሽበት እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@ሶፍያዩቱብ
@ሶፍያዩቱብ Год назад
አሰላም አሊኩም ወራህሐቲላሂ ወበረካትሁ ሰላምሰላም ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደትም ያላችሁ ወንድሞቸ እህቶቸ ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን አላህ ይዘንልን الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
@hayathayat6084
@hayathayat6084 2 года назад
የኔመልካም በጣምሀሪፍቅባትነው እጅሽየባርክ እህት ዝሪሁለተኛልስራነው ከልብአመስግናለሁ የኔውድ ናየላየንሳሚልኝማር
@meronasfaw3165
@meronasfaw3165 2 года назад
ሰላም መሲ የልጄን የፀጉር ለውጥ ባንቺ ቪድዬ አጊንቼበታለሁ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 6 месяцев назад
ብዙ ይቱበሪች አሉ ሁሌም አቺን እክታተለሻለው በራሰሸ ሰለምታሳይን ችግሩ እጀምራለው ትእግሰት የለኝም ፀጉሬ በጣም ሳሳ እየተመዘዘ ነው ብዛቱ እንዲመለሰ እፈልገዋለሁ 😢
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 года назад
እናመሰግናለን የኔ መልካም እኔ ሰነፍ ነበርኩ አሁን ግን ፀጉሬን መንከባከብ ጀምሬያለሁ ለውጥ ካመጣ ውለታሽ ይኖርብኛል ማለት ነው
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 Год назад
እግዚአብሔር ይባርከሽ መስኪዬ Thank you😘
@sionnigusie9301
@sionnigusie9301 2 года назад
ምነው ሰው ሁሉእንዳንቺ ቅን ቢ ሆ ን ተባረ ኪ
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky 2 года назад
እኔምልሽ እህት መስኪ ሳኡዲ አረቢ ላይ የምታውቂው ሰው ካለ ብታመላክቺኝ ወይም የምታውቁ እህቶች ካላችሁ ስሙ ብሉማጂክ የሚባለውን ቅባት ማለት ነው ... belumagik yemibalew malet new ????
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 4 месяца назад
ውዴ ከዚህ በፊት የአዝመሪኖ ቅባት ስትሰሪ አይቼ ሰርቼ ነበር ግን ሌላ ቪዲዮ ሳይ ቅባቱ እሳት ላይ አትጣዱት በውሃ ላይ አርጉት ተባለ ምክንያቱም ፀጉር ያደርቃል ተባለ ምን ትያለሽ በመቀጠል ስስ ፀጉር ነው ያለኝ የሚያበዛ ንገሪኝ ርዝመቱ አያሳስበኝም
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 4 месяца назад
ውዴ ከዚህ በፊት የአዝመሪኖ ቅባት ስትሰሪ አይቼ ሰርቼ ነበር ግን ሌላ ቪዲዮ ሳይ ቅባቱ እሳት ላይ አትጣዱት በውሃ ላይ አርጉት ተባለ ምክንያቱም ፀጉር ያደርቃል ተባለ ምን ትያለሽ በመቀጠል ስስ ፀጉር ነው ያለኝ የሚያበዛ ንገሪኝ ርዝመቱ አያሳስበኝም
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 3 месяца назад
መሰኪ ስራሽን በጣም ወደዋለሁ አመሰግናለሁ እኔ የምጠይቅሽ የተተኮሰ ፀጉር ቢሆን በምን መልክ መቀባት ይቻላል
@mulu9056
@mulu9056 Год назад
ይህሁል ቅባት ከለለን ቆንጆ የሆነውን ንገሪኝ እኔ ጸጉሬ ከግባሬ የሸሸነው ከአገርቤት አይገኝም ለዛውም ክፍለአገር
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛ ሐስክዬ ቅን ነሽና እግዚአብሔር አምላክ ቀናውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ እህቴ።
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wud❤
@RmlaMedia
@RmlaMedia 2 года назад
መስኪየ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ አንችን በጣም ምርጥ ሰውነሽ ፀጉሬ በአች ምክንያት ነው የተቀየረው እማማየ
@firehiwotnegashe6146
@firehiwotnegashe6146 2 года назад
መስኪቲ በጣም አመሰግናለሁ የሩዝ እና ተልባ ውህድ አዘጋጅቼ በጣም ጠቅምኛል
@sumejemal8273
@sumejemal8273 2 года назад
Esti nigariny endet argash
@ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ
መስኪዬ በርቺ እማ እኔ አንችን የምታስይኝ ሁሉ እየተጠቀምኩት ጸጉሬን ልውጥ አይቸበታለው😍❤👌
@alembekele6132
@alembekele6132 9 месяцев назад
መስኪ በናትሽ አንች የሰራሻቸውን እየሰራሁ ጸጉሬ አድጓል ግን የኋላው አያድግም
@emebetdesalegn7488
@emebetdesalegn7488 2 года назад
እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጠቅሞኛል👌👌 እኔ የምታሳይውን ሁሉ እየሞከርኩ ነው ፀጉሬ በጣም እያማረበት ነው እግዚሐብሄር አምላክ ይባርክሸ በጣም ቅን ነሽ ልጅሽን አምላክ በሞገስ ያስድግልሸ🙏🙏🙏
@eyerusalemtilahun2421
@eyerusalemtilahun2421 2 года назад
Meskiye seriche ayichewalw betam arif new gin yanchin aynet kibat aydelem yetetekemkut betam wedijewalw betam ameseginalw😍😍😍
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
የኔ፣መልካም፣እህት፣ለሰዎች፣መልካምነገር፣ስለምታስቢ፣እግዝያብሔር፣መልካሙን፣ዋጋ፣ይክፈልሽ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልሽ፣የቤተሰብሽ፣ሰላም፣ይብዛልሽ፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@emutube6233
@emutube6233 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛ መሥክዬ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ መልካም ሤት እምታሣይን ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ሞክሬአቸው ለውጥ ያየሁባቸው ናቸው ሰለምታሣይን ከልብ አመሠግናለሁ መሥክዬ 😘😘😘😘😘ሠላም ፍቅር ሁሉ ያብዛልሽ ከነቤተሠቦችሽ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@eli-solhabshatube8625
@eli-solhabshatube8625 2 года назад
እናመሰግናለን pls የቅባት ማስቀመጪውን ከየት ነው የገዛሽው pls ሼር አርጊኝ
@zemzemtube8435
@zemzemtube8435 2 года назад
አመዞን እና Noon አለ
@eli-solhabshatube8625
@eli-solhabshatube8625 2 года назад
አመሰግናለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
@@eli-solhabshatube8625 እኔ ከአማዞን ነው ብዙ ነገሮች የምገዛው ሱቆችም ውስጥ አሉ
@eli-solhabshatube8625
@eli-solhabshatube8625 2 года назад
@@meskitube16 ስሙን አስቀምጭልኝ እስቲ ወይም ሊንኩን thank you
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
@@eli-solhabshatube8625 Oil applicant bottle ይባላል
@martabekele427
@martabekele427 2 года назад
Mesekiye betam new yemewedesh Olay 7 in one yemelewen tetekemew tesimametognal anchi esikahun tetekemewalesh
@selamselam3893
@selamselam3893 2 года назад
መስኪ ቆንጆ you are really unique get bless you more as I said always በትግርኛ """"ምኽሸብ"""" ብያታልሁ just like it th፡i need 1000 like 👍👍👍👍👍for our Uniq sister
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 года назад
እናመሰግናለን መስኪ እንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ ሀሪፍ ነው ነገር ግን ሽበት (ነጭ) ፀጉር አወጣብኝ እባክሽ ምክር እማ ካየሽው መልሽልኝ🙏 የዕድሜ አይደለም ገና ልጅ ነኝ
@munaworku4455
@munaworku4455 2 года назад
እሺ:መሰኪ:አሪፍ:ኢኮኖሚ:ቆጣቢ:ሲቀጥል:ጤናማ:እጅሸ:ይባረክ:እሰቲ:የቅባት:መቀቢያዋን:ያልፈለኩበት:ሰቶር:የለም:የገዛሸበትን:ሊንኩን:አሰቀምጪልን:በእናትሸ:ሠሰኪ:አመሰግናለሁ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@sanchoohajji7771
@sanchoohajji7771 2 года назад
Barreeduu tana
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 года назад
መስኪዬ ሩዝ መሪው ደረቁን ብንጠቀም ይሆናልዴ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
በደንብ ይሆናል
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
በጣም አሪፍ ቅባት ነዉ ያሳየሽን ተባረኪ። የሱፍ ዘይትስ አብረን ከሌላዉ ቅባቶች ጋር ብንጨምርበትስ?
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige konjo
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 Год назад
እግዚአብሔር አብቶ ይባርክሽ ይሄን የአንቺን ቪድዪ ካየሁ በኃላ የእኔ ፀጉር እየተነቀለ ግራ እስኪገባኝ ድረስ የማደርገው በጠፋኝ ሰአት ነው ይሄን ቪድዩ ያየሁ እና ቪድዪን ስጨርስ እንዳደረግሽው ለማድረግ ጊዜ አልወሰደብኝም ስጀምረው በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ጊዜ ለአንድ ወር ተጠቀምኩት እና ፀጉሬ ለማመን በሚከብድ ሁኔታ መነቀሉም አቆመ እድገቱም የሚገርም ነው እና ለማውቀው ሰው ሁላ እኔ ምስክር ነኝ እያልኩ ቪድዪሽን ሼር አድርጌአለው ፣እግዚአብሔር ይስጥሽ መስኪ ፀጉሬ መነቀሉ በጣም አስጨንቆኝ ነበር ገላግለሽኛል አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ልሰራ ነው።
@Selam-r7m
@Selam-r7m Год назад
መስኪ ፀጉሬ ያሳክከኛል ፎረፎር ነው መሰለኝ ነጫጫ አለው ፀጉሬ መላ በይኝ
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 года назад
ከወጪ ገላገልሽን መቼም እራሴን እንዳይ አርገሽኛል ወር ሳይሞላኝ አውቄሽ ሶስታመት አምልጠሽኛል
@elshadaykifle2837
@elshadaykifle2837 2 года назад
💚💛❤በመጀመሪያ በጣም ነው ምወድሸ .....የ ሮዝመረ ቅባት ሰርቼ colour ሩ በታም አረንጓዴ ሆነ ችግር የለዉም አይደል mski
@meseretbizuwork8085
@meseretbizuwork8085 2 года назад
Awoo Chigir Yellawum Wude Inem Indazawu Hone Gin Arif Nawu
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ምንም ችግር የለውም ቅባት ስንሰራ የምንሰራበትን ነገር ከለር ይይዛል
@zehabw-ali
@zehabw-ali Год назад
ሚሰኪ የኔ እህት አሜሪካ ከሆሺ የሆነ ነገር አርጊልኚ ዴፋር እዳትይኚ እህትትት
@HiritLemma
@HiritLemma 7 месяцев назад
እነዚሕ እሳት ላይ የተጣድ ቅባቶተች ጉዳት አያመጡም ወይ
@astewaledegfie3903
@astewaledegfie3903 8 месяцев назад
አሰራር በጣም ቆጆነዉ ግን ፊሪጅ ወስጥ ነዉ የሚቀመጥ ወይስ እዉጭ ግን ላስቸግርሽ የኔ ፀጉር ከመጠን በላይ ይበጣጠሳል ይነቃቀላል ይከረድዳል ምን ላድርግ
@TigistTolera-hd3gl
@TigistTolera-hd3gl Месяц назад
Ye guloo kibat endeet new yemiseraw
@የኖህመርከብ-ዘ8ወ
@የኖህመርከብ-ዘ8ወ 2 года назад
መስክዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ምን ብዬ ልግለጽሽ። ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርከው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ሰላም የናይላዬ እናት😍😍😍እሸ እሰራውና ፀጉሬ ተቀበቼ እንደተሰማማኝ እንግርሻለሁ 👍☝👌እመቤታችን ትጠብቅሸ🙇🙏🙋
@etumechal3081
@etumechal3081 2 года назад
My affordable RU-vidr men ale sew hulu endanche behone thank you meskeye😍🙏🙏
@lubabalubaba4298
@lubabalubaba4298 2 года назад
መሲኪ የኔ ውድ ፀጉሬ ባንቺ ምክነያት አድጎልኛል አመሰግናለሁ ❤ አሁን ግን አንድ ነገር መላ በይኝ ጫፍ ጫፉ ድርቅ ብሎብኛል ምን ላርገው ❤
@banchb18
@banchb18 2 года назад
መስኪዬ ከነ ቤተሰቦችሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤💚💛👌😘 የኔ ፀጉር ገና የ10 ወር ፍርዝ ናት የእሩዝ ውሃ እጠቀማለሁ ቫቲካ ቅባት እየቀላቀልኩ ግን በጣም ነው የሚያሳከኝ
@mekdestube1319
@mekdestube1319 2 года назад
እኔፀጉሬአመት ሆነዉ ብዛቱ እድገቱ ልነግርሽ አልችልም ቅባት በቤት ዉስጥ እየሰራሁ ከዛም ገዝቸ ቅባት እየቀላቀልኩ እጠቀማለሁ በወር 2ቴ ብቻ ነዉ የምታጠበዉ ከመታጠቤ በፊት የሆነ ነገር ለምሳሌ እቁላል ዘይት ተቀብቸ እታጠባለሁ እፈትለዉ ነበረ አሁን ግን ምርጥ ሁኖ ይጎነጎናል እናም የሩዙን ዉሀ አሁን ባትጠቀሚዉ ጥሩ ነዉ ካደገና ከተጎነጎነ ቡሀላ ብትጠቀሚ 🙏
@tadelechabebe6263
@tadelechabebe6263 2 года назад
የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙና ሰርተሽ አሳየን plzzz
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
መቀቢያውግንሳኡድአለወይእፍልጋለሁ
@mimizd5828
@mimizd5828 7 месяцев назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ ፀጉሬ በድንገት ውስጡ ተቆራርጦ አገኘሁት በቻልኩት መጠን እንከባከበው ነበር። ለዛ ነው የመጣሁት ከቻልሽ የቅባት እቃሽን የት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ። ለስራሽ ትልቅ አድናቆት አለኝ 🙏
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
ከአማዞን ወይም ሌላም ኦንላየን ላይ በተለያየ እሉ hair oil bottle ብለሽ
@mebrhitkahsay5406
@mebrhitkahsay5406 2 года назад
ቡሉ ማጂክ ሳውዲ አጥቼዎለው ያገኛቹት ንገሩኝ
@Bemni-gj1xi
@Bemni-gj1xi 5 месяцев назад
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ውዴ ማር ለፀጉር ጥቅም የለውም እንዴ?
@elizabethyirdaw1333
@elizabethyirdaw1333 2 года назад
ተባረኪ እኔ ማጂክ አንቺን አይቼ ጠቅሞኛል❤❤❤
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Год назад
Ende metenu sayitawok tekelakilo lela reaction binorewus?? ???
@hiruttessema9142
@hiruttessema9142 Год назад
መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይሄ ቅባት ተቀብተን ለመታጠብ ነው ውይስ አንድ ሰው በሳምት ከሆነ የሚታጠበው ሳምት ድረስ ፀጉራችን ላይ መቆየት ይችላል ተቀብተን?
@meskitube16
@meskitube16 Год назад
ሳምንት ድረስ ይቆያል ይሄማ ውድ ቅባት ነው
@ካሣነሽ
@ካሣነሽ 2 года назад
አችን መከታተል ከጀመርኩ ሁለት ወሬነው በጣም ለውጥ አግቻለው ቻሌጂም እጀምር
@hirutkekeba5768
@hirutkekeba5768 2 года назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ አንቺ የምትሰሪያቸውን ሁሉ እየተጠቀምኩ ለውጡንም አይቼዋለው በዝቶልኛልም በቃተመችቶኛል ግን ፀጉሬ ሽበት ብቻ ወርሶታል ምን ላድርገው የምናደባልቃቸው ውህዶች ይሆን ሽበትያበዛብኝ ወይ?
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ውህድም ቅባትም ሻምፖም ኮንድሽነርም ሽበት አያወጣም ሽበት ከስር ነው የሚበቅለው ጭንቀት ካለ የቫይታሚን ባላንስ ከሌለ ሊበዛ ይችላል
@eyerusalemmengiste237
@eyerusalemmengiste237 Год назад
Ayishetim endeeee??
@nuhitsegaye7558
@nuhitsegaye7558 2 года назад
meskiye berchelen seguren zore beye yayehut bache nw ye deg ke 1000 belay amet nurilign le type 4 hair dax yeshalal weyes blue magic negergn please
@ሰሚራመሀመድአሊ
@ሰሚራመሀመድአሊ 2 года назад
መስኪዬ በጣም እወድሻለው በርቺልኝ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 года назад
መስኪዬ የኔ መልካም ሁሉ ነገር የምትነግሪን ጥሩ ነው የኔም ፀጉር ተመልሷል ኑርልኝ
@kidi8034
@kidi8034 2 года назад
Meskiye ene mlsh yene tsegur kefitlefitu betam rejm new ke huwAla bekul gn betam achr ena shbo new endiyadg mn mareg alebgn
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
እንደዚ የሚሆነው የፊለፊቱን እጅ ስለምታበዢበት ነው ቅባት ስትቀቢ ስታበጥሪ ከፊት ከጀመርሽ ልስልስ ይላል ተለይቶ ከመሀል እየከፈልሽ ወደጎን አበጥሪ ሁለት ቦታም ስሪው
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 года назад
ውይ መስክየ ጭንቀትማ እንዴት ይቀራል አገር ሰላም ሳይሆን የኔ ቆንጆ አንችን ግን አመሰግናለሁ
@hawa2024
@hawa2024 Год назад
መስኩዩ ውደ ለቤትሽ አደስ አይደለሁም ግን አድስ ክፍች ንኝ ደምሪኝ
@mehiretsheferaw2976
@mehiretsheferaw2976 Год назад
መሰኪ እንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮ አይቸው ደስ ስላለኝ እኔም ልጀምር ነው
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 года назад
መስኪ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን መጣሽልኝ ናይላየን ሳሚልኝ እወዳችኋለሁ።
@meronasfaw3165
@meronasfaw3165 2 года назад
ሰላም መስኪ የልጄን የፀጉር ለውጥ ባንቺ ቪድዬ አጊንቼበታለሁ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
አመሰግናለሁ መስዬ እኔማ የፀጉሬ ነገር ግራ እያገባኝ ነው። በስሩ እያተናቀቃለ ነው መሪዛምማ ረዝሞልኝ ነበር ያረብ
@almazdinaw5738
@almazdinaw5738 2 года назад
Era challenge mecha naw mngemeraw
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 года назад
ምንም አልልም ብቻ ፈጣሪ ይባርክሽ ።ግን ነጋዴዎችን ተጠንቀቂ ሀሀሀሀሀሀ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
😄🤣🤣 እነሱም ይማራሉ ብዙ አይነት አሰራር ዋጋም ይቀንሳሉ🤣
@haimanotgebreegziabihier6136
@haimanotgebreegziabihier6136 2 года назад
@@meskitube16 መስኪየ የብሉ ማጅክ ቀባት ጥቅም አንቺ ቪድዮ ሰርተሽ ካሳየሽን በኋላ ዋጋዉን በአንዴ 500 ብር አስገቡት!!! ሆ ሆ አልተቻለም፡፡
@sultanjemal3263
@sultanjemal3263 11 месяцев назад
Coconat bcha bntece chgr yelewm ena lelaw esstu nurmal bihon gudat alew egna esat mekotateriyae stob yelenm
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 Thank you beautiful for sharing 👌🏽👍🏽💯💝
@tsedyshand6614
@tsedyshand6614 2 года назад
Metchalehu anchim ney 🥰
@jerusalemnebe21
@jerusalemnebe21 Год назад
Ehete ene yalegn zinet beca new esu yehonal
@emuhikma8742
@emuhikma8742 2 года назад
መስኪ እሩዝ መሪው የደረቀው ቢሆን ምን ችግር አለው
@senayitsamuel3732
@senayitsamuel3732 2 года назад
እንዳንቺ አይነት ሰው የትም የለም እኮ መስኪዬ
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 года назад
ስላም መስኪየ። አሪፍ ቅባት ነው የስራሽልን እናመስግናለን የኔ መልካም ቅን አሳቢ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wud ❤🇪🇹
@madenamohmood
@madenamohmood 8 месяцев назад
አየ እኔስ ያለሁበት አስችጋሪ ነው ምንም መስራት አልችልም
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 2 года назад
I can’t wait,you are blessed
@saraababa
@saraababa 6 месяцев назад
I can’t wait to try it!! God bless you!
@meronalemnew6164
@meronalemnew6164 8 дней назад
Did u try it?
@milinagebremedhen3901
@milinagebremedhen3901 2 года назад
ቻልጅ እንጀምር እባክሽ ስመችሽ
@getebekele8167
@getebekele8167 2 года назад
All blessings to you!
@sarahabesha5476
@sarahabesha5476 2 года назад
መስኪየ ስወድሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ ከነመላው ቤተሠቦችሺ የኒቆጆ
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 4 месяца назад
መሥኪዬእባክሽቢሊሊኝቅጠልንገሪኝእባክሽ
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
እናመሠግናለን የኛ ቅን ትለያለሽ እኮ ዉዴ💕💕💕💕
@zainbAla-hh5jz
@zainbAla-hh5jz 3 месяца назад
lechanalsh adis negn bexam gobez nesh fexari ybarksh yaqe alegn qey shnkut beyeqenu mexeqem gudat alew ende weys besamnt yshalal btmelshilgn
@messimessi9862
@messimessi9862 2 года назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ መስኪዬ እኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 5 млн
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 1,3 млн
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00