Тёмный

ቅርንፉድ ይጠቅማል ወይስ ይጎዳል? የቅርንፉድ ጥቅምና ጉዳት እንዲሁም መጠንና ጤናማ አጠቃቀም| Benefits and side effects of cloves 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 276 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#youtube #cloves #ቅርንፉድ @RU-vid @healtheducation2 @DoctorYohanes
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Опубликовано:

 

26 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@Nega-qv8sl
@Nega-qv8sl 6 месяцев назад
ፎሊክ አሲድ እጠቀማለሁ ስለዚህ ላቁመው ወይ??እርግዝና እንዲፈጠር ይረዳል ?? ለማርገዝ ፈልጌ ነበረ😢
@tube703
@tube703 6 месяцев назад
እኔ ቀን በቀን ነው ሚጠቀመው በሻይ ግን በቁጥር አይደለም ዝብየ ነው ምጨምረው
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለ ወንድም፡
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 6 месяцев назад
Thanks Doctor
@Sultan_Afar
@Sultan_Afar 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 6 месяцев назад
እናመስግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው❤❤
@destayohanesberaki2970
@destayohanesberaki2970 6 месяцев назад
Thank you for sharing your knowledge and time- helpful information!!✨️
@abdellahmohammed2788
@abdellahmohammed2788 6 месяцев назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
Thank u too
@user-mc5gu8vi4q
@user-mc5gu8vi4q 6 месяцев назад
Thank you so much!
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
You're welcome!
@TigrayLove1
@TigrayLove1 6 месяцев назад
ብጣዕሚ ነመስግን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
thank u too
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 6 месяцев назад
🙋🙏አህለን ዶ/ርዬ🎉🎉🎉
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም ዶከተር በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም መረጃዎች ሁሉ🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
thank u too
@besratyonas2214
@besratyonas2214 6 месяцев назад
👍
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 6 месяцев назад
አመሰግንሃለሁ ቀደም ያለ ቪዲዮህ ላይ ጥያቄ ጠይቄ ነበር በዚህኛው ተመልሶልኛል😊 ምክንያቱም ነፍሰጡር እና የማጠባ እናት ስለሆንኩኝ ።
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
መልካም🙏
@user-wr1qo9hf8l
@user-wr1qo9hf8l Месяц назад
የደም ግፊት መድሐኒት የሚወስድ ሰው እንዴት መውሰድ ይችላል
@leylamohammedousman398
@leylamohammedousman398 6 месяцев назад
Hello Dr please say somethings about pa ncres problem
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
ok I'll
@alexabel1138
@alexabel1138 6 месяцев назад
Hi doctor, really appreciate this video. Thank you for sharing, I am breastfeeding mom and what is the side effect of cloves on my baby as you warned us on the video . Have been taking it since I am pregnant with out knowing 😢
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 месяцев назад
እሺ ዶክተርዬ እናመሰግናለን❤❤❤
@SaraSara-rv6qr
@SaraSara-rv6qr 18 дней назад
Babade wed yewesadal
@user-gt4dz6mt2g
@user-gt4dz6mt2g 5 месяцев назад
Doktr ledeme gft
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 6 месяцев назад
Thanks Dr ጥያቄ ነበረኝ የምግብ ማሞቂያ ማይክሮፍ ካንሰረን ያመጣል???🙏
@japanali8053
@japanali8053 6 месяцев назад
😢
@zheinambazheinamba1345
@zheinambazheinamba1345 6 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እስኪ ከቻልክ ስለወተት ሻይ ጉዳትና ጥቅም ንገረን በሀገራችን ይኑርም አይኑርም አላቅ ግን በዉጭ ሀረብ ሀገራት እሪቦ የሚባለዉን ወተት በሻይ መልክ እንጠቀማለን አናም በሽተኛ ያረጋል ሲሉ ሰማሁ?
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
ሰላም እሺ እሰራለሁ እዚህ ግን አልተለመደም!
@user-pp7kw2ky6l
@user-pp7kw2ky6l 6 месяцев назад
የስኳር መድሐኒት ሜትፎርሚን የሚወስድ ሰው ጉዳቱን ንገረን
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
የደም ስኳር መጠንን ሊያወርድ ስለሚችል የደም ስኳር ሲወርድ ደግም Hypoglycemia የሚባል ችግር ይፈጠራል! መንቀጥቀጥ እና የስኳር መጠናችሁ ሲወርድ ሊጥላችሁ ይችላል። ጥንቃቄ አድርጉ! ወይም ስትጠቀሙ የስኳር መጠናችሁን ተከታተሉ
@russomgolom8601
@russomgolom8601 6 месяцев назад
ዶክተር ያንተን ምክር ከሚከታተሉህና ከሚያደንቁህ ኣንዱ ነኝ ቅርንፉድ እኔ የደም ግፊት ኣለኝ ኣንድ ኣስፕሪንና ኣንድ concor 5mg እወስዳለሁ ቅርንፉድ 4 ፍሬ በሻይ መልክ እወስዳለሁኝ ኣንድ ዓመት የተሰማሩ ነገር የለምና ለቀጣዩ ምን ትመክረኝለህ
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
ችግር የለውም እህቴ! በምትጠቀሚበት ሰዓት ግን የግፊት መጠንሽን ቼክ አድርጊ እሺ!
@prophetlidye9361
@prophetlidye9361 6 месяцев назад
ያ ጥርስ ሕማም ያላባት ሳው አንዴት ማጣቀም አለባት pleas ንጋርኝ 🌹🌹
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
በቀጥታ ጉዳት የገጠመሽ ቦታ ማድረግ ነው oilው ቢሆን ይመረጣል 1 ጠብታ!
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 6 месяцев назад
እናመሠግናለን !!!
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 6 месяцев назад
ለነፍሰጡር ጉዳት የለዉም
@healtheducation2
@healtheducation2 6 месяцев назад
በግልፅ ጠቅሻለሁ!
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 Месяц назад
ያዞርል እንዴ እንዴ
Далее
Хоть бы почистил..
00:49
Просмотров 782 тыс.