Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
📌እንዴት ቫዝሊን እንጠቀም❓ለጤናችን እንጠንቀቅ ጥቅም እና ጉዳቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
21:07
ራሳችንን ቀለል ያለ ሜካፕ ማድረግ ብንፈልግ ምን ማወቅ አለብን...? ስለውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ//
21:07
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
00:56
🔥 ПРЕМЬЕРА 2024! 🔥 Взгляд русалки (2024). 1 серия. Детективный сериал.
43:40
ቅንድባቹ እንደኔ ስስ ከሆነ ዛሬውኑ ይሄን ጀምሩትና አሳድጉት ቅንድቤን እዴት እንደምሰራ//Grow your eyebrow and eyelash Starts today
Meski Tube
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 141 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
307
@meskitube16
2 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተቦቼ ሰላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁን ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይሁን የምሬን ነው ሳታቋርጡ ብትቀቡ ለውጥ ታያላቹ የኔ ቅንድብ ስስና በጣም ነጣ ያለ ቡኒ ከለር ነበር አሁን እየጠቆረ ነው አሁንም አላቋርጥም በደንብ እንዲለወጥልኝ💗
@techcell4284
2 года назад
እናመሰግናለን መስክዬ አባክሽን አንገቴ በጣም ጣቅሮብኛል አንድ ነገር በይልኝ
@Tube-zuzu1iz
2 года назад
መስኪ ቡጉር ሊገለኝ ነው መላ በይኝ ፊቴ ጠባሳ በጠባሳ ሆነ በጣም ስለሚያም ጉጮ አላስተኛኛም ዉይይይይይይ ምርርርርርር አለኝ መላ በይኝ
@haliluyaelbitel692
2 года назад
ማሬ ለፊትሽ ኦላይ ምትቀሚው ስትተኚ ነው
@meskitube16
2 года назад
@@haliluyaelbitel692 ቀንም ማታም ከታጠብኩ በኃላ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
2 года назад
መስቲየ የኔውድ እወድሻለሁ ቅንነትሽ እድወድሽ አርጎኛል
@keludifamilyshow
2 года назад
በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነው መስኪዬ በጣም ይጠቅመናል እውነት ነው ቅንድብ ፊትን ይቀይራል እናመሠግናለን የኔ ውድ👌👌👍
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
2 года назад
እውነት ነው ያሳድጋል እኔ ምስክር ነኝ እናመሰግናለን የሰው ችግር ሚገባሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
@habatamhabatam8769
2 года назад
ኤፌሶን 2 (Ephesians) 1-2፤ በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3፤ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። 4፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ 5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ 6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። 8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@titihabeshawit5404
2 года назад
መሰኪዬ በእውነት አድናቂሸ ነኝ የኔ ማር congratulations 👏 ሰላሸነፍ በጣም ደሰ ብሎኛል የእኔ ውድ በርቺ ቤተሰቤ ካልሆንሸ ነይ አበረታቺኝ ቅንነት ለእራሰ ነው አንቺ ደግሞ ከቅኖች በላይ ነሸ የላይልዬ እናት 🥰
@sifenderesa7978
2 года назад
የኔ ቅንድብ በጣም ብዙ ነው እና መሀል ላይ የተጋጠመ ነው እና ብሞት አልቀነደበውም እንኳን ልቀነደበው አንዷ ስትነቀል ማልቀስ ያምረኛል ጌታን ግን እንደ ሙድሽ
@bettwascorner
2 года назад
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን ነው የመጣሽው እናመሰግናለን እንጠቀምበታለን👌👍👏❤🙏
@mahi5561
2 года назад
እናነሰግናለን መስኪየ እኔ ቫዝሊን ነው የምጠቀመው ይሄኛው የለኝም ግን ቆንጆ ነው እና ደሞ እኔ በክር ማንሳት ነው የምወደው ቅርፁ አሪፍ ይሆናል
@meskitube16
2 года назад
እሱን መልመድ እፈልጋለው😍
@astermesele7530
2 года назад
Bkirii endt nw minsaw konjo
@mahi5561
2 года назад
@@astermesele7530 ዩቱዩብ ላይ እያየሁ ነው እኔም የቻልኩት ቡዙ ግዜ ነጭ ዩቱዩበሮች ይሰሩታል እና ዩቱዩብ ላይ ፈልገሽ እይ እኔም ቪዲዮ ሰርቸበታለሁ እስክትለምጅው ነው እንጅ ቀላል ነው
@mahi5561
2 года назад
@@meskitube16 በጣም ቀላል ነው መስኪየ እኔ እኔ መጀመሪያ እግሬ ላይ ነው የተለማመድኩት
@astermesele7530
2 года назад
@@mahi5561 ishi konjo yanchii link anchii yeserashibetn lakilign
@mideya
2 года назад
አላህ ሆይ. እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ ይቅረ ባይነት. ይቅረ በለን, በእስር የሚገላቱ ወገኖቻችንም ነጃበላቸው,,በርግጥ እደወጀላችን ብዛት ቅጣትይገባናል. ሰውለሰው ተበላልተናል ግን አትጨክንብን ጩከታችን ወዳተነው.
@lovehelinarecipe9932
2 года назад
መስኪዬ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ🥰🥰
@beemnysweet8969
2 года назад
መስኪ ያለፈው challenge ስላልተመቸኝ አልጀመርኩም ነበር አሁን ግን ከተጀመረ ለመጀመር ዝግጁ ነኝ 💪💪🥰
@tigsetshumetyoutube
2 года назад
እናመሰግናለሁ መሲ ባዝሊን በጣም አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት ያሳድጋል
@babyflower5176
2 года назад
የኔ ቆንጆ አንች ብዙ ጊዜ ሞራሌ ነሽ ከልጆቼ ጋ ተቀምጨ አንች ሰትሰሪ ሳይ ሞራሌ ይመጣል ተነስቼ እሞክረዋለሁ ሁሉንም ትችያለሽ የኔ ውድ እንወድሻለን😍😍😍😍
@susuali4308
2 года назад
መስኪትምህቶችሽ ተመችቶኛል በርችየቡግርመዳኒካለሽየጀርባእናደረት አካባቢ በጣም አስቸግሮኛል
@hewanethopia189
2 года назад
Mesky wel come first one waching ..
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
2 года назад
መስኪ ውድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰እኔ እምልሽ የግባሬ ጸጉር በጣም ሸሸ ምን ላድርገዉ ከዛ ላይ ግባሬን እና ፈቴን ያቃጥለኛል ምንድን ነው 😭😭😭
@የማርያምልጅነኝ-ጰ9ዐ
2 года назад
መስክየ ቅንድብ መላጭት ጡሩ አይደለም መለት አይፈቀዲም በኛ በክርስቲና 👏⛪
@TH-ff8wu
2 года назад
Ewnetsh new ene korchew alawqim
@isabellaisra5888
2 года назад
👍 ወይ መስክዬ ጉበዝ ነሽ እኔ በጣም ፈሪ ነኝ በምላጭ ቢሆንልኝ ጥሩ ነበር ስለሚያሳድገው እናመሰግናለን ❤️🌹❤️🌹❤️
@yuanryan1933
2 года назад
ቅንድብን መላጨት ክልክል ነው ይባላል ውዴ
@isabellaisra5888
2 года назад
@@yuanryan1933 በእመነታችን ክልክል ነው ማለትሽ ነው ውዴ ?
@berhanberhan5356
2 года назад
የኔ እስማርት አስተዋይ ስታምሪ እኮ አሜን ስላሙን ያውርድልን እናመስግናለን እማ
@ዜድየደሴልጅ
2 года назад
ሰላም እህቴ ቅድቤስ ቆንጆ ነበር ያስቼገረኝ የፀጉሬ ነገር ምንም ነገር አልስማማኝ ብሏል
@kf4113
2 года назад
እኔ ስላንች በጣም ነው ምገርመኝ ድንግል ትጠብቅሽ የናይላዬን እናት
@የእናቷቅመምነኝ
2 года назад
ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይማረን ኡፉፉፉፉ አሁንስ ስቃዩ በዛ ለምቱት ነፍሳቸውን ይማርልን አሜን በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እግዚአብሔር ያስፈታልን አሜን
@mekleetkebede2986
2 года назад
U So Kind.. ያለሽን ሁሉ የምታካፍይ ነሽ.. GOD bless u more👏
@blineyemariyamliji9237
2 года назад
መሲዬ የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን የአሰርሽው ሻርብ ያምራል አሳይኝ
@meskitube16
2 года назад
እሺ እማ
@yeneblessedfamily1142
2 года назад
ሜስ እኔ በጣም ስስ ቂንድብ ነው ያለህን ይህኝ ውህድ አሞክረው አለው . thank u konjo good video
@familyejigutube8793
2 года назад
መስኪ ለልጆቼ ለፊታቸው በተፈጥሮ ትሪትመንት ንገሪኝ ፀሀይ ላይ ስለሚሆኑ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እወድሻለው ስልክሽን ብትሰጪኝ ፐርሰናሊ ባወራሽ
@meskitube16
2 года назад
Kids sunscreen ብትቀቢያቸው Banana boat አሪፍ ነው ለልጆች Messenger ላይ ላኪልኝ
@ዝሀራቲዮብ
2 года назад
ስለ Hairgrow ስሪልኝ እህት ጠቃሚ ነው ወይ ???
@soofiyasoofiya576
2 года назад
መሰኪ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የእኔም ቅንድብ በጣም ስሰ ነወ እሰኪ እሞክረዋለሁ
@meskialem4159
2 года назад
ሠላም መሥኪ ሁሉም አማን ባላችሁበት ሠላም ሁኑ መሥኪ ለጸጉርሽ የምትጠቀሚውን ሁሉ ለኔም በጣም ጠቅሞኝ ነበረ ግን ወደ ኢትዬጵያ መጥቼ በ2 አመቴ ሁለቴ ፓሊሥትራ ተሠራሁ ከዛን ቀን ጀምሮ ግን 1ጫፉ ስሥት እና ብጥስጥስ አለብኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ
@kwtkuw7717
2 года назад
አመሰግናለው መስኪ ቅንድቤ በጣም ተበላሽቶ ነበር
@nunchannel8441
2 года назад
መስኪ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ 😍☺ እኔ ምለው ቡጉር አያዋጣም ???
@meskitube16
2 года назад
የኔ ፊት ብጉር ይወደዋል ቅንድቤን ስቀባው ምንም አይለኝም
@yabkal779
2 года назад
Awo betam arif nw ine demo vaseline ena olive zeit nw yesedegelign mix argachu hulem metekem betm turu nw ine lawut aginchalewu
@EdlawitMar
11 месяцев назад
መስክዬ የኔ ቆንጆ የኔው ቅንድብ ማሐሉ መላጣ ነው እንዴት የቅድብ ፀጉር ይሞላልኛል እስኪ ንገሪኝ ግን ተፈጥሮ ነው ቅንድቤ የኔ ውድ
@abia4438
2 года назад
Hi meski it's my first time. I have one question about eye liner which one is good and doesn't melt? Thanks
@meskitube16
2 года назад
I use Cover girl🌸
@omg-cb9qv
2 года назад
የኔን ፎቶ ባሳይሽ ትስቂ ነበር አንዳንድ ደደብ የሀበሻ ሳሎን የሚሰሩት ስህተት ቅንድቤን ኤክስፓየርድ የሆነ ሂና ቀብተውኝ ቅንድቤ ቆስሎ የቅንድቤ ፀጉር ሙሉ መላጣ ነበር አሁን ግን ቫዝሊኑ የሚገርም ፀጉር ሙልት ብሎ መስተካከል ብቻ ነው ሚፈልገው በጣም ያምራል 😍😍😍😍ውጤት አይቼበታለሁ
@mimishacooks817
2 года назад
መስኪ በጣም ቀላል ዘዴ ነው ተባረኪልኝ🙏❤️
@haymanotmenbere7271
2 года назад
መስኪ ሁሉም ቆንጆ ነው ነገር ግን የአይኔ ሽፋሽፍት እየረገፈ ተቸግሬያለሁ ምን ላድርግ
@sweetnega8119
2 года назад
Maskiyee yene wede betam yamrale enamesegnaln eheta 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hayuhayu1868
2 года назад
አጉሎ የተጠቀምኩ በጣም ከማደጉ የተነሳ መስከራ አድርገሽ ነዉ ይሉኝ ነበር አሁን ግን እያመመኝ ነዉ ካልነቀልኩለት ህመሙ አይተወኝም
@asdqwe4409
2 года назад
ስላም እህት ትክክል ነሺ እኔ ቫዝሊን እጠቀማለሁ ማታ ማታ ማሻአላህ ነው
@GgGg-zi5mg
2 года назад
እኔም በምላጭ ነው እማነሳው ቆንጆ ነው አይን ስር በእንቅልፍ የሚያብጥ ቫዝሊን ያጠፋል እንዴ መስኪ
@meskitube16
2 года назад
እንቅልፍ በደንብ ተኚ ያለበለዚያ ይመላለሳል
@GgGg-zi5mg
2 года назад
@@meskitube16 እሺ መስኪዬ አመሰግናለሁ።
@adisalemu5580
Год назад
እባክሺ የጸጉር የቦራ መዳኒት ካለሺ ንገርኚ
@habtamdemise7494
2 года назад
ቅንድብስ ፈጣሪ ይመስገን አለኝ ፀጉሬን ነው የተቸገርሁ መስኪዬ😁😁
@YordeYorde-r6t
8 месяцев назад
መስኬ ለሰውነታች በፀይ የትጉዳው
@rahmabntwujriaabdo1227
2 года назад
መስካዬዬዬ ዛሬዉንም ጅምርርርር
@MyEthiopia12
2 года назад
እናመሠግናለን መስኪ live ማግኘት ፈልጌ ሳላገኘሽ ቅቤ ፀጉራችንን ብንቀባ ጥሩ ነው ወይ አንች ጋር ውህድ መጠቀም ከጀመርኩ ቡኋላ ተቀብቼ አላውቅም ነበር
@rahelmamo6197
2 года назад
ምን ጥያቄ አለው ቅቤ ከምንም በላይ ጥሩ ነው ካገኝሽ ተቀቢ
@meskitube16
2 года назад
@@rahelmamo6197 አሪፍ ነው እኔ በግድ ተይዤ ነው ምቀባው ስለማልወድ
@የእናቷቅመምነኝ
2 года назад
እኔስ እግዚአብሔር የሰጠኝው ከበቂ በላይ ነው ያምራል በጣም የተስተካከለ ነው የሚመስለው
@azeryaygeta
2 года назад
Enamesginalen meski konjo Betam Aref nw Enam mokeralaw sertolegnale
@እናቴኑሪልኚ
2 года назад
መሲበናትሽ ሌላ የሸተረር ማጥፍያ ካለሽ አሳይን ከቪክሱ ውጭ
@estermekonnen8929
2 года назад
ብርክ በይልኝ 🙏🏼💞 ቆንጆ ዘዴ ነው እናመሰግናለን🙏🏼🥀💐❤
@betygurms8326
2 года назад
Valizine ,ለጸጉር ይሆነል ንገርኝ የኔ ቆንጆ
@meskitube16
2 года назад
ይሆናል ለዛላው
@mmcellmmcelll4368
2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የቅንድቤ ፀጉር ያምራል ፀጉሬ ነው እንጅ
@zahraliban5714
2 года назад
አላህ ይስጥሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ።
@የሀርቡልጅወሎየዋ
2 года назад
አሪፍ ነበር እኔ ግን ቡጉር እያወጣብኝ አስቸገረኝ ለዝም ትቸዋለሁ
@zamzm1563
2 года назад
መስኪከ የኔ ቅድብ እንዳታድግ ተብሎ የታዘዘ ይመስል አላድግ አለ እስኪ እጠቀመዋለሁ
@sumeya-endris
2 года назад
የተፈጨ ጉርፍድና ካስተር ኦይል እና ኦሊፍ ኦይል በአንድ አቀላቅሌ እየተጠቀምኩ ነበር ምንትይኛለሽ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
2 года назад
እኔ ለቅድቤ ምንም አልጠቀምም ግን በጣም ብዙ ነው የቅድቤ ፀጉር እንዳውም የሆነ ነገር ስጠቀም ይረግፍል
@berktawitdendena9866
2 года назад
ጎበዝ መስኪ እናመሰግናለን፡፡
@yordiyordi4336
2 года назад
መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ እማማዬ እንዴት ናት እውነት ነው እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ ፀጉሬ ብቻ ነው አላድግ ያለኝ
@MdAhmad-hr3my
2 года назад
እቅድብ ላይ ፀጉራ አሎድም ቶሎቶሎ ነው በመየስ የምቆራጠው ቶሎ የሚረዝም የጭቅላቲነው አላድግ ያለኘ
@bitsitwedjo4468
2 года назад
መስኪያ ዉህድ ተቀቡተን እራጅም ሰአት ብንቆይ ችግር ያመጣል የኔ ቆንጆ
@meskitube16
2 года назад
ምን አይነት ውህድ የሙዙን ከሆነ ቢያድር እራሱ ምንም አይሆንም❤️
@betygurms8326
2 года назад
,,ጸጉር ውሰጥ እንደ ቁሱል የመየም ምንድን ነው የምንቀበው በቤት ወሰጥ ምን ሰርታን እንቃባ መደንት አለ በቤት ውሰጥ
@mohammedabdulkrem9388
2 года назад
እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ
@ስላሜነሽደንግልA
2 года назад
የኔ ቅን እመብርሀን ትጠብቅሽ
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
2 года назад
የኔ ኮአን ብዙ ነው ይመቸኛን የቅድቤ ፀጉር የፀጉሬ ነገር ነው የሚያሳስበኝ ተላጭቸው ነበር የባሰ የደረቀ ወጣ 🥺
@ፎነኝየአባየናፍቂ
2 года назад
መስየ በናትሽ እንደው ፊቶ ተበላሸ ምን ይሻለኛል ፊቴ በአፍንጫየ እና አካባቢው ልክ እንደ ፀጉር እሚያበቅል መስሎ ተክ ተክ አላ አረ መላ ካለሽ አትለፈኝ
@nohamin9035
2 года назад
Thank u meski🙏🙏🙏
@ቀደሪያነኝእናቴንናፋቂ
2 года назад
መሲየ ይሄ ካስተር ኦይል በየቦታው አይገኝም ኦላይንም አማዞን ላይ ብቻ ነው ያለው አማዞንም ላይ ደሞ ውድ ነው 100 እሪያል ነው ምን እናርግ
@meskitube16
2 года назад
ትንንሾቹ እኮ ይሆናሉ ግዴታ ይሄ ብቻ መሆን የለበትም ማንኛውም ይሆናል
@hayuhayu1868
2 года назад
በየሱቅ ሞልቷል ካስተር ዘይት ብለሽ ጠይቂ
@ቀደሪያነኝእናቴንናፋቂ
2 года назад
@@hayuhayu1868 በየሱቁ ያለው የሚቀዳው ነው ታሽጎ የሚሸጠው አይደለም በጠርሙስ እየቀዱ የሚሸጠት ነው
@hayuhayu1868
2 года назад
ግን መላጨት ሀራም ነዉ ዉዶች
@timnitangosom8481
2 года назад
Challenge enjemir meski
@ልኑርተድብቂ-ኀ8ኀ
2 года назад
ውዴ የኔው በጣም የለውም እስኪ ልጠቀመው
@nfreekidane3532
2 года назад
Sister ቅንድብ እንደ. ይሰድድ. ተፈጥሮ. ነው. ሓጥያት. ኖው l
@habatamhabatam8769
2 года назад
መስኪ እኔም ማታ ማታ ስለምቀባ ቅንድቤ መስተካከል አያስፈልገውም
@ሂክማነኝየማየናፋቂ
2 года назад
ምንሁኖኘው ቢዝቢዝ ይላል ስልክሽ
@zenashteshome2467
2 года назад
ማሬ አፋንጫዬ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ እየወጣብኝ ነው መላ በይኝ ???
@rabiaseid932
2 года назад
እኔም እሱን ማስለቀቂያነው ያጣሁት ሲያስጠላ ደግሞ ተለይቶ ጠቁሮ
@zenashteshome2467
2 года назад
@@rabiaseid932 yena bezume aydle gena eywxa new mknytune gne alwkhme
@menitube-3685
2 года назад
መስኪዬ ሁሌም በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ናቸው የምታሳይን ከአንቺ ብዙ ተምረናል😍 ደሞ ሻሽሽ ሲያምር😘 እኔም ምላጭ ነው የምጠቀመው ልክ እንዳንቺ😍 የምትቀቢው ደሞ ዋው ከኩል መግዛት ተገላገልን😂😍✅ Thank you😘 share
@liyajesus5388
2 года назад
blue magic kbat yalshu be yelowu yestafewu orginal yemi yelum zare neber yegezahut ena original newu wey
@ethiolal2148
2 года назад
መስኪዬ እምወድሽዋ የናይላዬ እናት🥰🥰🥰🥰
@user-Weynua
2 года назад
እስኪ እሞክረዋለሁ የኔም ግባር ብቻ ነዉ እንደዉ ለምልክት ያክል ነዉ ያዉ በጣም ስስ ነዉ ቫዝሊኑን እሞክረዋለሁ
@chaltuseid9468
2 года назад
Mashaallaah maskiya shash yamribshal
@yabishawendecwhal9513
2 года назад
የኔ ብዙ እና ውፍራም ነው ቅድቤ ብቻ የፅጉሬ የራስ አላድግ አለኝ እጂ
@ሠብለውርጌሣ
2 года назад
በባለፈው ያሣዬሽን ማጂክ ለሚበጣጣሥ የሚሆነው ዱባይ ያለነው አማዞን እንጠይቅ ይገኛል አማዞን
@meskitube16
2 года назад
እረ አማዞን ይወደድባቹሀል ዱባይኮ አይጠፋም ህንዶች ሱቅ እና ሞል ውስጥ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
2 года назад
እኔ ተቀንድቤ አላውቅም የናይላ እናትተፈጥሮ እንዴት እንሚያምር 👍👌
@adona21adona16
2 года назад
መስኪዬ እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@TAS27483
2 года назад
አመሰግናለሁ የላይላ እናት መስክዬ
@ramadantube
2 года назад
እናመስግናለን መስኪዬ ውዴ
@HAREGU1
2 года назад
Good job thank you 🌹🌼💐🌾🌿
@burtukanburtukan6148
2 года назад
Salam new wudeee lilye indet nat yene wub lamin indhona alwqim gin baxam new miwodsh❤❤❤😘💋
@emuyeblrhanu2490
2 года назад
Thanks wede
@beetlemtaddasa4138
2 года назад
Thanks maskiiyyee 💓💓💓
@samketamen6516
2 года назад
መስኪ የምትለቂውን ሁሉ በጣም በናፍቆት ነው የምከታተለው ጎበዝ በርቺ። ልጅሽንም እመብርሃን በጥበቧ ታሳድግልሽ! አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽን ላስቸግርሽ? አፕል ሳይደር ሰውነት ለመቀነስ ይጠቅማል ይባላል እና እውነት ይቀንሳል ? ጨጓራስ አይነካም? የሚነካ ከሆነ እንዴትስ ልጠቀም? እባክሽ መስኪ እረጂኝ ወሃ በሎሚ ሰጠቀም ጨጓራዬን ታመምኩ እና መላ በይኝ። ሊላኛው ጥያቄዬ የምታውቂም ሻይ ከግሪን ቲይ ውጭ ካለ አጠቃቀሙን ። ፌስ ብክ ላይ ካትሪና የሚልም ሻይ አይቻለው እሱንስ ታውቂዋለሽ? ይቅረታ አድርጊልኝ መስኪዬ እንደው ቢጨንቀኝ ነው ያስቸገርኩሽ አንቺ እውነት ሰለምታወሪ ነው እመብርሃን ታክብርልኝ !!!🙏🙏🙏
@meskitube16
2 года назад
እውነት ለመናገር አፕል ሳይደር ራሱ ችግር ሊያመጣ ይችላል ምክንያቱም ለረጅም ግዜ ሰውነትሽ እስኪቀንስ ብትወስጅው ደሞ እሱን አንድና ሁለት ማንኪያ በውሀ ጠጥቶ የቀነሰ ውሸት ነው ከቻልኩ እኔ የምሰራበት መስራቤቴ አብራኝ የምትሰራ ፊዚሽያን እና አሰልጣኝ አለች ሰዎችን ክብደት ማስቀነስ ክቻልኩ በቪዲዮ አቀርባታለው ካልቻልኩ መረጃ ይዤ መጣለው
@Almamandj
Месяц назад
ማንኛዉም ባሊዚን ይሆናል
@rawudakasim1617
2 года назад
allaha yidresilacho Esha allaha eni mokiralen
@artistAmanuelGizaw
2 года назад
ፏ እህቴ ፍትህ እህቴ በጣም ጎበዝ አሜንን እኔ ክልቤ( እውድሻልሁ) ሽር በማድርግ አበርታችኝ (መሲ) የኔ መልካም ሴት
@senaytdamte4529
2 года назад
ቨዝሊን በጣም አሪፍ ነው። እጠቀመው ነበር
@anchineshmatebie5871
2 года назад
Pumpkin seed oil aserarun pls
@mekdesassefa5270
2 года назад
መስኪዬ ስልኩን ዐይኔ ስር አሰገብቼ አየሁሽ በስሜት
@meskitube16
2 года назад
😄🤣🤣🤣
@ayinimohammed7035
2 года назад
Meskiya endamin alesh eski ebakish perm letekeba tsagure mefteha sechin ebakashe meskiya ebakish
@tmtmtm4948
2 года назад
ፀዴ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
2 года назад
መስኪዬ ካስተር ኦይል የለለም ምን እናድርግ original ኮስተር ከለለንስ ውዴ ❤️
@meskitube16
2 года назад
ቫዝሊን ተጠቀሚ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
2 года назад
@@meskitube16 እሽ እህት 😍❤️🙇
@rowfoodletay1314
2 года назад
Thanks meski 🥰🙏
Далее
21:07
📌እንዴት ቫዝሊን እንጠቀም❓ለጤናችን እንጠንቀቅ ጥቅም እና ጉዳቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
Просмотров 130 тыс.
21:07
ራሳችንን ቀለል ያለ ሜካፕ ማድረግ ብንፈልግ ምን ማወቅ አለብን...? ስለውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 72 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 723 тыс.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
Просмотров 2 млн
00:56
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
Просмотров 211 тыс.
43:40
🔥 ПРЕМЬЕРА 2024! 🔥 Взгляд русалки (2024). 1 серия. Детективный сериал.
Просмотров 659 тыс.
17:54
ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 
Просмотров 117 тыс.
6:48
በጣም ቀላል የሆነ የቅንድብ አሰራር / Super Easy Eyebrow Tutorial
Просмотров 123 тыс.
21:00
የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth
Просмотров 1,5 млн
16:38
ብዙ ሰዎች የማያውቁት የካካዎ በተር አጠቃቀም❗️ ለተጎዳ ፊት /ጥቋቁር ምልክት ለማጥፋት 📌
Просмотров 903 тыс.
11:45
የተበላሸ ፀጉሬን ለማሳደግ ስንት ግዜ ፈጀብኝ / how long it takes me to grow my hair
Просмотров 487 тыс.
14:03
ፊት እንዴት እንደሚያፀዳ‼️የተልባ ማስክ የሚገርም ነው// flaxseed face mask bolster collagen,Ageing 
Просмотров 336 тыс.
22:56
እነዚህን ነገሮች የግድ መቻል አለብሽ | ራስህን ጠብቅ habits of successful relationships
Просмотров 67 тыс.
17:25
የተፈጥሮ ሂና ለፀጉር ውበት ለሽበት ለሚበጣጠስ ለእድገት 100%ብዙ ጥቅም// Henna for beautiful hair
Просмотров 411 тыс.
14:21
ተጀመረ‼️ብዙዎች የሚገርም ለውጥ ያዩበት የፀጉር, የፊት,ጤና, የክብደት ቻሌንጅ // frist week of our 3 months challenge starts
Просмотров 75 тыс.
20:40
⭐️ለ ወር የሚቆይ‼️ ቀላል የቅንድብ ቲንት አሰራር በቤታችን📌/ how to Natural look Tint brows at hom
Просмотров 92 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 723 тыс.