Тёмный

"ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በር ላይ የ20 ቀን አራስ ልጅ ተጥሎ ተገኘ" ልብ የሚነካ ታሪክ በቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 257 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

29 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 199   
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 2 года назад
ወይኔኔ መመሳሰል በልጄ እድሜ ላይ ነው ያለው የኔአባት እኔም ልጄን ልጥለው ብዙ ግዜ ሞክሬ አንጀቴ አልችል ብሎኝ እንደምንም አሳድጌ ዛሬ ጎርምሶ 19አመት ሞልቶት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን ምንም ቢቸግር ከአንጀት ተቆርጦ አይጣልም አውቃለው ይከብዳል ማሳደግ ቢመርም መዋጥ ይሻላል።ጌታ ከቤተሰብህ ያገናኝህ ውዴ ከርታታዬ
@user-ut7eg7nm9u
@user-ut7eg7nm9u 2 года назад
ታድለሽ እንኳን ኣልጣልሺው እህቴ ኣሁን ኣደገልሽ በጣም ደስ ይላል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
እንኳን ያልጣልሺ ታሪክን የሚቀይር ፈጣሪ፡ነው፡ዛሬ፡ስታይው፡ምን ያህል ደስ እንደሚልሺ እርግጠኛነኝ ከፀፀት፡ተርፈሻል ፈጣሪ፡ከቤተሰብህ፡ያገናኝህ የኔ ወንድም
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 2 года назад
@@saraaamarech5920 እውነት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ላሰብኩትም ጸጸቱ ሊገለኝ ነው የምር።
@yaredotube1108
@yaredotube1108 2 года назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
እስከ ዛሬ ደስታሽ ይነጥቅስ ነበር ቢደላም ቢከፋም ነጊ ላሌ ቀን ነው ንብስ በፍጹም አለ መጣል አለ ማስወረጅ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
የግርማ እድል እንዲገጥምህ እንምእኛለን ቤተስብህን ለማግኘት ያብቃህ ኢቢኤሶች በርቱ ❤️
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ያገነኝህ ወድሜ❤❤❤
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
ወንድማችን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
የግርማን እባ ያበሰው አብሄ ገ/መፈስ ቅዱስ አተንም መላኩ ገብርኤል በሰላም ያገናኝህ።❤❤
@tigistti8320
@tigistti8320 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ቤተሰብህን ያገናኝህ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 года назад
እውነት ነው የግርማን ታሪክ ያስታውሳል ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስርክ ታገኛቸዋለክ
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Год назад
እደሚገናኙ ተስፋ አለን አላህ ያገናኝህ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 года назад
ደጉ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል ይርዳክ ወንድማችንን መልካም የምታረጉ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን::
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 года назад
ሊቀሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተ ቀኑ መልካም ዜና ያብስርህ የኔ ወንድም
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 года назад
የሱ እናት መልካም ሴት ናት ምንም ችግርዋ ልጅዋን ማሳደግ ባችልም የጣለችው ቤተክርስቲያን ደጅ ስለሆነ ምንም ቅሬታ የለውም እናቱን እንዲያገኛት መልካም ሁሉ እመኛለሁ።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ቅዳሜን ከሰአት እንኳን በሠላም መጣቹ በጉጉት ምጠብቀዉ ፕሮግራም ዮኒና ፀዲ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል አለ ትገኛለህ 💚💛❤🌹
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነህ ቤተሰብህን ሃገርህን ወደህ ስለመጣህ ልትመሠገን ይገባሃል ፈጣሪ አምላክ ቤተሰቦችህን እንድትገናኝ ይርዳህ
@tashomeayele624
@tashomeayele624 2 года назад
አሜን የግርማ እድል ይግጠምህ ወንድሜ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 года назад
ሀሪፍ መረጃ ነው ስፍራውን መፃፍቸው የጣሉ ያስታውሳሉ ዮኒ ደግ ሰው ለሁሉ አዛኚ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 года назад
እግዚአብሔር ከቤተሰቦቹ ፡ ገር በቅድስት ገብርኤል ይርዳህ 🙏
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g Год назад
አንዳዲ ጊዜ የሀገራቺን የዲህነት ጉዳይ ዘመዲ እና እናትናልጂ የመለያየት ጉዳይ በጣም ያሳዝንኛል ያስለቅሰኛል
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
መልካም ዕድል ይሆንልህ ፍቃዱ ቤተሰቦችህን አግኝተህ በደስታ ለማይት ያብቃን አይዞህ ቅድሰ ገብረሄል ሊቀ መልዕክቱ ያገናኝሀል ! 🙌🏾
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 года назад
የፈጠረህ ጌታ የልብህን መሻት ያድርግልህ ያዳነህ እስከዛሬ የጠበቀህ ይረዳሀል አይዞህ
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ያገናኝህ ቤተሰቦችህን ወንድሜ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ቤተሰቦችህን ያገናኝህ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 года назад
ቅዱሰ ገብርኤል ታሪክ ይቀይራል አይዞክ ወንድሜ ታገኛቸዋለክ
@user-bm9rh1xp4c
@user-bm9rh1xp4c 2 года назад
እሄን ታሪክ በወላይተኛ ቢቶረገም ጥሩነው አይታወቅም እናቱን ሊያገኝይችላል
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 2 года назад
ትክክል 👍
@yenensheyetwahidolij7463
@yenensheyetwahidolij7463 Год назад
ዉይ እንደት ደስ ይላል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን ፈጣሪ ፈቅዶ ይህን ቀን እንዳይ የፈቀደለት ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና እግዚአብሔር ያገናኝህ ❤❤ወንድሜ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ .. የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ .. ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት .. የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር💚💛❤🌹🌹🌹
@meronbesha9903
@meronbesha9903 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ምስጢር ገላጭ መላእክት ነው ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝሃል ።
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 года назад
Amen
@bini1623
@bini1623 Год назад
አብሳሪው መላእክት ያገናኝህ
@dookythebarber
@dookythebarber Год назад
Amen 🙏🏾
@gadissanegawo2199
@gadissanegawo2199 2 года назад
Be strong your mother did the best thing she gave you a house of God so people can see you and adapt you.
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ግርማን ይመስላል መልኩ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
አይዛክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው መልካም እድል ከቤተስቦችክ ጋር ተገናኝ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የተሰጠውን አደራ ጠብቆ ለቤተሰቦችህ ያስረክብህ አይዞህ ወንድሜ ።
@mulugeta141
@mulugeta141 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እህቴ
@mabkiyagetachew6150
@mabkiyagetachew6150 Год назад
ተባረኩ ዮኒዬ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ከቤተሰብህም እግዛብሄር ያገናኝክ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 года назад
እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድም 🙏
@user-nq4oe4jy8p
@user-nq4oe4jy8p Год назад
ኢነሸአላህቤተሠቡንያገኛል ሥጦታው ግረብ ምናልባች ቤተሠብ ታገኝ ይሆናል
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 2 года назад
Bonne chance mon frère
@dookythebarber
@dookythebarber Год назад
merci mon frère
@ethio-europetube6012
@ethio-europetube6012 2 года назад
ፀሀይ ሳትሞት አይቀርም ልጆቿ ግን አሉ አርባምንጭ ቢሄድ በቀላሉ እናቱን ያገኛል ጠባብ ከተማ ስለሆነች አርባምንጭ ቢሄድ ይሻለዋል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 года назад
@@samrawitsamuel5726 yagaxare sawe nawe lije yamixilaawe yelash manne nawe
@merontefera8566
@merontefera8566 2 года назад
@@samrawitsamuel5726 ችግሩ የገጠር ሰዎች አሁንም ቴሌቪዥን የለም።
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ወንድም።።ደሞም ይረዳኻል።።
@astertadesse866
@astertadesse866 2 года назад
YONASYE! YOU ARE SO SWEET!!
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 года назад
የአርባምንጭ ሰዎች የተባረኩ ናቸው እድለኛ ነህ የአርባምንጭ ልጅ መሆንህ።
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 года назад
ጥሎ መሄዲ ነው መባረክ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
@@rehimamohammed120 ሁሉም ሰው አንድ አይደለም የተባርከ አለ በዛው ልክ ክፍ አለ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
@@rehimamohammed120 ስላአነሱት ሰውች ያለችው ስለዚህ ፀጉር ስንጠቃው ቢቀርስ?
@selmejons5098
@selmejons5098 2 года назад
እነ ዮኒ ጋር መቱ ማንም አፍሮ አያቅም እርግጠኛ ነኝ ቸር ወሬ እንደምንሰማ መልካም እድል
@Abel-q2g
@Abel-q2g 2 года назад
እግዚአብሔር ረድቶህ በቅርቡ ቤተሰቦችህን እንድታገኝ እንመኝልሀለን በፀሎታችንም እንስስብሀለን ይቅናህ🙏🙏🙏
@metadelalemu
@metadelalemu Год назад
ቅዱስ ገብርኤል ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ
@fgff4871
@fgff4871 2 года назад
ግን ለምን እውነት የማንነት ጥያቄ በጣም ነው የሚያሳዝነው የግርማ እንዴት እንዳለቀስን ፈጣሪ ይርዳክ 😭
@dumatube646
@dumatube646 2 года назад
እግዚአብሔር አምላካ ድፍረት ሰቷት አለዉ ትብል እናትህ❤😭😭😭😭
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg 2 года назад
አላህ ያገናኝህ ወድሜ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
He understand Amharic trust me!!! Right away he answered
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም 🤲🤲🤲
@ameenaqq4053
@ameenaqq4053 Год назад
አላህ ያገናኝህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
አላህ የገነኝ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ዮኒ እርብቃ ሲል ያ የእሸቱ መለሰ ጋር የሚሰራው ልጂ ትዝ አለኝ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
😄😄😄
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
ክክክክክክ
@yaredotube1108
@yaredotube1108 2 года назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@emualmu1923
@emualmu1923 2 года назад
እግዚአብሔር ያገናኝህ
@ementmelses5505
@ementmelses5505 2 года назад
እግዚአብሔር ያገናኝክ
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 года назад
እግዚአብሔር ከቤተስቦችሁ ያገናኝህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
I told u he understands very well Amharic language!!!!!
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 года назад
እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን እንድታገኝ ይርዳህ፡፡
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 2 года назад
Thank you ebs
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
እግዚዐብሄር ይርዳህ ወንድሜ
@emu8244
@emu8244 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳህ
@destanega8289
@destanega8289 2 года назад
እግዛቢሔር፡አምላክ፤ከቤተሰቦችህ፤ጋርያገናኝህ፤እናቴቅድስት፤ድንግል፤ማሪያም፤ትርዳህ
@hamdiaame5184
@hamdiaame5184 2 года назад
Ebs the bes media in the world love ❤️ you guys
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 2 года назад
አስተርጓሚዋ beautiful ነች
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
እግዚአብሔር ይረዳህ ወዲሜ🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥
@user-in9uc1xz4x
@user-in9uc1xz4x 2 года назад
ደስታህን ያሳየን
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 2 года назад
እግዚያብሄር ይርዳክ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 года назад
እግዚአብሔር ይቅናክ
@hannaendalew4102
@hannaendalew4102 2 года назад
i hope you will find your family my brother
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 года назад
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳክ
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 2 года назад
Cheru yaseman bro yoni xedi thanks for this program ebs
@bereket8791
@bereket8791 2 года назад
EBS👍👍👍👍👍
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 года назад
ባለሣምት ኢንሻአላህ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 года назад
እውነትሽን ነው❤❤መልካሙን ያሰማን☝
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 года назад
i wish he will get his family
@user-hm9td1bm2g
@user-hm9td1bm2g Год назад
እዉነት ነዉበወላይታ ቤተረጎም ጥሩ ነዉ
@peacelove5040
@peacelove5040 2 года назад
GOOD JOB!
@admerkato1603
@admerkato1603 2 года назад
Que le seigneur tout puissant t'aide mon frère. Le saint gabriel ange de la révélation, annonciateur de la bonne nouvelle, messager de dieu puisse t'aider et t'accompagner dans ta démarche.
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 года назад
አሁን ስላደገ ሁሉም ይረባረቡበታል ልጅ የጣለ በሙሉ የኔ ይሆን ይላሉ ታገኛለህ አይዞህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እፍፍፍ 😭🙏🏿
@almiwilson8648
@almiwilson8648 Год назад
ተመስጌን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ግማሹን አጊኝቷል በ ሁለተኛው ፕሮጎራም ላይ ይቀርባል
@sarafkr2768
@sarafkr2768 2 года назад
Egizabiher yeredaki gin yasazinali😭😭😭
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 года назад
አላህ ያገናኝህ ወድም
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
የፍቃዱ እናት ልጅሽን ለገብርኤል ስለሰጠሽው አደራውን ተቀብሎ ተንከባክቦ ይሄው ልጅሽ ተመልሷል ምንም ጥፋት የለብሽም ነይ
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Год назад
አላህይርዳህ ወድሜ
@sarasari3082
@sarasari3082 Год назад
Kdus gebrel beslam kbetsbhgar yagenagnh wdme 🙏🙏🙏
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 года назад
ፈጣሬ ይርዳህ አይ ችግር የት ይሆኑ ቤተቦችክ ይሄኔ እናትህ 19አመት ሙሉ እያለቀሰች ይሆናልኮ 😭😭😭
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 года назад
ጥሎ ማልቀስ ኣለ አንዴ?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
@@meserettekie1421 አይ እህቴ አትፍረጂ እናት ያለ ምክንያት ልጇን አትጥልም ።
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
@@selamawitghebre3118 እናት ምንም ቢቸግራት ልጆን አጥልም በምንም ምክንያት ሊወለድ ይቺላል
@yaredotube1108
@yaredotube1108 2 года назад
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yw8nT1Ul7gI.html
@ibrahimhussein8528
@ibrahimhussein8528 Год назад
Allah yirdah yenelij betam des yilal ihit alechign alle meweled kuankuwa new.abshir .
@kimiestifo6624
@kimiestifo6624 2 года назад
Dieu merci que tu es pu faire cela 🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 года назад
Good luck 👍
@corinne6155
@corinne6155 2 года назад
Don't worry you will find your family soon
@leyuassefa6414
@leyuassefa6414 Год назад
Courage mon frère et Bonne chance
@user-ul4wk3er4h
@user-ul4wk3er4h 2 года назад
ታገኛቸዋለህ ኢቢየስ ሀፍታም ናቸዉ ከነሱ የቀረበ አፍሮ አይመለስም🦋🦋🥰🥰🥰
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 Год назад
ye hulachinm telote nwa fetare yagenage ke betesbochi gare 🙏🙏🙏
@Miinaa1-
@Miinaa1- 2 года назад
Courage j'espère que tu va trouver ta famille
@tube2611
@tube2611 2 года назад
አላህ ያገናኚህ ወንድሜ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@user-zi3gt9fn2k
@user-zi3gt9fn2k 9 месяцев назад
ቤተክርስትያን መጠገያችን ናት የምር ቤተክርስቲያን በር ላይ የተጣለት ሀሉ ጥሩ እድል ነው መያገኙት❤
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 2 года назад
good luck
Далее
Новые iPhone 16 и 16 Pro Max
00:42
Просмотров 1,5 млн
Пранк над Махачевым🥶
0:19
Просмотров 10 млн