Тёмный

ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

28 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 Месяц назад
እልልልልልል በምድር በቅድሳን በሰማይ በመላእክት ታላቅ ደስታሇነ
@Mami1-kr2gt
@Mami1-kr2gt Месяц назад
እግዚአብሔር ያለው ሆኗል ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ እንኳን ወደ ሚደነቅ ብርሃን መጣህ
@Jayx.7
@Jayx.7 Месяц назад
እሰይ ዛሬ የተጠመቃቹ ሁላችሁም እንኩዋን ደስ አላችሁ ነብይ ጥሌ እንኩዋን ጌታ እረዳህ!!
@rahelfeleke4605
@rahelfeleke4605 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤እንዳልክዬ በርታ እየሱስ ጌታህ አምላክህ ይህንም ስለሆነም ተባረክ።
@tsegayemena
@tsegayemena Месяц назад
እንኳን ጌታ ረዳክ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ❤❤❤
@saradesta6541
@saradesta6541 Месяц назад
እልል እልል እልል ልልልልል በጣም ደስብሎኛል ጠላት አፈረ እዳልክ የተሻለ ምርጮ በኒወት ስለወስክ አልከስርክም ተባረክ ጠላትህ ለዘላለም ወደቀ እልል እልል
@helity6139
@helity6139 Месяц назад
እንዳልክ ጌታ በቤቱ ያለምልምህ❤❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Месяц назад
እንዳልክን እንኳን ረዳዉ በመንፈሱና በእሳቱ መጠመቅ ይሁንለት ገና በአለም ሳለ ጀምሮ ፀልየለታለሁ ክርስትና ኑሮ ነዉና ክርስቶስ ኢየሱስን እያየ በመንገዱ መሄድ ይሁንለት
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Месяц назад
አነአዳልክ እንኳን እግዚያብሔር መረጠክ ይህ አድል ከአረሱ ዘንድ ነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ጌታ ይጠቀምብህ ❤❤❤
@user-hi2xg9tf2t
@user-hi2xg9tf2t Месяц назад
አሜን❤❤❤❤
@kokiberhan7843
@kokiberhan7843 Месяц назад
እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳክ እንዳልክ ሃሌሉያ💪💪❤❤❤❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot Месяц назад
እንክዋን ደስ ያለህ ይችን ክፍ አለም ትተህ ወደ ሞተልህ እየሱስ ጉያ ገባክ
@Mom2023new
@Mom2023new Месяц назад
እንዳልክ! እንኳን ደስ ያለህ፣ እንግዲህ በአባቶች እግር ስር በእርጋታ ተቀምጠህ በጌታ መን/ቅዱስ አማካይነት ወንጌልን ተማር፣ በግልህም መን/ቅዱስ እንዲያስተምርህ ተግተህ ጸልይ፣ ቃሉን አጥና በህይወትህም መግለጥንም ተለማመድ! ተባረክ. ማዘር ነኝ፣
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Месяц назад
እንዱዬ አንኳን አዲስ ፍጥረት ለመሆን አበቃልህ ክብር ለፍጥረታት ፈጣሪ አምላካችን ይሁን❤❤❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Месяц назад
እንኳን ደስ አለህ እንዴልክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ምድርን በወንጌል ውረስ🙏🙏🙏
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Месяц назад
አሜን
@DOHDoga
@DOHDoga Месяц назад
እልልልልልልልልልልልል እንኮን ደስ አለክ እንዳልክዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Месяц назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል እንክዋን ጌታ ረዳህ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Месяц назад
እንዳልክዬ እንኮን ጌታ እየሱሰ እረድህ በክርስቶስ ይለ እረፍት የቀመሰ ብቻ ነው::የሚይውቀው ይን እውነት ግታ ስላበራልህ ደስ ብሎኝል ጌታ በቤቱ ይትከልህ ይፅናህ ይለምልምህ ተባርከህ ለበረከት ሁን ፕሮፊት ትላሁን የምወደው የማከብረው ለዚህ ዘመን መፍትሄ አድርጎ ጌታ ካዘጋጃቸው እንዲሁም ከመረጣቸው አንዱ ወንድማችን እንዲሁም መንፈሳዊ አባታችን ነው::ተባረክልን እንዳልክ ትክክለኝአ ውሳኔ በዚህ መንፈሳዊ መጠመቅህ እራሱ መባረክና ማስተዋልም አለበት ተባረኩ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💕💕💕💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🎂🎂🎂🎂🎂
@rolandroland7057
@rolandroland7057 Месяц назад
Dinkenew lane eyesus Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele simu yebarek yene geta🙏🙏🙏❤❤
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Месяц назад
እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@tirsitabrahams-gb4bq
@tirsitabrahams-gb4bq Месяц назад
Enkuan ጌታ ረዳህ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ አንዳልክ ጌታ ባንተ ብዙ ሊሰራ ስላለ በመንገድህ ሁሉ ጌታ ይቅደም ተባረክ ነቢይ ጥላሁን በጣም አንወድሃለን ተባረክ ❤️
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
እልልልልልልል ክብሩን ጌታ ይወሰድ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ በጣም ደስ ብሎኛል
@MeregeSilla
@MeregeSilla Месяц назад
Ualeeeluya kedesitaye yetenesa allelkesiku
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy Месяц назад
እልልልልልልል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Abrham-ge8xr
@Abrham-ge8xr Месяц назад
መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😍😍😍🤩🤩🤩
@MegaEmebet
@MegaEmebet Месяц назад
Egzhaber yemesgen enqwan Geta redachew ❤❤❤️💐💐💐🙏🙏🙏
@user-mi2ei9pg8n
@user-mi2ei9pg8n Месяц назад
ኣሁን ሙሉሰዉ ሆንክ ጌታ ይባረክ
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 Месяц назад
Amen❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fekrett6942
@fekrett6942 Месяц назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ እረዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የጌታ መሆን እድለኝነት ነው 🥹🥹🥹🥹🥹😍😍😍😍😍😍😍
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Месяц назад
ዋው ዋው ዋው እኳን ጌታ ለዛሬው ቀን አበቃህ❤
@mesizewde338
@mesizewde338 Месяц назад
እስይ እልልልልልልልልል🎉
@SunSun-ud1ce
@SunSun-ud1ce Месяц назад
❤❤❤❤Tebark
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
God bless you
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Месяц назад
እነዳልክ እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃህ ።
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t Месяц назад
እንዳልክዬ🙏❤ ጌታ ከተቀብልክ ቀጥሎ በሕይወት ያደረከው ድንቅ ውሳኔ!!!
@user-ie3uj5fd1r
@user-ie3uj5fd1r Месяц назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN EEEEELLLLLLLL👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m Месяц назад
ተባረክ እንዳልክ በጌታ ፀንተህ ቅር❤
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 Месяц назад
ደስ ይላል
@elshadayalemayehu9628
@elshadayalemayehu9628 Месяц назад
ደስዩላል እንኳን ጌታ ረዳ ተባረክ 🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር አባቶይ ብዙ መስጋና ላንተ ይሁን እልልልልልልልልልል❤🙏
@skailall3594
@skailall3594 18 дней назад
Wwwwwwwwo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ameeen Ameeen ameeen
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ililillllliii getaa yibarakii👏👏👏👏🤲
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 Месяц назад
እሰይ አሜን ጌታ ይባረክ እንኳን ደስ አለ ወንድም እንኳን ደስ አለን ቅዱሳን ከሁሉም በላይ ክብሩ ለጌታ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤
@Eftahz
@Eftahz Месяц назад
ጥልዬ አንተ እራስህ በረከታችን ነህ።love you dear brother ጌታ ይባርክህ
@bassamabbas3390
@bassamabbas3390 Месяц назад
Wawu ደሰ ብሎይኛል ኢንዳልክዬ የጌታ የኢየሱሰ ክርሰቶሰ ዳም ከኃጥያት ሁሉ ያናጸል💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ክብር ለኢግ/ር ይሁን
@genetgudeta
@genetgudeta Месяц назад
እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳህ እንዳልክ ተባረክ
@denekealembo840
@denekealembo840 Месяц назад
እዳልክ እንኳንም ጌታ እረዳህ ደስ ብሎኛል ጌታ ስላገኘክ 🎉❤
@zenuregassa549
@zenuregassa549 Месяц назад
እዳልክዬ እንኮን ጌታ እረዳሀህ ዘመን በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤❤
@fantubeyen8452
@fantubeyen8452 Месяц назад
Endalek yegeta tebeka ka antegar yehun!
@desta9900
@desta9900 Месяц назад
ከዚህ በላይ ደስታ ምንም የለም ጌታ የክበር❤❤❤🙏🙏
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደረሰ አለህ
@basazin-hb5ow
@basazin-hb5ow Месяц назад
Elelelelelelelelelelelelelel kebre legata leyesus yewen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Месяц назад
እልልል
@user-qe2rt8dw8k
@user-qe2rt8dw8k Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@techwithnhatty483
@techwithnhatty483 Месяц назад
Indalkiye inkuwan geta redah Sileante Igziabiherin ameseginalehu Des bilongal Tebarek!
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Месяц назад
JUSES I LOVE YOU ❤❤❤
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Месяц назад
Elele Elele Elele
@user-ks2lw1kc1e
@user-ks2lw1kc1e Месяц назад
ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ይሄ የጥሪ ጉዳይ ነው
@yordanosdemisse8261
@yordanosdemisse8261 Месяц назад
እንኳን ጌታ ረዳህ እንዳልክ
@almatsahay1164
@almatsahay1164 Месяц назад
Amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል
@rahelmelles3296
@rahelmelles3296 Месяц назад
Elelel keber le Eyesus enkan dessaleh wendemachen Endalkye telat diablos tekatel ayneh eyayeh halelujea❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Месяц назад
ሞትህን ያወጀ ጠላት እቅዱ ፈረሰ እንዳልኬ እንኳን ደስ ያለህ ወንድምነት
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Geta yebark
@fikreya
@fikreya Месяц назад
Ye Eyesus sm kef bel hallelujah elelelellllelllellel
@saadaali4745
@saadaali4745 Месяц назад
Holy Spirit
@hopehope7889
@hopehope7889 Месяц назад
Congratulations!
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Месяц назад
እል እክ እል እንዳል ደይላል ግን ከእውነተኛ አገልጋዩችጋር ተማር እውነት ክርስቶስ ስለሆን አደራህን ልጅ የወንጌል ማስናከ እንዳትሆን እግዚብሄርይባርክህእኔ ኤ እኔ እኔ የስስይጣን ነው ዝቅ ዝቅ በማለትክርስቶስ ባንተ ላይ ይታይ
@saadaali4745
@saadaali4745 Месяц назад
HALLELUJAH
@user-nf7nw6ch2s
@user-nf7nw6ch2s Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MarkiyaEshetu
@MarkiyaEshetu Месяц назад
Elellllllllll
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jesuslovesyou1233
@Jesuslovesyou1233 Месяц назад
Elelele ❤❤❤❤❤❤
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Месяц назад
❤❤❤❤
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Месяц назад
❤❤❤❤❤Eyesus yemetal
@SaraBarKot
@SaraBarKot Месяц назад
እልልልልልል
@JadAnthony
@JadAnthony Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@natanimshumeta9061
@natanimshumeta9061 Месяц назад
Please, church ye kerstose new befemu yerasu yaregate
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 Месяц назад
Yihun eski
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Месяц назад
Find out what I said about this young man from the beginning. Congratulations brother! The challenge is a head of you, and make sure this is not the end. Get ready!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Месяц назад
መካሪዉ ኤርሚስ አንተ ከጌታ ጋ ጊዜ አለህ?????
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Месяц назад
ዶክተር ሻወል ግን ዉሎህ ይመጥንሀል????
@weykabdemissieadisu6157
@weykabdemissieadisu6157 Месяц назад
በደንብ አሳድጉት እስከመጨረሻ እንዲሔድ አድርጉት ነገ ደግሞ ነብይ ነኝ እንዳይል እንደነ ኤርሚያስ ተጫቃጫቂ እንዳይሆኖ
@sarabekele3347
@sarabekele3347 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@melakmiki4705
@melakmiki4705 Месяц назад
እንዳል ክየ እንኳንም ጴንጤ በዳህ ድሮም ችክ ነበር የምትመስለው ወዳ ገረድ
@kidaneyohanes1971
@kidaneyohanes1971 Месяц назад
እንኳን ለአንድ ቀዳዳ ማንም ቢሔድ ኦርቶዶክስ አትፈርስም
@Senait-Senait
@Senait-Senait Месяц назад
እባካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ወገን እንደሆናችሁ አታስመስሉ። አንተ በእርግጥ አይደለህም. ያስታውሱ ለወንጀለኛው አገዛዝ በመሟገት በድሆች ላይ ያፌዙ ነበር። እስኪ ልጠይቅህ ለዚህ ህዝብ ይቅርታ አልክ? ካሳዘኑት ሰዎች ይቅርታ አግኝተሃል? ይቅርታ አልክ? በሃይማኖት ስም እራስዎን ለመደበቅ እየሞከሩ እንደሆነ እናውቃለን። በውኑ ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አገኘህ? እግዚአብሔር የዓመፅ አምላክ እንዳልሆነ አስታውስ.በእውነትም ማሾፍ አትችልም. ጌታ ውሸቶቻችሁን ወደ ብርሃን አመጣላችሁ። ይህን የምንማረው ከጨካኝ ኤርሚያስ አበበ ህይወት ነው። በሌሎች ላይ ይሳለቅበት ነበር። ይህ ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይቃረናል.የተሳሳቱ ነቢያትን እየደገፈ ነው.ኤርሚያስ አማን ሻሎምን በስህተት ክስ ወደ እስር ቤት ቢያስገባው እስከዚያ ድረስ ሄዷል. ብዙዎች ለህክምናው ገንዘብ ያወጡ ነበር። ነገር ግን ሰው በምላሹ ምን አደረገ? ለህክምናው ከሚያገኘው ገንዘብ ግለሰቦቹን ፍርድ ቤት ለማቅረብ አቅዷል። እሱን ከረዱት ሰዎች ተስፋ አስቆራጭ ከመሆን የበለጠ ብልግና አለ . እንዴት ያሳዝነናል? ኤርሚያስ የረዱትን ሰዎች ፋይል ለማድረግ እራሱ በማህበራዊ ሚዲያ ተናግሯል። ከእናንተ ዘንድ መልካም ነገር የሚመጣ ነገር አለን? ኃጢአትህን ተናዘዝ እና ለእውነት ቁም. ባዶ ጩኸት የተሞላህ ካልለወጥክ በስተቀር ማንንም ወደ ብርሃን አትመራም።
@user-gs8bq4cw8h
@user-gs8bq4cw8h Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 25 дней назад
🤣🤣🤣ሊሸቅል ነው ባካቹ ይሄ ዶርዜ🤣🤣
@helensalamoun2857
@helensalamoun2857 Месяц назад
እንዳልክ አሁን ደሞ የሚቀርህ ሻንታራራ ፖፖራራ ነው
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Месяц назад
Eyesus yefelegehal
@amankaleb6576
@amankaleb6576 Месяц назад
ጥምቀት በሙዚቃ 😂 ያሳዝናል ፀሎት የለ እጣን የለ ቅዱስ ቁርባን የለ;; ግን ሰው ምን ሆኖ ነው ?ወደ እውነተኛ መንገድ ይምራቹ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Месяц назад
እረከሰ ይህ ደነዝ ሰው ግን እንዴት እንደዚህ ደነዝ ሆኖ ይፈጠራል
@tigib6790
@tigib6790 Месяц назад
አሁን አንተም ሀይማኖት አለኝ ብለክ ታወራ ይሆናል እኮ በእፋክ ይሄ ሁሉ ስድብ ሞልቶ ኦርቶዶክስ ስደቡ ብላ አታስተምርም እየሱስ ክርስቶስ የጠሉአቹሁን ውደዱ የሚረግሞአቹን መርቁ ብሎ ነው ያስተማረው የስድብ መንፈስ በውስጥ ስላደረ በምታምነው ሀይማኖት ይፀልዩልክ ከውስጥክ እንዲወጣ ስድብ ከሰጣን ነው
@GigaKaro
@GigaKaro Месяц назад
ይሄ ነብይ ያላችሁት ሰዉየ እየሱስ ሰሞኑን ይመጣል ካለ አመት ሊሞላዉ ነዉ 😂😂😂 ሰሞኑን መቸ ነዉ😂😂
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Месяц назад
ከእናንተ ወደ እነዛ ሲሄዱ እናዛ ይፈነጫሉ ከእነዛ ወደ እናንተ ሲመጣ እናንተ ትፈነጫላችሁ😂 ታድያ ማነው እውነተኛ?ሁሉም ለኔ ወደ እኔ😅 ሌባቢቻ😢 ከዛ ለታይታ live video😅😮
@user-ci8li4co1l
@user-ci8li4co1l Месяц назад
Lik new wendme ,,,
@user-ks2lw1kc1e
@user-ks2lw1kc1e Месяц назад
የኔ ወድም ሁሉም ወደሚያምንበት እውነት ሰው ሲመጣ መደስት ግድ ነው ምክንያቱም ሁሉም የያዘውን እምነት እውነት ነው ብሎ ስለሚያምን ተባረክ
Далее
🌊🌊🌊
01:01
Просмотров 809 тыс.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16