Тёмный

አማን ስለ አገልጋይ ጥበበ ወርቅዬ! | aman shalom | faith in Jesus | ermias abebe 

Faith In Jesus
Подписаться 3,3 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@yosefephrem2082
@yosefephrem2082 3 месяца назад
የእግዚያብሄርን ቃል ትተህ ሁሌ ስለ ሰው አታውራልን አንተን እየሰማን ሰዎቹን እንድንጠላ እያረከን ነው ። ሰዎችን ጥላሸት መቀባቱን ትተህ ወንጌልን ብትሰራ ይሻልሀል።
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 3 месяца назад
ይከብድሀል አባቴ. አታግጥጥ. ስመቢስ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 3 месяца назад
ወንድም አማን በጣም እወድሃለው ግን አንዳንዴ አንተም ተመከር ምክርን አትናቅ ወንጌል ሰባኪነትን ስራህ አድርግ ነውና ሙሉ ትኩረትህን እዛ ላይ አድርገህ መገሰፅ ያለበትን ስትገስፅ ግን የስላቅ አታድርገው ኮስተር ብለህ በእውነት ቃል ገስፅ ምከር አቅና አስተምር ። ታውቃለህ መቼም መልካም የሆነውን የእውነትን ቃል ይዘን የምናስተላልፍበት መንገድ ተቀባይነት ሊያሳጣን ይችላልና ወንጌል ደሞ የኮምኒኬሽን ጉዳይ ነው በትህትና በትግስትና በፍቅር በጨዋነት ልናስተላልፈው ይገባል። ብዙ ሃይማኖቶች መልክታቸውን በጦርነት በመግደል በመሰየፍ በማውገዝና ስም በማጥፋት የስድብ ስም በመለጠፍ አስፋፍተዋል እያስፋፉም ነው እኛ ግን ፍቅር የሆነውን ንጉሳችንን በፍቅር ብቻ ነው ልንገልጠው የምንችለው ከዚ ውጭ ከሆነ ግን ይህን ክቡር ወንጌል ከሃይማኖትና ከሃይማኖተኞች እኩል እናወርደዋለንና በዚ ጉዳይ ላይ ጠንቀቅ በል ወንድሜ በተረፈ ግን በርታ የእግዚአብሔር ቃል እውቀትህን ትጋትህን ከአቡና ጋር በሃሰተኞች ላይ ያላችሁን አቋም ሳላደንቅ አላልፍም በእግዚአብሔር እውቀት ላይ ከፍ ማለትና መዋሸት የሚፈልገውን የሰውን ሆነ የጠላትን ሃሳብ አዋርደው ግለጠው ። አይምሮን ሁሉ ለክርስቶስ እየማረክን እናስገዛለን በሚለው መሰረት በርታ ጨምር ትጋ ። የሚነሱብህን አትስማ ምንም የሚናገሩበት እውቀቱም ቅንነቱም ስለሌላቸው ነውና ።
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 месяца назад
በጣም አርፍ ነው ግን እንድ ነገር አገልጋይ ዮናታንን በሀሰት ስም መያዝ ((( ክርስቶስን))) የምር የምር ነውር ነው ። አቤል ከዮናታን ጋር ተርቆ በየረሰቸው መንገድ ወንጌል ብሰብኩ ነው ምሸለው እንጅ በጭረሽ አይሆንም ዮናታንን ሀሰተኛ ማለት አይችልም አይሆንም 🎉
@JerusalemTegenu
@JerusalemTegenu 3 месяца назад
Aman betam ewdh neber bewunt demo befit behibret sitageleglu yelelun balakim tebarkebachu neber zare wendim bewendimulay yeminesa menfes charash adids yemeta wendimh lay tizitaleh mejemeriya ene manegn bel kalun titit argachiut gin ers bers tenasachu 1 sew enkun tanshinet ayisemachum
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 2 месяца назад
እባካችሁ ደካማውን በየዋህነት ለማቅናት ትጉ ሠዎችን ለማትረፍ ዋጋ ብትከፍሉ ብድራት ይኖራችኋል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 3 месяца назад
አማን አንተ ማን ነህ ስለ ሌሎች ማውራት ትወዳለ ለምን ስለራስህ አታወራም
@genethailu6017
@genethailu6017 3 месяца назад
ችግሩ ካንተ በላይ ሰሚ አገኘ እንዳልክ እና አልተመቸህም አይገርምም ይርቅናት መንፈስ ወጋሁ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 3 месяца назад
አማን መጀመሪያ ራስህን ቀይር ኃጢአትህን ንስሐ ግባ በአዲስ ክርስቲያኖች ትቀናለህ ክርስቲያን አይደለህም።
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 месяца назад
አማን በጌታ ለአመታት እራአቅ እራአስህን እይ ተደበቅ
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 3 месяца назад
Amen tebarek
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 3 месяца назад
ያለማሳድ ሰራ የለህም የሚያምርብህ ወንጌል ነው አቡናን አትሁን
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 3 месяца назад
ኣረ አማን ወንጌል ሰባኪነትን ሥራህ አድርግ 2ጢሞ 4:5 ሰው ርዕስህም ሥራህም ለምን ይሆናል እያንዳንዳችን ስለ እራሳችን ለእግዚያብሔር መልስ እንሰጣለን። ሮሜ 14:12
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf 3 месяца назад
ሌላውን ሀሰተኛ ታደርጋለህ አንተ እውነተኛ ለመሆንህ ምን ማስረጃ አለህ።ፍሬህ በግልጽ ያሳያል የወንጌል ተቃዋሚ ነህ ። አንተ ከአንድ ፒስትል አትበልጥም
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 месяца назад
እንዳልክጌታንበቀበለደስነውያለንበእግዚሃብሄርቤትቢፅናይጠቅመዋልቢተውእራሱይጎዳልአማንበተቻለህመጠንአዲስክርስቲያኖችንጭራሽማሳደድመጀመርጥሩአይደለምማበረታታትነውእንጂከጌታቤትበአንተምክንያትቢርቁክርስቲያኖችንእያሳደድክበጌታዘንድትጠየቅበታለህ
@michaelg9664
@michaelg9664 3 месяца назад
የእዳልክ ነገር "አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ!" ነው የሆነው! እንዳልክ ከፈሱ የተጣላ ቅዥቢ ነው!
@genethailu6017
@genethailu6017 3 месяца назад
አይ ኦርቶዶክስ አጋጣሚ ትወዳላችሁ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 3 месяца назад
እዳልክ..ልክ..ነህ..መረጋጋት..አለበት
@zed8788
@zed8788 3 месяца назад
ያሳዝናል እነፒስተር ተስፋየን ባየንበት በዚህ ዘመን ደግሞ ?? ጌታ እየሱስ ምህረት ያድርግላችሁ
@FeteleworkAssefa
@FeteleworkAssefa 3 месяца назад
የሙሉ ጊዜ የወንጌል አገልጋይነትን ስራህ አድርግ ተባልክ እንጂ ሰውን ማብጠልጠል አይደለምኸ
@bellatamiru181
@bellatamiru181 3 месяца назад
በዲያቆንነትም ቢሆን በሌላ አገልግሎት አዲስ ክርስቲያን እንዳያገለግል ይላል ምክንያቱም አዲስ ክርስቲያን ከሆነ በትእቢት ተነፍቶ በሐጽያት እንዳይወድቅ ስለዚ እንዳልክ በእግዚአብሔር ቃል እግር ስር ቁጭ ብሎ ገና ብዙ መማር አለበት አንድ ወንድም ጌታን መስክርሬለት ጌታን ከተቀበለ ብኋላ ትብቢት ማምጣት ጀመረ ተጠምቆ ነበረና አረ ገና ነህ ተረጋጋ ስለው አይሰማም ብኋላ ግን ይቀዠቀዥ ጀመር ለዚም ለዚያም ቃል ይናገራል ትቢት ያመጣል እና አንድ ቀን ግን ቸርች ውስጥ እየተጸለየ ሳለ አጋንንቱ ከላዩ ላይጮኦ ወጣ ስለዚ ለክፍ እንዳይዳረግ መጸለይና ቃሉን ማበብ ማደግ አለበት እላለሁ
@DagneNagne
@DagneNagne 3 месяца назад
tabarakiligniiiii🙏
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 3 месяца назад
😂😂😂z
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 3 месяца назад
ጥቤ ይከብድሻል
@EyobdenbobaSima-n6h
@EyobdenbobaSima-n6h 3 месяца назад
ሀሌ ነቆራ ስለ ሰው ማውራት አይሰለችህም። ማነው አንተን የእግዚአብሔር ጠበቃ አድርጎ የሾመህ ።ውጣና የተሰቀለውን ክርስቶስን ስበክ።ውጣ አይባልም አሳዛኝ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ
@ZewedneshReba
@ZewedneshReba 3 месяца назад
በረታ ወንድሜ ለእውነት እስከ ሞት።
@Only1God889
@Only1God889 3 месяца назад
እየሱሰ ሺሻ ቤት ገለምሳ ይዛ እየጣዙ ነቅለው እየወጡ ሚለፈለፈ በዮትዮቨ በሙሉ ለገንዘብ ነው።
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 месяца назад
እንዳልክን ለምን ትቃወመዋለህ ሌሎች ፖስተሮች እንደሚሸቅሉት ይሸቅል ያው ፖስተርነት ሽቀላ ሆኑአል ብዬ ወይ እንዳልክ ደግሞ ፍጥነቱ ይመቸው አቦ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅
@yewubdarnegash5127
@yewubdarnegash5127 3 месяца назад
አኔ እምለው የጌታ ቤት ባለቤት የለውም ወይ? እናንተ ጌታ ኢየሱስን አትሰብኩም?
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 3 месяца назад
እንዳልክ ይመቸዉ ይሸቅል
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf 3 месяца назад
ያንተ አስተማሪዎች ነጮች ናቸው ።ኢሉሚናቶች
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf 3 месяца назад
እግዚአብሔር አለማትን ሲሰራ አንተ የት ነበርክ ።ወንጌልን ከሆነ ስራህ ሰውን አትኮንን ።በአይን ውጥ ያለውን ጉድፍ ተመልከት።
@sisaykassa3889
@sisaykassa3889 3 месяца назад
ለምን ገድል አይገባም ያወቅህ መስሎሃል ክፍት አፍ
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf 3 месяца назад
አንተ ማን ሆነህ ነው ሌላውን የምታብጠለጥለው
@HayatAman-p6q
@HayatAman-p6q 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammadAhmed-m9h
@MohammadAhmed-m9h 3 месяца назад
አንተን አቡናን የምትባሉትን ሰዎች እንዴት እንደምትቀፉት
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 3 месяца назад
Stop🚫🚫🚫🚫 lemin endenehun. Ayi ethiopia yasazenegnal yalememar teg wendim wendimun lemetal. Yerasua eyarere yesew tamaselalech
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf 3 месяца назад
አንተን ጠበቃ ማን አደረገህ
@tomisaq5255
@tomisaq5255 3 месяца назад
ወሬ ነጋዴዉ አማን ጀበና የአቤል አቡና ጓደኛ
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 3 месяца назад
Werobela
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад
አማን በርታ ሌባ ሌባ ወሸታም ውሸታም ማለት አያሰድብም ከዚ በላይ ወንጌል የለም በወንጌልና በእየሱሰ እያላገጣቹ ምድር ይሁዳ ሁላ የብልፃግና ወንጌል ነው የሚራመደው እንዳልክ ከምኔው መንፍሰ ታየው😅 ፍየል ከመድርሳ ቅጠል መበጠሶ😅😅 እንዳልክዬ ቢዝነሳን መታ መታ አርጊያት እንግዲ ከጅላንፎቹ እንደ ጩፍ በጋርድ እንድትሄጂ መቼም የአፍክ መከፍት ድምፃክ ማለቴ ነው ምላሰክ ካሉት አጭበርባሪዋች ይበልጣል አንደኛ እንደምትወጣ አምናለው አሚን እንዳልክ ዳሰተሩ😅😅😅
@Only1God889
@Only1God889 3 месяца назад
ጰጥሮሰ ሺሻ ቤት ሁኖ ወረውን ሚነፍው
@BirukGebrekirstos
@BirukGebrekirstos 3 месяца назад
ለመሆኑ መፅሐፍ ቅዱሣዊ አዳዳን ሳትድን በሽምደዳ ብቻ የዳንክ አይምሰልህ ፣እንደቀለሜነህ አይተንፍሱ፣አትርገብገብ።የዛሬው ጫት የገለምሶ ናት 😂
@Only1God889
@Only1God889 3 месяца назад
ጰጥሮሰ ሺሻ ቤት ሁኖ ወረውን ሚነፍው ገለምሳው ሺሻ ነው እንዲህ ሚያሰወራው 😅😂
@GirumLagide
@GirumLagide 3 месяца назад
ማንም በክርስቶስ ከሆነ አድስ ፍጥረት ነው በቆየ አይደለም
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ amuyee tabarakulign baxam baxam lik iko nw ❤❤❤❤sila agalgilit sayiner gin mayi🎤🙆
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 3 месяца назад
Yerasua eyarere yesew wet tamaselalech alu Aman ena Abuna. Asemesayoch. Sew yezerawen machedu gid new. Gena legena Ermias ga live lay neber tebelo telacha egizabher yayal Jil meseleh. Stop Stop Stop yerasehen gud yezeh yazugni likekugn Shame on you. Geta yebarekih eyalachihu yemitashikabitu getan yemataku asemesay christianoch temelesu. Yetifozo menfes yetemeta yehun.
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf 3 месяца назад
እግዚአብሔር አለማትን ሲሰራ አንተ የት ነበርክ ።ወንጌልን ከሆነ ስራህ ሰውን አትኮንን ።በአይን ውጥ ያለውን ጉድፍ ተመልከት።
Далее
mood всех бабушек
0:11
Просмотров 396 тыс.
የዮሐንስ ራዕይ ጥናት 7:1-8
59:09